በአርሰናል የጊማሬዥ መፈለግ ተራ ወሬ ወይስ የተጨበጠ? የቴን ሃግ አይቀሬው ስንብትና ሃንስ ፍሊክ የባርሳ ደጋፊዎችን ስሜት ከፋፍለዋል::

  Рет қаралды 13,648

HD Sport

HD Sport

Ай бұрын

ሁሴን ዳዊትና በአካል

Пікірлер: 50
@HaileFikadu-nr6lw
@HaileFikadu-nr6lw Ай бұрын
ሁሴኔ የHD ድምቀት እኳን ደና መጣክ
@samijosi802
@samijosi802 Ай бұрын
When those trio coming together, always rock the program I love it! keep it up!
@aye.7423
@aye.7423 Ай бұрын
Well said 👏
@getachewgirma4534
@getachewgirma4534 Ай бұрын
ዳዊት ትንታኔውን ሙሉ የምታረግ ወሳኝ ሰው ክብር ይገባሀል ምርጥ ሰው 🙏👍
@abdurahmanjk
@abdurahmanjk Ай бұрын
ሁሴኖ እንኳን ሰላም መጣህ ዴቬ🙏
@teferaworku8842
@teferaworku8842 Ай бұрын
አርሰናል በያዝነው መቶ አመት ዋንጫ አይበላም
@sibhatadiss3185
@sibhatadiss3185 Ай бұрын
ታዳጊዉን አጥቂ ወደዋናዉ ቡድን ማሳደግ አለበት
@DAKODI2825
@DAKODI2825 Ай бұрын
ቴን ሃግ መባረር አለበት አለቀ!!!
@fetehalewgetachew2624
@fetehalewgetachew2624 Ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ፣በነገራችን ላይ የ ፕሮግራም አድማጭ እና የ ሁሴን አድናቂ ነኝ እና የሊቨርፑል ደጋፊነኝ ፣ነገር ግን ሰለማንቼ በሁሴን በኩል የሚሰጠው ትችት በጣም ሚዛናአዊነት የጎደለው እና መስመር ያለፈ ነው ፣እናም ሚዛንአዊ ቢሆን አሪፍ ነው ፣በትርፍ አሪፍ ፕሮግራም ነው ።
@DaniyaTub
@DaniyaTub Ай бұрын
ሁሴኖ እውነተኛ የሆነ የእስፖርት ተንታኝ እኮ ነህ በርታልኝ,ዴቭ🙏🙏
@Belaya516
@Belaya516 Ай бұрын
Wel come back husano #1❤
@user-pi6he7pn9z
@user-pi6he7pn9z Ай бұрын
አርቴታ ለታዳጊ ከትንሽ ቦታ ኮከቦችን ፈልጎ እንደማግኘት ያየውን ሁሉ 100 እየከፈለ የትም አይደርስም ለአሁኑ የአርሰናል ቡድን ክብር ለኤምሬ ሳካ ማርቲኔሊ ሳሊባ ዛሬ ላይ ያየናቸው ኡናይ እምነት ጥሎባቸው እዚ ያደረሳቸው እስቲ አርቴታ ማንን አሳደገ
@henoktezera8903
@henoktezera8903 Ай бұрын
አርሰናል 3 ቦታዎች ላይ ተጫዋች ይፈልጋል የሳካን ምትክ የተከላካይ አማካይ እና የሳሊባን ምትክ ቢያመጣ ያለጥርጥር በቀጣይ ከዚህም በላይ ተፎካካሪ ይሆናል
@rufta8394
@rufta8394 Ай бұрын
ሁሴን እና ዴቨ ክረምቱን ከእውነተኛው መረጃችሁ ጋር ሳትቆራረጡ ለመገኘት ብትሞክሩ መልካም ነው
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 Ай бұрын
ሁሴኖ እንኳን ደህና መጣቹ
@adama9710
@adama9710 Ай бұрын
በጣም ትመቹኛላቹሁ❤
@thomaswondimu1735
@thomaswondimu1735 Ай бұрын
Manchister mainon endasadege enantem beakalin eyabekachu naw. Best Team nachu love you.
@oromiyamedicinenet4652
@oromiyamedicinenet4652 Ай бұрын
Hussein gn tlachak betam yinekabehal!!
@XagiGirma
@XagiGirma Ай бұрын
Huseno cry 😢😢😢
@Chombe-xb3fl
@Chombe-xb3fl Ай бұрын
D&h❤❤❤❤ well come
@amaredesalegn4836
@amaredesalegn4836 Ай бұрын
Welcome our bests
@solomonbekalu2149
@solomonbekalu2149 Ай бұрын
ሁሴኖ
@DaniAbu2022
@DaniAbu2022 Ай бұрын
Selam selam Hd
@oromiyamedicinenet4652
@oromiyamedicinenet4652 Ай бұрын
I never see professionalism from Hussein in the case of Manche
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
መግቢያ ሙዚቃው ጥሩ ነው ያኛውን የደርጉን ተዉት ከፕሮግራማቹ ጋር አይሄድም
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Ай бұрын
😊🙏😊🙏
@samijosi802
@samijosi802 Ай бұрын
Liverpool --- Carabao Party Man City --- PL Party Man United --- FA Party Arsenal -- Thomas Party 😂😂😂😂😂😂
@michaelzewdie-pv4ue
@michaelzewdie-pv4ue Ай бұрын
ሁሴኖ፣ ኮፓ አሜሪካ "ሴካፋ"?ከ10 የላቲን አገሮች ሶስቱ 10 ጊዜ የአለም ዋንጫ አንስተዋል።ከ 55 የአውሮፓ አገሮች በአንፃሩ 5 አገሮች 12 ጊዜ አንስተዋል ። ሬሽዮውን ስናየው የትኛው የተሻለ እንደሆነ ጥሩ ማሳያ አይሆንም ወይ እላለሁ ። አድናቂያችሁ ነኝ ።ሚካኤል ከኮተቤ።
@user-vb7hc8kt9e
@user-vb7hc8kt9e Ай бұрын
ሁሴን በሽቋል ምፅ!!
@AbushiAmanue-mx7zc
@AbushiAmanue-mx7zc Ай бұрын
Husen kale atisimu subscribe like atadargu ye manche fun
@yeroregasa793
@yeroregasa793 Ай бұрын
Andenya negn.
@mikiasjulias6747
@mikiasjulias6747 Ай бұрын
ለሁሴ ❗❓❓❓ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከዚበፊት ስኳስ የሰረሀቸው አንተ ነክ ወይንስ የሌላሰው ነው ኳስ አይተው የምታውቅ አይመስለኝም ።አርቴታ ይሄን ብድን ለመስራትጠስንት አመት ፈጀበት ክሎፖስ ስለማንችስተር ባታወራ ይመረጣል ለሌሎች ተውላቸው ስለ አርሴናል አውራ ። ተረጋጋ እሺ ነገ የምታፍርበት አታውራ
@efrembabebe3809
@efrembabebe3809 Ай бұрын
HUSENOOOOO!
@oromiyamedicinenet4652
@oromiyamedicinenet4652 Ай бұрын
What ever Hussein feels Manche is better than Arsenal. Manche ended the season with cup while Arsenal completed the season with nothing. Tsinatun yistik!!!
@markfish2012
@markfish2012 Ай бұрын
HUSENOOOOOOOO
@workugebissa8365
@workugebissa8365 Ай бұрын
ስኴድ ለማስፋት ተብሎ እንደነ ሳምቢ ሎኮንጋ የመሳሰሉትን ስብስብቦ ምንም ይፈይዳሉ?
@AbushiAmanue-mx7zc
@AbushiAmanue-mx7zc Ай бұрын
Gura bicha ten hag yetim ayhedim sil united indomi ataworu
@Afro-sport94
@Afro-sport94 Ай бұрын
ሁሴን ተሳስተሃል። አርሰናል የተጫዋች ብዛት ሳይሆን ጥራት ያስፈልገዋል። ምንም የማይጠቅሙ ተጫዋቾች መሰናበት አለባቸው።
@user-vj5dl7oh2l
@user-vj5dl7oh2l Ай бұрын
ሁሴን በጣም አከብርህ ነበረ እሁን ግን በጣም ነው የወረድክብኝ አንተ በምን ያህል ደረጃ ነው ዩናይትድን የምትጠላው እራስህን ከስቀልክበት አውርደው እሺ ምን ይመስላል ይሄ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ...…..ፊት
@wondimagegnmekonin3394
@wondimagegnmekonin3394 Ай бұрын
ድድብናህን አታሳይ ከቻልክ በእወቀት አዳምጠህ መልስ ስጥ ካለዚያም መዝጋት ነው ፣፣
@Afro-sport94
@Afro-sport94 Ай бұрын
ስግጥናህን ለምን ዓደባባይ ታወጣዋለህ? ሁሴን ከሚዛንህ በላይ ነው። ከቀፋፊው ቡድንህ ጋር ንካው!😊
@user-sd3sw8ev8g
@user-sd3sw8ev8g Ай бұрын
Husen, why ae just a local fan of Arsenal dimensioned and dilusioned by the Arsenal vibe of being sad and jealous about Man City's success. Why doesn't City buy players? For sure, you will have a nightmare next season as you are worried about Man City. You are out of your mind because you are a dude since you disown Pep's mastermind that he is a genius who broke the brittle Arsenal though Arsenal has signed world-class players. Pep is the best coach in the history of football, whether you believe it or not!
@demirewabeta3480
@demirewabeta3480 Ай бұрын
ማርትኔስ ስሜታዊ ሰው ነው ፣ አንተስ ሁሴን በዚህ ነገር ሴሜታዊሆነህ ነው ፣ማንችስተር ዋንጫ በማንሳቱና ወደ ኢሮፓ ስለገባ በንዴት የምታወራው አታውቅም ፣ የጋዜጠኝነት አይነት ንግግር አይደለም ። እባክህ የአርሰናልን ነገር ብታወራ መልካም ነው። ቴናግ ይቀጥላል ፣ ለማንችስተር ይመራል።
@Afro-sport94
@Afro-sport94 Ай бұрын
ትንሽ እፈር እንጂ። ይሄ ቡድን -1 የጎል እዳና 8ኛ ደረጃ ነው የጨረሰው። ቀጣይ ዓመትም እስከ 4 አይወጡም። ቴንሃግ ቢቀጥልም መሃል ላይ ይባረራል። FA Cup አርቴታም እንደ መጣ በልቷል። ብዙ አታካብዱት። ማንቼ ትልቅ ቡድን ነበር። አሁን ግን ደጋፊውም ቡድኑም ወርዷል።
@yordanoskassa9391
@yordanoskassa9391 Ай бұрын
ሁሴን ካለ እንውጣ
@mesaybasazin6358
@mesaybasazin6358 Ай бұрын
Endategeba
@mikotube460
@mikotube460 Ай бұрын
እልቅሻውን እንስማው ትንሽ……. ዴቭ እንኳን አስለቃሽ ነው።😂
@amaredesalegn4836
@amaredesalegn4836 Ай бұрын
Betilk bemereja new yemitenetinew.,,..
@mikotube460
@mikotube460 Ай бұрын
@@amaredesalegn4836 እንዘጭ እሟባል መረጃ ይቅርብኝ😂
@mikotube460
@mikotube460 Ай бұрын
ሟርተኛ ሁላ…. ይቺ ጀማሪዋ እንኴን እንደ ሁሴን ያለ ሟርት ምንም አታወራም…. ሁሴንን ለማሰደሰት በዉ ምትዘግበዉ……በኳስ ትንተና ዘጭ እና እስፕሪት እሚባል ነገር የለም። if you talk about football analysis. let’s talk the right terminology. Don’t be mean hussien don’t repeat the idea again and again…it’s boring
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 31 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
እርስ በርስ የሚጠላሉ እውቅ ተጨዋቾች | Ewqate Media | እውቀት ሚዲያ
10:51
የ 16 ዓመቱ ሳሙኤል ግዛው ለምን?
41:29
Qalbeqal Podcast
Рет қаралды 9 М.
Ishowspeed vs Ronaldo vs Messi Disguise Challenge
0:29
KSCORE
Рет қаралды 24 МЛН
Ishowspeed vs Ronaldo vs Messi Disguise Challenge
0:29
KSCORE
Рет қаралды 24 МЛН
Мужик 8 месяцев был вратарём в ЖЕНСКОЙ команде
0:19
Собиратель новостей
Рет қаралды 3,2 МЛН