ግብረ ሥጋ ግንኙነት በቤተ ክርስቲያን እይታ በአቤል ተፈራ

  Рет қаралды 17,100

ፍኖተ ወንጌል

ፍኖተ ወንጌል

3 жыл бұрын

“ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችሁ ሁኑ።” 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥5

Пікірлер: 96
@user-kh9qw3ex7u
@user-kh9qw3ex7u 3 жыл бұрын
አሜን ኣሜን አሜን ለመምህራችን እድመ ናጠና ይሰጥልን ለተማር ዶሞ ልባና ይስጥን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amennn🙏Endamer Ehte😍
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 ባለቤቴን አልከለክልም ከዚህ በኋላ
@vms2067
@vms2067 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ለኛም ልባና እግዚአብሔር አምላክ ይስጠኝ
@user-ln8eh2mt9r
@user-ln8eh2mt9r 17 күн бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤
@user-bq1em7bx1x
@user-bq1em7bx1x 6 ай бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዲንቅ ትምህርት ነው እናተን የሠጠን እግዚያብሔር ይመሥገን
@sama1141
@sama1141 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን
@Amarita808
@Amarita808 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እኛ የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርልን
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር አቤል ቃለህይወት ያሰማልን
@feremamo5754
@feremamo5754 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ❤❤❤🙏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ ማስተዋልን ይስጠን 😢አሜን ፫
@user-nm3oe9be3r
@user-nm3oe9be3r 3 жыл бұрын
በእውነት ለውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
🙏Endamer Ehte😍
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
መምህር ውሳኝ እና ትክክለኛሃ ግንዛቤ የሚስጥህ ትምህርት ነው ብዞ አችን እንደ ኃጢያት ነው የምንቆጠረው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛♥️
@tghh1076
@tghh1076 3 жыл бұрын
መምህረ እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይሠጥልነ👏👏👏
@user-xn8uf5zp7t
@user-xn8uf5zp7t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ሠላም እና ፍቅር ለእናት አገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን🙏🙏🙏
@solomonfekadu502
@solomonfekadu502 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-ig2eg5rm7w
@user-ig2eg5rm7w 3 жыл бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሄር ይመስገን በትዳራችን እንድንፀና እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amenn🙏Endamer😍
@mihrtetadsa1117
@mihrtetadsa1117 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ሰምተን እንድናስተውል አስተዋይ ልቦና ያድለን
@user-wk3qg6ru5h
@user-wk3qg6ru5h 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አትጥፋብን❤
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Endamer😍
@Sh-kc8jy
@Sh-kc8jy 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቺን አሜን ፫
@vufuf9066
@vufuf9066 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@uaeuae5226
@uaeuae5226 9 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@Helen-Tube2112
@Helen-Tube2112 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@foxy_2_2
@foxy_2_2 Жыл бұрын
ይቅር በለን አባታችን🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 жыл бұрын
ወድማችን እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን በአሁን ሰአትማ ወድ ማን ያምናቸዋል ከእግዚሐብሔር ተጣብቆ መኖር እጂ ትክክለኛ ወድ ዬለም ቢቻ እግዚሐብሔር ያቃል በጣም ከባድ ግዜ ነዉ 😥😥😥
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Ba ewnete memehrachin erijem edeme tenah yesetelen Amen kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben ❤🤲🤲🤲
@user-pg7cj3wr1d
@user-pg7cj3wr1d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመስግናለን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እስኪ ሰበስክራ አድርጉኝ አዲስቻናልነው
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 жыл бұрын
እሽ
@barkalmaa7095
@barkalmaa7095 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለህ
@koliyanboombe5453
@koliyanboombe5453 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር
@user-hs3dq6tz6b
@user-hs3dq6tz6b 3 жыл бұрын
አሜን (፫) ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@hannahanouna2024
@hannahanouna2024 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫
@addesaddes9594
@addesaddes9594 3 жыл бұрын
እዲግልፅነት ቢኖርየሰውልጁአይሳሳትም👍👍👍👍
@hmsilm8720
@hmsilm8720 3 жыл бұрын
በእውነት መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዝአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@welansatube5148
@welansatube5148 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
ነጭ ነጯ ቃለ ህይወት ያሰማሊን ኣሜንንን (፫) 🤲 ልኡል እግዚአብሔር ✝️💒🍃🍃🍃የተባረከ ትዳር ያድለን🤲 ሺ ኣመት ኑርሊን እናመሰግናለን🙏❤
@user-xn8uf5zp7t
@user-xn8uf5zp7t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@fatimashammari4191
@fatimashammari4191 3 жыл бұрын
አሜን አሜን. አሜን. ቃለ ህይወት. ያሠማልን. ፀጋውን. ያብዛልን
@aduethiopian
@aduethiopian Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ♥
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤነ ያድልልን
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 жыл бұрын
ቃለህይወት.ያሰማልንመምህር.የሰማነውን.በልባችን.ያሳድርብን.አሜን.አሜን.አሜን.እረመምህር.አትጥፍተው.
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ይፍቱኝ
@takotako7051
@takotako7051 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘመንሕን ይባርክ ለኛም ማስተዋለን ይስጠን
@user-Bezu
@user-Bezu 3 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ወደ ፊት የተገባር ሠው እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🤲
@gssno4472
@gssno4472 5 ай бұрын
ክብረትን ይስልኝ
@user-tl3zu4ch1d
@user-tl3zu4ch1d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እዴሜና ጤና ይስጥልን🙏
@user-nk1iu6vu1f
@user-nk1iu6vu1f 3 жыл бұрын
ቃለ ህዬኸት ያስማልን ፀጋውን በርከቱ ያብዛልን ውድ መምህሬ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏
@user-nk1iu6vu1f
@user-nk1iu6vu1f 3 жыл бұрын
ህይወት ለማለት ነው
@user-kk4nw8mf5h
@user-kk4nw8mf5h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@embitembit6071
@embitembit6071 4 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤❤❤❤
@SamsungA-ui8dc
@SamsungA-ui8dc 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልባችን
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ዉድ መምህሬ
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲✝️❤
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችሁ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እኮን ደና መጣህ ኃይለ ገብርኤል መምህሬ ጠፋህብንኮ ? 🙄
@addesaddes9594
@addesaddes9594 3 жыл бұрын
ወድማችን አሜንአሜን
@ferewetalemu9862
@ferewetalemu9862 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemelin
@AzoozzAlmtrooshi-gm1by
@AzoozzAlmtrooshi-gm1by 8 ай бұрын
አንተእዉነተኛአሰተማሪነሕ..እኔበራሴብዙተምሪያለሁበጠምአመሰግንአለሁ..ምርእድሜሕንያስረዝምልኝአሜን፠
@mariammariam6427
@mariammariam6427 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን.
@abdshid2124
@abdshid2124 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@addesaddes9594
@addesaddes9594 3 жыл бұрын
ትክክል❤️ያልከው ሁሉደርሶብኛል
@AzoozzAlmtrooshi-gm1by
@AzoozzAlmtrooshi-gm1by 8 ай бұрын
ቃለሂወትያሰመልን..የኛሰዉግለጰኝነት..አይወድም..ሲያጎርሱትግን..ማያላምጥየለም፠
@beyenechfej7312
@beyenechfej7312 3 жыл бұрын
አሜን።አሜን።አሜን
@tigistjemaltigisetjemal7793
@tigistjemaltigisetjemal7793 3 жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን ወድማችን
@user-lh9uu9pp1n
@user-lh9uu9pp1n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም አቤልዬ
@ethiopianvaluation7672
@ethiopianvaluation7672 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ትልቁ ጥያቄ ይህ ነው የተለያየ ነገር ሰለሚባል እኔም እንደዚህ አስቸጋሪ ነኝ በሰንበት ቀን ሩካቤ መፈፀም ኃጢያት ይመስለኛል እና ባለቤቴን በጣም አስቸግራለሁ በፆም ቀን፣ በባዕል ቀን ፣ ዕሩብ እና አርብ ቅዳሜና እሁድ የግድ ከሆነ አልከላከልም ግን ብዙ ደስተኛ አይደለሁም
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ቆይ የኔ ጥያቄ ደግሞ ከፋሲካ በአል ከተገደፈ በሗላ ያለው 55 ቀን አካባቢ መሰለኝ ምንም ፆም የለም እና በዚህ ሰአት እሮብና አርብ ቅዳሜና እሁድ ወሲብ ይፈፅማል ወይስ አይፈፅምም እውቅናው ካለችሁ መልሱልኝ
@user-nw1ei1jq7q
@user-nw1ei1jq7q 3 жыл бұрын
መምህር ትመህርትህ መልካምነዉ እኔ ባለትዳር አይደለሁም ነገርግን በቅርብ እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ላገባ ወስኛለዉ ግን አንድነገር በጣም ያስጨንቀኛል እሱም ምንድነዉ እረጅም አጯማት ወስጥ ግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ የተከለከለነዉ ነገርግን የኢወት አጋሬ ይሆናል ያልኩት ሰዉ አይደለም ሁለት ወር ሰባትቀን እስኪፈጸም የሚጨንቀዉ ሰዉ ነዉ እና እደሚነግረኝ ከሆነ እናም እዳስተምሮህ ከጸሎትዉጪ አብሮ ማደር ችግር የለዉምን ኢኤን ብትመልሴልኝ በኮመትም ቢሆን
@naomiweldezghi5617
@naomiweldezghi5617 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጾም ጊዚያት ለሚፈጠሩ የወሲብ ፍላጎት በቤተክርስትያናችን እንዴት ይታይ ይሆን
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚
@SamsungA-ui8dc
@SamsungA-ui8dc 3 жыл бұрын
በእውንት ትን ለውድ ራችን ያሰነማወንቃለህይ
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
ሰላም የእግዚያብሄር ቤተሰቦች እግዚአብሄር አምላክ ለዚ ግዜ እና ሰዓት ስላደረሰን ክብር ምስጋና ይድረሰው የቻላችሁ ሰዎች መልስ እንድትመልሱልኝ በእግዚብሄር ስም እጠይቃችጛለሁኝ ለአባታችን መምህር ግርማና ለወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ(ሀይለ ስላሴ) እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እንዲሁም የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልኝ እና የምጠይቀው ጥያቄ ቆርቤ በተመለስኩ ቀን እንደተመለስኩኝ የወር አበባዬ መጣ እናም እንደተቀበልኩኝ ይቆጠርልኛል ወይ??? እባካችሁ መልሱልኝ💒💒💒🙏🙏🙏
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በቴሌግራም ማግኘት እችላለሁ
@mesaykassa7656
@mesaykassa7656 3 жыл бұрын
ግብረ ሥጋ ግንኙነት ተደርጎ በስንትቀን ቤተክርስቲያን ሜኤድ ይቻላል እና ወንጌልን ና ፣መስቀል መሳለም የሚቻለው ፀሎተ ቤትስ ወድያው መግባት ይቻላል እባክ መልስ ስጠኝ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 жыл бұрын
ሀገራችንን.ሰላም.ያርግልንንንንን.ማነው.ግን.እደኔ.ትዳር.መያዝ.እየፈለገ.የመዳም.ቤት.ስራ.አለቀውያለ.እረበስማም.እረ በፀሎታችሁ.አስቡኝ.በፈጣሪያችሁ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Enem ng Ehte😢Subscribe Arakuesh Anchem Aregege Eskii Ehte😍
@mariammariancell9833
@mariammariancell9833 3 жыл бұрын
ኘረ ለሁላችን ውይይይ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 жыл бұрын
@@mariammariancell9833 አይዞን.እናገባለን.እደግዜርፈቃድ.እናገባለን.ስታገቢግን.አደራ እዳትኮረመሚ.ክክክ.እኔአልሽኮረመምም
@enufikr5720
@enufikr5720 3 жыл бұрын
አትሽኮርመሙ ሴቶች 😜😜😝😝እኔና ባሌ 8 አመታችን በስደት ምክንያት ነው ታድያ እኔ ስደት ነኝ እሱ ሀገር ቤት እግዚአብሔር ያገናኘን ብቻ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 жыл бұрын
ክክክ.እሽአንሸኮረመምንም
@mariammariancell9833
@mariammariancell9833 3 жыл бұрын
አሜን ያገናኛቹሁ እኔ አለሁ አይደል 28 አመት
@enufikr5720
@enufikr5720 3 жыл бұрын
@@mariammariancell9833 🙄🙄🙄 ተፋታችሁ ወይም በየ አመቱ እየተመላለስሽ 28 አመት ሙሉ አልገባኝም
@mariammariancell9833
@mariammariancell9833 3 жыл бұрын
@@enufikr5720 አረ አይደለም ማሬ ማለቴ ጭራሽ አላገባሁም ለማለት ነው
@enufikr5720
@enufikr5720 3 жыл бұрын
@@mariammariancell9833 በይ ለማግባት ሞክሪ እኔም አገባሁ እጂ 6 ወር ነው አብርን የተቀመጥነው አልወለድሁ ፍቅሬን አላጣጣምሁ ስደት መጣሁ
@feremamo5754
@feremamo5754 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ❤❤❤🙏
@YoDaha
@YoDaha 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-zc2vu4so1f
@user-zc2vu4so1f 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saragasa174
@saragasa174 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sd8dr4yk6c
@user-sd8dr4yk6c 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 11 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
እጮኝነትና ዝሙት በአቤል ተፈራ
17:19
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 14 М.
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 17 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 7 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 3,6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН