በቀላሉ የምፈልገዉን ስልክ ለመጥለፍ

  Рет қаралды 1,314

ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We

ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We

5 ай бұрын

Пікірлер: 146
@Mebrat2111
@Mebrat2111 4 ай бұрын
ትክክል ስልካችን ለመልካም ነገር እንጠቀም ግን ስንቱ ሞክሮት ይሆን😅😅😅ክው ሲሉ ታዬኝ እኔ ግን ሁሉም ታማኝ ናቸው ራሴን ልመን እንጅ ሰው እንዲህ ላድርግ አልልም የኔ አበሳ ሰራሽልን😂😂
@-tgtube3273
@-tgtube3273 5 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልን እህት በርችልን በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ያካፈልሽን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በመልካም ስራሽ ቀጥይበት ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 4 ай бұрын
ሰለም ዋውውው በጣም አሪፊ ነው, ያሳየሸ ን እሞክረዋለው ጎበዝ እናመሰግናለን,እሞከረዋለው,,በሌላም አጠብቃለን እወነት ነው,አይጠለፈም እና እ
@ananiyatube1852
@ananiyatube1852 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሪፍ መረጃ ነዉ ዋዋዋዋዋዉዉዉዉ እዴት ደስ የሚል ነዉ በርችልን በቀጣይ በሌላ አስተማሪ ቢድዮ ያገናኘን ፈጣሪ አገራችን እናት ኢትዮጵያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን የቀድሞ ሰላሟን አድነቷን ይመልስልን
@astersimatube1767
@astersimatube1767 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ ጥሩ ትምህርት ነዉ የኔ ውድ
@astersimatube
@astersimatube 4 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ የኔ ውድ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ የኔ ውድ እህቴ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ❤❤❤❤
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 5 ай бұрын
ሰላም ውዴ እንኮን ደህና መጣሽልኝ የኔ ቅን በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያአካፈልሽን እናመሠግናለን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይባርክ ሰላሙን ያድለን ፍቅሩን ያብዛልን
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሰላም ሰላም ከእግዚአብሔር ይሆና ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ጸጋ አንቺ የተሰላም ነሽ ወይ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው እንኳን በሰላም ወደዚህ ስለመጣሽ ደስ ስለ አስተማሪዎች እናመሰግንሃለን ኪበር የለኝ መልካምነት ለራስ ነው ብዙ ነገር ካንቺ እንጠብቃለን
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 ай бұрын
አስተማሪ ጠቃሚ ነበር እህታችን ለብዙ ሰዉ ዩሚጠቅም ወሳነኝ ነገር ነዉ ያሳዩሽን በርችልን ያወቁትን ማካፈል ደግነት ነዉ ይጨምርልሽ ሰላም አድነት ያብዛልን ሊበረታታ ዩሚገባ ነዉ
@martahailu4634
@martahailu4634 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም አግዚአብሔር፣ይመሰገንአንኳንደናመጣሸ፣ቀልዬየኔመልካምአህት፣በጣም አሪፍ የሁን፣መረጃ ነው በርችልኝውዴ❤❤❤👍👍🌷🌷🌷
@zuzu-ld1yz
@zuzu-ld1yz 5 ай бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ አሪፍ ትምህርት ነው በርቺ አሪፍ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በቀጣይ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@DemlslsTEmespen
@DemlslsTEmespen 5 ай бұрын
አስተማሪ ጠቃሚ ነገር ነዉ ያቀረብሽልን እህታችን የምር በጣም ጎተዝ ነሽ በርችልን ያለቁትንማካፈል ደግነት ነዉ ሰላም ፍቅር ደስታ ለሁላችን ይሁን ቀጥይበት ሊበረታታ የሚገባ ነዉ
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 ай бұрын
ሰላም ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ አስተማሪ ቪድዮ ነው በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን❤❤❤🎉🎉🎉
@yenantw21
@yenantw21 4 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ። ዋውውውው ምርጥ አፕ ነው ሼር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን ተ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
@Nuhamen12
@Nuhamen12 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ከይቅርታ ጋር እህቴ ክፋት ማስተማር በእምነታችንም በባህላችንም አይመከረም ከመለፍ ይልቅ የተጠለፈ ለማውቅ የሚለውን ብታስተምሪ የእህትነት ምክሬ ነው
@rahmatube5596
@rahmatube5596 4 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ነገር ነው ያሳይሽን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 4 ай бұрын
ሰላም ቃልዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ትምህርት ነው ያሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግንአለን
@yenutube21
@yenutube21 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም ጥሩ ቪዲዮ ነው ያሳየሽንን በርችልንን አስተማሪ ነው ሁሉንም ነገሮች መማር ያስፍልጋል በቀላል አፕርክሽን ነው ያሳየሽንን በርችልንን
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m 4 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ጠቃሚ እውቀት አዘል ነበር ቀጥይበት እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ
@rohmatube
@rohmatube 5 ай бұрын
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሣየሽን እህቴ በርችልን ከዚህ በበለጠ እንጠብቃለን እናመሠግናለን በርችልን
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 4 ай бұрын
በእውነት አስተማሪና ጠቃሚ ነገር ነው ያቀረብሽልን ስፈልገው የነበር መረጃ ነው በእውነቱ እንዲህ በቀላሉ ማወቅ የሚቻልበት መንገድ ነው እናመሰግናለን ቃልየ
@sebr11873
@sebr11873 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ደስ እሚል ቆይታ ነበር አሪፍ ነው ጠንክሪ ትልቅ ደርጃ ለመድርስ ያብቃሽ እናመሰግናለን በርች🎉❤
@ethio140
@ethio140 5 ай бұрын
ሰላም ሰላምሸ ይብዛ ቃለዬ እንኳን ሰላመወ መጣሽ በጣም አርፍ መረጃ ነው የኔ መልካም እናመሰግናለን በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤🎉🎉🎉
@temrali
@temrali 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም ሐጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋዉ አሪፍ ቆይታ ነዉ ቀጥይበት ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል አገራችንንን አላህ ሰላም ያርግልን
@hawasaid4765
@hawasaid4765 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም አሪፍ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያሳየሽን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ🎉🎉
@tigsttube5211
@tigsttube5211 2 ай бұрын
ሰላም እንካ በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይድርግልን አሜን በጣም የምታውቅውን ለኞ ለማሳወቅ ስለምታደርግው እናመሰግናለን በርቺ በጣም ጎበዝነሽ 🎉🎉🎉
@halaq
@halaq 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ የስደት እህቶቸ ሀሪፍ ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሽን❤❤ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ለሁላችንም የሚጠቅም ማስረጃ ነው ያሳየሽን እናመስግን አለን
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ከእግዚአብሔር ይሆና ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ጸጋ አንቺ የተሰላም ነሽ ወይ ሁሉ ሰላም ሁሉ ❤❤መልካም ነው እንኳን በሰላም ወደዚህ ስለመጣሽ ደስ ስለ አስተማሪዎች እናመሰግንሃለን ኪበር የለኝ መልካምነት ለራስ ነው ብዙ ነገር ካንቺ እንጠብቃለን
@sabitube1097
@sabitube1097 5 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ሰራሽልኝ እኔ ደሞ ሰፍ ብዬ ነበር የማይሽ ለሃገራችን ሰላም ፍቅር ምህረትን ያድለን ፈጣሪ ለመላው አለም ይሁን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 5 ай бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውዴ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ አሪፍ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 5 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን ቅልኪዳንዬ የኔ መልካም እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋውውው በጣም ምራጥ አራፍ ነገር ነው እና አመሰግናለን በርችልን ሰላም ለሀገራችን ለሁለችን ፊጣሪ ያብዘልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@seadifamily
@seadifamily 5 ай бұрын
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
@user-mm7zc8uk7l
@user-mm7zc8uk7l 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅፍ በደስታ በአንነት መጣሽልን ስለመጣሽ ደስብሎኛል ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን
@susu21
@susu21 5 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ማማየ በርችልኝ ጠንክሪልኝ ለሐገራችን ሠላምን መረጋጋትን አብሮነትን እኩልነትን መቻቻልን አብሮነትን እኩልነትን መቻቻልን አብሮነትን ሠላምን አብዝቶ ያምጣልን🎉🎉🎉🎉🎉
@Zedhabeshawit30
@Zedhabeshawit30 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እህታች በርቺ ያወቁት ማሳወቅ እጅግ መልካምነት ነው በጣም እናመሠግናለን እንኳን በሰላምና በጤና በደስታ በፍቅር መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበረ አገራች ሰላም ያሠማን የተከበራቹ ውድ ቤተሰቦቼ በያላቹበት ቦታ ሰላማቹ ይብዛልኝ መልካም ነገር ያድለን መጨረሻች ያሳምርል አሚንንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 5 ай бұрын
ቃልኪዳንየየየ እካንንን ሠላምሠላምሠላመጣሽ ዋውውው ሀሪፍፍፍ አጠላለፍ ነውውው ያሳየሸን ማማየ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ እጠልፋለን
@tgTube-1011
@tgTube-1011 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ቃልዬ ዋዎ በጣም ቆንጆ መረጃ ነው ያስተላለፍሽው
@hanichotube
@hanichotube 5 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ያወቁትንም ማሳወቅ ማካምነት ነው ❤❤❤
@zinutube7583
@zinutube7583 4 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ .ቃልየ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነውና በርችልን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን.አሜን
@user-xd5rm2kk5n
@user-xd5rm2kk5n 4 ай бұрын
ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለ
@SileHiwot
@SileHiwot 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም አንድነት ን ያምጣልን እንኳን ሰላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fasiga
@fasiga 4 ай бұрын
Bagaa nahaan dhufte dhufte jajabee naamaa bayyee namatti tolaa fufifufi halumaa jabdhuu qalitoo jabdhuuui❤❤❤ Daggalaa ittmmuuteee❤
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube 5 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንንን ውድ እህታችን እንኳን ደና ማጣሽ የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ አር ቃል ጉድ😂❤❤
@omureyan
@omureyan 4 ай бұрын
ሰላም ሠላም እንኳን ደህናመጣሺ እህታቸን ሰላም ወድና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች በሰደት ያላቸሁ በአለም ደረቻው የምትገኝ ኢትዮጵያዊን አላህ ወቶተመቅርት ይጠብቀን ለሀገራቸን በሰላም ያብቃን ቀጥይበት በላላቨዶእጠብቅሺአለን ተመልሰሺነይ ውድ ኢትዮጵያ ሰላምትሁን
@Hawasaid1-st6fk
@Hawasaid1-st6fk 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን አሚን
@booneeentertainment1175
@booneeentertainment1175 5 ай бұрын
Bagaa nagaan dhuftee obboolleessaatti keenyaa manikee heedduu namati tola akkanuman itti fufii waan gariidha jaabadhuu hojeedhuu hojeetan milkaa'uu
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 5 ай бұрын
Wow baxam ameseginalewu kelibe kelibe Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo ❤
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 5 ай бұрын
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo ❤❤❤
@ደሴ
@ደሴ 5 ай бұрын
ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በጠም ምርጥ ቪድዮ ነዉ ከልብ ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንደህናመጠሽልኝዋዉበጠምምርጥቪድዮነዉከልብእናመሰግናልን
@TadeluTube27
@TadeluTube27 5 ай бұрын
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow Barumsa barbachisa tahe qabate dhufte gudda Galatomi jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa 🎉🎉🎉
@metitube933
@metitube933 5 ай бұрын
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 4 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አለን አለን የኔ ተወዳጂ በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር ምርጥ መርጃ ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሠግናለን ውዴ ክብር በይልን❤❤❤
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds 5 ай бұрын
በጣም ሚዲያ ለመልካም ነገር ብቻ ቢውል አሪፍ ነበር ግን ተመልካቾቹም መጥፎዎች ነሰ ነው የሚፈሌጉት ይህ ደሞ ወንጀሌላችን ይበዛል ጥሩ ነገር የሚሰረወጠቻናል እይታ የለውም መጥፍአንጂ ምን ያክል ቀልባችን መድረቁን እራሳችን እንፈትሻለን አሪፍ ማቀናበሪያ ነው እናመሰግናለን
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 5 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ አሪፍነው ውድ እውነትነው አሪፍ ነው እኔደሞ እውነት መስሎኝ ልጠልፍነበር ክክክክክክ ሽልማት ወድሽን ማለት ነው ሆሆሆሆ ይመችሽ እሽ እንጠቀምበታለን
@Betekidan
@Betekidan 4 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እናመሰግናለን የምታውቂውን ስላካፈልሽን ሰላም ፍቅር አንድነትን ለመላ አለም ያድልልን አሜን ❤❤
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 5 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እኳንሰላም. መጣሺ እነመሰግነለን በያለንበት ሰለማቺን. ይንዛ እነመሰግነለን. ግን. ታለኮድ እደት ይጠለፍል ማለቴ ይከብዳል ሰው ፍፁም አይደለም።የሰው ሚስጥር. መስማት ለኔ ይከብዳል ❤❤🎉🎉🎉🎉
@habitayetubi
@habitayetubi 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ ቃልየ እንኩዋን ደህና መጣሽ በእውነት በጣም መረጣ ጠቃሚ መርጃ ነው ያካፍልሽን አመሰግናለሁ
@senijemalyoutube6274
@senijemalyoutube6274 5 ай бұрын
Betam teru meker new satocheya yebalachu seleke metelefe jemru selam selam enkan dehna metash wode betam dese mile meker new❤❤❤❤
@yohannatube
@yohannatube 5 ай бұрын
Enkuan bedehina koyeshin egzihabher yimesgen arif mereja new yagarashin andand lebochin lemetilef yiredal beketay endayitelefifin madire yalebinin bitasayin des yilenal Ketiyibet sikeneberen koyita enameseginalen
@dammeetube1
@dammeetube1 4 ай бұрын
Norii baga nagaan dhuftee Obbolleetikoo qalii woow namati tolaa jabadhuu itti fufii waaqayyoo biyyaa keenyaaf nagaa jalaala tokkummaa haa latuu
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 4 ай бұрын
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan ❤❤❤😊
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 4 ай бұрын
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii the 2 ❤❤❤
@chaltutusee
@chaltutusee 4 ай бұрын
Baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa jabadhu ❤
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 5 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የአገር የልጆች የምወከብራቸው ሰላማችሁ በያላችሁበት ቦታ እኔ ደህና ነኝ አለሁላችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@Askalechitube23
@Askalechitube23 5 ай бұрын
nagaanyifi jaalalii waqayyoo sifi haa bayyatuu bagaa nagaan dhufatee Ayee bayyee waan namaati toluudhaa waan nuufi qodeefi guddaa galatomii siifin jennaa bareduu koonuufi jiradhuu🥰🥰🥰🙏
@Eyerus5
@Eyerus5 4 ай бұрын
እግዚአበሔ ደመሰገን ሰለ ነበርን ቆደታወ ግዜ እናመሰግናለን ጥሩ ዉደደት ግዜ ነበርን አናመሰግናለን ሰለ ምታካፍለን በርቱ በአሀን ቆንጆ ❤ውውውው ❤
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አሳየሽኝ 🙂🙂🙂መጥለፍ እምፈልግው አለ ከዛ የ ሶስተኛ የአለም ጦርነት ማስነሳት 🙂🙂🙂ስለምታቀርቢው ጠቃሚ ነገር እናመሰግናለን
@user-od9ug3et8b
@user-od9ug3et8b 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እዴትናቹልኝ የዚህ ቤት ቤተሰቦች ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ አገራችን ብዝት ይበልልኝ በሰላም ያወጣን በሰላም ይመልሰን ቤተሰቦቻችን አላህ ይጠብቅልን ጤናቸው ሰላማቸው እድሜአቸው አላህ ያርዝምልልን ጥሩትምርትነው ግን እኔ ሞክሬ እቢአለኝ
@iftuubaritube
@iftuubaritube 5 ай бұрын
Nageenyii jalalii waqayyoo mana kanaf Haa ta.uu bagaa nagaan dhuftee qaaliikoo jabadhuu waawwww hedduu itti boharee galatomii the first time ❤❤🎉🎉
@masaratinagaraatube7484
@masaratinagaraatube7484 4 ай бұрын
Jiraa jiratu umataa keenyaa Baruma bayye baradaa bareedaa ebbifamaa jabadhuu itt fufufii Hojjiidhuu ❤❤❤ 👍👍👍👍
@tsehaysahyoutube1878
@tsehaysahyoutube1878 5 ай бұрын
Selame selame yene wude qaliye wunakni denamexahsi huakchum selami biyloaw fexar agerchen selam fke randet yafelna amenn amne amen wawww meshla berchelny wude❤❤🎉🎉
@tadelutube3500
@tadelutube3500 4 ай бұрын
Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte wawwwo wawwwo Baayeen namati tolaa turtii bareda turee jabbadhu itti cimii ❤
@fikirflkir9471
@fikirflkir9471 5 ай бұрын
ሰላም ቃል በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ሰላም እህቶቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንም ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤
@dessichanel
@dessichanel 4 ай бұрын
Nagaan waqqayyo siif ha bayyatu bagaa nagaan gaara keenyati dhufte bagaas yeroo kanaa gesse jecha waqqayyo nagaa nu ha tasiisu bagaa nagaan dhufte jecha jabbadhu hanga dhumati
@fayizamohammed
@fayizamohammed 4 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ዉደ እደት ደስ እዳለኝ እኔማ ጉዱን አወጣዋለሁ ቀናኝ ብየ አፍጥቸ እያየሁሺ ነበር ለማዉረድ😂😂😂😂በርች ያልሰሙት አይቆጪም ይላል ያገሬሰዉ ተይዉ 😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Selamawit
@Selamawit 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ እንኳን ደህና ቆየሽን አቤት ኣንቺ ልጅ ገረምሽኝ ስልክ ለመጥለፍ ብለሽ ፅፈሽ ሲገባ ሌላ እ አወይ ጉዴ በርግጥ ልክ ብለሻል አጠላለፉን አሳይተሽ ደግሞ ለሰዎች ትዳር መፍረስ ምክንያት ትሆኚ እንዳ ሆሆሆ
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 4 ай бұрын
እግዝብሔር ላይም ስሀን ሰላምሽን ይብዛልኝ እውነት መስሎኝ ይህን ነበር የምጠልፈው ክክክክክክ ኧረ ተይዞ ማንን ለመሸወድነው እረፍ ነው የምር ጎበዝ ነሽ ለርቺልኝ የኔምውድ
@firiiyoutube6721
@firiiyoutube6721 5 ай бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa heduu Namaati tolaa dhugaa
@abdiitube22
@abdiitube22 4 ай бұрын
Bagaa nagaya dhufte qali nama anna dhufuu baredu ko jabadhuu bara hoji garii siif hawaa jabadhuu wow siif jedhe❤
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 5 ай бұрын
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ ባንድነት መታቸው ሰላም አጄ በያላችሁበት ቦታ የፈጣሪ ፀጋ በረከት ይዛለች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብ መከባበር እና አድለን እንምሰላቸው ይብዛልኝ ውድ ጓደኞቼ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን💐💐
@ensratube
@ensratube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ እኳን ደህና መጣሽ በአዲስ ቪዲዎ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እና በጣም ምርጥ ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠሺን 😂😂😂ደሞ እኔም የባሌን ልጠልፍ ሰፍ ብዬ ቱ ነብስሽ አይማርም😂😂
@mishaatube5249
@mishaatube5249 5 ай бұрын
Salam Salam ukanii dasii maxashuu Salam yebezaleshee Salam lagarachenii adinatii yamaxalenii 👍 ❤❤
@birhanimedia4242
@birhanimedia4242 4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው 😂😂 አው ስልክ መጥለፍ ጠሩ አይደለም እኔም አይመቸኝም በርች መልካም ምክር ነው ❤❤
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 5 ай бұрын
አይይይይ እኔ ስፍ ብዬ ላውረደው ስል አውቄ ስትይ ነቅልክ😂😂😂 ይስረሽን ይስጥሽ አሪፍ ፕረክ አደርግሽናል እናምስግናለን ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር አሜን አሜን
@Dabal574jalal
@Dabal574jalal 5 ай бұрын
Jabadhuu jajabee koo wan ofii giridhaa Iti fufii bayee namatii tolaa yadàa garidhaa biyaa kenyaa tokumaa Naga nuu haa godhuu
@user-rj5zn7qo6s
@user-rj5zn7qo6s 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እዴትናችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይበዛ ሰላም ፍቅረ ለሀገራችን አህት እካን ሰላም መጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል የኔ ልዩ ፍትህ በሳውድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖች ፍትህ ፍትህ ፍትህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 4 ай бұрын
ቃል ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል ግን ስርቆት ማሰተማር ወንጀል አይደለም የኔ መልካም የኔ ቅን 😂 እንኳን ሰላም መጣሽ አዳሚ እንግዲ ጋሽ ፍቅሩ መያዝ ነዋ እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠበቅሻለን የኔ መልካም
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen 5 ай бұрын
asham asham herkka funee jiiraa jiirtuu baga nagan dhuftee mashallha madhallha guudaa gallatomii❤❤❤
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 4 ай бұрын
Enkan dena metashe berchi byalchubet egzabe yetbekachu agerchen selamun yametalen arifena dese yemile koyeta nebr❤
@azeetube198
@azeetube198 5 ай бұрын
Selam Selam Selam akkam jirtuu baagaa naagaan dhufaat enkan dihen matashi arfii qoyeet nabra sagaat bareeda tuuraa en barachiwu jaabadhuu en ymachichuu❤❤❤🎉🎉
@betietomedia7778
@betietomedia7778 4 ай бұрын
ስላም ስላም ቃዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ውድ አፌን ክፍቼ መጠበቄ አትይም😂😂አቤት ለመጥለፍ ያለኝ ጥልቅ ፍቅር አየውት እድሜ ላንቺ😂❤ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
@zuzy296
@zuzy296 4 ай бұрын
ሰላም ሰላምምም ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሀገራችንንን ሰላም ለናት አገራችንን ሰላ አተ አጣልን ያኢላሂ በያላቹህበት ሰላማቹ ይብዛ
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 5 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር እግዚብሄር ይስጠን እረ ውይ ማዳም ሙሉ ስልኬ በቁጥጥሯ ውስጥ ነው በፈጣሪ እኔ የሰው ምን ለሐረግልኝ ጠልፋለው ባለትዳሮች ጥለፉ የባላችሁን ጎበዞች የጂሽን ልል ነበር ተውኩት ጭራሽ ፎቶ አቀናብሩ ሶሻል ሚዲያ አደቃቀማችን ችግር አለበት
@mesisedeteyawatube7524
@mesisedeteyawatube7524 5 ай бұрын
selam ehite qaleye endate nesheleye bemegebate mewexateshe fexare kekefu ulu yexebeqeshe yemetaqewine share selemetaderegelene kelebe enamesegenalene yawequten masaweqe fesum begonate ❤
@mesikebe5692
@mesikebe5692 5 ай бұрын
Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekir yisten❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@astertbue5632
@astertbue5632 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም 🎉🎉🎉ውዴ 🎉🎉like🎉🎉😢
@wudatube7098
@wudatube7098 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንደምን ቆየሸኝ እንኳን ደህና መጣሸ ሰለመጣሸ እጅግ ደሰ ብሎኛል ሰለንበረ ቆየታ አመሰግናል ውደ የሀገሬ ልጅች እንደምን ቆየቹሁኝ
@booneeentertainment1175
@booneeentertainment1175 4 ай бұрын
Waan akkan aja'ibati heedduu namati tola jabaadhuu waan gaarii dha akkanuman itti fufii
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 51 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 55 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 103 МЛН
الحر. ب السيبرانية
9:01
Cairo Time
Рет қаралды 13 М.
ሰበር ዜና አፋር ፋኖን ደገፈ ድል አበሰረ ፋኖ ድል ምን አለ ፋኖ
2:40:03
ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Рет қаралды 1,5 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 51 МЛН