በሰኢድ ላይ ሀይለኛ ተቃውሞ ደረሰበት (እሱም መልስ ሰጠ)

  Рет қаралды 185,239

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

4 жыл бұрын

Пікірлер: 7 300
@wollotube1
@wollotube1 4 жыл бұрын
ሰያ እውነት ለመናገር እንዲህ አይነት ሶብር ለሰጠህ አላህ ምስጋና ይገባው ትግስትን በአንተ አይቻለው አብሽር አንተ በጣም ጎበዝ ነህ አላህ ጨምሮ አውቀቱን ይስጥህ ስለ ሳያ ዮቱብ እኔ ምስክር ነኝ ለብዙ ግዚያት ዮቱብ ገንዘብ እንዲሰራ አልተደረገም ብዙ ግዚያት ያለ ገንዘብ ሰርቷል 40ሺ ገደማ ተከታተይ እያለው ዮቱቡ ገንዘብ አይሰራም ነበር ከዛ ቡኋላ ነው ነው በአካል ተገናኝተን የተስተካከለው አሁንም አብሽር ወንድሜ ለምሰጠው ደአዋ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
@user-pl1vi5yf8p
@user-pl1vi5yf8p 4 жыл бұрын
ወሎ ባለፈው ኮመንት ልስጥህ ነበር እርሳሁት ከመቸ ጀምሮ ነው የአርቲስት አድናቄ የሆነው እኛ ሙስሊሞችይ እምንወልዳት እምናደንቃት ምናምን አር ተው ግን ልስድብህ አይደልም ስደባችሁኝ እንዳትል ትዝ ብሎኝ ነው አሁን
@ummukhire3715
@ummukhire3715 4 жыл бұрын
አንተም አልልህ ይጠብቅህ አላህ በሐቅ ላይ ከመስካሪዎች ያድርግህ
@seaadyimer4325
@seaadyimer4325 4 жыл бұрын
ሳህ
@user-qg6qf4lc1y
@user-qg6qf4lc1y 4 жыл бұрын
አህመድወሎአላህ፡ጀዛህንአላህይክፈልህ፡
@user-vr4kc6to9u
@user-vr4kc6to9u 4 жыл бұрын
አንተንም እኖዳሀለን አህሜ
@user-en5vs8lq1k
@user-en5vs8lq1k 4 жыл бұрын
እስኪ ሰየን እምትወዱ እዱሁም ትምህርቶችን እደኔ ተነሽጣችሁ እምሰምት በላይክ አሳዩኝ
@abeeramoor260
@abeeramoor260 4 жыл бұрын
Eine neg wolahi
@user-uy3pn9nz7d
@user-uy3pn9nz7d 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወደው አላህ ኸይር ጀዛህን ይከፈልህ ወድም ሰያ
@user-oj3mw9hd8d
@user-oj3mw9hd8d 4 жыл бұрын
እኔም ብቻ አላህ ይጠብቅዉ
@user-yj5rn4nh5g
@user-yj5rn4nh5g 4 жыл бұрын
እኔም አለህ ካኔ በለይ ይዉዳዳዉ።
@user-yj5rn4nh5g
@user-yj5rn4nh5g 4 жыл бұрын
ካይር ስራዉን ይጫምራልት።
@Tube-nm8hq
@Tube-nm8hq 4 жыл бұрын
ወላሂ ቢላሂ በጣም ከምወዳቸው ሰዉች መካከል አንዱ ሰያ ቲዮብ ነዉ አላህ እውቀትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ወንድም እንዳንተ አይነት ሶብር ለኔም አላህ እንዲወፍቀኝ በዱአህ አትርሳኝ 💕
@mananmanan1056
@mananmanan1056 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 10 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረቢ ቁረአን የልቤ ጓደኛ እድሆነኝ ዱአ አድረጉልኝ ሰቀራ እደወሀ እድገበኝ የአለህ በዱቃ አትርሡኝ በሁሉም ነገር እህት ወድሞቸ❤❤❤❤❤❤
@RrRr-co9tf
@RrRr-co9tf 7 ай бұрын
ሳህ ወላሂ
@user-qb5sq8pr6n
@user-qb5sq8pr6n 6 ай бұрын
ሰያ አብሽር ወንጀልክን ነው የሚቀንሰው
@user-lv9fo6pz5p
@user-lv9fo6pz5p 3 жыл бұрын
ሠያየ አንዳንድ ሠወች ከእድሚያቸዉ የወረዱ ናቸዉ ሠዉን አትከተል በተራ ሠዉም አትዘን ምርጥ ልጅ ነህ በዚህ ወጣትነት የምታደርገዉ ዳእዋ ከእድሜህ በላይ ነዉ እዉቀትህ ሠያ አላህ ኢማን ያላቸዉን ፈተና ይበዛበታል አብሽር የኔ ዉድ ወድም
@user-zo1cu5ii1i
@user-zo1cu5ii1i 4 жыл бұрын
አትስደበኝ ሲል አሳዘነኝ ወላሂ እስኪ ውስጣችሁ የተነካ በላይክ አሳዩኝ
@radiyaradiya1205
@radiyaradiya1205 4 жыл бұрын
አብሽር ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነዉ የትሰጠን
@lobabalobaba7006
@lobabalobaba7006 4 жыл бұрын
Wondema seid seltsdabk btam new yaznkut😭😭 ayzohe habib
@rudgh5448
@rudgh5448 4 жыл бұрын
ኡስተዞቸችን አብሽሩ በመከከለችሁ አለህ እህትለፍን አለህ አየስገበበቹ ሁለቹንም አለህ ይርደቹ ኡስተዝ ሰየ አብሽር
@user-mj3nf1gq6v
@user-mj3nf1gq6v 4 жыл бұрын
😭😭😭 ወላሂ እኔ ከሱ በላይ ቅጥል ብዬ አለሁ ግን እሱ ትግስቱን ሳይ የኔን ሶብር የት ደረሰ አላህ ሶብር ይወፍቀን ሁላችንም ኡፍፍፍ
@susuti3339
@susuti3339 4 жыл бұрын
እኔም ወላሂ አናደደኝ ሰኢድ ግን ጎበዝ ነክ ወላሂ ሶብር አለክ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ያረብል አሚን እስኪ አሚን በሉ እኛንም እንደዚህ ሶብር ይስጠን ።
@zdtubezd8348
@zdtubezd8348 4 жыл бұрын
ሰያ ያኛ ጀግና ኮራናብህ አቤት ትግስትህ ሰለደንቅ አላልፍም ማነው በሰያ መልስ አሰጠጥ ያተደሰተው በለይክ ልያቹ ለይክ አርጉኝ👍👍👍👍👍👍👍
@user-eo9dw4ec7f
@user-eo9dw4ec7f 4 жыл бұрын
እኔም ደሥ ብሎኛል ማሻ አላህ አለየክ ሰያ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
እኔም ተደስቻለሁ
@Slove-mw9qi
@Slove-mw9qi 4 жыл бұрын
ሠብሥክራይብአርጊኝእህቴ
@YousufAli-pj3gr
@YousufAli-pj3gr 4 жыл бұрын
Allah ytabik
@user-ig8od5bk2k
@user-ig8od5bk2k 4 жыл бұрын
መሸአለህ ወድሜ አለህ ይጨምርል የረብ
@MesratMesrat-kv2tf
@MesratMesrat-kv2tf 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ በጣም ትግስተኛነህ አልህ ይጨምራልህ ወንድሜ❤❤❤❤
@user-yf9rm9zc4x
@user-yf9rm9zc4x 3 жыл бұрын
ለኢለኢለለ የፈለገቢሁን ኢዳዚ ትልቅ ኡስታዚ ሁኖ ማሳዳብ ዬለባቻወም ሱበሀንአለ 💪💪ሰያ አለህ ትጊሲትይስጥክ መሻአለ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@user-og9ee1kx6z
@user-og9ee1kx6z 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ተጠቅሜበታለዉ ሰያን አትንኩት ዳእዋዉ ጣፋጭ ነዉ እኔ ብዙ ተቀይሬበታለዉ አጅሩን በዱንያ በአኼራ ይክፈልህ
@hhfhggsg3258
@hhfhggsg3258 4 жыл бұрын
ሰያን አይዞህ ለሠዴበህ ኸይረ መልስለት እሱ ሚዳውን ያገኘዋል ለነገረ ኡስታዞች ያስተምራሉጅ አይሳደቡም ሲጄመረ ይሀ ሠውየ አህላቅ የለውም የሚለቀው ሁሉ ስዱብ እየጨመረነው ለሀውላ አላህ ልቦና ይስጥህ
@Tube-wc5on
@Tube-wc5on 4 жыл бұрын
ኮሜቶች ተረጋጉ ነብያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ኸይር ተናገሩ ወይም ዝም በሉ ብለዋል ።ከይር ፃፉ ወይም ዝም
@kemeryakemeruashehmolo6794
@kemeryakemeruashehmolo6794 4 жыл бұрын
ማሻአላህሰያዉብ
@rewdalove1914
@rewdalove1914 4 жыл бұрын
ሰኢድ አላህይጨምርልህ ትግስትህ
@HH-ri7hx
@HH-ri7hx 4 жыл бұрын
Sah s a w
@fatumayoutube5766
@fatumayoutube5766 4 жыл бұрын
ሳህ
@user-rg5ec3zd1c
@user-rg5ec3zd1c 4 жыл бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء الخير كيف الحال طيب أخبر كف رمضان طيب غيرك جز. حبب. أحبك. الحمد الله صبري فرحة
@hiyuzxggi2267
@hiyuzxggi2267 4 жыл бұрын
ወላሂ ወላሂ ማሻአላህ ትግስትህ ደስ ሲል የኔ ወንድም ወላሂ የተናገረችውን ሁሉ አዳምጨዋለሁ ልብ የሚነካ ነው ትምህርት የሰጠን ስታለቅስ ልብ ትነካለች እንዳለው ውስታዝ ሰኢድ እሱ ከሚናገር እሷን በማያቍት መልኩ ስለሆነ ያስተላለፈው ጥሩ ትምህርት ይሆናል ብዬ ነው የምለው ስንት አሉ የተበደሉ ወደፊትም ሊበደሉ የሚችሉ አሉና ሊማሩበት ይችላሉ አላህንም አያማርሩም በሚስጥርም ፈጣራቸውን ይጠይቃሉ ሌላ ጥፍት አይሄድም ውስታዝዬ የምታስተምረውን ሁሉ ሙሀደራ እወደዋለሁ ምሳሌ ከአባታችን አደም ሌን እስካአሁን ላሉት ሙእሚን ሙእመናትድአአድርገን ያለውን ምንዳ የአላህ ይብቃኝ ከበቄ በላይነው ትምህርትህ ልብ የሚነካው በቃ አንደበት ያጥረኛል ቀጥልበት ስታስተምር ሰው በሚቀርበው መንገድ ስለሆነ አድናቄህ ነኝ ያረብ አላህ ስራህን ይውደድልህ ምርጥ ሰው እንዲህ ነው ውስታዝ በትግስት ያረብ እንደአንተ አይነት ልጆች ይስጠኝ ኢልም ያለው ኢልም ብቻ ሳይሆን ለስው ያለህ ያቀራረብ ስልት በዚሁ አጋጣሚ ዱአ አድርግልኝ ጥሩ ልጆች እንዲሰጠኝ የአላህ ምንብዬ ልገርህ አደራህን እኔ ሙስሊም እህትህ ነኝ ኢልምንም እንዲሰጠኝ ኢል ያላቸው ልጆችም እንዲስጠኝ በአላህ ስም እጠይቅሀለሁ ዱአ አድርግልኝ
@zdzuzuyesuf8266
@zdzuzuyesuf8266 4 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ወላሄ በጣም በጣም በጣም በጣም የምትደቅ የምትገርም ልጅ ነህ ማሻዓላህ ተባረከላህ ይኸንን ያክል ሰድቦህ እንኳን ምንም አይነት ንደት ብስጭት አይታይብህም አላህ እኛንም አላህ እንደአንተ ያለውን ሶብር ትዕግሥት ይስጠን አብሶም እኔ😭😭😭ያረብብብብ ዱዓ አድርጉልኝ ያጀመዓ በጣም ትግዕስት አጥቻለሁ 😭😭😭😭
@user-ml8dq9uu2n
@user-ml8dq9uu2n 4 жыл бұрын
ዛሬስ ከ1 በላይ ላይክ ቢቻል ባደረኩህ ነበር ትእግስትህ ማሻአላህ
@hikmaali6461
@hikmaali6461 4 жыл бұрын
ሳህ
@medinaamiiinyarebyimam1820
@medinaamiiinyarebyimam1820 4 жыл бұрын
Sah wollah
@user-pt7fe5ok7j
@user-pt7fe5ok7j 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-yt7jk7jn1n
@user-yt7jk7jn1n 4 жыл бұрын
ኧረ ማሻአላህ ረቢ ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን ያረብ ሁሉም ነገር በሶብር ነውና አላህ ሶብር ይወፍቀን
@user-xf2bj2ct8i
@user-xf2bj2ct8i 4 жыл бұрын
ሳህ
@hudaahmed6360
@hudaahmed6360 4 жыл бұрын
በውስጥ ሳይመክር በአደባባይ ሲሳደብ አንተ በስነ ምግባር ስትመልስ ብቻ በቂ ነው ጀዛ ኪላህ ኽይር ዱንያ እኼራ ወንድማችን ሰያ በርታ
@Mohammad-ue5lb
@Mohammad-ue5lb 4 жыл бұрын
አብሽር ኡስታዝሰይድ አጅርኽን አሏኽያብዛልኽ
@mulumahmud5576
@mulumahmud5576 4 жыл бұрын
በጣም
@whitdragngeme4675
@whitdragngeme4675 4 жыл бұрын
ትክክል
@xabibamohamed4489
@xabibamohamed4489 4 жыл бұрын
Iova
@fgggfgtffggfgg233
@fgggfgtffggfgg233 4 жыл бұрын
በጣም ወላህ አቤት ሰነመግባሩ ወላህ መልሱ በጣም ነው ያሰደሰተኚ
@kuki558
@kuki558 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ስድብ አልወድም አሳዘንከኝ አላህ ይጨምርልህ ዝም በለው ራሱን ነው ዝቅ ያደረገው አላህ ይቅር ይበለው ሰያ አንተ ቀጥልበት ለኛ ምርጥ መካሪያችን ነህ
@abduselam7012
@abduselam7012 4 жыл бұрын
ሰያው ምርጥ ሰው ለአላህ ብየ እወድሃለሁ!❤❤❤❤❤
@user-bt7dn7he9w
@user-bt7dn7he9w 4 жыл бұрын
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧንረጅም የሰውን ክብር ከሚያንቋሽሽ ሰው አላህ ይጠብቀን ሰያ የኛጀግና አብሽር ሁሉም ያልፋል ኢንሻአላህ
@eexx9570
@eexx9570 4 жыл бұрын
እደ ምንአይነትእውታዝነው እውታዝ ይሳደባልደ ሰድድቶብ አይዛህ እኔጋን ሰውየው አናዶኛል ጋን አተንስሰማ በረድኩ አልሀድሊላ አይዛህ ከአላህታገኘዋለህ
@user-uh9ok2gt3h
@user-uh9ok2gt3h 4 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ ምን አይነት አህላቅ ነው አሏህ ያጎናፀፈህ ያለህን ትእግስት ሳላደንቅ አላልፍም አሏህ ይጨምርልህ ወንድም ሰኢድ እንደውም በይበልጥ እንድንወድህ እንድናደንቅህ ነው ያደረገው የሙስሊሞች ተምሳሌት ነህ በምገርም ሁኔታ ነው ያስገረመኝ መልስህ ብቻ አሏህ ይጠብቅህ ሌላ የምለው ነገር የለኝም ።
@marimah1640
@marimah1640 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ከሶብረኞቹ ጋር ነው ካንተ ብዙ ተማርኩ ት/ት ሰለተጮኸ አይደለም በፈገግታ ነው ጀዛኩሙላሁኸይረን አላህ ይጨምርልህ ገና አድሰ ነኝ በጣም በጉጉት ነው የምንማረው ቀጥልበት ማሻአላህ ለዑዝታዞቻችን እድሜና ጤና.......📖
@user-rm4ep8lu7y
@user-rm4ep8lu7y 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ። አላህ ይጨምርልህ ወንድም ሰኢድ። ይሄን የመሰለ ትግስት ስላለህ እናደቅህ አለን። የልጅቷን ታሪክ እኔ ከመጀመሪያዉ እስከ መጨረሻዉ አዳምጫለሁ ወላሂ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነበር ደግሞም አስተማሪ ነዉ ለኛ ለህቶቿ።
@user-dm4zm1lk5t
@user-dm4zm1lk5t 4 жыл бұрын
ወንድሜ አላህ ሶብር ይስጥክ ወንድሙን የሚያዋርድ የለም ራሱ የተዋረደ ቢሆን እጅ
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 4 жыл бұрын
ሳህ
@aumer1618
@aumer1618 4 жыл бұрын
sahe
@hayattube6243
@hayattube6243 4 жыл бұрын
ሳህ ወላ
@EE-bm8yq
@EE-bm8yq 4 жыл бұрын
ሣህ ወላሂ
@muhye4848
@muhye4848 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-fv6rw1zs5n
@user-fv6rw1zs5n 4 жыл бұрын
ወንድም ሰኢድ የዚህ ሰውዬ ስድብ ባንተ አዲስ ሆኖብህ ይሆናል እንጂ እኛ ሴቶች ጠግበንዋል። ለሴት ልጅ ትንሽ እንኳ ክብር የለውም ለአፉ ለንግግሩ ለከት የለውም። ስለዚህ አይዞህ ምንም እንዳይሰማህ!!
@nejuteshifeiammusilim554
@nejuteshifeiammusilim554 4 жыл бұрын
ወላሂ እውነት ካመጥጋብም ባለይ የመስታወክ ደራጀ ደርሶወል መምካር እያቻልን መሰደብ ምን አመጣው የአላህ አውንስ የጀናት ሰርታፍኬቴ የሚሰጣው በስድብ የሆናህ ማሰለኝ ኡኡኡኡኡፍፍፍ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 жыл бұрын
እኔስ አላውቅም ሁሉም ታቁታላችሁ
@user-fv6rw1zs5n
@user-fv6rw1zs5n 4 жыл бұрын
@@user-uv9pi4tn3f አረ በስድብ የታወቀ ነው የስድብ ድግሪ ሳዪዝ አይቀርም በፌስቡክ በቴሌግራም በዋትሳፕ እንዲህ ነው ሰውን ሲቦጭቅና ሲዘለዝል የሚውለው ያልነካው ያልደረሰለት ሰው የለም።
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሠወ በገዛጁ ይዋረዳል 😂😂
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
@@user-uv9pi4tn3f ሣህ የኔ ቢጤ ነሽ
@user-qv4eg4qy6r
@user-qv4eg4qy6r 2 жыл бұрын
ሰየዉ አብሽር እዳትጨነቅ ወበሽሪን ሶብሪን ከሶብሮች ያርግእዳትናደድ ሁሉም የስራዉን ያገኛን ጀዛኪላህ ኸይርን ለኛ ትምርት ሁነህነን በርታ የሰዉን አፍ ሳይሁ ያአላህ ሱባሀኑ ንታአላ ቃልን ብቻናብቻ ተከተል አባትህ ተሻለዉ
@muhajirumohammedteka7534
@muhajirumohammedteka7534 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ! እንደዚህ አይነት ወንድም ማግኘት ወላሂ መታደል ነው! ሰያው ወላሂ ወላሂ አላህ ይወድሀል!!! ዛሬ ካንተ ተማርኩኝ ! ቢኢዝኒላሂ ተዓላ ሙሉ ቪድዮህ ምክርና ተግሳፅ ነው!!! እንደዚህ ያለ አህላቅ ምንኛ ያማረ ነው!!! ሁላችንንም ትዕግስቱን ይስጠን!!!
@zezetube2411
@zezetube2411 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ማሻአላህ ተባረከላህ ሶብርክ ያስቀናል አላህ ይጨምርክ ለኛም ሶብር ይስጠን
@naanatiifiqir6308
@naanatiifiqir6308 4 жыл бұрын
ሰያ ወሏሂ ጀግና ነህ እንደዚህ ሰድቦክ ባማረና በለዘብታ ቃል መመለስህ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ አሏህ ይጨምርልክ
@rehananaser8335
@rehananaser8335 4 жыл бұрын
ማሸአላ አለህ ያግዝህ ለሰዉወሬ ለሰከንድ እንደይከፈህ
@semiraweleyewa6627
@semiraweleyewa6627 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ሰያ አሏህ ይጨምርልህ አድናቂህ ነኝ በእውነት በእውነት ይሄን ኡስታዝብ ብዙ ግዜ ዳእዋውን ስሰማ ከስድብና ሰውን ከማራከስ ጋ የተያያዘነው አሏህ ይመልሰው ምናልባት ባንተ አሏህ ሊመልሰው ፈልጎ ይሆናል
@user-mg1cx6cx2v
@user-mg1cx6cx2v 4 жыл бұрын
ባሌጌ ሲሳደብ ጨዋ ዝም ይላል! ሰያ አብሽር ወንድሜ ካንተ ብዙ ተምሬ አለሁ ጀካለህ ኸይር
@sofiabintisllam5832
@sofiabintisllam5832 4 жыл бұрын
እንድህ ነው ልጅ ማለት ክበርልን ወንድማችን ሰያ!! ይህ ነው በኢስላም ያደገ ልጅ ! ለመልካም ስነ ምግባርክ ሰውን ስለማክበርክ ሳላመሰግንክ አላልፍም!!!! ሰውየው ነበር የተሳደበው! በሂክማ አንገቱን አስደፋልን ያኛ ምርጥ ወንድም!!!!!
@rahma5713
@rahma5713 4 жыл бұрын
እሽ አተእሱያጠፋዉን በደበክለት በዉስጥገብተህ በመከርከዉ እሱይበጥሀልልልልልልልልልልል በጣምነዉ ያኮራን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ሰያዉ ማሻአላህህህህህህህህህህ ወድምምምምም
@user-xm5tm8rk2f
@user-xm5tm8rk2f Жыл бұрын
ሱብሃነላህ ዎንድማችን ሰያ ወላሂ ለአንድ ሰዉ በላጭ የሆነ ነገር አልተሰጠዉም ሶብር እንጅ አሏህ ይጨሚሪሊህ😍
@user-hc7hs1nd7d
@user-hc7hs1nd7d 4 жыл бұрын
ይገበሃል እኮ ፍራንኩን አልሰረውም ሰኢድ ስራህን አላህ ይቀበልህ ኤኽላሱን እና ሙተበዓ አላህ ይወፍቅክ የኛ ጀግና ከንተ ብዙ ተምሬየለሁ ሶብርህ ብቻ ሰይሆን ለሰው ክብር አላህ በሀያዓ አስውቦሃል ሱብሃን አላህ አላህ መሰሎችህን የብዘልን
@jemeilabintlemmaalhmdulill1924
@jemeilabintlemmaalhmdulill1924 4 жыл бұрын
Massallah ሙሚን ማለት እንዲህ ነው እኛም በነገሮች ላይ ትግስተኛ ያርገን
@user-nf6dz3qq4c
@user-nf6dz3qq4c 4 жыл бұрын
ماشاء لله
@user-nf6dz3qq4c
@user-nf6dz3qq4c 4 жыл бұрын
ما شاء الله جزاك الله خير الله يطول عمرك
@user-ee7iq8kj9b
@user-ee7iq8kj9b 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በፈግግታና በሶብር መለሰለት ማሻ አሏህ እኛንም እደ ሰያ ትግስተኛ ያደረገን ወላሂ
@mayajamal8658
@mayajamal8658 4 жыл бұрын
ሰያው እረመዷን ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ
@heyryashafi6064
@heyryashafi6064 4 жыл бұрын
እንካን በሰላም አደረሰን የተከበረው ረመዳን
@rahmahrahmah8925
@rahmahrahmah8925 2 жыл бұрын
ወንድሜ. ማሻአላህ አለህ አለዉ. ይጨምርልህ ጀግና. በርታ
@an-1gym
@an-1gym 7 ай бұрын
Msalh alhe ycmrlh
@medi4624
@medi4624 3 жыл бұрын
ዛሬ ከልብ አዘንኩኝ😭😭 ወላሂ ኡስታዝሰያ አላህ ይጠብቅህ ትግስትህ ደስ አለኝ አላህ ይጨምርልህ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ለምን።ትማር።ትገሰት።
@semubutajira8648
@semubutajira8648 3 жыл бұрын
ስያ ወላሂ ከዚህ በፊት በምሰራቸዉ ስራ ወዳኃላ እዳትል የኔ ወድም ይህ ያተ ጥንካሬ ነዉ እዳተ ትግስቱ ያብዛልን ወላሂ ከመጀመራ እስከመጨረሻ ሳዳምጠዉ በእባ ነዉ የጨረስኩት አቤት ያለህ አህላቅ ረበና ይጨምርልክ ቃላት የለኝም ይህ ሰዉ ዉስታዝ ሊባል ሚገባዉ ሰዉ አይመስለኝም ሱብሀን አለህ
@user-ky3lc5ey3o
@user-ky3lc5ey3o 4 жыл бұрын
ወንድም ሰኢድ ምንም እንዳይከፋህ ትእግስትህ በራሱ በቂ ነው
@AdAd-il3ci
@AdAd-il3ci 4 жыл бұрын
Absir. Say andad sawche saw ono saytan nacaw. Banagrachn lay. Ena bate. Adese buzu tamrabatalaw allllha seran yekabalek
@user-uh7oh2yd1e
@user-uh7oh2yd1e 4 жыл бұрын
ወላሂ አንተ አይደለም ስያ ባለጌው እሱነው ፈተዋ እየሰጠ እያስቀራ እንደ ይሳደባል ስያ ፕሮግራም አሪፍ ነው ቀጥልበት እኛ እተማርንበት ነው አትናደደ
@ooiygjb8404
@ooiygjb8404 4 жыл бұрын
ባለጌ።ራሱ።ሰየአይዞህ
@hadya-3063
@hadya-3063 2 жыл бұрын
በሉ እናተም አትሳደቡ እደው ሰውን ከመዝለፍ አላህ ይጠብቀን ያረብ
@jannajanna4074
@jannajanna4074 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ሰያዉ በጣም ትግእግስተኛ ነህ የሚሰጣቸዉ ትምህርት ደስ ይላል እድሜና ጤና አላህ ይወፍቅህ እኛም በምንሰማዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብብ
@user-xe7hq1fq8b
@user-xe7hq1fq8b 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ተብየዉ ግን ለምን ይሳደባን ከዛ ይህ ንግግር ጦርነት አደለም እኮ ሰብረኛ ነህ በርታልን
@user-cv1cq5vn6w
@user-cv1cq5vn6w 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝ ሰኢድ አነጋገርህ ሶብርህ ማሽ አላህ ሌላው ቢሆን እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ ነበር የሚሰድበው አላህ ይጠብቅህ።
@elizabethdenero9342
@elizabethdenero9342 4 жыл бұрын
As wr wb meshallh ysweyw anigagar btm btm yskymila geni ynit. Sbr betm betm ysknila alih ychmeralik abeshrrr wendamichni ..
@sahidindaris7277
@sahidindaris7277 4 жыл бұрын
ሠያ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ
@ghff1385
@ghff1385 4 жыл бұрын
ማሽህ አለህ ጎቦዝ
@hudaahmed6360
@hudaahmed6360 4 жыл бұрын
ያረቢ የዚህ ኡስታዝ ንግርር እና ስድብ በጣም ልቅ አማረኛ ነው የሚናገረው እኔ ይቀፈኛል ስድቡ። አንተ ወላሂ ርጋታህ ብቻ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-mr8qe5ip4j
@user-mr8qe5ip4j 4 жыл бұрын
ማሻላ ደስ ሚልል ምስክር
@lubabahasen3068
@lubabahasen3068 4 жыл бұрын
አላሕኢማንይጨምርልሕወድምሰይድ
@lubabahasen3068
@lubabahasen3068 4 жыл бұрын
እሱንምአላሕይቅስይበለው
@mo0jop676
@mo0jop676 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ወላህ
@galaxyhuawei3233
@galaxyhuawei3233 4 жыл бұрын
አብሺር ውንድማችን ሰኢድ አላህ ሶብርን የስጥህ እንት እንድህ የምትባል አይድልህ አላህ ሂድያ ይሰጥው. አንት. ጅግናው ውንድማችን ጥንክር ላህ ይጥብቅህ
@yebabo
@yebabo Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ የመልስ ምት መልሰሀል ሰያችን በርታልኝ መጀመርያ ላይ በጣም ደንግጨ ነበር ግን አመላለስህ ድንጋጨየን ሁሉ አጠፋው አላህ እውቀቱንም ሶብሩንም ይለግስህ በነገራችን ላይ እስልምና እራሱ ስድብን አያስተምርም ነበር ነገር ግን ምን ያደርጋል አላህ ኡስታዞቻችንንም ይጠብቅልን ኢኽላሱንም ይወፍቃችሁ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ።
@hanihani367
@hanihani367 4 жыл бұрын
ወላሂ ይህን ሰውየ በጣም ነው እምጠላው በጣም ከሱ እማይጠበቅ የቆሸሸ ሥዲብ አለው አኡዙቢላህ ከአንዲ የዲን መምህር እማይጠበቅ ነው ሰይድ ወዲሜ በርታ አላህ ታጋሽነትን ረማልቶ ሰቶሀል
@naimatube6216
@naimatube6216 4 жыл бұрын
እኔም አኡዙብሏህ ነው
@heyat2309
@heyat2309 5 ай бұрын
አሁንይሄም ኡስታዝሊባልነው እኔንአሳረረኝ ሰያ የምርጦችምርጥ
@mayajamal8658
@mayajamal8658 4 жыл бұрын
ሰያው ወንድሜ አብሽር እንዳይከፋህ ሁላችንም ከጎንህ ነን በርታ በዚች ምድር ማንም ከተቃውሞ አያልፍም አብ ሽር ምንም ቅር እንዳይልክ ሲከፋህ እኛም ይከፋናል ዳእዋ አድራጊዎቻችን ፊታቼው አዝኖ ሳይ ውስጤ ይረበሻል እድሜያችሁን አላህ ያርዝምልን ዘመኑ ግርም ይላል ከምር ማንን እንመን ግን
@zeharatube1277
@zeharatube1277 4 жыл бұрын
ትክክል
@SELUTUBE
@SELUTUBE 4 жыл бұрын
@@zeharatube1277 ዜድዬ የት ነሽ ጠፋሽብኝ😔
@user-tq5ps2us4h
@user-tq5ps2us4h 4 жыл бұрын
ትክክልል
@user-tz7wz8ui1m
@user-tz7wz8ui1m 4 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪ አላህ ኸይር
@rahmar3372
@rahmar3372 4 жыл бұрын
አብሽርወንድም
@samirasalamo1920
@samirasalamo1920 2 жыл бұрын
ወላሂ ሰያዬ ኮረሁብህ ትግስትህ ረድ የምተደርግበት መንገድ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የኔ ወንድም
@rahmarahma9657
@rahmarahma9657 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሶብርህን ሳላደንቅ አላልፍም ኡሰታዜ አላህ ይጨምርልህ እኛ እንወድሀለን በርታልን እኔ ካንተ ብዙ ትምህርት ወሰጃለሁ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x 4 жыл бұрын
ወንድም ሰኢድ እውነት ለመናገር አቡ መስኡድ ማለት ብዙ ኡስታዞችን እድህ የሚዘልፍ ነው አብሽር ወንድም ኡስታዝ አቡ መስኡድ ተብየው ተውሂድ አስተምራለሁ ካልክ ምላስህን ሰብሰብ አድርገው
@bilalbhai7630
@bilalbhai7630 4 жыл бұрын
እኔም እዳተ አላህ ሶብር ይስጥህ ብላችሁ ዶአ አርጉልኝ
@user-vn1zl2qh1f
@user-vn1zl2qh1f 4 жыл бұрын
አሏህ ሶብሩን ይስጠ ወድሜ
@askask9433
@askask9433 2 жыл бұрын
ይህ ኡስታዝ ካለኔ በስተቀር አማኝ የለም ነዉ የሚል ሰዉ ነዉ አለሞቻቺንንና ኡስታዞችን ማማት ነዉ ስራ
@user-um4km4us4q
@user-um4km4us4q 7 ай бұрын
ሰያ አለህ ይጨምርልህ ማሸአለህ ወንድማችን ተሳስቶ መሆን ኣለበት ኢንዲማ አይልህም ወለሂ ምን ልበልህ አለህ ደጋግሞ ደጋግሞ ይስጥህ ትግስትህ ተምሬብሃለው ቀጥልበት
@palacedibba1505
@palacedibba1505 4 жыл бұрын
ሀቂቃ መልካም ንግግርህ ያስዴምማል ማሻአላህ ቃላት አጣሁ
@zinetdawud7571
@zinetdawud7571 4 жыл бұрын
የሠዉን ስነምግባር ሳይሁን ምድነዉ እሚያስተምረዉ ብለን ማስተት ን አለብን
@zinetdawud7571
@zinetdawud7571 4 жыл бұрын
ምክንያቱም ብዙ ሠወች በጡሩ ንግግራቸዉ መጥፎ አቂዳ ያስተምሩሽል ሁል አስቢ ይህንን
@palacedibba1505
@palacedibba1505 4 жыл бұрын
@@zinetdawud7571 ትክክክልሁቢ ልዬዬዬዬዬ
@taybatayba849
@taybatayba849 4 жыл бұрын
በጣም ግን መልካም መናገር በጉልበት እና በድፍረት አይገኝም የአላህ ስጦታ ነው አህላቅ ነው ሁላችንንም መልካምይወፍቀን ሰውን ለማርደሰት እንጅ የሰው ልብ ሰባሪወች አያድርገን
@palacedibba1505
@palacedibba1505 4 жыл бұрын
@@taybatayba849 አሚን ያርብ ወብ ስነምግባርን ከሶብርጋር አላህ ይወፈቀን
@AaAa-bn1uc
@AaAa-bn1uc 4 жыл бұрын
መጀመሪያ አንተ አላህን ፉራ ሙስሊም ወድምህን መስደብ ወጀል ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ኡስታዝ ተብህ ለወንድምህን ያለህን ሀቅ እወቅ። አትሳደብ እንኳን እሱ አንተም ኡስታዝ ተብለሀል።ኡስታዝ ሰይድ ጀማል የኛ ጀግና አላህ ይጨምርልህ ፈገግታህ ብቻ በቂው ነው
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c 4 ай бұрын
ሳሒ
@mamimamifozi3462
@mamimamifozi3462 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ሰያው እንዲሁም ወንድሜ ለምትሰጣቸው ዳእዋ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እና ይሄን ሶብርህን ሳላመሰግን ማለፍ ይከብዳል ለኡስታዝም አላህ ይቅር ይበላቸው ሰውን በጥሩ ስነምግባር ነው አቅርቡት የተባለው በስድብ (መጥፎ) ንግግር በመናገር አይደለም ግን ወደሱ ሂዱና ተከታተሉት ላልከን ነገር ምን ልንማር እንደዚህ የሚሰድባቸውን ሰው ለማየት ነው ብሎ የሚያስብ አይጠፋም እኔም ቢሆን ምን ልማር ነው። ግን አንተ መልካምነትህ ሰብስክራይብ አርጉት ዳእዋውን ተከታተሉት አልክለት ማሻአላህ ያንተን ያህል እውቀን ቢኖራቸውማ እንደዚህ ባልሰደቡህ ነበር ካፊሮቹንኳን በጥሩ ስነምግባር አቅርቧቸው ነው የተባልነው እንኳን ሙስሊም ወንድሞችን እህቶችን ወላሂ ባለጌ ሲልህ በጣም ነው ያዘንኩት ኡፍፍፍ እና አብሽር ወንድሜ የኛ ጀግና
@mekeyamohammed9775
@mekeyamohammed9775 4 жыл бұрын
ወድሜ ሰይዉ ማሻአላህ ተባረክ እርህማን አላህ ሱብሀነዉ ታላ ይጨምረልህ ወድሜ የአላህ ትግሰትህ ማሻአላህ ይህን ኡሰታዝ መሰማት እራሱ እራሰ ምታት መፈጠር ነዉ ጨረር የሆነ ድምፁ ክክክክ ሱብሀን አላህ
@user-bp1hw6os7z
@user-bp1hw6os7z 4 жыл бұрын
ሙጅሪም ሰይድን ምንያህል ህዝብ እደሚወደው ብታቅ ኖሮ እድህ አፍህን ባልከፈክ ነበር አተነህእደ ልጅቷን አግብተሀት የነበረው ሱብሀንአላህ። ሰይዳው አላህ ይጠብቅህ
@user-uh9ok2gt3h
@user-uh9ok2gt3h 4 жыл бұрын
እህት ጦይባ ስድብ ምን ያህል መጥፎ እንደሆነ ከወንድም ሰኢድ የተማርሽ ይመስለኛል እሱ እንኳን እንደዛ ሰድቦት በፍቅር ነው የመለሰለት ለተሳዳቢ ሰው አፀፋ አይመለስለትም እሽ
@aminatadem7755
@aminatadem7755 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ስኢድ ወንድም ጀዛክ አላህ የኢስላም ወንድሜ በሆን በጣም እወደሀለሁ ያንተን ሱብር ይስጠኝ
@samerayasintt5132
@samerayasintt5132 4 жыл бұрын
አብሽር ወዲመችን ያሱ ንጊጊር ቅነት ነው በደብ ሚከረው እኔ ዱሮም ንጊጊሩ አያጂበኝም በርተ አብሽር
@hayathayat1157
@hayathayat1157 4 жыл бұрын
ባለጌ ነው ሸህ ተብየው ሸርሙጣ ስትል እኔ ሠቀጠጠኝ ወላሒ ሠያው አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ማሻ አላህ
@momanddadiloveyoumomanddad1328
@momanddadiloveyoumomanddad1328 4 жыл бұрын
@@user-uh9ok2gt3h ትክክል 😘❤
@husniethio2187
@husniethio2187 4 жыл бұрын
ረሱል(ሰዐወ) ከናተ እኔ ዘንድ ቅርቡ መልካም ስነምግባር ነው ብለዋል ጀግና ነህ ሰብር እስከምን ድረስ እንደሆነ አሰይተኸናል አብሽር በርታልን አደበትህ ሁሌም ጣፍጭ ነው አላህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ
@aahh583
@aahh583 4 жыл бұрын
አላህየጣበቅህ
@aahh583
@aahh583 4 жыл бұрын
መልካምለራሰነዉ አበሸረ
@umu_faruq_tube9686
@umu_faruq_tube9686 4 жыл бұрын
ቲሽ
@AlM-ts3vz
@AlM-ts3vz 7 ай бұрын
ጀዛከላህ ልክ ነህ ወንድሜ ኡስታዝ አቡ መስኡድ እህቶቼ አላህን እንፍራ ችግራቹን ለአላህ ብቻ ንገሩት ለሰው ስትናገሩ እያንዳንዱን ትዘረዝራላቹ ለአላህ ሲሆን ግን ያረብ ማለት ብቻ በቂ ነው ።ኢታቂላህ ያኡክቲ
@sabontuwalloo7375
@sabontuwalloo7375 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ሰያ ትክክለኛዉን ትምህርት እንዳንማር ለሚያደርገዉ ስድቦታ የለንም ሰዳቢዉ ኡስታዝ አላህ ሂዳያ ይስጥህ ሰያ ለሰብርህ አድናቂህ ነን በርታልን
@dhsfsfxbzgzg1661
@dhsfsfxbzgzg1661 4 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ ሰይዲ ወላሂ ሳላደንቅህ አላልፍም በዚህ አህላቅህ አላህ ይጨምርልህ አንተ ዝምብለህ ትምርትህን ቀጥል እኛ ተቀይረንበታል ጀዛካላህ ኸይር
@user-sz6gr9iz6q
@user-sz6gr9iz6q 4 жыл бұрын
አብሽር ወንድማችን ይህ ሰዉዬኮ ኡስታዞቻችንንና አሊሞቻችንን ሁሌም እንደዘለፈና እንደተሳደበ ነዉ ሳይሳደብ ምንም ትምህርት አያስተምርም ስለዚህ ቦታ አታስጠዉ በርታ
@user-mf6zh3xd6v
@user-mf6zh3xd6v Жыл бұрын
እኔ ምለው ሲማክር እጂ ሲሳደብ ሰምቼው አለውቅም ሰያ በርግጥ የሚለቀቻው ነገሮች እኘን ለማገፀት ነው ቢሆንም ሰያ አቁደው ትክክል እኮ አይደለም አቦ መሥሁድ ሂክወን ማለቱ ነው ስድብ የሆነው እሱ ሀቁን ከማነጋር ወደወለ አይልም ረድ ነው እጂ ስድብ አይደለም ግን አድ ሰው በድብቅ የሠረውን ነጋር አለህ ደብቆለት እያለ እሱ አደበባይ መውጣቱ ትክክል አይደለም
@user-vp5pr6su2x
@user-vp5pr6su2x 3 жыл бұрын
ዋአለይኩማ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ኢጠብቅህ ወንድማችን ማሻአላህ ምንም አያንስህም ኡስታዝ ለመሆን እሱም አላህ ኢዲያ ኢስጣቸዉ በዚዉ ቀጥል ወንድሜ አላህ ኢጨምርልህ 🌹🌹🌹🌹🌹🕋🕋🕋🕋🕋👍👍👍👍👍👍
@user-nw7ft5ed6x
@user-nw7ft5ed6x 3 жыл бұрын
ወላሂ ሰያ አብሽር አላህ ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን ነህ ሰው የሚለውን አያጣም አተ ግን በትግስትህ ቀጥል አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቅህ ያተ ተማሪ ሁኜ ሶብር መማር ግድ ነው ታሪክ በጣም ያስጠቅማል እኔ በታሪክ ብዙ ተምሪያለሁ
@amalalzaabi452
@amalalzaabi452 4 жыл бұрын
ሚስኪ እረ ለምን ሰማሁት። ወላሂ አንጀቴ ነው የበላው ሰያ የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልህ። አሁንም ቢሆን እኖድሀለን።
@jebibakadir5749
@jebibakadir5749 4 жыл бұрын
سعبهااللله
@salhamohamad2626
@salhamohamad2626 4 жыл бұрын
ወላሂ ማሻ አለህ እኔ ከመቶ መሰጠት አልወድም ግን ማሻ አለህ ነህ አለህ ይጠብቅህ
@user-zk9tf1fm6n
@user-zk9tf1fm6n 4 жыл бұрын
ኢሄ ኡስታዝ ተብየው ከተሳደበ የሱም ተማሪዎች ተሳዳቢ ነው የሚሆኑት. ሲጀመር ስድብን ምን አመጣው. ቅናት መሰለበት. አተ ብዙ ተከታይ ስላለህ. እኔ በበኩል ሰያ ቱዩብ. በምትለቃቸው የሴቶች ታሪክ ብዙ ተምሬበት አለሁ እንድጠነቀቅ አድርገሀኛል. በሚያሳዝነው አዝኘ በሚያስለቅሰው አልቅሸ በሚያስደስተው ተደስቸ በሚያስቀው እየሳቅኩ. ነው የማዳምጠው እና አይዞህ በርታ አላህ ይገዝህ. ኢሄ ኡስታዝ ተብየው. ቂል ነው. አሁን የሱን እሪከርድ. ልሎቹ ሲሰሙ ሙስሊም ተሳዳቢ. ሰው ዘላፊ ነው ብለው ነው. የሚሉት
@user-kx2fk2ec1b
@user-kx2fk2ec1b 4 жыл бұрын
ሳህ ወላ ሱባሀን አላህ ብቻ አላህ አህላቃቺንን ያሳምርልን
@Sjjsjs-zp5ht
@Sjjsjs-zp5ht 4 жыл бұрын
ሠህወላሂ በጣምነው የማስተምረው እኔራሱ. የሚለቃቸው ቢደወ በጣምነውየተማረኩበት
@mulumahmud5576
@mulumahmud5576 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@mulumahmud5576
@mulumahmud5576 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልን
@mulumahmud5576
@mulumahmud5576 4 жыл бұрын
አብሽሪ
@seadi1181
@seadi1181 3 жыл бұрын
ሸም የሌለው ሳያው እደውም ካንተ ይበልጣል በእውቀት ሰዉን መሳደብ እውቀት አይደለም ሶብር ያለህ ልጂ ነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ሰያው እኛ አተን የምንከታተለው ማሻአላህ ኡስታዞችም ያንተን ያክል አያውቁም ጀዛከላህ ሰያው
@user-mj3nf1gq6v
@user-mj3nf1gq6v 4 жыл бұрын
ሰይድ አብሽሪ ሰያ ኡቱብን ወላሂ በጣም ነው ምወደው በጣም ነው ምከታተለው በተለይ በህቶች ታሪክ በተጀመረው ብዙ ነገር ተምሬበታለው ግን ያተ ፋታ እኔ ተቃጠልኩ ሶብርህ እና ትግስትህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ ያወከውን እያሳወከን ብዙ አውቀናል አላህ ኸይር ምዳህን አብዝቶ ይመዳህ ግን ይህ ኡስታዝ ፈተዋ ይሰጣል ሲሰጥም የጠቀቅነው መልስ ወላሂ በስድብ ጭምር ነው ሚመልሰው አላህ ሂዳያ ይስጠን ሁላችንም አተ አብሽሪ ሰይድ ጠክር በስራህ ዝም ብለው እኳን የምይጠቅም ነገር እየለቀቁ ይቱብን ብር እየበሉ ያሉትን ይክሰሳቸው ሰያ ኢቱብን የረሱል ሰለላሁ አለይሂም ወሰለምን ታሪክ አስተምሮኛል በባለፈው ደሞ አጫጭር ብዙ ሳልጠግበው የሚያልቀብኝ የምወደው የመገድ ጥያቄን ሰምቼ አለው ብዙ ያማላቀው አውቄ አለው እዳልከውም የብዙ ኡስታዞችን ትምርት እንማራለን እሰማለን እኔ የብዙ ኡስታዞችን ትምርት እከታተላለው ግን ረጀም ከሆነ ከስራማ አፃር አልፈዋለው ግን ሰያ ይቱብን በይ ጊዜው ብሰማው አልጠገበውም ምክኛቱም ብዝ እኔን የሚመልሰኝ ትምርት አለበት ሰይድ በርታ አብሽሪ ውድ የሰያ ኢቱብ ተከታታዬች በሙሉ ሰላማቹ ይብዛልኝ
@rehimamuhammad1780
@rehimamuhammad1780 4 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራ ወበ ሰያ አንተ የትንሽ ትልቅ ነህ አላህ በኢልም ላይ ኢልም ይጨምርልህ ወንድም እኔ ከነሽዳዎችህ ጀምሮ ነው የምከታተለው ኡስታዙ እንደኡስታዝ የማይባል ነገር ተናግሯል በጣም ያሳፍራል ጀዛውን አላህ ይክፈለው አንተ ወላጅ ቀጥቶ ያሳደገህ ልጅ መሆንህ ከታሪክህ ከስነምግባርህ ያስታውቃል ባረከሏሁፊክ ወንድማችን በርታ ቀጥል ለንደዚህ አይነት ኡስታዝ ተብሎ ተሳዳቢ ቦታ አንሠጥም ወሰላም አለይኩም ወራ ወበ
@user-wc4km7cp4q
@user-wc4km7cp4q 4 жыл бұрын
ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁእኔ ተጠቅሜበታለሁ ኡስታዝ ሰኢድ ጀዛከላህኸይር ወይ ሰብርህ መሻ አላህ የኔወድም ይሄ ኡስታዝ መሳደብ ይወዳል
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
መራማነው አደብ እሚያዚዘው
@emnabentseid4254
@emnabentseid4254 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
@ailmkhammedmkhammed8002
@ailmkhammedmkhammed8002 4 жыл бұрын
እኔም የሚረዳኝ ባገኘሁ እባካችሁ እህቶቸ ለሠያ ባደረሣችሁልኝ
@user-vu8kc2oy3p
@user-vu8kc2oy3p 4 жыл бұрын
እኔም ሲሳደብ ነው የምስመው የሆነ ስለመኸር አስተምራለው ብሎ ሴቶችን እንዴት ሲጠረገርገን ነበር
@user-hc7hs1nd7d
@user-hc7hs1nd7d 4 жыл бұрын
አብሽር ወንድማችን አቡ ሰዑድ ስድብ ብቻ ነው ሚየውቀው ብዙ ኡስታዞችን ይሰደባል አላህ ሂደየ ይስጠው። ሱብሃን አላህ ሰዒድ አላህ ይጨምርልክ ያረብ ሶብር ከኢማን ነው የሚበለው ሀቅ ነው እውነት ነው የእውነትም ሶብር አላህ ለንተ አላህ ይጨምርልክ
@user-qg9db3di4m
@user-qg9db3di4m 9 ай бұрын
ይህ ዝም ብሎ ነው ሠያው ቦታ አትሥጠው ቁርአንን በተጅውድኳ አሥተካክሎ እማይቀራ ለፈትዋ ደረሠ እሡን ብሎ ኡስታዝ ኡሥታዝ ከድር አህመድ የከሚሤው መልስ ሠቶበታል ይህን አቡ መስኡድ ተብየውን መጀመሪያ ከፈትዋ ከምሮጥ ቁርአን አሥተካክለህ ቅራ ሠምተንሀል ብሎታል ከኔ በላይ እኔ እኔ ባይ ሠው ነው ሢገርም በረቢ ወንድም ሠያው ሥቀህ እለፍበት አብሽር
@user-co8ke4pm6u
@user-co8ke4pm6u 4 жыл бұрын
ወድማችን ሰኢድ አይዞህ አላህ ትግስትህንም ይጨምርልህ ማሻአላ አለክ መታገስ ዋጋ አለው ያረብ ከታጋሾች ያድርገን
@qazplmmlpzaq4120
@qazplmmlpzaq4120 4 жыл бұрын
ሳህ
@user-oy1nq7dk2e
@user-oy1nq7dk2e 4 жыл бұрын
በሱ ጉርፕ ብቻ አይደለም የተለቀቀው በሁሉም ጉርፕ ተለቋል
@mohammedithupia8997
@mohammedithupia8997 4 жыл бұрын
ወንድም ሠይድ። አይዞህ ምንም አይደል። አላህ ይሄንን ሶብርህን ይጨምርልህ
@hayatchannel2486
@hayatchannel2486 4 жыл бұрын
Abshiir
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 4 жыл бұрын
አሚንንን
@missahlutube1136
@missahlutube1136 4 жыл бұрын
የሰኢድን ትግስት ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ይጨምርልህ ነገር ግን እሄኛው ኡስታዝ ተብየው እንዴት እንዲህ ይናገራል ከአንድ ኡስታዝ የማይጠበቅ ነው የሀሳብ መለያየት ያለ ነው ግን ለምን ይሳደባል ስድብ መፍትሄ ይመስል እናውቃለን በሚሉ ሰዎች ይፀናል
@user-ty8cm4od7y
@user-ty8cm4od7y 4 жыл бұрын
ለአዚም መነገር አለበት ለምን የሠው ወንጀል አደባባይ ያወጣል
@missahlutube1136
@missahlutube1136 4 жыл бұрын
@@user-ty8cm4od7y እሺ ይህ ስተት ይሁን ታዲያ በስድብ ነውዴ የሚመለሰው ባለጌ ዱርየ ኢክዋን ሌላም ሌላም ስብድ በኢስላም የተጠላ ነው በግል የበደለው ይመስል እንዲህ ስሜታዊ በሆነ መልኩ ክፉ መናገር በዛላይ ኡስታዝ ከሚባል ሰው ሲሆን በጣም ያስጠላል
@fufu5755
@fufu5755 3 жыл бұрын
ሰያ ቲዪብ መሸአላህ ትግሰትህ በጣም ደሰ ይላል ሙሰሊም ማለት እደዚህ ነዉ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ
@AbdusemedAbza-vc2qj
@AbdusemedAbza-vc2qj 3 ай бұрын
ጥሩ ነው በዚህ ድጋፍ ያስፈልገሀል ምክንያቱም ሶብርህ እና የመልካም ንግግርህ ምላሽ በብስለትና በብልሀት የታጀበ መሆኑ (1) የአቅም ግንባታህ የወፈረ መሆኑ ያሳያል (2) የማስተማር ዘዴህም ተሰሚነት እንዲኖርህ ያደርጋልና (3) ለሰዎችም ሶብር እንዴት ማስተማር እንደሚቻል አሳይተሀል (4) ጀዛኩሙላህ
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 4 жыл бұрын
አብሽሩ ወንድሜ ጀዛካልህ ለበጎ ምላሽክ እኔም ተማርኩብክ አቅላቅክን አላህ አይውሰድብክ ምላሹን እንኳ ሰጠከው ተገቢም ነው ሌሎች ስህተት ወስጥ እንዳይገቡ ከዚህን ቦሃላ ግን አታውራው ቢዚ ያደርጋሃል እሱ አንተን ብቻ ሳይሆን ብዙ እንደ አይናችን የሚንሳሳላቸው ኡስታዞችን ሥሳደብ የከረመ ሰው ነው አላህ እዳያ ይስጠው
@ufudi7958
@ufudi7958 4 жыл бұрын
አራ ወንድሜ እኮራባሃለው የኛው ጀግና አሏህ ይጨምርህ ወላሂ ትዕግስተኛ ነህ ማሻ አሏህ አለይኪ
@kkhh7850
@kkhh7850 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💟💟💟💟💝💝💝💜💜👄💜
@hasenseid5787
@hasenseid5787 4 жыл бұрын
@walalharbi1393
@walalharbi1393 4 жыл бұрын
💔💞💓💕👍👍👍
@Mobile-ig2jp
@Mobile-ig2jp 4 жыл бұрын
ወንድሜዋ ያንተ ዳእዋ ሳዳምጥ እንዴት ደስ ብሎኝ እንዴት በደስታ እንዴምሰማው በርታልኝ
@toybaahmede3375
@toybaahmede3375 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድም ሰያ ወላሂ ከምታስተላልፈው ሁሉ ብዙ እየተማርን ነው
@hadya-3063
@hadya-3063 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን እኔ ካተ ብዙ ተምሬ አለሁ በርታልን
@user-rt9ji3we9g
@user-rt9ji3we9g 4 жыл бұрын
ሀቂቃ ሰኢድ ከአንተ ብዙን አደብ ተማርኩ ማሻአሏህ አለይክ አሏህ ይጨምርልህ
@hayathayat1157
@hayathayat1157 4 жыл бұрын
ያአላህ ወላሒ አንተንስ ክፍ አይካብን ሠያው ወላሒ ተቅዋህ ኢማንህ ከላይ ተሠቶሀል አልሀምዱላላህ በል
@hayathayat1157
@hayathayat1157 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ሠይድየ አንተኮ ወላሒ ኢቱብ ብር ቢከፈልህ ኸይር ሠርተህ ሥንት ሠው ቀይርህ ያረብ አንተን አላህ ይጠብቅህ ሀቂቃ ዱአ አድርግልኝ ወንድሜ ለኔም ዬተን ሩብ እውቀትና ሠብር እድሠጠኝ በአላህ ዱአ አድርግልኝ ሙሥሊም እህትህ ሀያት ነኝ ሠይድየ
@user-mr8tg8ef2k
@user-mr8tg8ef2k 4 жыл бұрын
አቤት ትግስት ታድለህ ኡስታዝ ሰኢድ ትንሽ ቢስጠኝ ብየ ተመኘሁ
@user-nk3nk2ci5f
@user-nk3nk2ci5f 4 жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@user-eb4ku9ic5b
@user-eb4ku9ic5b 4 жыл бұрын
ወላሂ አላህ ይጨምርልህ የኛ ትግስትኛ አላህ ከይርስራህን ይወደድልህ ያረብ
@uminsalhe5051
@uminsalhe5051 4 жыл бұрын
Wlahie makbde aydlme enyme btame tgstgie nge ktgstye bzate yhne ken ylsbkute swe dewloebtame ymyskyme ngre tngre enye gne kmlkse wece mlsealmlskme enatye stkrebtame tkotwe aune ulwme alfwale lgzwe bnddme alhmdlla
@user-bt7dn7he9w
@user-bt7dn7he9w 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድም ለኛም ትግስትን አላህ የወፍቀን ያረብ
@user-wc4km7cp4q
@user-wc4km7cp4q 4 жыл бұрын
ወየነኔታድለህ ፀባዩ
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 3 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ማሻአላህ አድናቂህ ነኝ ወላሒ እንደአንተ አይነት ልቦና አላህ ይሰጠን ያረብ
@seadaabdu829
@seadaabdu829 4 жыл бұрын
ትክክክል ነህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ግን ትግተኛ ነህ አላህ ትግስት ይጨምርልህ ስወችን የምታስተምርበት ጥበብ አለህ ማሻአላህ
@user-en5vs8lq1k
@user-en5vs8lq1k 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ተሳዳቢው አላህ ሂዲያ ይስጠው ሰየ አብሽር አትናደድ የኛ ብርቅየ አላህ ይጠብቅህ ትምህርትህን ቀጥልበት
@personala5836
@personala5836 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አይዞህ
@weloyew3273
@weloyew3273 4 жыл бұрын
ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ሰይድ በጣም ኢማን አለህ! አሁንም ኢማንህን አላህ ይጨምርልህ ሲሰድብህ ታግሰህ እሱ በስድብ ሲመጣብህ አንተ ስቀህ መመለስህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ አላህ ኢማን አሟልቶ ሰጥቶሀል
@user-lt6nl6sm6d
@user-lt6nl6sm6d 4 жыл бұрын
ጄዛክ ካይር
@user-nc1np6kv1k
@user-nc1np6kv1k 9 ай бұрын
ወንድሜ. የሰጠኸው. ምክር ከበቂ. በላይ. ነው. አላህ በእውቀት ላይ. እውቀት. ይጨምርልህ ለአላህ ብለህ. ነው. አላህ. ሶብሮን ይስጥህ. ቀንቶነው ተክታይህ. ሲበዛ በዛ ላይዳአዋህ ብጣም ለዛ አለው አይቶ ማለፍ አይቻልም እኔ አይቸ አላልፍም. ሳላዳምጥ በጣም ነው የምወደው ደአዋህን
@user-qf5zi7jo8u
@user-qf5zi7jo8u 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝየ አብሽርርርርርርር ሁሉም ምክርህ ጠቃሚ ነዉ በዚሁ እራሱ ሶብርን ካንተ ተማርን እረዥም እድሜ ይስጥልን እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ያረብብብብ አላህ ልጆችህንም እንዳንተዉ ያድርግልህ
@kedejamuhammad7789
@kedejamuhammad7789 4 жыл бұрын
አይ ኡስታዝ ተብየው ግን አውዙቢላ ስይድ ወንድሜ ትግስትህ መሻላህ አላህ ይጠብቅህ ካንተ ብዙ ነገር ተምር አለሁ
@Slove-mw9qi
@Slove-mw9qi 4 жыл бұрын
በመልካምነትሠፖሥክራይብአርጊኝውደ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
@@Slove-mw9qi እኔ አደረኩሽ ውዴ
@neneklampir7088
@neneklampir7088 4 жыл бұрын
ዝም በይ እህት የኡዝታዙን ምክር ቅድሚያ አድምጭ ሰለፍየሰ ከሆንሽ ከሠያ ቲዩብ ይልቅ
@naema1294
@naema1294 4 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ታጋሽነህ አላህ ኢማንህን ይጨምርልህ አላህ ከታጋሾች ነዉ
@user-xc2qw6ut2l
@user-xc2qw6ut2l 4 жыл бұрын
በእው ነት ጣፈጭ አድ በት ነው ያለህ እሰኪ እደኔ ተመሰጦ የሚያዳምጠው 100ጊዜ ብቻ ላይክ🥀
@user-bz9my5fz2q
@user-bz9my5fz2q 6 ай бұрын
ማሻአላበውስጥመስመርግባልን
@user-df9nb9rc4r
@user-df9nb9rc4r 32 минут бұрын
አላህያጠበቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤👍👍👍
@user-df9nb9rc4r
@user-df9nb9rc4r 32 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ያረብ?????
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 Жыл бұрын
ያአላህ ኡስታዙ አበሳጭተዉኛል ለምን እንኳን ሰያን የመሰለ ምርጥ አስተማሪያችንን ማንም ሰዉ ቢሆን በሰድብ ሳይሆን በመልካም ንግግር ነዉ ስህተቱ ሊነገረዉ የሚገባዉ ሰያ በጣም ጎበዝና ታጋሽ ነህ አላህ ለኛም ትግሰቱን እንዲሰጠን ዱአ አርግልን ወንድሜ በርታ
@mastorahmostorah4846
@mastorahmostorah4846 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ሠይድ ጀማል አንተ አላህ ይጠብቅልን ያረብ የኔ ጀግና ወድም ነህ እና ለሱ ቦታ አትስጣቸዉ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ቅናት ቢጤ ይዞት ይሆናል ታዎቸዉ
@zekiyanasre3445
@zekiyanasre3445 4 жыл бұрын
ሰሃ እኔም እንድዛ ነው ያልኩት
@user-ix5tc4oe1f
@user-ix5tc4oe1f 4 жыл бұрын
እሱ ስለተሳደበው እኔ ቀፈፈ አስታፉረላህ ሱባሀነ ላህ ወድማችን ሰያ ጀዛከላህ ኸይር አብሽር ለበጎ ነው
@user-vk3cc3oy6h
@user-vk3cc3oy6h 4 жыл бұрын
ዋሊኩምአሠላምእራህመቱላሂወበረካቱ ኡሥታዜትግሥተኛነህወላሂአላህይጨምርልህ ውደእህትናወድምእካንአደረሣችሁ
@user-bd3dq9uw9p
@user-bd3dq9uw9p 4 жыл бұрын
አብሽር ሰየዉ መጥፎ ላሰበህ ኸይር አስብለት አላህ ሂዳያ ይስጠዉ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 2 ай бұрын
ወንድማችን አላህ እዉቀቱን ይጨምርልክ ራጂም እድሜ ከጤነ ገር ወንድማችን እኛ ቡዙ ነገርነዉ ምንመራዉ ከሰዎች ህይወት ወይም ከሂቶቸችን ሂይወት ተሪክ ቡዙነዉ ምንመራዉ ወላሂ እኔ ቡዙ ነገርነዉ የታመርኩት እኔም የራሴ ተሪክ አላኝ የመላት በኔ የደራሰዉን በሌሎች እንዲደርስበቸዉ ስላመልፈልግ በሀራም በይሆንም በትደር ግን አንታ ወንድማችን ቡዙ ነገርነዉ ምንመራዉ አላህ በራህመቱ ይጣብቅክ
@user-dh5cp4cj8v
@user-dh5cp4cj8v 4 жыл бұрын
አይ ስንት አይነት ሰው አለ አሥተማሪ የተባለ ሠው እንዲ ካወሩ ታዳ እንደኔ ያለው ምን ሠምተን እንማር ሠያ አብሽር ስድቡ በጣም ያስጠላል ኸይር ሥራክ አሏህ ይቀበልህ በኢክላስ የምሰራ ያርግህ ያረብ ሒዳያ ስጠን
@user-oy1nq7dk2e
@user-oy1nq7dk2e 4 жыл бұрын
ትግስት አለህ የምር አድናቂህ ነኝ
@starofthedaystaroftheday4088
@starofthedaystaroftheday4088 4 жыл бұрын
ስማ አሁንም ቢሆን በዙ ተናግረክ ማሳመን አትችልም ባጠቃላይ እዲህ አይነት ለጆሮ የሚቀፍ ታሪክ ብለህ የምታቀርበዉ ሰላም አይሰጥም አሁንም ሰው ማስተማር የሚቻለዉ ብዙ በማውራት አይደለም አሁን አንተ "ፈጣሪህን ይቅርታ ጠይቅ ሁለታችሁም ብዙ ባታወሩ ጥሩ ነዉ
@user-rv8hg1gv6r
@user-rv8hg1gv6r 4 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ብለሻል
@user-ft2jr8lc6x
@user-ft2jr8lc6x 4 жыл бұрын
ባለጌ ሲሳደብ ጨዋ ዝምይላል ይልነበር አባቴ ለካ እውነቱኑው ሰይዬ አተ አሰየህን በተግባር
@kamilatube865
@kamilatube865 4 жыл бұрын
በጣም
@ailmkhammedmkhammed8002
@ailmkhammedmkhammed8002 4 жыл бұрын
እኔም አለሁ እርዱኝ በወንድ የተበደልኩኝ
@juliachurina1554
@juliachurina1554 4 жыл бұрын
ወላሂ እህቴ ራህሚ ያባትሽ አባባል ተመቸኝ
@user-tq5ps2us4h
@user-tq5ps2us4h 4 жыл бұрын
በጣም፡ወላሂ፡ትግስቱ፡ማሻአላነው
@user-op4cz5qr6q
@user-op4cz5qr6q 4 жыл бұрын
ሰያ ወዲሜ ኡስታዝ አቡመስኡዲ አሏህ ያስተካክለው አስለን እነ ኡስታዝ ሸኽሰኢዲንእራሱ ስትእደሚላቸው ቢስሚሏህ
@user-jl5pc1om9o
@user-jl5pc1om9o 4 жыл бұрын
ሰኢድ. አብሽር. ኡስታዙን አሏህ. ሂዳያን ይስጠው. አብሽርልን ወንድማችን ሰኢድ
@allahisone4692
@allahisone4692 4 жыл бұрын
ተወው ወድሜ ስጀመር ኡስታዝ ሁኖ ባደባባይ እደት ይሳደባል ጥፋት ካየብህ በግል አይመክርህም እሱ እራሱ ስተተኛ ነው አተ ግን በጣም ትግስተና ነህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛህ አላህ ኸይር እለፈው ትግስት ጡሩ ነው በርታልን ለኣላህ ብለን እኖድሀለን በርታ ወድሜ
ምንገድላይ#ጥያቄ#በድብቅ#ካሜራ#በሰያ-ቱብ#ሼር አንርሳ
10:50
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 28 МЛН
ያላገባህ ላንተ ነው ስማው!
12:32
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 51 М.
አስደናቂ የሴት ልጅ አባት ታሪክ
16:59
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 55 М.
መሰማት ያለበት የ(አስሃቡ ሰብት) ታሪክ
13:46
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 104 М.
እኔጋ ደርስ ተምራ ካፊር አገባች ይለናል ወንድማችን
49:38
ልንሰማው የሚገባ ላገባም ላላገባም(ሰኢድ ጀማል)
29:33
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 73 М.