🔴በእናቴ ቅናት ምክንያት 🙄ወንድሜን አጥቼው ነበር

  Рет қаралды 15,692

መፍትሔ

መፍትሔ

28 күн бұрын

🔴በእናቴ ቅናት ምክንያት 🙄ወንድሜን አጥቼው
የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Ebs
hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,

Пікірлер: 174
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 26 күн бұрын
በንዴት አጎል ቦታ መቶሽ ሰለል ገደለሽ ተመስገን በይ የልጁን መጨረሸ መያት ናፈቀኝ ድኖ ቆሞ መሄድ በጣም ነው የናፈቀኝ። በሚቀጠለው ሲያወረ ማያት አለብን ኢሻአላህ
@user-kv2gv2cb1k
@user-kv2gv2cb1k 26 күн бұрын
እውነት ገና አሁን መልካም ነገር አሰብሽ ቅጣትሽን ከህግ መቀበል አለባት
@hanaselomon2761
@hanaselomon2761 26 күн бұрын
እናት ነችኮ ከፀፀታት ይበቃል ተጎድታለችም ስታግም ንሰሀ ትግባ 😊
@user-kv2gv2cb1k
@user-kv2gv2cb1k 26 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርሽ እውነትም መፍቴ ነሽ ባቢን ሳየው ማመን ነው ያቃተኝ ይህንን የመሰለ ልጅ ለገንዘብ ብላ ገላው ነበር ።
@asterhailehruy1175
@asterhailehruy1175 26 күн бұрын
ፈጣሪ ሙሉ ምረቱን ይላክልህ ሰራተኛዋ እድሜሽ ያርዝመው
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l 16 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@habebaandres4996
@habebaandres4996 26 күн бұрын
እህቱ ግን በጠም አስተወይ ነት ጡሩ ሴት ነት 😮😊😊😊😢😢
@sarahabas8619
@sarahabas8619 26 күн бұрын
ይገባሻል ክፉ እሮጊት የማይደረስብሽ መስሎሽ ያጋለጠችሽ እድሜ ይስጣት ውነት ተደብቃ አትቀርም ቤዚምፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤👍👍👍👍👍👍
@user-ys7jf6tr2z
@user-ys7jf6tr2z 26 күн бұрын
ኧረ ገድሎሽ በነበር ልጁን በቁሙ ገደልሽበትኮ አወ ለፖሊስ እጇን ትስጥ ባለጌ አሮጊት
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 26 күн бұрын
ትክክል❤
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 26 күн бұрын
Lishefafenut new lehigi yemiyaqerbwat Ayemeseli.
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l 16 күн бұрын
ክክክክክ🎉
@MahirEbrahim-cc4gb
@MahirEbrahim-cc4gb 26 күн бұрын
የእውነት በጣም ደስ ይላል ለውጥ አለ አንዳንድ ደካማ እናቶች እንደዚህ ያለ የደካማ አስተሳሰብ ከማሰብ ተጠንቀቁ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 26 күн бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ልጁን ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው ፅጌ እድሜሽ ይርዘም መፍትሔ ሚዲያም ተባረኩ ይቅርታ ጠያቂ አንደበት ይቅር ባይ ልብ ይስጠን❤
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 26 күн бұрын
ሰራተኛዋ ሽልማትይገባታል እህቴ🎉🎉🎉🎉ልባምሰውነሽ❤❤❤
@genetkebede278
@genetkebede278 26 күн бұрын
እግዚአብሔር መፍራት የጥበብ ሁሉ መጀመርያ ነው ሰራተኛዋ ግን ራስሽን ጠብቂ የኔ የዋህ የባቢ መለወጥ ይገርማል የእዚአብሄር ቸርነት አያልቅም🙏🙏🙏🙏ጋዜተኛዋ ደሞ ጀግና ነሽ🏆🏆🏆🌹🌹🌹🌹
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 26 күн бұрын
ወ/ሮ እናት ጥፋትሽ ከገባሽ ትልቅ ጥፋት ነው ባለቤትሽም በጣም ደግ ሰው ነው አንቺን ሽባ አለማድረግሽ ባቢዬ♥️ ልጄ እንኳን ለዚህ አበቃህ በእህትህና በአብሮ አደጋችሁ ምክንት የተረፍከው ከአምላክ ጋር ነው ። አምላክ የተባረከ ይሁን ለሁሉም ♥️🙏
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 26 күн бұрын
ሲያንሳት ነዉ እሷዋ የሰዉ ሂወት አይደል ልታጠፋ የነበረዉ ለህግ መቅረብ አለባት ዝም ማለት አያስፈልግም
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 26 күн бұрын
ኤጭ አትጃጃሉ ያጠፋ ካልተቀጣ ነገስ አለመድገሙ ምን ማስረጃ አለው ???
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 26 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ባቢየን እንዲህ በማየቴ ፅጌ ግን ተጠንቀቂ ይች ሴትዩ ለልጆዋ ያልተመለሰች ጨካኝ ፣አረመኔ ናት አሳሳቋዋ እያስመሰለች ነዉ አልተዋጠለኝምእህትየዋ ግን ምርጥ እህት ነሽ መመስገን አለብሽ ጀግና እሙየ
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 26 күн бұрын
ፅግዬ እግዛአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 26 күн бұрын
መፉቴ ብኡነት መፉቴ እግዝአብሄር ከናንተ ይሁን ደስ ይላል
@user-oq5wh1hk5o
@user-oq5wh1hk5o 26 күн бұрын
ልጅ ለሰጠሽ ፈጣሪ ማመስገን ትተሽ የባልሽን ልጅ ልታጠፊ መመኘትሽ እሱ ይቅር ይበልሽ እንደዚህ እንዲጃጃል የጨከንሽበት አስተዳደጉም እንዴት እንደሆነ መገመት አያቅትም ፅጌ ለራስሽ መውደቂያ ሳታስቢ ለልጁ ህይወት ታድገሽዋልና ፈጣሪ ዋጋሽን ይክፈልሽ
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 26 күн бұрын
ነ እንኳን ደሰ ያለሠራተኛው ልትደነቀ ይገባታል ሕይውት ታደገች ይህን የመሰለ ልጅ አደኘች እህትም እኔ በጣም ነው ደሰ ነው ያለኝ ወሰኔ ያንች ለውንድምሸ ያለሸ ውሰኔ ቆራጥ ነሸ ብቻ ነው እናትሸ በረክ ያላቸው ሀያላኝ ነች ሁሉም የእጅን ያገኘል ጋዜጠኝም እድልኝ ነሸ ከዚያ ድብድብ አላፋሸ እናት ተብዬ ንሰሀ መግባት አለበሸ ፓሊሰ መሄድ ትርጉም የለውም እህት ቀን ሸ ያማር ይሆንለሸ መልካም አድል ይግጥምሸ አሺ እናት ግን ከፍተኛ ፀሎት ነሰሀ የነበረሸ ጓዳኛ ከፋታ የሚያሰታምር ይቅርበሸ
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 26 күн бұрын
ተመስገን ልጁ ለዉጥ እያሳየ ነዉ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረዉ ኡፍፍፍፍ ሲያሳዝን 😢
@abraajabraaj6004
@abraajabraaj6004 26 күн бұрын
የእኔ ወንድም ፈጣሪ መጨረሻው እድያሳምሪለት ጤናው ተመሊሶ ቁሞ ለመሄድ ሁላችን በፀሎት እናስቦው ደግሞ ይድናል
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 26 күн бұрын
እሰይ እልልልል እንደዚህ ሆኖ ስላዬሁት ደስ ብሎኛል ሴትነዋግን የጂሺን ነው ያገኝሺው 😢ሰራተኝዋግን ጀግናናት የልጁን ሂወትነው የታደገችው ፈጣሪ መልካሙን ነገር ይግጠምሺ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 26 күн бұрын
ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 የቤት አጋዣቸው እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ 🙏❤❤🇪🇷
@dinkinshi4463
@dinkinshi4463 26 күн бұрын
Be ewuneti betam desi biloyinal ❤❤ehitu demo betam tiru liji nati tebarek be ewuneti ehite babi egzahaber fetsimo yimari
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 26 күн бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ደስታዬን በእንባ ገለጥኩኝ 😢😢😢😢 ተመስገን ምን ይሳንካል ጌታ ምስጋነው እንጂ ልላ ምን ይባላል 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y 26 күн бұрын
የልጇአን መከታአ እዲህ ማድረጉ በጣአም ያሳዝናአል ይች እልቢስእ
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 26 күн бұрын
ይበልሽ የእጅሽን ነው ያገኘሽው ይበልሽ ወንድማችን ፈጣሪ ወደ ጤናው ይመልስልን የፈሰሰ እዋ አይታፈስም ወደ ልቦናሽ ተመለሽ እስር ቤት ሳይሆን ወደ አምላክሽ ቅረቢ ንሳ ገብተሽ በንሳ ታጠቢ ልጁ እራሱ ምተውስ አይመስለኝም
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 26 күн бұрын
በጉዳት ላይ ጉዳት ስለተመታጉዳትን ምክንያት አርጋ ልትገለው😢😢 የ እንጀራ እናት የ እንጀራ እናት ናት😢😢😢
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 25 күн бұрын
ይቅርታ ከጨየቀቀች እና ባለቤትዋ ስለ መታት ተፀፅታለች እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ተመሰገን ልጁን ቆሞ ስላየነው ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤😂❤
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 26 күн бұрын
የግድ ለህግ አሳልፈሽ መስጠት አላብሽ የስው ህይወት ያውም የወንድ ልጅ የተማረ ስላልወለደችው ብቻ ህይወቱን አመሳቀለችው እግዛብሄር በስራተኛዋ ተገልጦ ህይወቱን መላስለት እግዝስብሄር ሙሉውን ጤናውን ይመልስለት ።መድሀኒት እየጋተች ልታበለሽው ባለጌ ሴት እናትነት እንደዚህ ከሆነ በጣም ያሳዝናል የስራዋን ማግኘት አለባት።ስይጣን አሳሳተኝ ትላለች ደግሞ ጥሩ ነው ያደረኩት ስትል አልነበረም አሁን ልጄን አጥቼው ነበር ትላለች ደግሞ ።ንብረት ነው የምትፈልገው አባትም ልጅም ይጠንቀቁ
@AzmeraDimtsu
@AzmeraDimtsu 8 күн бұрын
የኔ ወነድም እንኳን ለዚ ኣበቃህ በደምብ ተሽሎት እንዲቀርብልን ተስፋ እናረጋለን❤❤❤💛💛💛
@etalem3581
@etalem3581 26 күн бұрын
እግዚአብሂር ይመሰገንንን አሰይ አደዚ ተሸሎት ስላየው ነው ደስ ብሎናል እህትየው ተባረኪኪኪኪ
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 26 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል የማይሳሳት ስው የለም ስተቱ የማያውቅ እንጅ
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 26 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም እህት ሰጥቶታል❤❤❤ እድሜ ለሰራተኛዋ እንዴት እንደምትንሰፈሰፍለት❤❤❤
@bsrathadera3381
@bsrathadera3381 18 күн бұрын
ተመስገን ፈጣሪ ለዚህ አበቃችሁ ወደ ፈጣሪዋ እካን መለሳት አሁን ታምራላችሁ እህቱንም በጣም ወድጃታለሁ ወድማን ኣትርፋዋለች መፍትሄ ሚድያ ክብር ይገባሻል ❤❤🎉🎉 እና እኔም ይቅርታ እናታችን ፈርጃቸው ነበር ልጆች ሲደበድቡት አላመንኩም ነበር እና አሁንም ይቅርታ
@felekche8544
@felekche8544 13 күн бұрын
ቤዛ በጣም ጎበዝ በጣም ደስ ብሎኛል የፓፒይ ነገር
@user-bt6ms4ot4o
@user-bt6ms4ot4o 25 күн бұрын
ቤዚ ሠራተኛዋ እህትየው ጀግና ናቹ እውነት አባትየው እደውም አለማባረሩና አለመግደሉ የዋ ነው
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 25 күн бұрын
ስራተኛው ከቤተስብ በላይ ናት እግዚአብሔር ይስጥሽ ጋዜጠኛው በረችልን❤❤😢ልጁ ግን ስያሳዝን😢😢😢😢
@hanageberemdhine9908
@hanageberemdhine9908 26 күн бұрын
አይንሽን አይደለም መግደል ነበር እኔም ብሆን እገልሽ ንበር እንዴት አብረሽው ልትኖሪ ትችያለሽ
@eyeruskebede8525
@eyeruskebede8525 26 күн бұрын
Tsiga yena melkam tebareki, babiye egzabiher yetemesegene yihuni, ahunim cherso yimarihi, ehitim enkuan des yaleshe
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 26 күн бұрын
Hekemena Endale hono .Sebelem biwesedot Egziabher Amlak men yesanewal Lejeneto ayto yadenewal .
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 26 күн бұрын
wey good betam ygermal Arfesh Menor Neberebsh Lgue Enqan Fetari Redaw
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተሻሎ ሰራተኛዋ ፈጣር ይባርካ መልካም ሶዎ ኛት ❤❤❤❤❤
@tadyhyle3968
@tadyhyle3968 26 күн бұрын
እውነትም መፍትሄ ነሽ ለዚህ ልጅ መዳን በጣም የማደንቃት የቤቱ ስራተኛዋን ለልጅ መፍትሄ ዋንኛዋ እስዋ ነች ይቺ ግን መርዘኛ የእንጀራ እናት ገና በስማያውው ስፍራ ቅጣት ፍርድ ይጠብቅሻል ክፍ ቅናት ክዲያቢሎስ ነው እህትው ጥሩ እህት ናት።
@bitanyahadasalem6878
@bitanyahadasalem6878 26 күн бұрын
ዋውውው ክብሪ ን ኣምላኽ ብጸገ ጊሩ ረዲኢዎ
@asenkachgossaye6953
@asenkachgossaye6953 26 күн бұрын
Egzabher yemasegne bazeya la achme egzabher yesetesh tebarake dareshlate
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 26 күн бұрын
Beziye Kongo Lgue Kemot Aterefshuw Fetari Edmena Tena Ystsh❤❤❤❤❤
@AshenafiKumbi
@AshenafiKumbi 26 күн бұрын
Ymir mirt ehit betam des mitil nat nurilet
@susu21
@susu21 22 күн бұрын
የኔ ማር ደሥሥሥሥሥ ሥትል ሠራተኛይቱ
@user-xd6gp8vq9l
@user-xd6gp8vq9l 25 күн бұрын
Wow geta yebarki
@tutuwak106
@tutuwak106 26 күн бұрын
Bemegemereya serategnawan shilimat yasflegatal Betam dese yemetl Ehtm Lijim nech ❤ Bemektl Liju deno bemayete dese belognal ❤ Lelaw Enatywm tiru kitatachwen agegnetewal lelam ketat ayasfelgachewm 😢😢😢
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 26 күн бұрын
Echi seteyo gen Leseratena Awaredechin bemalet Azenageta endatebekelat eferalew.
@SintsyehuDejen
@SintsyehuDejen 26 күн бұрын
Lisansh yzega min milas alesh yemtnageribet eski Zim bey lijish egziabher ybarkat
@amia2027
@amia2027 23 күн бұрын
አልሀምዱሊላሂ ተሽሎት በማየቴ ደስ ብሎኛል
@yeshidejene7632
@yeshidejene7632 26 күн бұрын
sirashi new achi awure be gadelashi
@hanageberemdhine9908
@hanageberemdhine9908 26 күн бұрын
እግዚአብሄር ይማረው ባቢ እስከመጨረሻው ይማረው እናትየው ግን በደንብ ፍርዳን ማግኘት አለባት
@sofiadubai3330
@sofiadubai3330 26 күн бұрын
Bizey anchim taberki
@SintsyehuDejen
@SintsyehuDejen 26 күн бұрын
Ere endesu atbey emuye endatgelew enatshn sirachihun abrachihu siru
@rahelhailu7677
@rahelhailu7677 20 күн бұрын
Ebakesh atasmeseye...yeh nebse geday menfes kanche lay yemeta... telk sew nesh atesshengeye..
@yordanostewolde1430
@yordanostewolde1430 26 күн бұрын
esey esay dege aderegesh aneche yahejara enate wesha
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l 16 күн бұрын
አጀብ ሰው አያጣውም የስራውን አላህ በዝህም በዛኝውም የስራውን መች ያጣዋል ልጅቱ ደስ ትላልች
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 17 күн бұрын
ጽጌ ተባረኪ የአባትየውም ሲያንስሽ ነው ሴጣን ትያለሽ ራስሽ ና ብለሽ ጠርተሽ አንጣ ላሳድግ ብለሽ ልትገይው ጨካኝ
@user-lh4yo5dc8l
@user-lh4yo5dc8l 26 күн бұрын
ሰራተኛዋም ቅን ሴት ነሽ የተሻለና ቆንጆ ትዳር ይስጥሽሽሽሽሽ❤❤❤❤
@marifamarifa8692
@marifamarifa8692 20 күн бұрын
እህቱ ጎበዝ አበሣ እድህ ነው እህት
@Tasfa-hd3nv
@Tasfa-hd3nv 26 күн бұрын
Tamasgen❤❤❤❤❤
@ghidaysaeed9362
@ghidaysaeed9362 26 күн бұрын
Enkane aregesh keza belaye yegebashal
@bintmoha3172
@bintmoha3172 26 күн бұрын
😢ወንድ ነው አባትየው ጎደሎ ቢያረግሽ አሪፍ ነበር ሲያንስሽ ነው ነገ ይህ ልጂ ቢድን ጠላት ነው እሚሆንሽ ከሀዲ ነሽ
@user-pu1bq5pg9m
@user-pu1bq5pg9m 26 күн бұрын
ቤዝዬ ፈጣሪ ይባርክሽ ምንሃል ደስ እዳለኝ
@Medhanit-wo9ys
@Medhanit-wo9ys 26 күн бұрын
ወይ እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚ ቆሞ በሚሔዱ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@marema19wabela77
@marema19wabela77 26 күн бұрын
Allahmdullilah batami dasi yilali
@melatcode4111
@melatcode4111 26 күн бұрын
በይ ጋዜጠኛዋ እባክሽ የልጁን መጨረሻ አሳውቂን . በጣም ያሳዝናል 😢 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ትንሽ ተሽሎታል . ግን እናትየው እንደው እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
@user-sg3ov5jg1q
@user-sg3ov5jg1q 23 күн бұрын
ባቢ ዉደ ስራ ሲመለስ አሳይኝ❤
@sofiyaabusosiya2737
@sofiyaabusosiya2737 26 күн бұрын
Yee siraa now aganyachi
@edenweldegebriel3631
@edenweldegebriel3631 26 күн бұрын
በጣም ተቐይመሻለሁ ለምን ሴትየዋ በህግ አትጠየቅም
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 26 күн бұрын
Wanaw Beshteth Mamen Now Yemaysasat Sow Yelem
@almazreta9110
@almazreta9110 24 күн бұрын
ዉይ ሰራተኛዋ ወረቅናት የኔናት ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sofiadubai3330
@sofiadubai3330 26 күн бұрын
Woyena liju ayechi endet des edalegn geta fatsiom yefawose yene wondem
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 26 күн бұрын
📡📡📡ok
@user-cx1jv1kg3k
@user-cx1jv1kg3k 26 күн бұрын
ማዘር ንስሀ ገብተዉ ፀበል ይግቡ ባቢም ፀበል ሳያቋርጥ ይጠመቅ እናም መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብሎ የሚያስተምረውን ትምህርት ሁላችሁም አዳምጡ ትጠቀሙበታላችሁ በብዙም ታተርፉበታላችሁ!
@SintsyehuDejen
@SintsyehuDejen 26 күн бұрын
Tsgye tebareki
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 26 күн бұрын
ባለጌ ሴትዬ😢 ሞት ይገባታል 😢 አባትየው አብሮ መኖር የለበትም ነበር?? በልጁ ሒወት ተጫወተች??
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp 26 күн бұрын
እሰይ ጥሩ አደረገ ልጁን ለምን እንዲህ ማረግ አልነበረብሽም እንካንም አረገ😢😢😢
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 26 күн бұрын
Weshetam Arogit balge qeletam 1 yemoteshi rip liji sereye atafrim
@ExcitedNightSkyline-ev4eq
@ExcitedNightSkyline-ev4eq 26 күн бұрын
እሰይ ሲያንሰሸ ነው አንቺ አሮጊት ባይደረሰብሸ ልትገይው አልነበር ግን እግዛቤር መልካም እህት አለው ጎበዝ አናቷን ለህግ ትቅረብ አለች እውነተኛነሸ ይቅርታ አሮጊቷ ብትሞትም አታሳዝነኝም ሰለተነቃባት ነው መታሰር አለባት ይቅርታ አይገባትም ባልየው ቢፈታት እራሱ ደሰተኛ ነኝ እንደው
@Sarsartades
@Sarsartades 26 күн бұрын
Babey ❤❤ egezabeher yemareh lemesecer yemenayeh yaregelegn❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@zebibmihreteab
@zebibmihreteab 26 күн бұрын
Ine gen ychi setyo yemtaweraw hulu minm des alalegnem afe kelade timeslegnalech.
@munira5466
@munira5466 26 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-oj5qk1jj3x
@user-oj5qk1jj3x 25 күн бұрын
እሰይ ልጅ እንደዚህ ሆኖ በማየቴ ደስ ብሎኛል ግን ለልጅ ፍትህ ያስፈልገዋል ለህግ መቅረብ አለባት
@GgjfjfIiijrff
@GgjfjfIiijrff 26 күн бұрын
Yigebatal
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 26 күн бұрын
የሕግ ቅጣት ማግኘት አለባት።
@Sarsartades
@Sarsartades 26 күн бұрын
Yeserashgn yesetesh atasemesey ewdewleu teyalesh edy ere fetareshgn fery
@BestAcc-ew4ku
@BestAcc-ew4ku 26 күн бұрын
yegabatalll yaham kalal naw
@user-vi9ns1op8k
@user-vi9ns1op8k 26 күн бұрын
Hulume yajune yagagnale
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 26 күн бұрын
ኧረይገባሻልሳስሽነው ደሞአችንገሏእርቤት ይግባእዴ አቻማለት እደውምልበልሽቃላትአጣሁአልሰድብሽ😢😢😢😢😢የኔወድም ደስአለኛበውነትፈጣሪጨርሳይማርህ ጸበልውሰጂው አችመልካምእህትነሽ ጋዜጠኛዋም ጀግናነሽፈጣሪይባርክሽ በርች
@user-de2pi1wq6p
@user-de2pi1wq6p 26 күн бұрын
😊😊😊😊
@SintsyehuDejen
@SintsyehuDejen 26 күн бұрын
Mami alshat ychin awre lehg tikreb ahuns bemn amenshat ahunm tetenkeku
@HawaaMohammed-v2z
@HawaaMohammed-v2z 26 күн бұрын
🎉🎉❤❤
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya 26 күн бұрын
እውነቱን ነው አባት እኮነው እደውም ለህግ መቅረብ አለባት እውነት ልጁን ድኖ ማየት ነው የምንፈልገው ስግብግብነት የትም አያደርስም ያለውን አመስግኖ መኖር እጂ የማይሆን ማሰብ የለብንም
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 26 күн бұрын
ንሰሀ ግቢ እግዛቤሄር ይቅር ባይነዉ አንድም ጋር ኑሩ ቤተሰብሸ ይቅር ካለሸ ለምን ለፒሊሰ እጅህን ትሰጫለሸ
@yfhh4863
@yfhh4863 26 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏😢😢😢
እናት በቅናት የእንጀራ ልጇን....
1:15:55
መፍትሔ
Рет қаралды 25 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 28 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 22 МЛН
suapin Dede
1:38
Arrohmah _Channel
Рет қаралды 3,1 М.
ተጠንቀቁ!  ብዙዎቹ እየተጭበረበሩ ነው።
44:30
Зачем Вертолёты Воруют Воду? 🤯
0:28
ШОК
Рет қаралды 1,9 МЛН
Мне приснился очень страшный сон
0:38
За девочкой гонится бандит😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 5 МЛН
Как моя семья ест 3D Снеки 😮🍪😬 #funny
0:18
Fast Family LIFE
Рет қаралды 487 М.
Flash!快速穿衣服😂 #short
0:13
崩壞的英文老師 Nina
Рет қаралды 29 МЛН
Самая крепкая лысина в мире😁
0:30
EpicShortsRussia
Рет қаралды 3,7 МЛН