በኦቭን የሚጣፍጥ ፈጢራ / ጨጨብሳ / ቁርስ አሰራር / breakfast recipe / melewa / fetira aserar / ebs / seifu

  Рет қаралды 25,701

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

10 ай бұрын

Track title positive fuse by An jone
title:-Raag Pahadi
Artist:- Sandeep Das, Mayank

Пікірлер: 58
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ የሚገርም ጨጨብሳ ነዉ መልኩ ራሱ እንዴት ያምራል የሰሩ እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን ዉዴ በርቺልኝ👌👌 ❤
@elisaayele6647
@elisaayele6647 6 ай бұрын
Abet Moya hulum kana liketu betamgobeznesh berchi
@user-dr8wm3kh2o
@user-dr8wm3kh2o 10 ай бұрын
ሽኩረን ሀቢብቲ በጣም ነዉ የምወደው ሞክሬ እነግርሻለሁ 🎉🎉🎉🎉
@MekiyaShikur
@MekiyaShikur 3 күн бұрын
Mashallah betam enwedshalen
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 9 ай бұрын
አሪፍ ነው በጣም ቆንጅ❤❤❤❤
@mimifkr1743
@mimifkr1743 9 ай бұрын
እጅሽ የባረክ ❤❤❤❤ አንድት ያመራል ማሻአላህ ንው
@mulutube2116
@mulutube2116 10 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው እህቴ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 7 ай бұрын
አህለንወዶሥራሺቅልልያለበርቺ
@MrMenet2008
@MrMenet2008 10 ай бұрын
Second!!! Quality job as usual. Keep it up!!
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
Thanks habibi😘❤
@rehmamohammed2755
@rehmamohammed2755 9 ай бұрын
MashaAllah
@arefatmifta1346
@arefatmifta1346 10 ай бұрын
ማሻአላህ 🥰🥰
@mahder3802
@mahder3802 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ
@kidisttessema4500
@kidisttessema4500 9 ай бұрын
ተባረኪ እህትዋ
@sadaabdela4773
@sadaabdela4773 10 ай бұрын
❤bezite mesrat echlalewu
@user-ct4ou6qn8b
@user-ct4ou6qn8b 9 ай бұрын
አሰላሙለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ አህለን ወሳህለን ማሻላህ መርፀ ፈጢራነዉ ዋዉዉዉ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 9 ай бұрын
Wa w w አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 10 ай бұрын
wow❤❤ ❤masha allah
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
Shukiren yene wid😘❤
@user-my5qi9vv6v
@user-my5qi9vv6v 10 ай бұрын
Mashaa allaah
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
Shukiren😘
@user-dq7df1gw5v
@user-dq7df1gw5v 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-dq7df1gw5v
@user-dq7df1gw5v 9 ай бұрын
Gobez
@mahletnegash30
@mahletnegash30 10 ай бұрын
Thank you
@selamawittewelda4226
@selamawittewelda4226 10 ай бұрын
Betak konjo 🌷🌷🌷😍😍😍yami
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ selamiye😘❤
@user-lh8vr2wb2v
@user-lh8vr2wb2v 10 ай бұрын
Mashallah
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
Shukiren❤
@user-qs1bj7uo2w
@user-qs1bj7uo2w 10 ай бұрын
በቂቤው ፋንታ ዘይት ይሆናል ወይም የተነጠረ ቂቤ መጠቀም ይቻላል በተረፈ ቆንጆ አሰራር ነው አላህ ይጨምርልሽ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤ የተነጠረ ቅቤ ነው እኮ የተጠቀምኩት🤗
@user-qs1bj7uo2w
@user-qs1bj7uo2w 10 ай бұрын
እሽ ውዴ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 10 ай бұрын
ከሱፐር ማርኬት የሚገዛው ፈጢራ ውስጡ ፍትፍት ሲል ምን እየጨመሩበት ነው ብዬ አስብ ነበር ለካ ቅቤ እና ፓውደር ነው ካለሽ ሞያ ላይ ሼር ስለምታደርጊን እናመሰግናለን
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ semuye😘❤
@seadimehamed2002
@seadimehamed2002 10 ай бұрын
ሁለተኛ ነኝ 😂😂❤❤❤❤🎉🎉
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
በሚቀጥለው ግን አንደኛ እንድትሆኚ ዋ ትዛዝ ነው 😂😘❤❤❤
@seadimehamed2002
@seadimehamed2002 10 ай бұрын
@@Hidaya-kitchen- ኢሻአላህ የኔ ደርባባ❤️❤️❤️💞💞
@kalkidanfeleke5938
@kalkidanfeleke5938 10 ай бұрын
አንደኛ ነኝ እማ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
እኔም አንደኛ ነው የፃፍኩልሽ😂😘❤
@kalkidanfeleke5938
@kalkidanfeleke5938 10 ай бұрын
@@Hidaya-kitchen- 🤣
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
😘😘😘
@Madina-qe4em
@Madina-qe4em 9 ай бұрын
ሰላም የገበታ ቅቤ ይሆናል
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 9 ай бұрын
ይሆነናል🤗
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo 10 ай бұрын
ይህ የአምስት ኮከብ የምግብ አዘገጃጀት ነው
@user-cd7fv6ju7r
@user-cd7fv6ju7r 9 ай бұрын
ድምፁ ይረብሻል
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 9 ай бұрын
ማሺአላህ እህት ግን ግላቪ ብትጠቀሚ
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 10 ай бұрын
4ነኝ😂😂😂😂😊😊😅
@bintahmed
@bintahmed 10 ай бұрын
😂እኔቀድሜሻለሁ
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 10 ай бұрын
@@bintahmed እሽ የታለ😂😂😂👀😍😍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አደራ ስትሽቀዳደሙ እንዳቶድቁ😂😂😂
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ😘😘😘
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 10 ай бұрын
@@Hidaya-kitchen- እሽ የእኛ አሳቢ😍😍😍😍😘😘😘🌸🌷🍀🌹🌺🌿💐💐
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 10 ай бұрын
እኔ ጨጨብሳ በጣም እወዳለዉ ግን ቂቤ እና በርበሬ የለም አገር ስገባ ኢንሻአላህ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
የውጭው ቅቤ እንዴት እንደሚነጠር ቪዲዮ አለኝ ቅመም ምታገኚ ከሆነ በርበሬ ደሞ ያለሽበት ሀገር የኢትዮጵያ ሾፕ ብትፈልጊ ልታገኚ ትቺያለሽ ካጣሽ ደሞ ቅመማ ቅመም የለውም እንጂ ነጮችም አረቦችምጋ በርበሬ አለ🤗
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 10 ай бұрын
@@Hidaya-kitchen- ሀቢበትይ ሹክረን ጀዛኪላህ ኸይር
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 10 ай бұрын
❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
😘😘😘
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 28 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16