በእኛ ግዜ ልጅህን ለጎረቤት ትተህ ሄደህ ጡት አጥብተው ይጠብቁሀል ... የዘንድሮ ልጅ ቴሌብር ነው የሚጠባው … ኮሜዲያን አዝመራው … የፅድቅ መንገድ

  Рет қаралды 93,252

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

በእኛ ግዜ ልጅህን ለጎረቤት ትተህ ሄደህ ጡት አጥብተው ይጠብቁሀል ... ዘንድሮ ዋሌት እየጠባ ነው የሚያድገው … ኮሜዲያን አዝመራው … የፅድቅ መንገድ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 60
@atsedechirotaw7590
@atsedechirotaw7590 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለአመታዊ መታሰቢያ ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል
@silasadwa6045
@silasadwa6045 Жыл бұрын
AmenAmenAmen+++
@tsegahadgu
@tsegahadgu Жыл бұрын
Amen👏
@UMAI624
@UMAI624 Жыл бұрын
አሜን🙏🏽
@harerdanse12
@harerdanse12 Жыл бұрын
አሜን ፫
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ለመልካም አባቶች በሙሉ መልካም የአባቶች ቀን 🙏ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🙏የታመሙትን ፈጣሪ ይማርልን
@user-lp7un5ub7y
@user-lp7un5ub7y 11 ай бұрын
❤❤ምርጥ እኮ ነው አዝመራም ፣ድንቅ ችሎታ ባለቤት ❤❤
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
አባቴ.ነብስህን.ይማርልኝ😢😢😢ሁሌም.በልቤውስጥ.ትኖራለክ እወድሀለው
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
ሴፍሻ የማዳም ቅመም ነኝ እንኳን አደረሰህ ለአባቶች ቀን እንወደሃለን💚💛❤👌🙏
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያን ጋዜጠኛ 👌ሰይፉ እኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ❤ የመዳም ቅመም ነኝ ሀገር ስገባ ለቃለ መጠየቅ እመጣለሁ ከዚች መድረክ ሳልደርስ አልቀርም 😅😊
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል የታመሙትን በሙሉ ይማራቸው የተቸገሩትንም ይርዳልን አሜን 🤲🤲🤲🙏
@amirtahir2871
@amirtahir2871 9 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል እንዴት ብሎ ነው የሚምረው? ፈጣሪ ነውንዴ?
@BekaBeka-sz9if
@BekaBeka-sz9if Жыл бұрын
ለመላኩ ቅድስ ሚካኤል የንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቅድስ ሚካኤል አገራችን ሰላም አድርግልን
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
ሰይፍሽ.እንኳን.ለአባቶች.ቀን አደረሰክ👍👍👍😍😍😍
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
የኔ እናት እፍፍፍፍ እንደት ልጅ ይህን ያክል በእናት ላይ ይጨከናል😢😢😢 ለተመሙት እግዚአብሔር ይማርልን ሰይፍሻ የኛ ምርጥ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረስህ ለመላአው አባቶች እንኳንም አደረሳችሁ
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 11 ай бұрын
በጣም ነው. ምወደው ይሄን ልጅ
@saravera4082
@saravera4082 Жыл бұрын
🎉🎉🎉እናመሰግናለን
@kefaykifle6750
@kefaykifle6750 11 ай бұрын
አዝመራውን በጣም ውድድ አደርገዋለሁ በጣም ጥሩ ታለንት አለው የቤተሰብ ጨዎታ ሲመራ ነው ያየሁት ከነፃነት እኩል ይችላል
@deribewabebaw6856
@deribewabebaw6856 Жыл бұрын
አቤት እንደሚመቸኝ ይሄ ልጅ በርታ
@hamzasefaudin9598
@hamzasefaudin9598 Жыл бұрын
አዝሜ ሽመልስ ሀብቴ እያስተማረ አይድል ይወዳደር ነበር በጣም ነው ደስየሚለኝ
@hanank.e584
@hanank.e584 Жыл бұрын
seifu enkon dena meta yedha abat edema yestek
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
Azmera is multi talented guy,,he can be Instructor, Program leader, Musician, Comedian,.....
@urjiahmed2752
@urjiahmed2752 Жыл бұрын
Sefeye wedekalew, endante miyazenanangi sew yelem..... 🙏🙏🙏🙏
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ
@addisalemayehu7546
@addisalemayehu7546 Жыл бұрын
That running is a lit,,,,,
@habibadem5295
@habibadem5295 Жыл бұрын
Talent
@user-xx9mu5fh4u
@user-xx9mu5fh4u Жыл бұрын
ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል በክንፉ ጠብቆ በቤቱ አሳድጎኛል እንኳን ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
@amirtahir2871
@amirtahir2871 Жыл бұрын
ያሳደገሽኮ ፈጣሪሽ ነው ቆንጆ😊
@MekdesTesema-bq8hb
@MekdesTesema-bq8hb Жыл бұрын
የቀነኒሳን ቁጭ ነው ያደረከው👏👏👏👏👏
@Endalkmagic
@Endalkmagic Жыл бұрын
ሰይፉ ሁል ጊዜ ይሄን ለፈጠረ ለሱ ነው የምትለው ማነው ይሄን የፈጠረው አየለ ? ከበደ ? አስቴር ለምን በሙሉ ስሙ አጠራውም ይሄን ለፈጠረ ለልኡል እግዚያብሄር ምስጋና ይድረሰው በል
@mengistutena5164
@mengistutena5164 Жыл бұрын
ገዳይ ልጅ i like him
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
አዝመራው እንዳሁኑ አይነት የተጨማለቀ ዘፈን እንዳትዘፍን ወዝ ያለ እንደ ድሮው ፍቅር የሚሰብክ ይሁን
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 Жыл бұрын
እሱ እንዳው የቀነኒሳን በዛች ሰአት የነበረውን የልህ የአልሸነፍ ኢትዮጵያዊነት የሐላፊነት ከባድ ጊዜ" በስሎሞሽን"አሳየን አመስግነን ከመድረክ እንዳናወርድ እዚሁ ኮሜዲ ውስጥ ዘፍቀነው እርፍ ።ሚስኪን ባካኝ አርገነው ቁጭ💔🙏🤲አይዞህ የሚስቅልህ ህዝብ እንዲሰጥህ እመኛለሁ🙏
@habviral22
@habviral22 Жыл бұрын
አዝመራው ይቀልድ ኡፍፍፍፍ ገደልከን😂😂😂😂
@bahunegn
@bahunegn Жыл бұрын
እንኳን ለኮመርሻል የኣባቶች ቀን ኣደረሳችሁ። ኣባት ለሆናችሁ ኣባት መሆናችሁን ለ፫፻፴፭ Using ኣክብሩ፣ እንዲሁም ኣባት እንድትሆኑ ላደረገችው የልጅህን እናት በየቀኑ እስከኖርን ድረስ እናክብረው።
@kefaykifle6750
@kefaykifle6750 11 ай бұрын
ጐበዝ ጥበበኛ ዋው አዝመራው
@lidyateklemichael474
@lidyateklemichael474 Жыл бұрын
Azemeraw ❤❤❤😁😁😁😁😁😁
@Sofia-qi5db
@Sofia-qi5db Жыл бұрын
ሰይፍ የመክፈቻ ሙዚቃው ሰው እንደሚረብሽ ታቃለህ እርግጠኛ ነኝ ሁሉም ድምፁን እንደሚቀን ሰው ልክ እንደኔ ምን ሆነህ ነው
@marthahidego7902
@marthahidego7902 11 ай бұрын
አዘመራ እውነት ትችላለህ
@hawamube8210
@hawamube8210 Жыл бұрын
Yilalu 😂😂😂😂
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
Ewnthn neaw Azmeraw Enkoan le abatoch qen aderesachu!
@sammyye6697
@sammyye6697 Жыл бұрын
Yemegbiya music lay masinkow key hule endeferese new..Beteley zare
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሰይፉ እኮ እራሱ ኮሜዲያን ነው ።
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
ደስ ይላል ቀልዱ ለዛ አለው ግን አቺ አፋንጫህን ያዝ ያዝ የምታረጋት ነገር ይታረም😅
@SadaAiae
@SadaAiae Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@sayonarobal8426
@sayonarobal8426 Жыл бұрын
እንደዚህ ከሞቀ ቤታቸው አውጥቸሽ ጎዳና እንደጣልሻቸው እግዚአብሄርየስራሽን ይስጥሽ
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
ልጅ አዝመራው በሰዎች ተፈጥሮ ላይ ለመቀለድ መሞከር አግባብ አይደለም .. አፈ ሰፊ ..ሸፋፋ ..ጎባጣ ምናምን ብሎ እንደዚህ ያለ ናሽናል ቲቪ ላይ መቀለድ ነውር ነው ...ታረም
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl Жыл бұрын
አዝሜ ባየዉ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ ጥበበኛ
@user-jn5ct5le6b
@user-jn5ct5le6b Жыл бұрын
ሰይፉኮ ፡ ባላሙዲ ፡ አይቀልድም ፡ ቢሞ ፡ አታየውም ፡ አልሳቀልህም
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 Жыл бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን show ቢበቃውስ? የግድ አደጋ መጥቶ ከወንበሩ ማስነሳት አለበት ልል አሰብኩኝና ተውኩት.
@solkuku8272
@solkuku8272 Жыл бұрын
አበሻ ድሮም አሁንም ጥሩ ሆኖ አያዉቅም። ጉራ ብቻ
@Eth548
@Eth548 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ቦታ ላይ ከደረሰች በሁአላ ቀልድ አላስቅ ያለኝ እኔን ብቻ ነው???
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 Жыл бұрын
አያድርስ ነው ሰይፍሻ የማያሳድጉትን ልጂ ለምን ይወልዳሉ ማለት ከባድ ነው ለሰሚ!?
@abyelove2446
@abyelove2446 Жыл бұрын
ምን አገባችሁ እና ነው የአባቶች ፣ የእናቶች ፣ ቫላንታይን ቀን የምታከብሩት? ማክበር ያለባችሁ የሙታን ቀን ፣ የተፈናቃዮች ቀን ፣ የስደት ቀን ፣ የኑሮ መመሳቀል ቀን ፣ ሴቶች የሚደፈሩበት ቀን ኧረ ስንቱ ተነስቶ። ልክ እንደ ተረጋጋ ሐገር ቀን መርጣችሁ ስትንበዘበዙ አያሳፍራችሁም? አስመሳዮች
@S32632
@S32632 Жыл бұрын
አዝመራዉ ቤቱ መስተዋት የለም መልኩን አያዉቀዉም የአዝመራዉ አፍ እራሱ እስታድየም ነዉ የሚያክለዉ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ቀስ ብለህ ዝለል እንዳትወድቅ እሽ!?
@lijesmaeltuub5391
@lijesmaeltuub5391 Жыл бұрын
አንተ ጣሳ እራስ እንኳን ላባቶች ቀን አደረሰህ
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 Жыл бұрын
የምንስድብነው
@yonasfentahu-mo3dn
@yonasfentahu-mo3dn Жыл бұрын
አንተ ግሽጣ እራስ እንኳን አደረስህ
የ ክትፎ ጁስ ጠጥቻለሁ..Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:28
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 117 М.
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 24 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 52 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 35 МЛН
Мама помогла Папе 🥹❤️ #shorts #фильмы
0:50
Which water gun will you get it?
0:26
YJTOYNIKOLA
Рет қаралды 14 МЛН
☺ Неожиданная встреча спустя полгода
0:27
Мария Шортс
Рет қаралды 4,3 МЛН