በፍቅር ሙሉ ፊልም New Ethiopian Movie: Befiker Full Length Amharic Film 2023

  Рет қаралды 186,009

EPHREM MULTIMEDIA

EPHREM MULTIMEDIA

Жыл бұрын

በፍቅር ሙሉ ፊልም | Befiker full Amharic movie 2023 |Befiker New Ethiopian Amharic Film 2023
#ephremmultimediaproduction #ethiopianfilm #amharicfilm
Join this channel to get access to perks:
/ @ephremmultimedia
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©EphremMultimediaProduction2023
new ethiopian movie,ethiopian comedy, ethiopiancomedyvideo, newamharicsitcom, amharicfilm2015,ethiopianmovie2015,comedyethiopia,amharicfilm,amharicmovie,ethiopianmovie,ethiopiandrama 2023,ashu beleshu,cinima film,eritrean movie,ethiopian films,amharic film,cinima movies,ethiopian drama,ethiopian movie,new amharic film,
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "የልብ ሌባ ሙሉ ፊልም New Ethiopian Movie: Yeleb Leba Full Length Amharic Film 2023"
• የልብ ሌባ ሙሉ ፊልም New Ethi...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 403
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር እንደዚህ ነው በደስታው በሐዘኑም ጊዜ አንድ ጋራ መሆን ተቻችሎ አቤቱ ጌታ ሆይ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ 😢 አባታችንም ከስተታቸው ተመልሰው ይቅርታ አሉ ለኹላችንም አስተዋይ ልቦና ይፍጠርልን እንደዚህ የተረጋጋ አዳም አድለኝ ጌታ ሆይ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለውን 🥰 እግዚአብሔር ይስጥልን አስተማሪ ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@toyibaeshetu
@toyibaeshetu 7 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@cx7fi
@cx7fi Жыл бұрын
ይህንን ፅሁፍ የምታነቡ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ... ሰላም የምትወዱ በላይክ ግለፁ በተለይ የማዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@toyibaeshetu
@toyibaeshetu 7 ай бұрын
Amen
@Frehiwet-li4tv
@Frehiwet-li4tv 5 күн бұрын
አሚን
@eeeeeeec2
@eeeeeeec2 Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏 ምርጥ ፊልም 🥰
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏😘😘😘😘
@SomliSomli-zx4qs
@SomliSomli-zx4qs Жыл бұрын
አአሜን😊
@MadinaMaryam-ix9hv
@MadinaMaryam-ix9hv Жыл бұрын
አሚንአተ/አቺንምይጠብቅሺይጠብቅህ
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 Жыл бұрын
አሚን ያረቢ ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን
@nanafloveubro9498
@nanafloveubro9498 Жыл бұрын
እኔ ብዙ ጊዜ ፍሊም የማየው ነገሮች ከአቅሜ በላይ ሆነው ማሰብ ሲያቅተኝ ተስፍ ስቆርጥ ሲከፍኝ እናም እንደዛጠሬው በጣም ሲያመኝ ..ይሔን ልጅ የሚሰራበት ፊልም ደስ እንደሚል በመገመት ነበር የጀመርኩት ከጠበቁት በእጥፍ ስላገኝሁት እንኳንም አየሁት አልኩኝ ጽናትና እምነት ሁሌም ያሸንፋሉ ሰው ሒወቱን በፈጣሪ እጅ አሳልፎ ከሰጠ ሞትም እንኳን ሒወት ይሆንለታል .. መድሐኒአለም አባቴ አንተ ያለክበት ሁሉ መልካም ነው ተመስገን መልካም ስራ ነው ውዶች ቀጥሉበት ህመሜን በከፊልም ቢሆን እንድረሳ ስላደረጋችሁኝ🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Zqinqb
@Zqinqb 8 ай бұрын
በጣሞ ቆጆነሕ ጰባይሐም በጣም ጥሩ ነዉ ምናለ ሁሉም እዳተ ቢሆን
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር እደዚ ነው በክፉም በደጉም ጊዜ ከጎን የሚሆን ትክክልኛ አፍቃሪ ነው❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@tazaentertainments
@tazaentertainments Жыл бұрын
ማርያምን ይሄ ፊልም የሚገርምነዉ ተባረኩ ሁላችሁም ዉይይይይይ ፍቅር ደሥሢል ማርያምን ኡፍ በጣም ነዉ የተመሰጥሁበት ለኔ አንደኛ ነዉ ፊልሙ ❤😊😊❤😊
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ma_molla
@ma_molla Жыл бұрын
የሽማግሌውን ልብ አይነት ስጠኝ አምላኬ የሰው ልጅ ይሳሳታል ከስተቱ መማር አስፈላጊ ነው እድሜ ይስጠወት አባቴ ፍቅርን ችግር አያፈርሰውም። በጣም ልብ የሚነካ አስተማሪ ፊልም ነው የእምነት ቦታወቹ ናቸው የታዩኝ አዛኑ ❤❤❤❤❤❤❤ ስላስጎበኛችሁን እናመሠግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@maryme-enatye
@maryme-enatye 11 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር። በዚህ ፍልም ላይ አለ። ።።።አቤቱ ንፁህ ልብን ስጠን አምላካችን ሆይ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 11 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@frfd8768
@frfd8768 11 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤ ማነው እንደኔ አዛን ሲል የሠማ🥺❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 11 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@shsh1715
@shsh1715 11 ай бұрын
እኔ😢😢😢😢😢😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው የልጁ እርጋታው ስወድለት ልጅቷም በጣም ቆንጆ ናት ጋሼን ስወደው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አባታችን 🙏🥰
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 Жыл бұрын
ይሄልጅ የሚገርም እርጋታ ነው ያለው እና በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ በተለይ የሽማግሌው አባታችን👍👍😍😍😍
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Ziflex
@Ziflex Жыл бұрын
የኔን ሂወት አየሁት እንዲሁ የማፈቅረው ሰው ነበር እናም እሱን ለማግኘት ብዙ ነገሮችን አድርጊያለሁ በጣም አፈቅረዋለሁ በጣም በሆነው ነገር ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜአችንን ያሳምርልን ❤❤❤ፍቅር ከምንም ይበልጣል❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@aminayemadamkimem
@aminayemadamkimem Жыл бұрын
ወላሂ ያሳምርልን አሚን
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 Жыл бұрын
አዛን የሰማሁበት ምረጥ ፍልም
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 Жыл бұрын
ምንም አይደል በረቱ
@vcjffygghjf1960
@vcjffygghjf1960 Жыл бұрын
ወይ ይህን ልጅ ስወደው የሆነ ለሥላሳ ነገር😂😂❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ❤ ችግር ቢበዛም እግዚአብሔር ከተጨመረበት መጨረሻው ያምራል::
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d Жыл бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል ገንዘቧን ካገኘች እሷም እሱም ታክመው ድነው አብረው በደስታ እንድኖሩ እመኛለሁ እናመሰግናለን በርቱ ይሄ ልጂና አባባ ያሉበት ስራ መጥፎ ይሆናል ተብሎ አይጠረጠርም።
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Janet-xx9hv
@Janet-xx9hv Жыл бұрын
ገና ነኝ አላየውትም ይህን ልጂ ስወደው ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@madinashaker4471
@madinashaker4471 10 ай бұрын
Ename ewadawalwe❤❤
@masaratmasarat2239
@masaratmasarat2239 Жыл бұрын
ለማንኘዉም ልጁን ወድጀዋለዉ በተረፈ በርቱሉን በጣም አሰተማሪ ፌልም ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@MakiM-wc1xi
@MakiM-wc1xi Жыл бұрын
ሰሞኑን ካየጛቸው ፊልሞች ለኔ እሄኛው አንደኛና ምርጥ ፊልም ነው።
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
ድምፃ ግን የሩታ መንግስተአብን ይመስላል❤ ስታምር😊 ደግሞ የልጁ አይጠየቅም😮😮
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@KibreZewge-kg1re
@KibreZewge-kg1re Жыл бұрын
ዛሬ ገና ቆንጆ ፊልም አየሁ በርቱ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@arebo7256
@arebo7256 Жыл бұрын
ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን🙏🙏
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-zo6uu6pg3z
@user-zo6uu6pg3z 10 ай бұрын
❤❤❤ ቃላት የለኝም ምርጥ ነዉ ኢዛዬ በርታ ምሪጥ ተዋናይ ነጌ ትልቆ ቦታ ለይእንጠብቅካለን
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 10 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Jdjd-cf7ic
@Jdjd-cf7ic Жыл бұрын
ደስ ትላላቺሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ውድ ያገሬ ልጆቺ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገናቺን ያረብ አገራቺንን እና ህዝቦቿን ጠብቃት ሰላሟን አውርድላት
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@adimasugold
@adimasugold 5 ай бұрын
አቤት ፍቅራችሁ እጅግ በጣም ያሚራል አደንቃለሁ ይመቻቹ
@FeruzTesfay-km5qr
@FeruzTesfay-km5qr 11 ай бұрын
እኔ ኤሪትራዊት ነይ ኣማርኛ ፊልም በጣም ነይ የምወድ በተለይ ልጁ በጣም ጎበዝ ነው ብጣም ነይ የምወድህ ❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 10 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤
@husabe5441
@husabe5441 Жыл бұрын
በጣም ትልቅትምህርት😢አለው ግንፍቅር ፊልም ላይ ቀረ😢😢😢😢😢
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@yigaredu7020
@yigaredu7020 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ቀድሞ ኮሜንት የሚያነብ ??
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@aminayemadamkimem
@aminayemadamkimem Жыл бұрын
ኢኔ
@aminayemadamkimem
@aminayemadamkimem Жыл бұрын
ወላሂ ያሳዝናል 😭😭ደስም ይላል 😘😘
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@wubet-fg6nw
@wubet-fg6nw Жыл бұрын
ወይኔ ልጁን ስወደው❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@sisaynehsaseyabaw9418
@sisaynehsaseyabaw9418 7 ай бұрын
ፍቅር ግን ሲገርም❤❤❤❤❤❤❤
@user-tb5kr9pq7q
@user-tb5kr9pq7q Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ወደነዋል ከዚህ የተሻለ ስራ እንጠብቃለን!
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 11 ай бұрын
ወይ ይኸን ልይ ፊልሙን ሁሉ ስወድለት ኢዙየ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 11 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
ለፍቅር እኮብዙአይነት መሠዋአትነት ይከፈላል ዋዉ ደሥሢል❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-em6io3xn8u
@user-em6io3xn8u 7 ай бұрын
ማሸአላህ አላሁ አክበር እርጋታቸው
@user-ev2de8il4x
@user-ev2de8il4x 11 ай бұрын
ማናው እደኔ የአዛን ድምፅ የሰማ❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 11 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ገና እዚህፊልም የአዛን ድምፅሰማሁ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@irikrir538
@irikrir538 Жыл бұрын
እኔራሱ🥰🥰🥰
@monymm7885
@monymm7885 4 ай бұрын
ኢዙ የኔ ማር 🥺😜❤️❤️❤️
@nishaabeba4808
@nishaabeba4808 Жыл бұрын
ልጁን ስወደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-ln1ol1fk9x
@user-ln1ol1fk9x 4 ай бұрын
ኢዙ ምርጥ ተዋናይ በርታ❤❤❤
@Frehiwet-li4tv
@Frehiwet-li4tv 5 күн бұрын
ዉይ ይሄን ልጅ ስወደዉ እርጋተው ፀባዩ ❤❤❤
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 Жыл бұрын
ወንድሜን ትመስለኛለህ ሳይህ እደነግጣለሁ ዋው ነው ፊልሙ በምን ቃላት ልግለፀው❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@SomliSomli-zx4qs
@SomliSomli-zx4qs Жыл бұрын
ይህፊልም ለወንዶችነው. ፍቅር. 1:22:58 ጠውለለሚህዱ ነነው. እወነነት ነ ከዚህ ተማሩ😢😢😮😮
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@TigeTige-ur7sr
@TigeTige-ur7sr 10 күн бұрын
ዋውውውው
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 11 ай бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 11 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Ash-bx2bf
@Ash-bx2bf 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@user-hi7qs2dj4t
@user-hi7qs2dj4t 11 ай бұрын
በጣም አሪፈነው
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 11 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@semirasemira2097
@semirasemira2097 11 ай бұрын
ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው ሽማግሌው ምርጥ አባት ናቸው👍👍👍👍
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 11 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@konjitkonjit6271
@konjitkonjit6271 Жыл бұрын
የኔ አባት መልካም ነት ለራሱ ነዉ ❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 11 ай бұрын
አዛኑ ነገሬ ሠላምሽን ይመልሥልን😢😢😢
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 11 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 8 ай бұрын
ደስ ይላል
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy Жыл бұрын
ፍቅር በፊልም ብቻነዉ ኢትዩ በተለይ አሁን ዘመን ላይ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@sameiraf2450
@sameiraf2450 10 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ፊልምላይ ብቻሆነ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 10 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@giftygift9289
@giftygift9289 Жыл бұрын
ዋው ዋው ደስ የሚል ፊልም አየሁ ዛሬ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@awekefamily-2264
@awekefamily-2264 Жыл бұрын
Wow በጣም ደስ የሜል ፍሌም ነው ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@uaeuae2428
@uaeuae2428 Жыл бұрын
ይሄልጅ ሰወደዉ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@aminayemadamkimem
@aminayemadamkimem Жыл бұрын
ኢኔ እራሱ
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 Жыл бұрын
እወነተኛ ፍቅር በክፉዉም አብሮ በደስታዉም አብሮ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@binttube-gm5ge
@binttube-gm5ge Жыл бұрын
ደሥይላል
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@rimteshome7364
@rimteshome7364 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልምነው እግዚያብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው ጊዜ ፈታው ችግራቸውን
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@SikoSi-hr7of
@SikoSi-hr7of Жыл бұрын
በጣም አስተማሬነው
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@SikoSi-hr7of
@SikoSi-hr7of Жыл бұрын
@@ephremmultimedia አርበጣ ያጵናናል
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ ፍቅር❤🥰
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@mahirusman-ou5vj
@mahirusman-ou5vj Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን በርቱ🙏🙏
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@XvcVd-ou4tg
@XvcVd-ou4tg Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@tazaaentertainment2
@tazaaentertainment2 Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ነው ጌታን ልቤ ተጠልጥሎ ነው የጨረስኩት ቃላት የለኝም❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@awelmuhatube6341
@awelmuhatube6341 Жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥአስተማሪፊልምነው በርቱ ❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@kasawmekonn4082
@kasawmekonn4082 Жыл бұрын
ሁሌም ጂማሬው እጂመጨረሻውን አታሳምሩትም የኢትዮ ፌልም
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w Жыл бұрын
ተመሥገን ሔኖክና ማክቤል የሌሉበት ፊልም እየተሠራልን ነው😂 በተረፈ ምርጥ ሥራነው ❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 6 ай бұрын
እረ እኔም ሠልችተዉኝ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-pk1jy7sp3n
@user-pk1jy7sp3n Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ምርጥ ፌመስ ሆነ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@meseretmeskele3737
@meseretmeskele3737 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭azacho pexari aleni 💞💞💞💞💞💞💞yalpali 🙏🙏🙏🙏
@hikmahikma5133
@hikmahikma5133 Жыл бұрын
❤❤❤ ምርጥ ፊልም ነው
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 Жыл бұрын
ዋዉዉ❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-en7lp1pg1r
@user-en7lp1pg1r 11 ай бұрын
ወላሂ በጣም ምርጥ ፊልም አስለቀሰኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 11 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@seaditube4579
@seaditube4579 Жыл бұрын
የልጁ ፎቃወች
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@lubabasaid3007
@lubabasaid3007 Жыл бұрын
አሥተማሪ ነው እናመሠግናል
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@SaraGerema-ip5rd
@SaraGerema-ip5rd Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ነው😘😘
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-zw4cz5st3h
@user-zw4cz5st3h Жыл бұрын
በጣም ምርጥፊልምነው❤❤❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-gy6li4up3u
@user-gy6li4up3u 11 ай бұрын
ወይኔ የኔ አባት ደስ ሲሉ😂😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 11 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@birhanidebele1947
@birhanidebele1947 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v Жыл бұрын
ኮመንተሮች ሰላማችሁ ይብዛ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@gravitymobile8048
@gravitymobile8048 Жыл бұрын
Betam dess emile film asetemariy yehone❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@taibaalh3458
@taibaalh3458 Жыл бұрын
ዋው ያስተምራል በርቱ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-wl7qz8vs3o
@user-wl7qz8vs3o 10 ай бұрын
ዋው ዋው የምር ምርጥ ፊልነው ቀጥሉበት ብራቮ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 10 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@hawamohammedadem
@hawamohammedadem Жыл бұрын
ተመስጬ ጨረስኩት ያሳዝናል ፍቅር እድህ ሲሆን ነው😢😢😢😢😢😢
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Mdakib-hz2ie
@Mdakib-hz2ie 10 ай бұрын
በጣም ደስየሚል❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 10 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@mdmnndc4262
@mdmnndc4262 Жыл бұрын
ምርጥ ፈልም ነው በርቱ❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@zewuduwelo376
@zewuduwelo376 11 ай бұрын
እውነተኝ ፈቅር በጣም እያለቀሰሁ ነው ያየሁት
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 11 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@zeharatube1
@zeharatube1 Жыл бұрын
Waw betam harif❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h Жыл бұрын
ይኸን ቆንጆ ልጅ ስወደው እደት ስልክ ቁጥሩን የሚሰጠኝ ልጣ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@hikmahikma5133
@hikmahikma5133 Жыл бұрын
ለእዛነ ብዬ ነው የየውት❤😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ZahraZahra-fm2ub
@ZahraZahra-fm2ub Жыл бұрын
Wowi best love 😢😢❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@VipVip-ol1ju
@VipVip-ol1ju 10 ай бұрын
ፍቅር እንደዚህነው❤❤❤።
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 10 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@merkiproduction
@merkiproduction Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-kb2tq2gu4y
@user-kb2tq2gu4y 11 ай бұрын
በጣም አፍር ነው በርቱ 👌👌👌😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 11 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
ፍቅር ሀያል ነዉ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@VipVip-ol1ju
@VipVip-ol1ju 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 10 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@DemsgorfuZelele-eg8bw
@DemsgorfuZelele-eg8bw Жыл бұрын
Arif
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-mi6ty7iy2u
@user-mi6ty7iy2u Жыл бұрын
Yallah azanu des seli
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@zuzu-mx9ki
@zuzu-mx9ki Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው😢😢😢😢😢
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
በቤት ሰራተኛዋ ጥቃት የደረሰባት አሰሪ
49:25
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
ጥቁር ዐደይ ፊልም ምርቃት
7:33
ሀብ React
Рет қаралды 3,5 М.
American Sniper - Full Length Movie
1:34:02
Cinéma Cinémas
Рет қаралды 51 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 3,8 МЛН
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 17 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 52 МЛН