በርካታ የኢሚግሬሽን ሰራተኞች ታሰሩ ፣ ልጅ ያሬድ ተፈረደበት ፣ የኤርትራ መንግስት ግራ ተጋባሁ አለ

  Рет қаралды 415

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

9 ай бұрын

የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ታምሩ ገምበታን ጨምሮ፤ ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቁ ሰዎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው መታሰራቸው ተሰምቷል።
ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ (ልጅ ያሬድ) በቀረበበት ተደራራቢ ክስ ወደ ማረሚያ ቤት መውረዱ ተሰምቷል።
አሜሪካ ሁለተኛዋን ግዙፍ የጦር መርከብ ወደ ሜዲትራኒያን ባህር ከላከች ከአንድ ቀን በኋላ 2ሺ የባህር ኃይል ወታደሮችን ወደ እስራኤል መላኳን አስታውቃለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ቀይ ባህርን የመጠቀም ጥያቄን ምክንያታዊነት ሲያስረዱ "ይሄ ውሃ ይመለከተኛል። ይሄኛው አይመለከትህም" ብለዋል
#Ethiopian #EthiopianNews
#EthiopianNews #Ethiopian #ethiopiannews
በርካታ የኢሚግሬሽን ሰራተኞች ታሰሩ ፣ ልጅ ያሬድ ተፈረደበት ፣ የኤርትራ መንግስት ግራ ተጋባሁ አለ
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.

Пікірлер: 1
@italiyarooma2960
@italiyarooma2960 9 ай бұрын
እንዴት ግራ አይገባንም በአፋቸው ጣፋጭ ማር ቃል እየጣሉ ሰላም እያሉን በልባቸው እባቦች መሬታችንን የሚመኙ መሪዎችን ስናይ ግራ ይገባናል።
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
ባለሐብቱ አብነት ገ/መስቀል
10:37
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 551
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
0:54
火影忍者一家
Рет қаралды 28 МЛН
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,2 МЛН
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 16 МЛН