No video

በኔ የደረሰው በናንተ አይድረስ!! ወገኖቼ ተጠንቀቁ!!

  Рет қаралды 5,280

Firew Tube

Firew Tube

5 жыл бұрын

በዚህ ቪዲዮ እኔን ሁለት ካምፓኒዎች የ$2750 ሽወዳ ያደረሱብኝን እነግራችኃለሁ እናንተም እንዳትሸወዱ ያለኝን ምክር አቀርባለሁ።
🔥 Please Subscribe and Share🔥
አዳዲስ ያወታሁት video እንዳያመልጣችሁ Subscribe አርጉ www.youtube.co....
DISCORD በግሩፕ ለመወያየት: discordapp.com...
Facebook: goo.gl/EvhN7V
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 178
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ እኔን ሁለት ካምፓኒዎች የ$2750 ሽወዳ ያደረሱብኝን እነግራችኃለሁ እናንተም እንዳትሸወዱ ያለኝን ምክር አቀርባለሁ። 🔥 Please Subscribe and Share🔥 አዳዲስ ያወታሁት video እንዳያመልጣችሁ Subscribe አርጉ kzfaq.info/love/r4T... DISCORD በግሩፕ ለመወያየት: discordapp.com/invite/PNFTqZb Facebook: goo.gl/EvhN7V Instagram: instagram.com/?hl=en
@weynshetamare3872
@weynshetamare3872 5 жыл бұрын
Ay tiyans simu eyekeyayer ymetali aydeli
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
10q broooo
@mtimti615
@mtimti615 5 жыл бұрын
abawo setamere please give to me you number please beka wededkwoke gene alfekerkwkme please
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
@@mtimti615 💐💐💐😂👈
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
@@mtimti615 እዳሰጣት ዋ /
@JAZDire
@JAZDire 5 жыл бұрын
ወገኖቼ 🇪🇹 PHOTOYEN በመንካት SUBSCRIBE በማድረግ ተባበሩኝ ።አመሰግናለሁ 💕
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 5 жыл бұрын
የኔ ማር ምረጥ ወንድሜ ሰራ ስትጀምር ወይንም ቀጥሮ ሲኖርህ ለስራም ሆና ለሊላ መጀመሪያ አባታችን ሆይ ብልህ ጸሎት አደርግ የአውሬው መግባቢያ እኮ ነው ይህ ነገር
@tttmmm9694
@tttmmm9694 5 жыл бұрын
አይ ቲያንስ ስሙን እየቀያየረ ይመጣል ስንቶቻችን ተበልተናል ፈጣሪ ከምድረ ግፅ ያጥፋቸው
@sadiamohammed5738
@sadiamohammed5738 5 жыл бұрын
6አመት ጓድኛዬ ቲያንስን ካልተቀላቀልሽ ብላኝ ተጣላችኝ አሁን እሶ ያለችዉ ኪንያ ነዉ እኔ አረብ ሂሚሪት እንዴት አመኜ እንድ ሺ ዶላር ልስጣት?ስለዚ መጣላቱ ይሻላል ብዬ ዘጋዋት
@user-gw7xf5wd2r
@user-gw7xf5wd2r 5 жыл бұрын
ይቅርብሽ እኔም ከስሪያለሁ እዲህ እዳንቺ ለጓደኛየ ብየ ገብቼ
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 5 жыл бұрын
ይቅርብሽ እማ የሰይጣን መሰመረቢያ ነው
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
ትክክለኛ ውሳኔ
@helenbrhan363
@helenbrhan363 5 жыл бұрын
Endeteteshchat enam tebelechalew lebocha nachew tens
@medinajamila3614
@medinajamila3614 5 жыл бұрын
አይዞህ ፈጣሪ ይተካልህ በአሁኑ ሠአት ሠዉ አይታመንም መረጃዉን ሥላካፈልከን እናመሠግናለን ወድም
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 5 жыл бұрын
ሲጀመር እንዲህ አይነት ድርጅቶች ለነብሳቸው ሳይሆን ስጋቸውን ማደለብያ እና ህሊና የሌላቸው ጭንቀታቸው ከኪስ እንጂ ለየትኛውም ሰው አይደለም በድፍረት ሳወራ እኛስ እንዴት ያልደከምንበትን.ያለፋንበትን ገንዘብ መመኘትን ፈለግን ይህ ለሁላችንም ነው ሌላው እኛ ሃበሾች ፅድት ያልን ነንእኮ በእምነታችን ጠንካሮች .ኩሩዎች ነን ባንሆንማ ቅኝ በተገዛን ነበር ስለዚህ ጥቂት ሆድአደሮች አሉ እውነት ነው ከእነሱ እኛ እንጠበቅ ደክመንም የምናገኘው በረከት አለው ያጠግበናል እላለው ፍሬሽ አይዞን በወጣው እግዚአብሄር ይተካልህ ምንም አይደል ጦስህን
@marymtube9213
@marymtube9213 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላመጣህ 🙋 አይዞህ ወንድም ትተከዋለህ ዋናው ጤና ነው ለምክርህ thanks you 😍
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 жыл бұрын
አይዞክ ምድረሌባ አተብቻ ጤና ትተካዋለክ እሺ ፍርዬ
@nolachris8686
@nolachris8686 5 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ! በጣም እናመሰግናለን !!
@richworku4889
@richworku4889 5 жыл бұрын
ወድሜ ይቅርታ ግን በጣም ትገርማለክ በእውነት እራስ ወዳድ ነህ ከመጠን በላይ
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
ምን አጠፋሁ
@user-gw7xf5wd2r
@user-gw7xf5wd2r 5 жыл бұрын
እኔም ተበልቻለሁ ሳላውቅ አዲስ እንደተከፈተ ብሬን ከስሬ ቀረሁ ደሞ አሁን እራሡ ግቢ ግቢ እያሉ አስቸገሩኝ ውይ መድሀኒአለም ሰርተን ለመለወጥ እንዲ ከሰው እዳንፈልግ ፈጣሪ ይርዳን በእውነት
@Henoka369
@Henoka369 5 жыл бұрын
እረ እኔንም እየጨቀጨቁ አላስቀምጥ ብልዉኛል እናመሰግናለን ፍርየ
@sumeyatubes.a9783
@sumeyatubes.a9783 5 жыл бұрын
አይዞህ ትተከዋለህ ዋናው ጤና ወንድም ስለምክርህ እናመሰግናለን 👍
@halimamohammed916
@halimamohammed916 5 жыл бұрын
እር ወላሂ ጏደኛ ካለኝ አላህን አመሠግነዋለሁ እኔን ግን ካባኔ አደለም በሀዋላ እልካለሁ ብሎ 5600አቀለጠኝ ወላሂ ግን ዛሬ ቢጏዳኝ ነገ በአሄራ ይሠጠኛል ብየ ዝም ብየ አለሁ ወላሂ ደም ነዉ ያለቀሥኩት እና በዱባይ አሥቡት 5600በጣም ይከብዳል ወላሂ እሥኪ በዱአችሁ አትርሡኝ እህቶቸ ሥልኩንም አጠፋዉ የሥራዉን ይሥጠዉ ያርቢ የመዳምን ሺት ቤት አጥቤ ያገኝሁትን ብር ጉድ ሠራኝእ ሡንም ሂዲያ ይሥጠዉ ያርብ
@user-gw7xf5wd2r
@user-gw7xf5wd2r 5 жыл бұрын
ውይ እህቴ የስራውን ይስጠው ። እረ አሲዢው እንደምንም ብለሽ ግን አይዞሽ አትበሳጪ ለሁለተኛው ሰዎችሽ ይላኩልሽ ደሞ እኮ በሀዋላ በጣም እርካሽ ነው አይደል? ለማንኛውም እራስሽን ጠብቂ አይዞሽ ለሱም ልቦና ይስጠው
@halimamohammed916
@halimamohammed916 5 жыл бұрын
ማሥያዝማ ሥልኩንም እልም እሡም የት አደሚሠራ አላቅም ወላሂ አሚን የሥራዉን ይሥጠዉ ደግሜማ አልክም ብየ እያሞርኩት ነዉ በሀዋላማ ከባክ ይሻል ነበር
@user-gw7xf5wd2r
@user-gw7xf5wd2r 5 жыл бұрын
@@halimamohammed916 አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ መልስ አለው
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት የሰራዉን ይሰጠው
@halimamohammed916
@halimamohammed916 5 жыл бұрын
@@atsdeabijrwatsede3341 አሚንን እህቶቸ ወድሞች የሥራዉን ይሥጠዉ
@tigtig5329
@tigtig5329 5 жыл бұрын
ትክክል እኔማ ሚሲንጀር መግባት አስጠላኝ በነሱ የተነሳ የኔ መልካም እያሉ ሊበሉን
@tube8468
@tube8468 5 жыл бұрын
አይዞክ ወንድም የተሻለ ይተካልህ
@user-cy1im6bg1b
@user-cy1im6bg1b 5 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይጠብቀን
@habeshatechno2195
@habeshatechno2195 5 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነው ብሮ thanks
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
ዌልካም ፍሬው እናመሰግናለን እኔም ቲያንስ ስርቶልኟ የሰራቸውን ይሰጠቸው
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 5 жыл бұрын
ውይ መቼ ይሁን አንዳኛ የምሆንሁ ለመንኛውም ወንድማችን ፍሪዬ ምርጥ ልጅ እናመሰግናለን በርታልን
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@birkegashaw69
@birkegashaw69 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን.ወንድም.ምርጥ.ምክር.ነው
@sosenatadesse9703
@sosenatadesse9703 5 жыл бұрын
እውነትህን ነው ለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን!!
@zoyatarrafe7966
@zoyatarrafe7966 5 жыл бұрын
እውነትነውለጥቆማክእናመሰግናለንወንድሜበርታ
@wollotube1
@wollotube1 5 жыл бұрын
welcome bro
@user-lm9sd6sr9r
@user-lm9sd6sr9r 5 жыл бұрын
እኔ ብያለሁ ይሄ የ666 መገበያያ አለም አቀፍ ለማድረግ የተጀመረ ነው
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 5 жыл бұрын
ትክክል እማ አሁን በግንዝብ መቶል አውሬው እኔም በያለሁ
@messylovemeessylove9470
@messylovemeessylove9470 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍሬ በጣም ጥሩ ምክር ነው
@hananethohabsha7128
@hananethohabsha7128 5 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሰርተህ ታገኘዋለሁ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 5 жыл бұрын
ቲያንስ ሳላቅ ልበላ ነበር እግዛብሄር ሲረዳኝ እደነገሁለት ሺ ዶላር ልልክ ስል ጉዋደኛየ አወጣችኝ ከዛን ወድህ ፈሪ ሁኜለሁ ለሰጠኸን ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ በርታ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
መረጃውን ስላካፈልከነ እናመሰግናለን
@shambleapptube
@shambleapptube 5 жыл бұрын
ትክከል bro betam thanks
@batestars2198
@batestars2198 5 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ እናመሰግናለን
@azebweldearegay5881
@azebweldearegay5881 5 жыл бұрын
ኣይዞክ ወንድየ ምንም ኣይደለ ጤና እና እድሜ ይስጥህ እንጂ ነገ ሰርተህ ታገኘዋለህ ያልከው ልክ ነህ ኣዎ ግን ሰው ኣላስተዋለም
@dirbedirbedirbe1179
@dirbedirbedirbe1179 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 жыл бұрын
ውይይ እግዚአብሔር አውቶኞል ሲጠይቁኝ አልፈልግም አልኳቸው አይዞህ ወድም
@AHSPlus
@AHSPlus 5 жыл бұрын
Arif New Frew Keep It Up ♥
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Thanks bro betam tikikil new.
@user-xz5ib5wl8v
@user-xz5ib5wl8v 5 жыл бұрын
አረ እራሱ ቢት ኮይን 666 ነው!!!!
@antenehmulat3297
@antenehmulat3297 5 жыл бұрын
አይ ይገርማል ይች አለም ኩትራት መሆኖን እየርሳን ስቶቻችን ያችኛይቱን አለም አጠበብናት
@user-ws1ck3hy7l
@user-ws1ck3hy7l 5 жыл бұрын
አይዞህ ወንደሜ ጤናካለ ትሰራው አለህ
@MM-mg1ot
@MM-mg1ot 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን bro
@saram642
@saram642 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥክ እኔ ስንቱ ሲለምኑኝ አልገባም ስላቸዉ እዳደዉይ እያሉኝ ብሎክ ይደርጉኛል kkkkkkkkkችግር ነዉ
@luss5580
@luss5580 5 жыл бұрын
አይዞህወድምአተብቻጤናይወፍቅህእንጂትተካዋለህ
@waine6059
@waine6059 5 жыл бұрын
ቲያንስ ብለሽ የምታብጂ ሁላ. ሰምተሻል በእምነታችንም ሀጥያት ነው እናስተውል ወድማችን እናመሰግናለን
@mamtube214
@mamtube214 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ
@moktube1862
@moktube1862 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍሬው ግን አንድ ነገር ላስቸግርህ ወደ ሌላ ሰው ስደውል የማይታወቅ ቁጥር(unkown number) እንዲል ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው ለHuawei ስልክ ቀፎ
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
ከቁትሩ በፊት *67 ጨምሮ መደወል
@user-rr4dg3wt5w
@user-rr4dg3wt5w 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ደሀ መሆኔን አሁን ወደድኩት
@kalgenet8636
@kalgenet8636 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔም ቲያንስ እሚባን ሥራ አለ እያለኝ እየጨቅጨቁኝ ነዉ
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 5 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድም አትመኗቸው ቁጥርህን እየፈለጉ አተን ለማጭበርበር ይሞክራሉ ሞኛቸውን ይፈልጉ
@user-lt4mu3dl9x
@user-lt4mu3dl9x 5 жыл бұрын
ይይይይይ ተጫወተብን ቲአስ የሚባል ቀደም ብለህ ቢሆን ጥሩ ነበር
@user-ng7ml2vr1b
@user-ng7ml2vr1b 5 жыл бұрын
Tebelash ende anchim
@user-lt4mu3dl9x
@user-lt4mu3dl9x 5 жыл бұрын
@@user-ng7ml2vr1b እክት ነው ያደርጉኝ
@user-lt4mu3dl9x
@user-lt4mu3dl9x 5 жыл бұрын
@@user-ng7ml2vr1b ማሺላ ውስጧ እያርር ላይዋ ይስቃል ይላል ያገሬ ሰው እኔስ አልስቅም ማር እርርርር ነው ያልኩት ያችን ሁለት ነው የሰጠኋቸው ሳ
@user-ng7ml2vr1b
@user-ng7ml2vr1b 5 жыл бұрын
እኔም እንደተሸወድኩ ሲገባኝ እርር ቅጥል ድብን ነበር ያልኩት ግን አሁን አልፏል መናደድ አያስፈልግም ዋናው ነገር ሳናውቅ የሰራነው ስህተት አለመድገም ነው ካለፈው መማር ነው
@user-lt4mu3dl9x
@user-lt4mu3dl9x 5 жыл бұрын
@@user-ng7ml2vr1b ትክክክል ማር 😘😘❤❤🌷
@amaretefera4276
@amaretefera4276 5 жыл бұрын
Teru mekere mewu Enamesegnalen. Mereja meseteyeh Melekamenet newu
@user-em1mo8vz3g
@user-em1mo8vz3g 5 жыл бұрын
አይ ፊሬው በዝህ ካፓን ያልተበላ ማን አለ ብቻ አይዞህ ወንድሜ
@mamtube214
@mamtube214 5 жыл бұрын
✍ስትማር አለቃህን ትቀንሳለህ ተማር" ዕውቀት ለማግኘት የተቻለህን ሁሉ አድርግ የአንተ አዕምሮ በዕውቀት ሲያድግ ከአንተ አልፎ ሕዝብሕን ነፃ ታወጣለህ የሁሉ #ነገር መፍቻ ቁልፍ መማር ነው የተማርከውንም ከወርቀት አልፎ በተግባር ሲውል በሀገር በሕዝብ ዘንድ ሕያው ሁነህ ትኖራለሁ፡፡ ገንዘብ እንደ ጧት ጤዛ ሊከዳህ ይችላል ዕውቀት ግን አፈር እስክትገባ አብሮህ ይኖራል የማይከባህ ሀብትም ዕውቀት ነው፡፡
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል አመሰግናለሁ
@user-wf8rs2hk7y
@user-wf8rs2hk7y 5 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ደሞ በህልሜ አየውክ😳😳😂😘
@user-gw7xf5wd2r
@user-gw7xf5wd2r 5 жыл бұрын
ክክክክ አስበሽው ይሆናላ ማር😂
@rabiarabia7776
@rabiarabia7776 5 жыл бұрын
ሰሰምበለትደርነኬ???
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
ምን ሲሰራ አየሹ 😀😂😂😂
@user-hw9op6jp4f
@user-hw9op6jp4f 5 жыл бұрын
@@yatelhunnabesmhltera6212 Kkkkkkkkkk
@helisenhelen3568
@helisenhelen3568 5 жыл бұрын
Belewww kezase
@user-bg2iu7bd2e
@user-bg2iu7bd2e 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yinebebtube9979
@yinebebtube9979 5 жыл бұрын
tnxs bro
@user-ki8qg7te8u
@user-ki8qg7te8u 5 жыл бұрын
እኔም ተበልቻለው
@miliman7168
@miliman7168 5 жыл бұрын
እረ ይሄ ነገር ውስውስብ እየሆነብኝ ነው ወንድሜ
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
ችግር የለም እንበታትነዋለን
@miliman7168
@miliman7168 5 жыл бұрын
Hhhhhhhh እረ ሙድ መያዝ ይመችሀ
@user-uk1fm1zd4i
@user-uk1fm1zd4i 5 жыл бұрын
ኧረ ሶሞኑ በጣም ተለቆዋል በየ ዋትሳፑ እየመጡ ባላቹበት በዶላር ይሰጣችዋል እያሉ ይጨቃጨቃሉ እኔማ ብሎክ አደረኩዋቸው
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 5 жыл бұрын
እኔ በቲያስ 8000 ሺ ተበልቻለሁኝ ስለዚህ አሁን በኦላይን የሚሰራ ስራ አላምንም አልሰራም ስለዚህ ካሁንም ቦሀላ ተጠቀቅ ሰወቺም ተጠቀቁ
@weynshetamare3872
@weynshetamare3872 5 жыл бұрын
Enamesgnalen frew lemerjawi
@bazebaze7665
@bazebaze7665 5 жыл бұрын
ወይኔ በጣም አመሰግናለሁ
@aryaf2k165
@aryaf2k165 5 жыл бұрын
ውይ ቲያንስ ስንቱን አከሰር እኔ ብቻ ተርፍኩ
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 5 жыл бұрын
ኢቲያንስማ እኔንም አቅልጠውኛል ለነሱ የሰጠሁትን ለድሀ ብሰጠው እፀድቅ ነበር ለማኛውም እናመሰግናለን ወንድም ለመረጃህ
@selamtadele4580
@selamtadele4580 5 жыл бұрын
Enamesegnalen Bro
@weyn2991
@weyn2991 5 жыл бұрын
ለትምህርትህ አመሰግናለው እኔ ግን እጅ በጅ ካልሆነ ማንኛውም ነገር አላምንም አብሶ አየር ላይ ሚሰሩ ስራዎች ምንም አይገቡኝም
@user-hx8te3jz7s
@user-hx8te3jz7s 5 жыл бұрын
አንተ ጡሩ ሰው ነህ ፈጣር ይጠብቅህ
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አይዞሽ አትቆጪ ያለፈው አለፈ ለሚመጣው ነው መጠንቀቅ
@user-hx8te3jz7s
@user-hx8te3jz7s 5 жыл бұрын
@@firewtube እሺ ወድሜ እናመሰግናለን
@zebutube
@zebutube 5 жыл бұрын
Well bro
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 5 жыл бұрын
ቲያሰማ እኔንና ጓደኞቼን በልተው ቀርተዋል
@mesilove7379
@mesilove7379 5 жыл бұрын
Thanks bro
@user-uk1fm1zd4i
@user-uk1fm1zd4i 5 жыл бұрын
እዚ ሀገር ደሞ በባክ ስም በጣም ብዙ ብር ደርሶሻል መተሽ ውሰጂ ብለዋት መጀመረያ ካርድ ሚሞላ አለ 300 ድርሀም ላኪ አልዋት ከዛ ወደ አካውንት ሊላክበት ብለው ቢቻ ብዙ ብር ወስደውባት ስልካቸው አጠፉት
@user-jo1sw7hd5q
@user-jo1sw7hd5q 5 жыл бұрын
بسم لله الحمد لله رب العالمين جزاك لله خيرا
@bekelukejela2212
@bekelukejela2212 5 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ
@wjebahweyw9449
@wjebahweyw9449 5 жыл бұрын
💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗txs
@emantube5009
@emantube5009 5 жыл бұрын
ምንድነው ቲያንስ የምታቁ ንገሩኝ???
@burtetube4984
@burtetube4984 5 жыл бұрын
Tekekele new enem gebeche nebere ke 10.000 birri bela kefiye 4 kokob gebech neber ke werat behola tezega tebale Thank you ber
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
Ayizosh menem adel wanaw kesihitet memar new
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 5 жыл бұрын
Ere idet argewo yesuwn silke idamiyagegnu rasu gira yigebagnel
@user-hx8te3jz7s
@user-hx8te3jz7s 5 жыл бұрын
ወይ እኔም ተበልቻለሁ ትያንስ ነው ,8000 የኢት ብር አፈር ይብሉ
@user-hr3js8hw6d
@user-hr3js8hw6d 5 жыл бұрын
Ayizonn tenkrek sra nege ttekawalek ate tena wedme...
@hayathassan1436
@hayathassan1436 5 жыл бұрын
የኔ ማር
@emuethio6655
@emuethio6655 5 жыл бұрын
ልክ እንዴ ቲያነሥ ማለት ነው ለማንኛውም አንተ ደህና ሁን ብሩ ይተካል
@AminaAmina-rf6sn
@AminaAmina-rf6sn 5 жыл бұрын
አረ ተወው አሁን ስማቸውን ቀይረው መተው ነው ገና ስማቸው ኦርጅናል እያለ ተበልተናል ሲነቃባቸው ሲዘጋባቸው ነው አሁን ስማቸውን ቀይረው የመጡት አላህ ሁሌም ገንዘባቸውን አመድ ያረገው
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
ሁሉም ሰው እንዲጠነቀቅ ማረግ የሁላችንም ግዴታ ነው
@genet4801
@genet4801 5 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ነው በቲያስ ያልተውናበደ ሰው የለም ጠርጥር ማለት ነው
@user-fc7qx9so8s
@user-fc7qx9so8s 5 жыл бұрын
Ewunet newu br enamesegnalen
@jesussevenamenjesusmyglord6070
@jesussevenamenjesusmyglord6070 5 жыл бұрын
ማወቅ ማልካም ነው የወቁትንም ማሰወቂ ደግነት ነው እነማሰግነሌን ተበረክ!!
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
አሜን
@mekaali2832
@mekaali2832 5 жыл бұрын
ከሌብነት።የማትወጣ።አገራችን።አይሰው።ስተሺ።አመትሊኖሩ።ማጭበርበር።መመትን።የማያቅየለም።ለምን።ለቀብራቸው።ለጅሀነብ።ማገዶ።ያስባሉ።ጠሩየሰሩ።ሲሞቱም።ጀነትን።ቢጎናጠፍ።ምናለበት።ደቆሮሁላ።የዘጋባቸው
@helenbrhan363
@helenbrhan363 5 жыл бұрын
Enamesgenalen firewa
@mestutupe4271
@mestutupe4271 5 жыл бұрын
ayzoh firye wanaw tena new abshir
@buratube266
@buratube266 5 жыл бұрын
thanks
@haleemamohammd4800
@haleemamohammd4800 5 жыл бұрын
Enamseginalen segimr indzaynit negr amchigm
@user-hx3ee1ye8r
@user-hx3ee1ye8r 5 жыл бұрын
ዋናው ጤና ነው :: ካለፈው ትምህርት ትወስድበታለህ በቲያንስማ እኔም ተሸውጃለሁ አንድ ሳምንት ሳልቆይ ተከለከለ ብለው ከኢትዮጵያ ወጡ የወሀ ሽታ ሆኖ ቀረ የሚገርመው አሁንም ሊያታልሉ የሚሞክሩ ሠወች አሉ ....
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
ጠንቀቅ ማለት ነው ያላወቁትንም እንዲያቁ ማረግ ነው
@hawahawa2375
@hawahawa2375 5 жыл бұрын
እኔም ተበልቸ አለሁ ተውት
@astertamirat1249
@astertamirat1249 5 жыл бұрын
Bexam inamsifinelen wadime
@sweetlife2591
@sweetlife2591 5 жыл бұрын
እናመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ ስጀመር እንደንዢህ ክምፓኒ ተብየዎች ኣልወዳቸውም ሁሌም ይጨቀጭቁኛል እኔ አልፋልግም
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 5 жыл бұрын
ዛሬ አንድኛ ነኝ
@hhhs529
@hhhs529 5 жыл бұрын
እኔ አገር ቤት እያለሁ ቲያንስ ካልገባሽ ብለውኝ አልገባም አልኩ ፈራሁ
@Manl-xy4rd
@Manl-xy4rd 5 жыл бұрын
እኔም ተሸዉጃለዉ
@abovethelaw5585
@abovethelaw5585 5 жыл бұрын
ስራ ያጣ
@user-yi7pv7dy7d
@user-yi7pv7dy7d 5 жыл бұрын
በለው እኔስ ስንቴ አመለጥኩ ተመስገን ሌቦች
@tsgierdaenyewe1698
@tsgierdaenyewe1698 5 жыл бұрын
Yine wedme enmesginaline enme setoce geby selgie wedma kilkilge
@mimilemariyam3240
@mimilemariyam3240 5 жыл бұрын
enamesginalen
@ayneabebe3331
@ayneabebe3331 5 жыл бұрын
Enamasagenalen firiye Tenes company ema semachewun eyakayaru yemaxalu enen erasu ba online bexam eyaschegarun naber .
@user-rp2qm9hu4r
@user-rp2qm9hu4r 5 жыл бұрын
ቴንክስ.👍
@chalibiru9939
@chalibiru9939 5 жыл бұрын
Tikil
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
መጠንቀቅ ነው
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 42 МЛН
Why Starbucks Is Struggling
12:06
CNBC
Рет қаралды 1,1 МЛН
"The Real Power of Google" (2018) | 60 Minutes Archive
13:23
60 Minutes
Рет қаралды 29 М.
Uncommitted Movement Pushes Harris Campaign for Gaza Ceasefire
6:28
Democracy Now!
Рет қаралды 48 М.
ስንቴ ልጎዳ  የልቡን  ሰርቶ ነዉ የሄደዉ
12:12
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН