ብርሃኑ ተዘራ - "አመፀኞች አልነበርንም፤ የደበደብነው ጋዜጠኛም የለም" (ክፍል 1)

  Рет қаралды 14,176

EthiopikaLink Videos

EthiopikaLink Videos

3 ай бұрын

#ethiopikalink #ኢትዮፒካል_ሊንክ #ኢትዮጲካል_ሊንክ #ethiopia #habesha #አራዳ_ሬዲዮ #arada_fm #artists #ሙዚቃ #ፊልም #አርቲስት #ethiopian_music #ethiopian_movies #ethiopian_comedy #ethiopian_news #ebs

Пікірлер: 50
@temayob906
@temayob906 3 ай бұрын
ብሬ ከልቡ ሰው ነው😊
@user-ow1xh2cy3h
@user-ow1xh2cy3h 3 ай бұрын
ትክክለኛ ኢትዮዺያዊዉ ሰዉ ወሬዉ ደስ ይላል
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 ай бұрын
Great speech wonderful Bere Man yarda Lege i like 👍 bless you Ma Men
@bereketadmasu7936
@bereketadmasu7936 3 ай бұрын
He is a genuine person, I like him though I am not a music fan.
@karozimathestar929
@karozimathestar929 3 ай бұрын
ምርጥ ሰዉ
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 3 ай бұрын
ብሬ ልጅነቴን ያስታውሰኛል በተለይ ኢትዮጵያዊነቱ በጣም ደስ ይለኛል።
@temayob906
@temayob906 3 ай бұрын
ብሬ ምርጥ ሰው❤
@djjopethiopia
@djjopethiopia 3 ай бұрын
ብሬ ምርጥ ሰው ነው ፣ ሰውም ሲጠራ ስም አይረሳም
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 ай бұрын
ለምንድነው ጠያቂው የተደበቀው? ብሬ አሪፍ የዋህ ልጅ ነው። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@brukmete3023
@brukmete3023 3 ай бұрын
Legend🙌🏽
@mesfing3306
@mesfing3306 3 ай бұрын
Thank you Bere!
@genenehaile2018
@genenehaile2018 3 ай бұрын
Endet nachihu ethiopiclinkoch love you , Genene from Toronto.
@yonatanhailu7347
@yonatanhailu7347 3 ай бұрын
ብሬ ስርአትህ ደስ ይላል long live
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 3 ай бұрын
ያው ያው
@biruktadesse9984
@biruktadesse9984 3 ай бұрын
60 plus no married boering life😂
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 ай бұрын
May be for you? Cause he didn't complain.
@biruktensye2163
@biruktensye2163 3 ай бұрын
የማስታወስ ችሎታ 👏👏
@newg3441
@newg3441 3 ай бұрын
Am now 58 and remember them while i was a kid😮
@user-yp8qg6tl8h
@user-yp8qg6tl8h 3 ай бұрын
እኮ እኛስ ምን አልን ፤ የሰው ዘፈን አትስረቁ😂😂
@mikiyasasfaw8896
@mikiyasasfaw8896 3 ай бұрын
ክብር ለኢትዬዼያ 🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️አሰታወሰከኝ ብሬ ተጋፉቼ ነበር የገባሁት በጣም አትረሳም ብሬ
@wondetonetube4210
@wondetonetube4210 3 ай бұрын
bire tilk sew 🙏🙏
@wudethiopiawy9027
@wudethiopiawy9027 3 ай бұрын
ኢትዮፒካሊንክ በሬዲዮ ለረጅም ጊዜ እሰማችሁ ነበር በተለይ የፍቅር ክሊኒክ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን በሬዲዮ ብትመጡ ጥሩ ነው ዮናስ ተወዳጅ የፕሮግራሙ መሪ nice to hear you again. ሃገር ውስጥ ያሉ ሚዲያዎች የእናንተን አይነት አቀራረብ ማስተናገድ አልቻሉም?
@famisha8283
@famisha8283 3 ай бұрын
ብሬ ጨዋታ ይችልበታል
@dawittafesse1537
@dawittafesse1537 3 ай бұрын
የህጻን አስተሳሰብ ነው ያላችሁ። ጠጠር ያለ እውቀት የላችሁም
@lukej2891
@lukej2891 3 ай бұрын
😂😂😂 I can imagine
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 3 ай бұрын
የዋህና ምስኪን ይመስላል
@dungedunge7226
@dungedunge7226 3 ай бұрын
ብሬ ብሬ ብሬ ብሬ ብሬ ላፎንቴን 🙏🙏🙏
@kingkingjj
@kingkingjj 3 ай бұрын
ብሬ ከባድ ሚዛን እራዳ
@abiyewoldetsadik4457
@abiyewoldetsadik4457 3 ай бұрын
Bere teze yelegnale melody segure bete setemetu aye geze
@selamfilagot8586
@selamfilagot8586 3 ай бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ አለልኝ የት ጠፍቶ ነው ኢቶፒካሊግ ላይ? ቅዳሜ ማታ ላይ ተመለስ ጠፍተሀል አለልኝ
@karozimathestar929
@karozimathestar929 3 ай бұрын
ከጋሽ አበራ ሞላ ጋር መስራቱን ደግማቹ ብታጤኑ(አዳነች አሸበረቀች ብሎ ስለዘፈነ በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነቱ ወርዶዋል)። please save your face value.I’m against the collaboration with Gash Abera Molla for his submission to politicians.
@melakudulla3927
@melakudulla3927 3 ай бұрын
የትግራይን ጦርነት ካርገበገቡ ካቀጣጠሉ ሰዎች አንዱ ነው
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 3 ай бұрын
የትግራይን ጦርነት ያቀጣጠሉት ስህባት ነጋ ነው እራሱ የትግራይ ህዝብ ነው ብራሀኑ ወታደሩን አልገደለ የትግራይ ህዝብን ነክቶ አያቅ ለምድነው ሰው ላይ የምትለጥፈው።
@tigiste637
@tigiste637 3 ай бұрын
የትግራይ ጦርነት የትግሬዋች ጥጋብ ግድያ ዝርፊያ ሰላሳ አመት የከፋፈሎት የዘረፎት ኢትዬጲያ ዉጤት ነዉ
@MiMa-xl1jt
@MiMa-xl1jt 3 ай бұрын
Yes, he is a proud Ethiopian!! he don’t like BANDA TPLF( TDF) !! Birhanu HERO💪💪
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 ай бұрын
አሁንም አማራ ክልል ሄደው ነገር እየፈለጉ ነው ከዛ ከመሀይሙ እና ከሰይጣኑ አብይ ጋር ሆነው። እና ዋ አርፋችሁ ተቀመጡ ድጋሚ ትቀምሳላችሁ በልልኝ።
@tessemabiniam3921
@tessemabiniam3921 3 ай бұрын
እና ምን ይጠበስ
@user-gb3bn5qe8w
@user-gb3bn5qe8w 3 ай бұрын
አይ የህፃናት ዘፈን ።kkkk ለደሀ ልጅ bodyguard አመዳም ጉረኛ
@abebebelew13
@abebebelew13 3 ай бұрын
25 አመት ሙሉ እንዴት ሳላውቅህ? ዘፋኝ ሳይሆን መሬት አስተዳደር ላይ የምትሰራ ነበር የሚመስለኝ😂
@newg3441
@newg3441 3 ай бұрын
Haha😢
@yohighness6167
@yohighness6167 3 ай бұрын
ድሮስ የአበበ በልው አድናቂ አይደለክ
@abebebelew13
@abebebelew13 3 ай бұрын
@@yohighness6167 የአበበ አድናቂ ብቻ ሳልሆን የብርሃኑም ናቂ ነኝ😂😂
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 ай бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ አይደለህማ አባቴ
@abebebelew13
@abebebelew13 3 ай бұрын
@@Viva-Ethio.1016 አንድ ሰፈር ነን እሱ እኔ ተስፋዬ ካሳ ካራ እየኖርክ የካዛንቺሱን ልጅ የት ክልል ልጥለኝ ነው?
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 ай бұрын
ኣንተ ጨዋ ነህ ያኛው ግን ኣሁን ተረጋጋ እንጂ በጣም ጥግብ ያለ
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 3 ай бұрын
አንተ እበት አማራ ሲያልቅ አትዘምትም አተላ
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 65 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 4,8 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 3,5 МЛН
ብርሃኑ ተዘራ - ፈታኝ ጨዋታ (ክፍል 3)
14:15
EthiopikaLink Videos
Рет қаралды 6 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 65 МЛН