በአስመሳይ ጓደኛው ምክንያት ትዳሩን የበተነው ሰው መጨረሻ

  Рет қаралды 418,018

ለዛ

8 ай бұрын

በአስመሳይ ጓደኛው ምክንያት ትዳሩን የበተነው ሰው መጨረሻ

Пікірлер: 368
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 8 ай бұрын
ማነንም አልሸከምም አለ አያችሁ አይደል ሴቶች ወንዶች ፍቅራቸው ሲያልቅ እንዲህ ነው የሚሉት የሰው ልጅ ጤነኛ እንከሆነ ድረስ ሰርቶ መብላት አለበት ሴቶችዬ ስሩ እራሳችሁን ቻሉ ልብ ያለው ልብ ይበል በገንዘብም ሆነ በስነ ልቦና የማንም ጥገኛ አትሁኑ።
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 8 ай бұрын
እኔም በህይወቴ የወንድ እጅ መጠበቅ አልወድም ሰርቼ ብር እንዲኖረኝ እንጂ
@user-ou1jm6uz5h
@user-ou1jm6uz5h 8 ай бұрын
እውነት ነው ማሪያምን መስራት ያስከብራል❤❤❤
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@aminaebrahim8329
@aminaebrahim8329 8 ай бұрын
Tekkel 100 Be 100 Work Work ged nw ❤❤🎉🎉
@Ethiopianlove-gq6yq
@Ethiopianlove-gq6yq 8 ай бұрын
ስርተን ብር ይዘን ነበር ፍቅር የባበል ጦስ ክብርን ህይወትን ኮፎደስን ያሳጣናል
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምርት ነው በትዳር ላይ አይደለም የጓደንኛን ምክር ቀርቶ የቤተሰብን ወሬ እራሱ ምስማት የለብንም የስንቱ ትዳር ይሆን በንደዚህ አስመሳይ ቆሻሻ ሰዎች ምክኒያት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 8 ай бұрын
በጣም እጅ እኔ ልክ እደዚህአይነት ጔደኞችነበሩት ግን በኔጥንካሬነው እዚህየደረስነው
@user-km7yi6wc2q
@user-km7yi6wc2q 7 ай бұрын
ወላሂበጣምጥሩትምህርትነውለኔም
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 8 ай бұрын
ውይ የወንድ አቃጣሪ እንዴት እንደሚያስጠላ አስተማሪ ነው በርቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 8 ай бұрын
ጥሎብኝ የሠው ምክር ሰምቼ ሴቭ አላደርግም ጓደኛ ብዙ አሉኝ ላኪን ኔ የምኖረው አእምሮዬ የሚለኝ ነገር ነው የምሰማው 🙏😘 መጥፎ ሀሳብም ከሆነ ፀሎት አደርጋለሁ ፈጣሪን እማፀናለሁ መወሰንም ከለብኝ ራሤ እወስናለሁኝ ካሥመሣይ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን በውነት
@Omosuger3838
@Omosuger3838 8 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@tigistzeleke5007
@tigistzeleke5007 8 ай бұрын
ኡፈ እንደዝ አይነት ጎአዳኛ ከምኖረ ብቻኝነት በስንት ጣዕሙ 😢😢😢😢😢
@fetayebelay9364
@fetayebelay9364 8 ай бұрын
እደዚህ አይነቱ ጓደኛ ፈጣሪ ያርቅልን
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 8 ай бұрын
Amen
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 8 ай бұрын
አሚንን
@aahh5158
@aahh5158 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢❤
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 8 ай бұрын
ከንደዚህ አይነት ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ😢
@user-hg1xw8bh5m
@user-hg1xw8bh5m 8 ай бұрын
አሚን
@user-jz7dx6kr9s
@user-jz7dx6kr9s 8 ай бұрын
አሜን፫
@user-nq9fv2vk5o
@user-nq9fv2vk5o 7 ай бұрын
Amen
@yidnekachew1919
@yidnekachew1919 7 ай бұрын
አሜን
@MihretYacob-wk6tl
@MihretYacob-wk6tl 6 ай бұрын
እውነትሸ ነው 😭አሜንንን
@abuaminnur886
@abuaminnur886 8 ай бұрын
እድሜ ያሳጥረው የፍቅርኛዎች እንቅፋት አንዳንድ ጎደኛ ሲመክሩን ቆም ብለን ማሰብ ያሰፈልጋል መራራቅ አያሰፈልግም
@uaedxb6960
@uaedxb6960 8 ай бұрын
እሱም እኮ ለወንድሞ ብሎ ነው እውነቱን ሲያውቅ ይቅርታ ብሏል እያስተዋልን እንፍረድ
@geni2791
@geni2791 8 ай бұрын
ናቲ የምትባለው ልጅ ትወና ይቀርሀል በደንብ ስራ ይጨንቃል ስራህ ተረጋጋ ማስመሰል መሆኑ በጣም ያስታውቃል
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 8 ай бұрын
ካባድ ነው ትዳር ላይ ያናውን ሆነ የሳመኖን በግልጽ በፍቅር መጣያቅ መታመማን አላባት ጣይቃን እንኮን በጥበብ እንጂ ሁሉን ነጋር ለሶስታኛ ስው በመናጋር ትዳርን ሰላምን መባጥባጥ የለብንም ለመንኛውም መጫራሽ ያምራል ❤
@argetoall6484
@argetoall6484 8 ай бұрын
ችግሮችን አለመነጋገር የሚያመጣው መዘዝ አስተማሪ ድራማ ነው
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 8 ай бұрын
በቀል የእግዚያብሔር ነው ለማንኛውም በጣም አሠተማሪ ድራማ ነው በርቱልን
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 6 ай бұрын
የእውነት የተደሰትኩበትም ያዘንኩበትም ቁም ነገር አዘል ነው። በጣም አሰተማሪ ድራማ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን
@user-cs2kb1ok2m
@user-cs2kb1ok2m 8 ай бұрын
እደዚህ ኣይነት ጓደኛ ፈጣሪ ያርቅልን
@user-gy6rv2kk9k
@user-gy6rv2kk9k 8 ай бұрын
ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልምነዉ በርቱ😢
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 8 ай бұрын
😢😢😢😢😮😮😮😮
@MareshetWorku-ev3zc
@MareshetWorku-ev3zc 4 ай бұрын
Wrswer
@fettrty
@fettrty 8 ай бұрын
ከዚ ዓይነት ጓደኚነት ይማረን ኣምላክ ሆይ😢😢😢😢😢
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 8 ай бұрын
😢😢
@ethio140
@ethio140 8 ай бұрын
ምን አይነት አቃጣር ምቀኛ ጓደኛ ነው በስማብ እግዞ መጨረሻችን አሳምርል ፈጣር ሆይ🙆🙆🙆🙆
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 8 ай бұрын
ይሄ የወድ ሶክሶካ ቱልቱላ ፊልም መሆኑን እያወኩ መናደደ
@fikirtafika9955
@fikirtafika9955 8 ай бұрын
😢መጀመሪያ ለይ አስለቀሰኝ መጨረሻው አስደሰተኝ ትዕግስት የሚባለውን ነገር አስተማረኝ ግድ በነገሮች የዚህን ያህል መጎዳት እንዳይኖር መነጋገር መኖር እንዳለብን ተረዳው በጣም አሪፍ ድራማ ነው
@abenezerbirhanu7580
@abenezerbirhanu7580 8 ай бұрын
እኔኮ የምለው ይህን አይነት ተንኮለ ለመስራት የምትተባበሩት ሴቶች ብቻ ነው የምትገርሙኝ ። ነግ በኔ አትሉም ?
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 8 ай бұрын
ይቅርታ የልብን ቁስል ትሽራለች በቀል የቆምክለትን አላማ ይገላል እራስንም ይገላል ቆንጆ አስተማሪ ድራማ ነው
@hafiszehra-sr3qm
@hafiszehra-sr3qm 8 ай бұрын
ወይኔ ጓደኛ ዘጋኝ😢
@ethocooking2034
@ethocooking2034 7 ай бұрын
የጥራት ጉድለት ሰውነታቸው ላይ ድምፅ ማጎያው መታየቱ ፣ በር ሲከፍቱ የሎላ ሰው እጅ መታየቱ ፣ ቦርሳ ውጭ ጥለው መግባት የመሳሰሉ ጉድፈቶች አሉበት ። በተረፈ ጥሩ ነው
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 8 ай бұрын
ኧረ ሰዎችዬ ጓደኛ ይቅርባቹ 😥😥ሰው ሁሉ ክፉ ሆኖአል በፈጣሪ ስም😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔
@user-wr5sz3ih5i
@user-wr5sz3ih5i 8 ай бұрын
እዉነት ሽነዉ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 8 ай бұрын
@@user-wr5sz3ih5i እውነት እኔ ጓደኛ ሚባል የለኝ ሰው አትወድም ምናምን ይሉኛል መስሎ አይታየኝም
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 8 ай бұрын
​@@weynshetwudima-cc6csልክ ነሽ
@mf-gq2js
@mf-gq2js 8 ай бұрын
​@@weynshetwudima-cc6csአብሽሪ እኔም አዲም የለኝም ብቸኛነኝ ብቻ አላህ መልካም ጓዴኛ እዲሰጠኝ ምኞቴነው ግን አዳድቀን ሲከፋኝ ሚስጥር ለማውራው ሰው ሳጣ እራሴን በመስታወት እያየሁ አወራለሁ እሄን ያህል ብቸኛነኝ ብቻ አልሀምዲሊላህ
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 8 ай бұрын
መጫራሸው ግን ዋውውው ነው ❤
@user-wo7zw5hk8l
@user-wo7zw5hk8l 8 ай бұрын
በኣሁኑ ጊዜ ያሉ ጓደኞች እንደዚ ናቸው😢😂
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 8 ай бұрын
ፈጣሪ ካስመሳይ እና ከውሸታም ሰው ይሰውር
@zenebechhaylegiorgis3650
@zenebechhaylegiorgis3650 7 ай бұрын
በጣም ትልቅና አስተማሪ መልእክት ነዉ ተባረኩ
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 8 ай бұрын
እደዚህ አይነት ጎደኛን ይርቅልን የወድ አቃጣሪ😢😢😢😢😢😢
@abrenkante4989
@abrenkante4989 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ እና ግዜውን የዋጄ አስተማሪ ነው ተባረኩ።
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 8 ай бұрын
የሚገረም ታሬክ ነዉ በጣም ነበር የተበሳጨሆት የሰዉ ልጂ ያጠፉል ይማራል ይቅርታ ይጠይቃል ግን የሰዉ ወሬ መስማት የለባችሆም
@leza9191
@leza9191 8 ай бұрын
😇😇😇
@FatmaaAlshehhi
@FatmaaAlshehhi 8 ай бұрын
ከመጥፎ ጋደኛጠብቀን ያረብ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
አሚን
@uaekalba3062
@uaekalba3062 8 ай бұрын
አሚንንን
@user-hy3jn3sy7q
@user-hy3jn3sy7q 8 ай бұрын
አሚንንን አዩኒ🎉🎉🎉🎉❤
@biredejen6562
@biredejen6562 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 5 ай бұрын
አሜን አሚን
@adaecnh5992
@adaecnh5992 8 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ እድሜና ጤና ብቻ ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን እንሰማለንም አይ አምላኬ
@wakaniwakani-ie3fk
@wakaniwakani-ie3fk 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu 8 ай бұрын
መጥፎሰዉአለምቅረብ፣ካሰመሳይሰዉመራቅ፣በተረፈሀገረራችንሰላምያርግልንእግዝሀቤርሀይ
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
🙏🙏
@user-yr9oh2rn8m
@user-yr9oh2rn8m 8 ай бұрын
አይይ እያወቀ የሚቀርብ አለደ አላህ ይጠብቀንጅ ከደዚህ አይነት ጓደኛ
@tekezemedia6093
@tekezemedia6093 7 ай бұрын
ደግነቱ ጓደኛ የሚባል ፍጡር አላምንም እስከነአካቴው በህይወት ዘመኔ ከእናቴ ውጭ አንድም ሰው አላምንም
@bizuneshkebede5468
@bizuneshkebede5468 8 ай бұрын
የሰዉን ህይወት ማመሰቃቀል ቀላል ነዉ መገንባት ግን ይከብዳል ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ
@aahh5158
@aahh5158 8 ай бұрын
አሜን😢፫
@yidnekachew1919
@yidnekachew1919 7 ай бұрын
አሜን
@danielyifa8727
@danielyifa8727 8 ай бұрын
ልጅቷ ስታሳዝን🥺
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 8 ай бұрын
ይህ ህመም የደረሰበት ያውቀዋል😭😭😭😭😭😭🥲ይህ እጣ ፋንታ በኔ ስለደረሰ አለቀስሁ 😭😭😭😭😭😭🥲እኔ ከልጄ አባት እርግዝናዬን ሳያውቅ ተጣላን ግን እርግዝናዬን ከወቀበት ቀን በኃላ በአሉባልታ በጣም ሰፋ ቀን ከለሊት ጓደኝ የኔም የሱም እማህል ገብተው ከሌላ ነው ያረገዘችው እያሉ ያውሩታ ያረገዝችለት ከድቷት ነው እያሉ እሱም መስለው ከነሱ ተደርቡ አብሮ ማጨብጨብ ጀመረ ሙሉ በሙሉ ባይክድም ሁለት ልብ ሆኖ መወለድ አይቀርም ተውለደ😭😭😭😭😭😭🥲 ሲወለድ እሱን መስሎ ወጣ ግን ያጨበጨቡት አፈሩ እሱም ይቅርታ ቢለኝ እኔ ግን ቁስሉ አልሻረልጭም ከውስጤ አልውጣ አለኝ 4 አመት ሙሉ ይኸው እያለቅስኩ ቁጭ ብያለሁ😭😭😭😭😭😭🥲
@aahh5158
@aahh5158 8 ай бұрын
አይዞሽ እማዬ አታልቅሽ😔
@yidnekachew1919
@yidnekachew1919 7 ай бұрын
አይዞሽውዴሁሉምፈጣሪእደስራቼውይሰጣቼዋልአታልቅሺጸልይውዴ
@user-by3mq8xl3n
@user-by3mq8xl3n 5 ай бұрын
ከባድ ነው እኔም ከፍቅረኛየጋ በጓደኞቹ ምክኔት ተለያይተን ከስድስት አመት ብሆላ ይቅርታ ጠየቀኝ እኔም ሰለምውደው እሽ አልኩት እናተ ምን ትሉኛላችሁ
@user-qh4bp7rf5p
@user-qh4bp7rf5p 8 ай бұрын
ጂል ነው ይሄ እንዲህ በየቀኑ ስለሱ ሚስት እና ኑሮ ሲፈተፍት ተፋታኝ አይለውም
@meccam2106
@meccam2106 4 ай бұрын
ምን አቃለሁ ጂላጂል በይዉ
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 7 ай бұрын
እሠው ሀገር የመትከሪተቱ ሁላችሁም በሰላም ሀገራችሁ ያብቅችሁ 🙏🙏 ሠላማችሁ ይብዛልኝ😢😢❤❤❤❤❤ቻው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hawa7349
@hawa7349 7 ай бұрын
አሚንንያርቡ
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 5 ай бұрын
አሚንን
@user-qf9ho2qp8o
@user-qf9ho2qp8o 2 ай бұрын
Aminnn
@NetsanetTucho
@NetsanetTucho 8 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ከእንደዝ አይነት ጉዋደኛ ጠብቅ 🙏🥰🥰
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 8 ай бұрын
ስንቶቹ በጓደኞቻቸው ምክንያት ትዳራቸውን አጥተዋል በጣም አስተማሪ.ድራማነው በተለይ አጨራረሱ ኮሜቶች ግን አተብሎ ጓደኛ እያላችሁ የምትሳደቡት እውነትና ድራማን አትለዩምደ😅😅
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 8 ай бұрын
እናንታ ሰዎቻቹ ተሰፍራዉ ሲመለሱ ለዘመድ አዝመድ ስጦታ እዘዉ ሲመጡ ለነንታ ምንም አንድ ቲሸርት እንኳን ሰይሰጧቹ ሲቀር ይከፈቹዋል ወይስ እኔን ብቻ ነዉ የሚከፈኝ ወላሂ ሁሉም ነገር ሞልቶኛል አልሀምድሊላህ ብቻዬ ሲየገሉኝ ይከፈኛል😢😢
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 8 ай бұрын
አይክፉሺ ከነሱ ምንም አጠብቂ ከፍጣሬሺ ከጂይ ዉዴ እራሥሺን አሳምኝዉ እደማያመጡልሺ እኔ ከነሱ ጠብቄ ሰለማላቅ ምንም አይሰማኝም ካመጡልኝም አመስግኚ እቀበላለሆ ካልሆነ ግን አይዶኪር
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 8 ай бұрын
@@bdjkddhdjjd8300 እሺ ዉዴ ❤❤
@hawahawa7709
@hawahawa7709 5 ай бұрын
ከነሱ ቅንጣት ነገር አትጠብቂ የሆነ የማይረባ እቃ ሲሰጧችሁ አትቀበሉ ።በራሳችሁ ተማመኑ
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 8 ай бұрын
ዋዋዋዋውውውው መጨረሻው ሲያምር😍
@user-mw5qu4im3o
@user-mw5qu4im3o 8 ай бұрын
የአገራችን የኑሮ ውድነት እንድቀንስልን እንፈልጋለን
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
ይከ ድራማ ሱስ እየሆ ነብኝ ነው ወዶቸ 🌻🌻
@MeryMeron
@MeryMeron 8 ай бұрын
እኔም
@user-ge9iv8bc4p
@user-ge9iv8bc4p 7 ай бұрын
አይትዳር ጋደኛ ሰወስተኛ ሰዉ ወይሲጣን ዳታሶገብ እራሳቹሁ ቹግር ካለ ተነጋገሩ ወይም ለናት መናገር ምትርዳን ይሆናል አይ ሰዉ አይጠፋም ከሩቅ አይመጣ ምቀኛ ሳዉ አብርዉን የበሉ ደገና በሰዉ ሂወት ይገባሉ በልተዉ ደፍተዉ እጂጂ እሰሚላቸዉ ዲዉመዳምቅመሞቹ ንቁ 😂❤🎉🎉 ባካቹ ሚስጥር ለማንም ዳታወሩ ፈጣሪብቻ የኛ ያለዉ ባል ማንምአ ይወስደዉም ፈጣሪ አቹን አስቀምጥልናል ጠብቁ በተስፋ እሺ ብር ያዙ ለማንም ዳሰጡ እንቅ ብሪንም አጥቹ አንቂ እናሱ ጥቅር ይበሉ አሺቃባጪ ብቻነቸዉ ወገን ዘመድ ወዘት ራስን ሆኖመገኘት እኒ ያየ ይቀጣ ከምሪነዉ ወይ ሰተን ያመሰግኑ ምና ምና
@user-ge9iv8bc4p
@user-ge9iv8bc4p 7 ай бұрын
ራሲን መሆን ለራሲ በምቹለዉ ቢትመስራት ካልቻልሁ ባዶቦታ መግዛት ወይም መደራጀት በቀበሊ ደዛነዉ እንቅነዉ ሚያዋጣዉ ብርር ስያምራቸዉ ይቅር ከግዲህ ❤😂😢🙏🙏
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 8 ай бұрын
በራሱ የማይተማመን ወንድ ባናቱ ይተከላል በትዳር ጓደኛ ማማከር ምን የሚሉት ጅልነት ነው ወጣወጣም🏃
@TtGgg-fv1cv
@TtGgg-fv1cv 8 ай бұрын
የኔም ባል በወንድሙ እየተመራ እሄው 4 አመት ብላ ተለያየን ያውም ነፍሰጡር ሁኘ 😢
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 8 ай бұрын
የኔውደግሞ የዘመዶቹን ወሬ እየሰማ 😢😢
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 8 ай бұрын
የወንድ ወሬኛ እንዴት የስጣለል ኤች ምቀኛ ምኑ የፍቅር ማቀስ ነው ሆ
@JamilaSaeed-lx3er
@JamilaSaeed-lx3er 8 ай бұрын
'٣&"'&'*٪
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 ай бұрын
አይ በቀል ማለት በጣም ቀባድነው
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ምቀኞች መቸም አይለፍላችሁ
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 8 ай бұрын
ኤጭ! ሴቶች ርካሽ አትሁኑ! የኔ ፍቅር ምናምን መለማመጥ... አይ የዘንድሮ ወጣት!? ወንዶች የአያቶቻቸው ጊዜ ናፈቃቸውኮ! ኮራ በሉ እንጂ! ማትረቡ!
@uaeead407
@uaeead407 8 ай бұрын
ማርያምን ሲደብሩ
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 8 ай бұрын
ፈጣሪሆይከደዚህአይነትጉደኛአተጠብቀን
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 8 ай бұрын
አቃጣሪ ጓዴኛ አይጣል በቀልም አስፈላጊ አይዴለም
@zumermerem
@zumermerem 8 ай бұрын
በትክክል ወላሂ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 2 ай бұрын
ያረቢ ክፋት አላህ ይድፋህ ያርቢ ከአስመሳይ ሰው አተ ጠብቀን
@mekrekibret8047
@mekrekibret8047 8 ай бұрын
ክፋት የምያተምር ሳይሆን ያጣነው ፍቅር የሚያስተምር ነው ለክፋቱማ ስው ከነነፍሱ እሳትውስጥ ሲጣልም አይተናል እንከፍዬ እንዲህ አይነት ገፀ ባህርይ ከመስራት ራቅ ::
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 8 ай бұрын
ያለመነጋገር ችግር
@user-fx2zi3wi2s
@user-fx2zi3wi2s 8 ай бұрын
የምር ድራማ መሆኑን እያወቅኩኝ ማልቀሴ 😢😢😢
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 ай бұрын
በተግባርምኮ እየሆነ የሚታይነገርነው ወላሂ
@user-fx2zi3wi2s
@user-fx2zi3wi2s 8 ай бұрын
@@Aminat-nv3cu በጣም ወላ
@user-lr1xg9vj4f
@user-lr1xg9vj4f 8 ай бұрын
አኡዙቢላህ ምን አይነት ጓደኛ ነው
@GenetWende
@GenetWende 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እውነትም አሰመሳይ
@dassgsdr3774
@dassgsdr3774 8 ай бұрын
አስተማሪ ነው ላስተዋለ❤😊😊
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 8 ай бұрын
ይቅሪ መባል ለኢትዮጵያ ሕዝብ
@mekabogalebeyene4778
@mekabogalebeyene4778 8 ай бұрын
ጓደኛኮ ጠላት ነው ባሁን ስአት
@ADDEy-nw4jj
@ADDEy-nw4jj 8 ай бұрын
ጡሪአይደለመ
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 7 ай бұрын
ይጋርመል የቅርብ ጎደኛ የምንለቻው ነቻው ህይወታችንን ምስቅልቅሉን የምየዋጡት እኛም እንሱ የምሉንን በመማን ገደል እንገበለን😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጣብቃን😢😢😢😢😢
@user-bd7db9tj7k
@user-bd7db9tj7k 8 ай бұрын
ጥሩ መንገድ የዘ ሰዉ መንግዜ አይረክስም ልጂቱ እኔንም አሰለቅሰኘለች ኡነተኘነት በዝ ግዜ እንደዘ አይነት ተመኝ ሴት አለ ብዬ አለምንም ግን የሱወ ጥሩ መከርነት
@MihretYacob-wk6tl
@MihretYacob-wk6tl 6 ай бұрын
አረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ በጌታ እነደዚህ ድራማ ደስ ያለኝ የለም ዋውውው
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 8 ай бұрын
Have Mercy Mercy on as my Lord abet bakele endazey aydaragem nawer new Egzeabher yeker yebalan
@Susuborena23
@Susuborena23 7 ай бұрын
አላህዬ ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ አንተውጠብቀኝ በትዳር ላይ እንኳን ጓደኛ ይቅርና ቤተሰብንም ትዳር ውስጥ ማስገባት ጥሩ አይደለም
@user-xy5nu7oj3m
@user-xy5nu7oj3m 8 ай бұрын
ከደዝህ አይነቱ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብ የሰውን ትዳር የሚበትኑት እደዝህ አይነት ጓደኞች ናቸው😢😢😢😢😢😢
@user-um1ec7ne4n
@user-um1ec7ne4n 8 ай бұрын
ምኑ ወጠጤ ጓደኛ ነው
@mekrekibret8047
@mekrekibret8047 8 ай бұрын
እንኳን ያላወቅኩህ
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq 8 ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል መጨረሻላይ በጣም ደስ አለኝ
@Hdjejeojee-uo4yh
@Hdjejeojee-uo4yh 8 ай бұрын
ውይይይይይይይ😢
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናልም ያሥለቅሳልም😢😢😢😢😢😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 8 ай бұрын
ምን አይነት ባለጌ እግዚአብሔር እማይፈራ እንደዚህ የተረገመ ጎደኛ ምን አይነቱ ነው ምን ሊያገኝ ነው
@TsehayEndris-yl5ol
@TsehayEndris-yl5ol 8 ай бұрын
ጎደኛ ይኸሠውየ ኮሠኮሠኝ ኡነት መሠለኝ
@agerreta659
@agerreta659 8 ай бұрын
ተባረኩ
@netsaneta9349
@netsaneta9349 8 ай бұрын
Indezi aynet wend ale gn aqatari set yasnqal iko🤔
@rahel7771
@rahel7771 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@taebhsaed6404
@taebhsaed6404 7 ай бұрын
አኡዙቢላህ ምን አይነት ጓደኛነው በፈጣሪ አላህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነት ጓደኛ
@user-qy4xw3yh8q
@user-qy4xw3yh8q 6 ай бұрын
ከደዚህ አይነት ጓደኛ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢
@youtub2797
@youtub2797 5 ай бұрын
አጋነናችሁት
@user-bd7db9tj7k
@user-bd7db9tj7k 8 ай бұрын
ኮመቾች ትገርመለቹ እሱ ወንድሙን የጠበት ምክንየቱ እሱነት ብሎነዉ የጠረጠረት ግን በረሱወ አንደበት ስሰመ ተመለሰ ኤሄ ምን አቀጠርነትነዉ ልጂቱወ ተመኝነት አለት
@DhfHehy
@DhfHehy 6 ай бұрын
አሥጨናቂ ፊልም 😌😌😌
@JooklJookl
@JooklJookl 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢የወድአለቅላቂአይጣልባችሁየመዳምቅመሞች
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 8 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@user-pq2jz4qv9v
@user-pq2jz4qv9v Ай бұрын
ሡባሀንአላህከእንደዚህአይነትጎደኛአንተጠብቀንን
@hebshawit
@hebshawit 8 ай бұрын
ሚስጥራችሁን ለጎደኛዋቻችሁ አትናገሩ
@tedyaniley
@tedyaniley 8 ай бұрын
ውይ በስመ አብ በጣም ነበር የተናደድኩት መጨረሻው አማረ እንጂ
@user-je8qe4qz4z
@user-je8qe4qz4z 8 ай бұрын
Des yemilew rasu iwnetawun menageru mechereshawun asamerew
@emebetasfaw1813
@emebetasfaw1813 8 ай бұрын
Ere meni ayinet seta seti gudegna new mini gudegna new debegna new inji yefiqir meqesi malet yihe new seyixan neki abo keyisi ayasakali mechem jeziba
@zebur96
@zebur96 8 ай бұрын
😢😢ይህ ትልቅ ትምህርት ነው😢😢
@user-br7zl4oi5i
@user-br7zl4oi5i 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢ጥሩ ትምህር ነው😢😢
@user-no5wm1oo6c
@user-no5wm1oo6c 8 ай бұрын
😊
@AddiseDinku
@AddiseDinku 8 ай бұрын
Wow betam dese yelal
@sarageleta2094
@sarageleta2094 8 ай бұрын
Yesetene sera asefesami
@saralove8099
@saralove8099 8 ай бұрын
ዋው መጨረሻው በጣም ደስ ይላል
@Hkhj-nm8lo
@Hkhj-nm8lo 8 ай бұрын
Manm bihon behiwetachin gebto endiyambuach mefqed yelebinm bezuriyachin yalu sewechin memermer ena maweq gidetachin new betely kegna belay fetari ke asmesay sewech ytebiken
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 7 ай бұрын
ባልየው ሴታሴት ነው አክቱ ምናምን ግን ጓደኛ የዚህን ያክል ጓደኛ ማመን እንደሌለብን አስተምራችሁናል!
@emebetasfaw1813
@emebetasfaw1813 8 ай бұрын
Yechiqa wusteshoki neki tenkesisi
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 8 ай бұрын
አቃጣሪ ወድ ሲያሥጠላ እኔ በማንኛውም ሂወቴ በአይኔ ካላየው እጂ በወሬ አላምንም