በ ፍቅር ያበደው መምህር እጅግ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ

  Рет қаралды 3,351

Beras Tube በራስ ቲዩብ

Beras Tube በራስ ቲዩብ

Ай бұрын

Ethiopian amazing love story በ ፍቅር ያበደው መምህር እጅግ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ

Пікірлер: 18
@HodiHodi-fc5dv
@HodiHodi-fc5dv Ай бұрын
እህትዮይቱ የስራዋን ይስጣት
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Ай бұрын
አቤት የእኛ የሰዎች መጨረሻ ምን አለበት በሰላም ቢኖሩ መጨረሻዉስ ምን ሆኖ ይሆን
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx Ай бұрын
,በርታ.ወድማችን.ላይክ.እያረጋቹህ
@Kachaho
@Kachaho Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@berastube4490
@berastube4490 Ай бұрын
ameseginalew
@taibah5903
@taibah5903 Ай бұрын
እንኳንደህናመጣህ አንደኛ
@user-dj3mj2zb3s
@user-dj3mj2zb3s Ай бұрын
ማነዉ በራስን እንደኔ የሚወድ
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Ай бұрын
አር ላይከ አርጉለት አትረሱ ወዶቼ ❤🕊
@abibeyene8492
@abibeyene8492 Ай бұрын
ያንተም ሰላምህ ይብዛ
@berastube4490
@berastube4490 Ай бұрын
ameseginalew
@selemawitselemawit4934
@selemawitselemawit4934 Ай бұрын
ኧረ ጠፍተብህኝ ነበር በአመቴ ነው ያገኘሁት ተመስገን❤
@user-uq5bu7uh2k
@user-uq5bu7uh2k Ай бұрын
ታሪኩ ሁሉ ደስ ይለኛን
@atsetuzetu3274
@atsetuzetu3274 Ай бұрын
መጨረሻቸውን ብታሳውቀን ደስ ይለናል እና ደሞ ታሪኩን ማን እንዳካፈለህም ጭምር በተረፈ ያው እህትየውን በደምብ አርጎ ቢገርፋት ጥሩ ነበር እላለው እኔን ብታጋጥመኝ ደስ ይለኝ ነበር በ 21ኛው ክፍለ ዘመን እንደ 18ኛው ክፍለ ዘመን የምታስብ ድንጋይ መሆኗን በደምብ አሳውቃት ነበር ሚስትየው ራሱ በጣም ራስ ወዳድና እርጉም ሰው ናት እሷ ምንም ሳትሰራ ምስኪኑን ልጅ የትም ተፋልጦ ብር ማምጣቱ ሳያንስ የደካማ አስተሳሰብ ያላቸው ቤተሰቦቿን ንግግር ሰምታ እሱ ላይ መጨከኗ ያሳዝናል በጣም ያው መላው ቤተሰቧን ብርሌ ራስ ብላቸው ደስ ይለኛል ከይቅርታ ያው ብርሌ ሆድ እንጂ ጭንቅላት ስለሌለው 🤷🏿‍♂️ እንዴት አስተማሪ ስለሆነ ይናቃል? ቢገባቸውኮ አስተማሪኮ ነው ልጆቻቸውን አስተምሮ ትልቅ ደረጃ ሚያደርሰው እውነትም ድኩማን ናቸው 😂😂 ታዲያ ቆይ ብርሌ ራስ ብላቸው ይፈረድብኛል?
@addisaddis5406
@addisaddis5406 Ай бұрын
ከላይክ በላይ ይገባዋል እርጋታው ብቻ በቂ ነው
@atsetuzetu3274
@atsetuzetu3274 Ай бұрын
@@addisaddis5406 ስለ በራስ ቲዩብ ከሆነ ከዛም በላይ ይገባዋል በነገራችን ላይ አንዳንድ ቻናሎች እሱ ስላቀረበላቸው ብቻ ስብስክራይብ አርጌላቸዋለው 😂😂
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 Ай бұрын
ይገርማል አንዳንዱ ሰው ተንኮሉ ከሰይጣን ይበልጣል አካሏን ነበር ሚያጎለው ክፉ ስራዋን ሲያስታውሳት እንዲኖር
@udansoa8071
@udansoa8071 Ай бұрын
እህትዮይቱን ደግ አረጋት
@TshepoMpheng-ck1xm
@TshepoMpheng-ck1xm Ай бұрын
It's horrible love story? beras are you journalist... ከየት ነዉ የሚታገኛቸዉ😂
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 448 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН