ብራዘርሊ ሲስተርሊ 33 | ኮሎኔሉ | Brotherly Sisterly Ethiopian Comedy 2019

  Рет қаралды 88,640

Sodere TV

Sodere TV

5 жыл бұрын

#BrotherlySisterly #EthiopianComedy #EthiopianSitcom
Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on KZfaq, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Пікірлер: 235
@user-en8wq5cn8w
@user-en8wq5cn8w 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ቲናን ተክተሽ የምትሰሪው ልጂ የራስሽ የሆነ ቆንጆ ነገር አለሽ ግን ቲናንመጀመሪያ ስላየናት ካለሷ ደስ አይልም እባካችሁ ቲናንመልሱልኝ
@user-qp7ls9sx9e
@user-qp7ls9sx9e 5 жыл бұрын
ኮመንትሽ ደስስ ብሎኛል ሚዛን የጠበቀ አስተያየት ደስ ይላል ብቻ
@mekyamekya9597
@mekyamekya9597 5 жыл бұрын
batakekla anecam batam aref nshi gen esa batam tameralca
@aynalemfikadu3105
@aynalemfikadu3105 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ አምላካችን ሆይ ለኢትዮጵያ ሀገራችን 💚💛❤ሰላሟን አምጣልን 🙏🙏
@fekerfekerfekr7470
@fekerfekerfekr7470 5 жыл бұрын
አሜን
@mikiman2324
@mikiman2324 5 жыл бұрын
ፈጣሪይ ሆይ ጋላወችን ወደመጡበት ወደ ማዳጋስካር ደሴት መልስልን
@kab7764
@kab7764 5 ай бұрын
የኘዠደ ፀ ጸ ደ ጸየጸፈጸጸጸ
@user-lf1im9gy8q
@user-lf1im9gy8q 5 жыл бұрын
#በጌቴ_ሰማኔ በጌቴ ሰማኔ በአትክልቱ ቦታ /2/ ለእኛ ሲል ጌታችን በዓለም ተንገላታ /2/ አዳምና ሔዋን ባጠፉት ጥፋት /2/ በእኛም ነበረብን የዘላለም ሞት /2/ መስቀል ተሸክሞ ሲወጣ ተራራ /2/ ይገርፉት ነበረ ሁሉም በየተራ /2/ ድንግል አልቻለችም እንባዋን ልትገታ /2/ እያየች በመስቀል ልጇ ሲንገላታ /2/ በአምላክነቱ ሳይፈርድባቸው /2/ እንዲህ ሲል ጸለየ አባትሆይማራቸው /2/ ተጠማሁ /3/ ሲላቸው /2/ ኮምጣጤ አመጡለት ከሃሞት ደባልቀው /2/ በረቂቅ ስልጣኑ ሁሉን የፈጠረ /2/ በሰዎች ተገርፎ ሞተ ተቀበረ /2/ #ይቀላቀሉ ╭═•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ═╮ @frehaymanote @frehaymanote @frehaymanote ╰═•ೋ•✧๑♡๑✧• ═╯
@user-jd1dr5zr8t
@user-jd1dr5zr8t 5 жыл бұрын
1ነኝ ወይኔ ምንድነው እደዚህ መጥፍት እንካን ደና መጣቹህ ላይክ አምርኛል ክፍት ብሎኝል ውድ የአገሬ ልጃች ሰላም ፍቅር ለኢትዩ
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
berchi , , , ene le like gidd yellegnim yewededegni yisixegni yaliwedefegni ayisixegni lerase rase ebeqallewu
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
ሀገራችን ሠላም ያደርግልን ዘንድ እደሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግ
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያደርግልን ዘንድ እንደየ ሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@malemale8487
@malemale8487 5 жыл бұрын
Amen
@kab7764
@kab7764 5 ай бұрын
አየ አየ ዠኘዠነ ደ አየ
@user-yt3ip4pi8i
@user-yt3ip4pi8i 5 жыл бұрын
የመጀመሪያዋ ቲናን ስለለመድን ይችኛዋ ሀሪፍ ብትሆንም በዛችኛዋ ልክ አትሆንም ተዋንያኖቹ እራሱ እንደድሮው አይደሉም ፈዘዋል ቲናየን መልሱልን በናታችሁ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
ታቂአለሽ ቲ ናዬ አሉ ከሚባሉ ቤት እንደመጣች/ እንደሆነች? ደሞ አክት እያረገች አልነበረም ሁሌም እንደዛው ናት... እነዚ እከካሞች ደበሯት... ብር ሚከፈል የለም መብራት የለም ቤቱ የለም ያኛው ወዶሻል እያሉ ሲታከኩባት ወላጆቿ በቃሽ አሏት !
@semriasamu1135
@semriasamu1135 5 жыл бұрын
አላህ አገራችን ሠላም ያርግልህ
@user-vf9vv2bi6r
@user-vf9vv2bi6r 5 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሑ ተረስታችሑ ነበር ግን ቲና የሌለችበት ደስ አላለኝም
@avrahammeshesha9493
@avrahammeshesha9493 5 жыл бұрын
እኔ በእውነት ግማሽ አይቸ ትቸው አለሁ ምክንያቱም ያለ ቲና አያምርም በጣም ነው ያስጠላኝ ።
@halewyamohammed8972
@halewyamohammed8972 5 жыл бұрын
ዋው ሰፕራይዝ ነው ያረጋችሁኝ እንኳን ደህና መጣችሁ እወዳችሗለሁ ብራዘርሊ ሲስተርሊ
@Maybe_88
@Maybe_88 5 жыл бұрын
Good to see you guys back on track. missed this Comedy.
@user-ss4et7tb4s
@user-ss4et7tb4s 5 жыл бұрын
ወይ ወይ በዝት ግዜ አችሁ ብቅ አለችሁ ለማንኛውም እንኮን ደህነ መጣችሁ
@mituyedegelmaryamlij7138
@mituyedegelmaryamlij7138 5 жыл бұрын
Era enda enekon dena metachu medenaw edaze be nafekot sew agedal e demo titi kalemetach betam yedebernal benatachu titin ametuwat yale esuwa betam deberogal mayet😍😘😘😘😘😘
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ውይ በስንት ግዜያችሁ መጣችሁ እኔ የድራማው ርእሱን እራሱ ረስቼዋለሁ ርእሱ ምን ነበር ማጊን ግን አረሳውትም የኔ ሸበላ ላላ
@k1kha157
@k1kha157 5 жыл бұрын
Selam Buta kkkkk
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ዋውውውው በስት ግዜችሁ መጣችሁ
@kedirsherefa4530
@kedirsherefa4530 5 жыл бұрын
የእውነት ነው ምላቹ። ድራማችሁ የበለጠ እንዲያምር ከፈለጋችሁ። ኦርጅላኗ ቲናን መልሱልን።። እኔ እሷ ከወጣች ጀምሮ። ለብራዘርሊ ሲስተርሊ ልዩ ፍቅር ስላለኝ ነው እንጂ ...................... !!!
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 жыл бұрын
wolcame እኮን ደህና መጣችሁ ተወዳጆች😍😍💗 ማጊ ዉሰጤነዉ
@hananmuhamed8543
@hananmuhamed8543 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት ካለ ቲና ድራማው ድራማ አይመስልም
@hawanuredin6217
@hawanuredin6217 5 жыл бұрын
ቲናን የተካሽው ልጅ ቆንጆ ነገር ነሽ
@user-ok5jx1ik8s
@user-ok5jx1ik8s 5 жыл бұрын
በናታችሁ የድሮዋን ቲና አስገቡልን እሷ ናት ድምቀታችሁ ስወዳት እኮ የኔ ቀበጥ
@semiramohammedmohammed3583
@semiramohammedmohammed3583 5 жыл бұрын
የልጅናት ሆነች ከትወናው ወታለች
@abaydela1178
@abaydela1178 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ ስውዳቹህ
@aloalo9897
@aloalo9897 5 жыл бұрын
በእውነት እላችኋለሁ የእናንተ ሞገስ የድራማው ድምቀትና ማጣፈጫ ቅመም የድሮዋ ቲና ናት ተወዳችነታችሁ እንደነበረ እንዲቀጥል ቲናን መልሷት
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 5 жыл бұрын
ዋውው መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር
@sebusmartbekirey2458
@sebusmartbekirey2458 4 жыл бұрын
Arife new Gene tinane melsahu amtulne
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
ተባረኩ መልካም ስራ ነው
@user-wg6zd3ju5f
@user-wg6zd3ju5f 5 жыл бұрын
hello my ፍቅር 😂😂😂😂
@mudaytv3177
@mudaytv3177 5 жыл бұрын
ምርጥ ዝግጅት የሚያቀርብ ቻናል ሙዳይ ቴዩባችን ከምርጥ ተመልካቾች ጋር፡፡ውዶች የመቻቹ ውስጤ ናቹ፤፤ ፈጣሪ ይባርካቹ፡፡ዛሬ አሪፍ ቀን ነው ሰበስክራይኩባ ብታደርጉ፡፡ጎራ በሉ የማትፅፅጡበት መረጃ ታገኛላቹ፡፡ አመሰግናለሁ፡
@KalHabeshawit
@KalHabeshawit 5 жыл бұрын
ሙዳይ muday tv esh ersom edezawu subscribe yadrgugni enredada
@loulouhdayed1122
@loulouhdayed1122 5 жыл бұрын
ሄድ ሄድ ሄድ መለስ ደሞ ጎርደድ መለስ አትበሉብን ከሄዳችሁ አትምጡ ከመጣችሁ ደሞ አትሂዱብን ፕሊስ ደም ስራችሁ ከመብራት አይል ጋር የተያያዘ ነውዴ
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
yes
@comment1375
@comment1375 5 жыл бұрын
my ፍቅር Well come 👏
@ekramyesuf8460
@ekramyesuf8460 5 жыл бұрын
ምንም አትሉም ግን እወዳችሀለሁ ናፍቃችሁኝ ነበር
@emutikasa5480
@emutikasa5480 5 жыл бұрын
Wow enkon be selam metachihu gin bexam xefachihu
@nasser3448
@nasser3448 5 жыл бұрын
ኧራ እንኳን በሠላም መጣች ጠፋታቹዋል በሠላም
@fatumashukur6183
@fatumashukur6183 5 жыл бұрын
እንኳን ደና ማጠችሁ
@user-fz4be5yk3p
@user-fz4be5yk3p 5 жыл бұрын
እንኳን ብሰላም መጣቹ ውዶቼ
@AbuAli-lf7pl
@AbuAli-lf7pl 5 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣቹ ሥወዳቹ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍
@rebkahaji803
@rebkahaji803 5 жыл бұрын
Weyna nafkahugne neber eko gays 😘😘😘
@user-je9my3jh1e
@user-je9my3jh1e 5 жыл бұрын
ዌል ነፍሶቼ ማጊዬ በቃ መሞቴ ነው እእእእእእእእእአ ኧረ በሳቅ ሞትኩልህ
@SamSam-he1rz
@SamSam-he1rz 5 жыл бұрын
ቲናዩ የለለይበት ደስ አይልም ኢጭ
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 5 жыл бұрын
ዌል ቲናን አምጡልን
@admacom4514
@admacom4514 5 жыл бұрын
ማጊ ንፍቅ ብለህኝ ነበር ክክክክክ
@rahelmakroya1233
@rahelmakroya1233 5 жыл бұрын
ጆኒዬ ቢሮ አስኪከፍት ነው ይቆያቹት አደዚህ
@user-il4qn1kc5s
@user-il4qn1kc5s 5 жыл бұрын
መጣቹ ማሮች👍👍
@fatumabintadem2541
@fatumabintadem2541 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@beletlove9074
@beletlove9074 5 жыл бұрын
tiyna-timelesiln'yemtilu👍👈
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@retareta8675
@retareta8675 5 жыл бұрын
ቲና ቲና ቲና ትመለስልን
@user-cc9fq8kh2b
@user-cc9fq8kh2b 5 жыл бұрын
ዛሬ ምነው ጠፉ እያልኩ እያሰብኳችሁ ነበር
@pitybit9527
@pitybit9527 5 жыл бұрын
Wowww enkane beslam metachu marochi gin beslam new yetfachti
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 5 жыл бұрын
ሰላም እኳን ደህና መጣችሁ
@user-ng1ju8ft6b
@user-ng1ju8ft6b 5 жыл бұрын
በስንት ግዜው ስጠባበቃችሁ ቲና የለችም ይችን በቲና የተለወጠችውን አልወዳትም ያችን ነው እምፈልገው
@user-de9lr1ro6c
@user-de9lr1ro6c 5 жыл бұрын
ምርጥቹ የኔ ፩ኛ
@user-or6hj1pt7k
@user-or6hj1pt7k 5 жыл бұрын
ናፍቃችሁኝ ነበር
@lalakeremala9640
@lalakeremala9640 5 жыл бұрын
ዛሬ አልፎልኝ አንደኛ ነኝ
@user-vh5ct1xg6d
@user-vh5ct1xg6d 5 жыл бұрын
እንኲን ደህና መጣችሁ
@milli20on
@milli20on 5 жыл бұрын
liju syastela seta set kebzerzer abezaw betam
@user-ct3un4tj9b
@user-ct3un4tj9b 5 жыл бұрын
ሜሪዬ ስወድሽ
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 5 жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁና የማክብራችሁ ጥሩ ነው ግን ቲናየን ብትመልሷት እንዴት ደስ ይል ነበር እንደምንም ብላችሁ መልሱልን ቲና ለድራማው ውበት ነች አሁን ቲናን ተክታ የምትሰራው ልጂ እንደ ቲና አልመጣችም
@topinsane2211
@topinsane2211 5 жыл бұрын
FINALLY
@abimehari9133
@abimehari9133 5 жыл бұрын
Wel come
@saraamir1704
@saraamir1704 5 жыл бұрын
Wow temelsachu des yilal
@user-hu2fx3wo3p
@user-hu2fx3wo3p 5 жыл бұрын
ስላም ስላም
@hamidmahamed6875
@hamidmahamed6875 5 жыл бұрын
well come
@user-iu7il8um2o
@user-iu7il8um2o 5 жыл бұрын
እዴ ዱቅ ብላችሀልና 😏😏😏😘😘
@tigisteshetu156
@tigisteshetu156 5 жыл бұрын
መጣቺሁ ማሮቺ
@radetlammaa4897
@radetlammaa4897 5 жыл бұрын
Well bilenaal
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 5 жыл бұрын
Gni betketlu des yelhn naber
@semriasamu1135
@semriasamu1135 5 жыл бұрын
እናተሞ ተረሣቹ እኮ ምንየአገራችኝ መብራት ሆናቹ
@haymihaymi4059
@haymihaymi4059 5 жыл бұрын
ዋዉ
@semriasamu1135
@semriasamu1135 5 жыл бұрын
ወኔ ቲና ናፈቀችኝ
@toybaoumer4375
@toybaoumer4375 5 жыл бұрын
ውይይይ ጀመራችሁ
@tigestdadil7838
@tigestdadil7838 5 жыл бұрын
We'll come
@eeesss7012
@eeesss7012 5 жыл бұрын
መእናመሰግናለን
@user-fz4rt8nw5v
@user-fz4rt8nw5v 5 жыл бұрын
tina melswat befeterachu echi lj atchlm malet aydelem gn kedmen yetinan getsebahri new yayenew ena enam ewedatalew betam new emtmechew
@salamwitebirsawe8509
@salamwitebirsawe8509 5 жыл бұрын
ውይ ቲና ምነው እፍ በሱዋ ነው ሚያምር
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 жыл бұрын
መጣችሁ💗💖💖
@alemalem5508
@alemalem5508 5 жыл бұрын
Joni sira jamere ende😂😂😂😂
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
👌👌👌
@avrahammeshesha9493
@avrahammeshesha9493 5 жыл бұрын
ቲናየን ድቢጥየን አምጡልኝ ያለ እሷ ምንም አይመችም ። ወይም ተውት አንድያውን ጭራሽ እሷ ከለለች
@rozirozi7861
@rozirozi7861 5 жыл бұрын
ታዉ በናታችሁ ያቺኛዋን ቀበጥ አምጡልን
@user-kj6gq9kq6i
@user-kj6gq9kq6i 5 жыл бұрын
እር ይችም ትስራ ያች ልጅ ወልዳለች።
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 5 жыл бұрын
#ማጊ *ንፍቅ* *ብሎኝ* *ነበር* #ኮኪ *ቀበጣስ*
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ግን ቲና ካለለች መልሽ አልደግመውም
@temaidtiar2593
@temaidtiar2593 5 жыл бұрын
Woww almi nafkagn neber
@bizuyeworku6872
@bizuyeworku6872 5 жыл бұрын
Welcome
@zenbbtasfay3445
@zenbbtasfay3445 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-dt8ik4nn9y
@user-dt8ik4nn9y 5 жыл бұрын
እማማ ቤትን ጀመር፣ሲስተርሊንም ጀመር ተወት ሰሞኑን ዐለሜ፣እስኪ ይሄንኳን ጨርሱት
@fmgfhgfffjgdhhll794
@fmgfhgfffjgdhhll794 5 жыл бұрын
❤💚💛
@bellengirema1514
@bellengirema1514 5 жыл бұрын
ይች ኛዋ ቲና አልተመቸችኝም
@amenmamisha4234
@amenmamisha4234 5 жыл бұрын
ውይ አስጠላችሁ
@user-iu7il8um2o
@user-iu7il8um2o 5 жыл бұрын
ማጊ ስወድህ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
አልማዝ ስወድሽ
@prokidan1344
@prokidan1344 5 жыл бұрын
ቲናን መልሳተ
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 5 жыл бұрын
ቲና የሌለችበት ምንም አይመስጥም
@ssuubvgg9310
@ssuubvgg9310 5 жыл бұрын
ሶፊ ሀበሻ
@seadamohammedmohammed70
@seadamohammedmohammed70 5 жыл бұрын
በህልሜ ነዉ በዉኔ
@user-vq5xe2pl8k
@user-vq5xe2pl8k 5 жыл бұрын
የቲና እህት ናት ልበል
@mesiyemariyamlij8511
@mesiyemariyamlij8511 5 жыл бұрын
welcome
@eshetuhiwet8761
@eshetuhiwet8761 5 жыл бұрын
Enekuan dena metachu
@user-st9il5vs9i
@user-st9il5vs9i 5 жыл бұрын
ይቺ አጋጉ እምትባልትን ሰትይ መቸ ነው እምናያት
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 7 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
ብራዘርሊ ሲስተርሊ17 Meri Eraseshin Chayi
25:56
AmharicTV
Рет қаралды 81 М.
Min Letazez Part 4 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 4)
31:59
Agachu Episode 1 -  Brotherly Sisterly  - Ethiopian Comedy 2018
26:37
YeEmama Bet Comedy Episode 1 - Yebetesebe Ekide
26:43
AmharicTV
Рет қаралды 98 М.
ነቅዕ ድራማ | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 03
28:26
Nek'e Drama
Рет қаралды 854 М.
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 13 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,3 МЛН