🛑 በሰው አገር ጉድ አደረጉኝ አርቲስት ገነት ንጋቱ || ሴት ማግኘት አልቻልኩም ፍቅርሲዝም ||ኮንደሚኒየሙን ቀሙኝ

  Рет қаралды 113,860

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Ай бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 667
@JerrySemi
@JerrySemi Ай бұрын
ልክነክ ቤንጁ ዱባይ የቱሪስት አገር ናት እኔ እዛው ነኝ ግን ገኒ አካበድሽ ስው በጣም የሚከበርባት ሀገር ናት
@madotube3523
@madotube3523 Ай бұрын
ቤንጃ አሪፍ ያራዳ ልጅ ነህ መንሱር በመስጠቱ አበረታታዉ የሚረድትን ሚስኪኖች ይጠቅማል
@zizitino6797
@zizitino6797 Ай бұрын
አሰፋ ተገኝ ይበለው ማንም አያዝንም ልቡ አብጦ ነበር አሁን ደግሞ የእንዳልን እናያለን
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
ያሳዝናል አይ መንሱር ብሩን የምትሰጠው ከራስህ ነው ወይስ ስጥልኝ ያለህ ሰው አለ ?? የራስህ ከሆነ ግን በገዛ እጂህ ወንጀል ገባህ ደግነቱ ካለ መቅረፁ ምን አስፈለገ አይ የኪሳራ
@NewAccount-nr5tm
@NewAccount-nr5tm Ай бұрын
ዝበለው ቤጃዪ የተከበረችውን ሃይማታችንን ያ ባለጌ ሲሳደብ አብሮ ሲያጨበጭብ ነበር ይበለዉ ገና ምን አይቶ
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi Ай бұрын
ቄስ ነኝ ኦሮሞ ነኝ ብሎ ሌላውን ሲያንቋሽሽ ነበር ይሄ ባለጌ
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 Ай бұрын
Betam mafriy new ybelew
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Ай бұрын
@@kiyaethipoha3148anchim ahun eyashkabetsh new iko 😂😂 esum endanchi chenkot new yashkabetew 😂😂😂😂
@tgyegna5636
@tgyegna5636 Ай бұрын
ENERASU BAGENEW BEBILA MWEGAW YHE WSHA TELETAFI WRDETAM KOLKOLE 😂😂😂😂
@bakelbassa379
@bakelbassa379 Ай бұрын
Non ​@@kiyaethipoha3148
@abrahamyibe9963
@abrahamyibe9963 Ай бұрын
ስለ መንሱር 1# ኖሮት ምንም ካልሰጠ ሰው አንፃር ብናየው 2# ከተቀባዩ ችግር አንጻር ብናየው 3#ከሚያሳየው ፍቅር እና ትህትና አንጻር ብናየው 4#ለሌላው ሐይማኖት ያለውን ክብር እና ፀልዩልኝ ብሎ ከተነገረው አንጻር ብናየው 4#ምናልባትም ሌላውን ሰው ስለመስጠት ሊያስተምር ከመቻሉ አንጸር ብናየው ።እዩኝ እዩኝ ማለቱ ሚዛን ላይ ይቀመጣልን?????
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib Ай бұрын
መንሱር ሰጪ ነው እያልክ ባልሆነ?
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 Ай бұрын
Aygermeme lol😅😅😅​@@MentesnotKetib
@gigiethiopeoan2639
@gigiethiopeoan2639 Ай бұрын
መንሱር ጀማል ለነዲያኖች መለገሡ ቢደገፍም በአደባባይ ሠዉ ይይልኝ እያለ መስጠት በአምላክ ዘንድ ዋጋ ያጣል ቀኝህ ሲሠጥ ግራህ አይይ ነዉና ቃሉ❤
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm Ай бұрын
Be muslim eko endezi new!
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
ሀራም ነው በራሱ ሀይማኖትም የተወገዘ ነው እኮ።
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 Ай бұрын
ደስ የሚል አቀራረብ አመስግናለሁ ወንድምየ ሁሌም ርጋታህን ሥርአትህን አድናቂህ ነኝ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ❤🎉❤🎉❤🎉
@selamyestentube
@selamyestentube Ай бұрын
ቤንጃ ወንድማችን እንኳን ደሀና መጣክ ለመላላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጠር በአል በሰላም አደረሳችሁ
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Ай бұрын
ተማሪዎች ምን እየሆኑ ነው😢😢ይሄ ሁሉ የወላጆች ቸልተኝነት ነው ልጆችን በስትክክል መሳደግና መቅጣት አስፈላጊ ነው
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ህንፃ ከመገንባት ፡ አእምሮ መገንባት ይቀድማል የሚባለው ለዚህ ነው። 🤔🤔
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Ай бұрын
ነፍሳቸውን ይማር. ኧረፈጣሪ ሆይ በቃ በለን ተለመነን.አሁንስ ደከመን😱😱😱😱
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
ስደት እጅግ በጣም ብዙ ፈተናዎች ነው ያሉበት እና ህይወት አንዴነዉ በብዛት አትጠብቁ ዉደቀት እየበዛ ነው።።።
@AMANI_I_3I_6969
@AMANI_I_3I_6969 Ай бұрын
የት ሃገር ኖት?
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
@@AMANI_I_3I_6969 35 አመት በስደት አሁን አሜሪካ ነው
@dera123
@dera123 Ай бұрын
ኢ ድ ሙባረክ 👍
@emebetnegusie2134
@emebetnegusie2134 Ай бұрын
ለመላው ሙስሊም ወገኖች ኢድ ሙባረክ 😍🙏
@semarawit
@semarawit Ай бұрын
ውዱ ቤንጃ እንኳን ሰላም መጣህ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለኢድ አደረሳችሁ🎉🎉🎉
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 Ай бұрын
አይ ባሻ ጥሩ ድራማ እየስራክ ነው ክክክክክ
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c Ай бұрын
Eid Mubarak 🕌 ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች 😘🙏 ወደ አስተያየቴ ስመለስ ባሻ 😂 በማሽቃበጥና ሌላዉን በመስደብ ቤት የሚሰጥ መስሎት ነበር ከአንዱ ዘር ወደ አንዱ ዘር ይሸጎጣል 😏
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy Ай бұрын
አሁን ገነት ወሬ ብለሽ ማውራትሽ ያሳፍራል ጥፋትሽ ያንቺ ባይሆን የቤንጃ ነው አንቺ ለኛ ማሳየቱ ለኛ ያለውን ንቀት ያሳያል😢😢
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y Ай бұрын
መንሱርም 10ሺ ላይክ ካገኘ እሰጣለሁ ስላለ ማሳየቱ ነው ይሁን እግዚያብሄር ይስጠው።
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu Ай бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርው ለቤተሰቦቻቸው መፅናናቱን መድሀኒያለም ይስጣቸው😢😢😢
@Tom-t1o1m1y
@Tom-t1o1m1y Ай бұрын
እኔ አስጠያየት መስጠት የምፈልገው መርዳት የሚችሉ ደጎች መርዳታችሁን ቀጥሉ ክብር ለለጋሾች❤❤🙏🙏🙏
@fetiyafetiya3654
@fetiyafetiya3654 Ай бұрын
ቤንጃ አንደኛ ምርጫዬነህ❤❤
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m Ай бұрын
ማሳየቱ ሌሎችን ያነሳሳል መጥፎ አይደለም ጌታ አብዝቶ ይባርከው❤
@endalkachewtsegaye6952
@endalkachewtsegaye6952 Ай бұрын
ኢ ድ ሙባረክ berta benja
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r Ай бұрын
ባለሚሊየኗ በጣም አስቂኝ ናት እኔ እኮ ለተቸገሩ እንድረስላቸው የምትል መስሎኝ ነው በሷ ቤት ተፈላስፋ ሞታለች
@Yotor-ut3iv
@Yotor-ut3iv Ай бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 6፥1 “ለሰዎች ትታዩ ዘንድ ምጽዋታችሁን በፊታቸው እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ፤ ያለዚያ በሰማያት ባለው አባታችሁ ዘንድ ዋጋ የላችሁም።”
@DawitArtmaker
@DawitArtmaker Ай бұрын
አዲስ ሰብስክራይበርህ ነኝ ተመችተሀኛል በተለይ እርጋታህ wow physically ግን fitness ምናምን ነገር ሞክር በርታ bro
@MebratMichael
@MebratMichael Ай бұрын
እርጉዙ ሰውዬ በጣም ነው ያዝናናኝ
@dawitgetaneh1259
@dawitgetaneh1259 Ай бұрын
ገደል ግባ ይሄን ማሰብ የነበረብህ ከመሳደብህ በፊት ነበር ጊዜ ደጉ ገና ብዙ ያሳየናል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በትክክል እንደዛ አፍን ሲከፍት የት ነበር የእጁን ነው ያገኘው አንተብሎ አርቲሲቲ ሰካራም የግዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም
@eduam2859
@eduam2859 Ай бұрын
ተባረክ አቦ አንተ ልጅ ፈታ ብዬ ልተኛ ደክሞኝ ነበር የዋልኩት
@abayneshgebremariam2955
@abayneshgebremariam2955 Ай бұрын
ቤንጁ ስለ ዱባይ ለገኒ የሰጠኸው አስተያየት ልክ ነህ 🎉🎉🎉🎉ገኒ አካበደች ሁሉም ነገር በሰአት ነው ካልገባት ለ3ቀን ቡክ አርጋ 3አመት😂 ልተኛነው ዱባይ ነኝ በጣም ነው ሃሃሃሃሃ አይ😂ገኒ ዞር ብል አበሻ የለም አላለችም 💃💃🏃🏃 ተኚ መጣን ዱባይ ስላለሁ ነው ያሳኝ ይቅርታ😂😅ይመችሽ እወድሻለሁ ገኒዬ
@elsagetaneh
@elsagetaneh Ай бұрын
ቀኝ እጅ የሰጠዉን ግራ እጅ አይመልከት ነው መንሱር በረከቱን አጣ ሰዉ ሳይሆን ፈጣሪ ይመልከተኝ ነው የሚባለዉ
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Ай бұрын
እኔም እኮ እሰጣለሁ ግን ደብቄ ነው የምትሉ ሳክሰኞች ግድየለም አሳዩን ለኛ ለንፉጎች ማነቃቂያ ትሆናላችሁ
@Yotor-ut3iv
@Yotor-ut3iv Ай бұрын
ለናንተ ለማሳየት እነሱ በረከታቸውን ይጡ። ቀኝህ የምትሰጠውን ግራህ አትወቅ
@user-if1dr9yk3n
@user-if1dr9yk3n Ай бұрын
Ere cheger yelewm mensure sw eyaye mestetu lelelawe motivation nw bezum aygermem endew andande ye bible contradictions yegermegnal any way Andu le andu bertate nw don’t be foolish guys
@user-pz1eh8kv1n
@user-pz1eh8kv1n Ай бұрын
እውነት ነው ቪዲዮ አያስፈልግም ለመስጠት እግዚአብሔር ካየ በቂ ነው ኢትዮጵያ ሃገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤️❤️❤️❤️
@GudaAsefa-ki3md
@GudaAsefa-ki3md Ай бұрын
ቤንጃሚን ፕሮግራሙ በጣም ይመቸኛል
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 Ай бұрын
ቤንጃዬ ይመችህ በቪዲዮዎችህ ፈታ ዘና እያልን ጥያቄዎችንም እየሞከርን እየተማርንም ነው እና እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@mekonnen74
@mekonnen74 Ай бұрын
ከሸለምከኝ አንድ ሀገር ቤት ያለ የባንክ ሰራተኛ ቤት ተከረይቶ ይኖር ነበር በአጋጣሚ አከሪይዋ ሴት 3 ትንንሽ ልጆችዋን ብቻዋን እያሳደገች ነበር የምትኖረው ለተከራዩ ወጣትም መልካም ሴት ነበረች በድንገት ያች ሴት ሞተች አሁን ያ ተከራይ ልጆችዋን የበላውን እያበላቸው እያስተዳደራቸው ይገኛል ግን አቅም አጣ በጭንቀት ሊያብድ ደርስዋል እኔም አጋጣሚ ጎብኝቸዋለሁ ስለዚህ እርሱ እንዲረዳበት ሽልማት ሸልመኝ.
@dagnegetnet3378
@dagnegetnet3378 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርከው፡፡ ሸገር ኢንፎ የዩቲዩብ ቻናል ላይ እንዲቀርብ ብትሞክርለት ጥሩ ነው፡፡
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz Ай бұрын
የዚህ ቀባጣሪ አርቲስት ተብየው ፕሬዛንድ ነኝ ብሎአል የተቀበለውን ክብር ይቀማ ለምን የማይመጥነውን ሹመት የተቀበለው
@kalebdemlash6592
@kalebdemlash6592 Ай бұрын
የምር በቅርብ ነው ያወቁ ግን ትመቸኛለክ ደሞ ሙድ አለሽ እንደሌሎቹ አደለክም
@aschalewkiross
@aschalewkiross Ай бұрын
በርታልን!አዝናኝና አስተማሪ ስብስቦች ናቸው!
@Eyasu444
@Eyasu444 Ай бұрын
ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ
@user-iv5sg7ks4f
@user-iv5sg7ks4f Ай бұрын
አይ ቤጃ ምን እንላለን ችግር አይኑ ይጥፋ እናቶቻችን ያስለቀሰ
@MeronAb7271
@MeronAb7271 Ай бұрын
ቤንጃ እናመሰግናለን 🎉❤🎉
@tensaysisay6518
@tensaysisay6518 Ай бұрын
ሁሌም የምታቀርበውን ባያልፈኝ ደስተኛ ነኝ። በዚው ቀጥል
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
ይመችህ ቤንጃዬ በርታልን🎉❤
@jhonidee2065
@jhonidee2065 Ай бұрын
ገኒ፣ አልጋ ይዘሽ አታውቂም እንዴ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
አርቲስቱ እሰይ ደግ እንደዚ የሆንክ ከቱ አንዴ ጠግቦ ነበር ጥጋበኛ😂😂😂የማያዛልቅ ፀሎት ለቅስፈት አሉ😌
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
ትክክል😂😂😂😂
@daily-Gurage-Info-Channel
@daily-Gurage-Info-Channel Ай бұрын
I just wanna say good job , can you tell me which software , you are using for vidio editing?
@kakush03
@kakush03 Ай бұрын
ሁሌም የምታቀርበውን ባያልፈኝ ደስተኛ ነኝ። በዚው ቀጥል 🎉🎉🎉🎉
@abebeadamu1424
@abebeadamu1424 Ай бұрын
ቀኝ ሲሰጥ ግራ እንዳያይ አደል የሚባለው
@aregashgebere
@aregashgebere Ай бұрын
ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማር 🥺
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
አሜን
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Ай бұрын
Benja genet negatu tawike yehonchiw Ethiopian becha endehon alawkechim leza new 😂😂😂
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Ай бұрын
Benja menshu show off 😂😂😂
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾​@@corneliatesfaye2989
@fetamelaklema
@fetamelaklema Ай бұрын
በመሱር ጉዳይ በሀሳብህ እስማማለሁ ቤጃ
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 Ай бұрын
ጎበዝ አዘጋጅ ነህ ፣ በርታ ።
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Ай бұрын
አንተ የሚስማማህን አድርግ መንሱር የሚስማማውን አድርጓል እኔም እሰጣለሁኮ ግን ደብቄ ነው የምትሉ ሰዎች የመጨረሻ ቀጣፊዎች ናችሁ ግድየለም አሳዩን የምፅአት ቀን እንመሰክርላችሗለን
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አይ ፍቅር ሲዝም እውቀት ቢኖርህ የሙሉ ኢትዮጵያ ህዝብ መሳቂያና መሳለቂያ ትሆን ነበር አይ አለመታደል እስከ ማዳትህ ታስታውቃለህ የተረገምክ ከንቱ መሆንህ
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Ай бұрын
ምንድነው ተንቦጫረክኮ
@bisratetsegaye5436
@bisratetsegaye5436 Ай бұрын
awe lice nwe
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm Ай бұрын
Geta yanten mesekerenet ayfelegem esu hulun chay new ! Atefelasef
@ZelalemAlemnew-vk5iv
@ZelalemAlemnew-vk5iv Ай бұрын
ቤንጃ ይመችህ ሃሪፍ ፕሮግራም ነዉ
@HenaGman
@HenaGman Ай бұрын
ቤንጃ ይመችሽ
@Voa506
@Voa506 Ай бұрын
ይመችክ
@zelalemayalew4672
@zelalemayalew4672 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣክ
@hannasolomon8308
@hannasolomon8308 Ай бұрын
ቤንጃ በጣም ነው የምትመቸኝ በዚሁ ቀጥል
@nanitad5622
@nanitad5622 Ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች ለፅድቅ አንዳንዶች ለታይታ አንዳንዶች ለላይክ ገንዘብ ይለግሳሉ። ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን እስከ ሰጡ እስከ ረዱ ድረስ እነሱ የተነሱበትን ሀሳብ ሳይሆን ገንዘቡ ተደራሽ ለሚሆንላቸው የተቸገሩ ሰዎች ስትሉ አትንቀፉዋቸው የተረጂዎችን ስብእና እስካልነኩ እና መጠቀሚያ መጫወቻ እስካላደረጉ ድረስ። አሁን መንሱር በመነቀፉ ተናዶ አልስጥም ቢል እኚህ እናት ቀረባቸው ማለት ነበር። የሱ ፍላጎት ተመልካች ከሆነ ይሁንለት በረከት የቀረበት እሱ አነኚህ እናት ግን እርዳታው አልቀረባቸውም
@user-ev6pw8jw1w
@user-ev6pw8jw1w Ай бұрын
የታባቱ ይበለዉ ሲያሽቃብጥ አልነበረም ቀን ያልፋል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በትክክል
@user-vz8fo2dh9g
@user-vz8fo2dh9g Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው። ቀጥልበት።❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xn2hk4uj5c
@user-xn2hk4uj5c Ай бұрын
ምን ይሻላል መግስታችን በዚህ ልክ መዉረዱ ይሄ ምስከን ማሰር ምን ይሉታል በራስ አለመተማመን
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Ай бұрын
ይይገርማል ከዚህም ከዚያም ሀገር ብቻ ሳትሇን ዓለም እንዲህ ናት ❤🎉
@bettyethiopia5412
@bettyethiopia5412 Ай бұрын
በመጀመሪያ ለሰጠክ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ ለእኔ ደግሞ አንድ የተቸገረ ሰዉ ስጥልኝ ለማንኛውም ሰው🙏🙏🙏
@hiwottesfaye5833
@hiwottesfaye5833 Ай бұрын
ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው እግዚአብሔር ያጽናቹ
@Habtam837
@Habtam837 Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከምንም በላይ ሰላም ነው እና ሰላማችነን ይመልስልን አሜን 😢🙏❤❤❤❤❤
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 Ай бұрын
አንኳን ደና መጣክ
@zinashtebaso
@zinashtebaso Ай бұрын
ትክክል ብለሃል ! እሷ አልገባትም
@user-gl7xx3bn2c
@user-gl7xx3bn2c Ай бұрын
ወይኔ ቤንጃዬ ጌታን ስወድክ ዛሬ ደሞ የተወለመለ መስታወት መስለሀል እወድሀለው❤
@addismamo2728
@addismamo2728 Ай бұрын
መንሱር ለተቸገሩ ገንዘብ መለገሱ መልካም ሆኖ ሳለ ነገር ግን ለታይታ ቪዲዮ መቀረፁ ትክክል አይደለም ምክንያቱም በስውር ስጥ ፈጣሪ በግልፅ ይሰጥሀልእና ነው፤ ሌላው ተማሪ ዩኒፎርም ለብሶ ዕውቀት የሚገበይበትን ትምህርት ቤት እንዲህ ማድረጉ በጣም ያሳዝናል!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-jn4ix7dh5r
@user-jn4ix7dh5r Ай бұрын
እሺ ወድም እናመሰግናለንን
@user-ht1rm8pi3h
@user-ht1rm8pi3h Ай бұрын
ነብስ ይማር
@JohnKidane-gh5jo
@JohnKidane-gh5jo Ай бұрын
አቀራረብህ በጣም ቆንጆ ነው ቀጥልበት
@sidonjovany1233
@sidonjovany1233 Ай бұрын
Welcome my brother ❤
@weinebaza2023
@weinebaza2023 Ай бұрын
ቤንጃ በጣም እናመስግናለን 🙏🏽
@tnebebnegash4806
@tnebebnegash4806 Ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@danielzewge-cm4gc
@danielzewge-cm4gc Ай бұрын
አረ ምንድን ነው ዝም ብለን የምናየው ቤንጃ ቱዩብን 100 ሺ ሰብስክራይብ እናስገባው እንጂ ከኛ የሚጠበቀው የደውል ምልክቷን መጫን ነው ወጪ የለውም ለሱ ይጠቅመዋል በቅርቡ ይሞላል ተስፋ አለኝ ብሮ
@nh7580
@nh7580 Ай бұрын
ቤንጃ አሪፍ አሪፍ አቀራረብ ነው። እንደኔ ሀሳብ ይሄን ባለ አንድ ጣት ባታቀርብልኝ ደስ ይለኛል።የግል ሀሳቤ ነው።አንተ ራሱ ተመልካች እያበዛህለት ነው።እስቲ ድምፅ አሰባስብ ይቅረብ ወይም አይቅረብ የሚሉትን ለመለየት?
@yoseph3397
@yoseph3397 Ай бұрын
Benja በሪያክሽን video ላይ በምትሰጠው በሳል አሳብ አስተያየት ላይ ይመቸኛል እና በርታ
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
አመሰግናለው
@temesgensalemedin7337
@temesgensalemedin7337 Ай бұрын
Betam new yemakebrih yemwedih iyitah ina mkirochih ye beselu des yemilu nachew keep it up!!!
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 Ай бұрын
ዘረ ቢሱ የ 40 ቀን እድልዎት ነው
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለሙስሊሙ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ አይ ገነት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለሽ መስሎሽ ነው እኛ አገር ላይ ነው ገና ምንም ያልደረሰነው እዬ ኮሜዲ ነው የሚባለው ሾካካ መንግስት ይወርዳል ህዝብ ግን ሁሌም አለህ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ቤት ሌላም የሚገዛ ምስኪን ህዝብ ነው ልኩን ነው ያገኝው እኛ የዛሬ አመት ኦርቶዶክስ ላይ ሲስቅበን ነበር ፈጣሪ እንዲ በአደባባይ አሳየን እዬ ከይሲ
@ado-nay413
@ado-nay413 Ай бұрын
Benja አሪፍ አሪፍ ቪዲዮዎች ናቸው ይመቹናል በዚሁ ቀጥል ✌️✌️
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu Ай бұрын
መንሱር ተባርክ
@kaludesalegn175
@kaludesalegn175 Ай бұрын
Benja wel come ❤❤
@MestyAb
@MestyAb Ай бұрын
ኡፍ 😢😢ነፍሳቸውን ይማር 😢😢
@asalifengida4998
@asalifengida4998 Ай бұрын
benja good job
@peace21t525
@peace21t525 Ай бұрын
Benja keep going.
@fitsumyosef
@fitsumyosef Ай бұрын
Benja arif nw betam temchtogale 👍👍👍
@fifinegash3816
@fifinegash3816 Ай бұрын
Tnx Benjamin Tube tikikil new yehi online maninawem sew book selmyaderge minim madreg aychilum insu tikikil nachew👍👍👍👍
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ ፊፊ ነጋሽ
@janakidani2567
@janakidani2567 Ай бұрын
ኢድ ሙባረክ 🎉🎉
@mulukenesubalew
@mulukenesubalew Ай бұрын
ቤንጃ እውነቷን ነው በደንብ መብላት ነው መፍትሄው😊
@fikirtemamo4912
@fikirtemamo4912 Ай бұрын
መልካም በአል ይሁን
@rahelgetachew6846
@rahelgetachew6846 Ай бұрын
ቤንጃዬ ስወድክ ማርያምን❤❤❤
@metsnanatbefetari8723
@metsnanatbefetari8723 Ай бұрын
ዱባዮች ምከሩኝ ደከመኝ አቃተኝ 6ልጆች ባልና ሚስት ቤቱ ፎቅና ምድር ምግብም ጽዳትም ነው በቃ ስራው አያልቅም እንቅልፍ የለኝም ጨነቀኝ
@tesefalove1834
@tesefalove1834 Ай бұрын
በርታ ቀጥልበት ❤❤❤❤❤❤❤
@hiwi009
@hiwi009 Ай бұрын
የጅን ነው ያገኘው
@meronabraha8411
@meronabraha8411 Ай бұрын
Benja positive thinker🙏❤
@selamselam3065
@selamselam3065 Ай бұрын
ያሳዝናል። ምንም ቢሆን ተማሪ እንዲህ ማድረግ የለበትም
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ህንፃና መሠረተ ልማት ከመገንባት በፊት ፡ የወጣት አእምሮን መገንባት ይቀድማል የሚባለው ለዚህ ነው። 🤔
@ANYE.MiCHELE
@ANYE.MiCHELE Ай бұрын
Tkkkl Mensur new yemibal teru alregem Sew yayeh mestet mendnew!!
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ አኒ ሚቼሌ
@jamesasrat6868
@jamesasrat6868 Ай бұрын
Benja man i like all you videos keep gowing
🛑 የፖሊሶች አሳፋሪ እና አስነዋሪ ፍተሻ ሚኮ ማይክ ደገመው
40:46
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 93 МЛН
🛑የ ሚኮ ማይክ ጭንብል ተገለጠ || ልጅ ሚካኤል ይፋ አደረገ
41:04
BRUSH ONE’S TEETH WITH A CARDBOARD TOOTHBRUSH!#asmr
0:35
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 81 МЛН
BRUSH ONE’S TEETH WITH A CARDBOARD TOOTHBRUSH!#asmr
0:35
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 81 МЛН