“ብሩ የምጫወትበት ነዉ”//ልጆች ምን ይላሉ?//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 66,339

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Lula Gezu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 45
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ እኛም ልጅ የሌለን ጤኔኛ የሆኑትን ልጆች ይስጠን🙏😍😘
@enanujeberu7192
@enanujeberu7192 Жыл бұрын
አሜን
@user-od5kq3dk3o
@user-od5kq3dk3o Жыл бұрын
አሚንንን ያረብብ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሚንንንንን
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp የኔዋ🙄😍😘
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@wellotube2 ወይየ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
ልጆች የሀገር ተረካቢዎች እድግ በሉ 😘
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
የኔ ማሮች እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
ኧረ እናቶች አለባበስ አስተካክሉ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላዴረከኝ አላህ
@luluwello1583
@luluwello1583 Жыл бұрын
ኧረ ውነትሽንነው ሆሆ በተለይ መካከለኛዋ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን እናቶች እንድህ ሲሆኑ ልጆች ደሞ ይብሳሉ ማንን አይተው
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም የኔ ጀግኖች የአርብ አገር ሴቶች የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ከእኛ ጋር ይሁን እራሳችሁን ጠብቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰❤❤❤❤ ደምሩኝ ደሞ 🥰🥰🥰
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
የአሁን ልጆች እኮ ብልጦች ናቸው
@sameeramuhammed4530
@sameeramuhammed4530 Жыл бұрын
ልጆች ምርጦች. ተባረኩ እደጉተመደጉ
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
አዉ ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድጋቹ
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ግን ጥያቄዉ ጨዋታዉን አሳያቸዉ እና አትጀምሩ እስክመጣ አላለም፡
@lovesweetsweet2486
@lovesweetsweet2486 Жыл бұрын
እደጉ ያሳድጋቹ ያብስራ ተመችቶኛል
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ልጆች እድግ በሉ ❤️❤️❤️
@tewodroshirpassa-xb6kb
@tewodroshirpassa-xb6kb Жыл бұрын
ልጆች እዋቂዎች ቢቀሙዋቸው ቢመቱዋቸው መከላከል እንደምንችል እታውቁም እንዴ አይስክሬም ልቅም ሶስቱም ልጆች ተመሳሳይ ብሔር ነው ያሳዩት ደንግጠው ዝም ነው ያሉት።አንደዚህ ይህ ቀልድ ለልጆች ስነ ልቦና ጥሩ አይመስለኝም ፍቅር እና ደግነት ብናሳያቸው ጥሩ ነው።
@senaitmisghinadawit5383
@senaitmisghinadawit5383 Жыл бұрын
Yemekina chawatawu information sihtet new endezi adirgachi techawetu bulo alachew
@gebeyehugebreselassie4023
@gebeyehugebreselassie4023 Жыл бұрын
ወላጆች እባካችሁ ኢትዮጵያን የሚመስል ስም ሰይሙአቸው
@sahar2927
@sahar2927 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@fasilaragaw9422
@fasilaragaw9422 Жыл бұрын
ጥሩ ነበር አይስክሬም ማስቀማቷ ትንሽ ቅር ብሎኛል በራስ መተማመን ማጣትና ሌሎች ነገሮችን አይምሯቸውላይ ሊፈጥር ይችላል .ካልተሳሳትኩ
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘
@user-xo4np1md5m
@user-xo4np1md5m Жыл бұрын
እምየ ኢትዮጽያ 🇪🇹🇪🇹
@ormooapss442
@ormooapss442 Жыл бұрын
ልጆች ምን ይላሉ ልጆቼስ ባህርያቸው እናቴ ስለሆነች ያሳደገችልኝ አላውቃቸውም በልጅነት መውለድ በ15 አመቴ የወለድካት ልጄ የ12 አመት ሁናለይ ትንሽቱ 7 አመት ተመስገን የፍጣር ስጦታዎቼ አሁን ገብቸ እወልዳለሁ በራሴ ላሳድግ እንጂ የእናቴ ውለታ ከባድ ነው 😢😢
@umusuleymantube9045
@umusuleymantube9045 Жыл бұрын
👌👌👌👌👏👏👏👏
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እድግበሉ
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@ormooapss442
@ormooapss442 Жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@halimhandres6999
@halimhandres6999 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 10 ай бұрын
ቆይ ስንተየ ነው ኮመንት የምፅፍ ከጃቸው ላይ ምግብ አታስቀሟቸው ሌላ ጥያቂ አርጉ
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 10 ай бұрын
እኔ ስጦታ እንኳን ሲበላለጥ ይከፋኛል
@bedrishuosu6230
@bedrishuosu6230 Жыл бұрын
ይሳሳታል አይሳሳትም ሌላ ጥያቄ፡ ይጫወታል አይጫወትም ሌላ፡፡ So, የአብስራ ተጫውቷል ባይ ነኝ!!!!
@tuba6802
@tuba6802 Жыл бұрын
ሲነጥቃቸው እኔም ደነገጥኩ ወላሂ
@sabaaregawi3684
@sabaaregawi3684 Жыл бұрын
Wey gud yene lej 2 amet kemenamn hona eis and wedajschn gesto setewat sekelt tekebeye belesew erdugn erdugn enate eisen netekech bela yasdenegetechegn ayeresagnm yemer
@kiyaermi5463
@kiyaermi5463 Жыл бұрын
የያብስራ እናት በጣም ተናዳለች ምክንያቱም ጫማዬን የገዛችው እሷ ነች ስላለ
@aminathuseen394
@aminathuseen394 Жыл бұрын
ያብስራ ተጫውቷል እኮ ቁጭ አላለም ሰንቲሙን አላስገባም እንጂ ቁጭ አልልም እስከሚመጣ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Жыл бұрын
አንድነቱን እራቁታችሁን አትቀርቡም ነበር
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
ከሙስሊም እምነት ውጪ ራቁታም አዴላችሁዴ በነሱ አልተጅመረ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Жыл бұрын
​@@zehara605 KZfaq mekefet eko ewket ayteyekemen kelbesu yelke beafe metedadat asenewary new dunzuze selrasesh betaweky yeteshale new tenagero anagary
@aminathuseen394
@aminathuseen394 Жыл бұрын
ስለገፉት አሸነፈ መቸም
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
28:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 201 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 9 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 52 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,9 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 174 М.
ከቤቴ ውጪልኝ #yoeemy #habesha #yoeemy
22:09
YOE & EMY
Рет қаралды 63 М.
LIYA SHOW is live!
LIYA SHOW
Рет қаралды 1,4 М.
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 18 МЛН