No video

"ብርቱ መስሎ እንደመጉበጥ የከበደ ቁስል የለም"... ልዩ የእናትነት ግጥም በገጣሚ ህሊና ደሳለኝ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 50,104

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 61
@ritafisum9975
@ritafisum9975 Жыл бұрын
ህሊና አንደበተ ርቱዕ አነባበብሽ በራሱ መንፈስን ያድሳል ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ ረጅም ዕድሜ ከጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን ፈጣሪ
@weynijone-fq6qk
@weynijone-fq6qk Жыл бұрын
ሳትወልጅ ይህን ያህል ስለእናትነት መረዳት ድንቅ ነዉ ተባረኪ
@sheemtube3000
@sheemtube3000 Жыл бұрын
❤❤❤❤እውነት መቼ ይሆን የናትነት ሀሳብ እረፍት የሚኖረው ብቻ ለሁላችንም እናቶች እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ትስጥልን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የተረጋጋች ጎበዝ ገጣሚ ናት❤
@admikalemu5740
@admikalemu5740 Жыл бұрын
አይ ገጣሚ ህሌና ደሳለኝን የሚገርም ጸጋ አለሽ ፣እግዚአብሄር ፍጻሜሽን ያሳምረዉ፣
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር አትዘን አትጣ ፣ ክፉ አይንካት።
@user-zp2tt4xe4k
@user-zp2tt4xe4k 3 ай бұрын
Amen 😢❤
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara Жыл бұрын
ደስ የሚል ግጥም ግን እናትዬን ምን ቃል ይገልፃታል 🥰🥰
@bitsatnigussie
@bitsatnigussie Жыл бұрын
ህሉዬ የኔ ደርባባ ገጣሚ ኑሪልን መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ እናቶች
@mohamednega-wd7wo
@mohamednega-wd7wo Жыл бұрын
እናትየ ረጂም እድሜ ኑሪልኝ
@tesfaun7888
@tesfaun7888 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ለአገራችን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤️
@HabibtyHabibty-he4xf
@HabibtyHabibty-he4xf Жыл бұрын
መልካም የናቶች ቀን የኔ ውድ እናት ሺ አመት ኑሪልኝ
@TigistGebreegziabher-fq7ku
@TigistGebreegziabher-fq7ku Жыл бұрын
ህሉዬ የኔ ቆንጆ አንደበተ ርቱዕ ልዩ ረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶች❤
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g Жыл бұрын
አቤት ቃላት አጠቃቀም ❤ 100%
@Musitefa
@Musitefa Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ገጣሚ ነሽ: በርቺ::
@DocMedia1991
@DocMedia1991 Жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን! ለእናቶች ጤና ተግተን እንስራ! "አንድም እናት ህይወት ለመስጠት ህይወቷን ማጣት የለባትም" ❤ ዶክ ሚዲያ-Doc Media❤ ን ይደግፉ❤
@further8735
@further8735 Жыл бұрын
ምን እናርግሽ ?? ምንስ እንበልሽ?? ለሁሉም የዚህ አይነት ያንቺን ገጣሚ አይነት አዕምሮ ያላት ሴት የተፈጠረች አይመስለኝም!! ለሁሉም ሀሪሰን ክፉ አይንካሽ!!
@user-xm8pb8tl4d
@user-xm8pb8tl4d 3 ай бұрын
teleyaleshe betam desyelale🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zt1fd8id9y
@user-zt1fd8id9y Жыл бұрын
ተባረኪ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
What a brilliant girl is she ❤
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 Жыл бұрын
Helu yene tafach, tefteshal. I never get tired of hearing about all your poems well done 👏 ❤
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
እናት ለዘለአልም ትኑር መክበሪያ መድመቂያ መሽሸጊያ እናት ሁሉ ነገር ናት እናቴ ወ/ሮ ሸዋዬ ደስታ እወድሻለው
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርልሽ ኡፍ መታደል እኮ ነው።
@Seadi690
@Seadi690 Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
❤❤🎉🎉🎉ህሊና ኦኦኦኦኦ ትችያለሽ በቃ!!!አናትዋ❤❤ለእናቶች ክብር❤❤❤🎉🎉
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ለእነቶቻችን ራጅሚ ኢድሜ ከጤና ጎበዝ ልጅ ነሽ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ቅመምየ❤❤❤
@raheldamtew7161
@raheldamtew7161 Жыл бұрын
እውነት ነው አንችው ሰበዝ አንቺው ማገር ተባረኪልኝ
@user-zm5qx3ht9z
@user-zm5qx3ht9z 5 ай бұрын
ለእናት ይገባታል 10Q ህሊናዬ
@hasteferamariyam6756
@hasteferamariyam6756 Жыл бұрын
Wow ድምፅሽ ያምራል
@hananmohamed5021
@hananmohamed5021 Жыл бұрын
ህሉየ ተባረኪ
@mymamking8293
@mymamking8293 10 ай бұрын
አንቺኮ ልዩ ነሽ ጎበዝ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-nn9jo3ih2c
@user-nn9jo3ih2c Жыл бұрын
ስወድሽ ፍቅርዬ ህሉዬ ግጥምሽ የጣፈጠ የዘመኑ ስጦታዬ በድምፅ የምትስይ የተሰጠሽ ከለይ የምትሄጂ በምናብ የማይብሽ የሀሳብ በላይ ባገንሽ ደስ ይለናል ባክሽ ካየሽው አናግሪኝ
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk Жыл бұрын
እናት አለም 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@yeshiworkassefa9157
@yeshiworkassefa9157 Жыл бұрын
ህሉየ የኔ ብሩህ ህልና❤❤❤
@amaamm8606
@amaamm8606 Жыл бұрын
እናቴ😢ሀገር 😢❤❤
@tsedeytadesse2569
@tsedeytadesse2569 Жыл бұрын
yene jegna betam new yemwedsh
@AsdAsd-sy8hy
@AsdAsd-sy8hy Жыл бұрын
ዋዉ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Berch weda gerami lege ❤
@melakut5652
@melakut5652 7 ай бұрын
Wow❤❤❤
@user-iu5ug6kg6b
@user-iu5ug6kg6b 3 ай бұрын
መቸ ነው ግን የናቶቸ ቀን
@znegnkewollo9887
@znegnkewollo9887 Жыл бұрын
😢😢😢😢enate allah bejenet yanursh
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
@CnxCon-wv8qo
@CnxCon-wv8qo Жыл бұрын
❤❤❤ሁሌምአለቅሳዛሪበጣምከፋኝ😂😂😂😂😂😂😂
@HibirawitTaddese-dr1se
@HibirawitTaddese-dr1se 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
💖💖💖
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 Жыл бұрын
❤❤❤👏👏👏👏👏
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Жыл бұрын
❤❤❤❤👍
@belalilula6909
@belalilula6909 Жыл бұрын
ENANTE LEALEM AND NAT. LENE GN ALEME NAT.❤ 👈 MELKAM YENATOCH KEN 🥂🍾 🎉 💌💐💋
@zainnasser7041
@zainnasser7041 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 Жыл бұрын
wwwwwuuuuuuu😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetmulatu2795
@emebetmulatu2795 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!
@mesalishreli9463
@mesalishreli9463 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@stc6291
@stc6291 Жыл бұрын
እግዚአብሔርእረጅምእድሜእናጤናሽንይስጥልንበእዉነትተባረኪልንመልካምየእናቶችቀንይሁንልን❤❤❤
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm Жыл бұрын
Konjo getem migerem agelalets
@danieltessema6427
@danieltessema6427 Жыл бұрын
Tsegawin yabizalish
@AnnoyedSunlightForest-hp7gp
@AnnoyedSunlightForest-hp7gp 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtebayuh2328
@habtebayuh2328 Жыл бұрын
ህሊና ጥበብ የጠራችሽ የምወድሽ ነሽ ግን በebs አትቅረቢ ባለ ማተቦችን አይወዲም
@user-nn9jo3ih2c
@user-nn9jo3ih2c Жыл бұрын
123
@tesfaun7888
@tesfaun7888 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ለአገራችን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤️
🔴 አዲስ ግጥም "ደቀ መዝሙርህ ነኝ " በገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot
7:56
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,7 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 48 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 278 М.
II WEG TUBE ወግ ቲዩብ II II Dawit Birhanu
41:23
WEG TUBE ወግ ቲዩብ
Рет қаралды 47 М.
🔴 " ናፍቆት " ግጥም በ ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot
8:55
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 165 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,7 МЛН