/በስንቱ/ Besintu EP 28 "ወጪ ቆጣቢ"

  Рет қаралды 1,081,261

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM

Пікірлер: 462
@bibibibi4369
@bibibibi4369 Жыл бұрын
የበስንቱ ቅጣው አድናቂ ማነው እንደኔ እጃችሁን አሳዩኝ 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
@meronbekele35
@meronbekele35 Жыл бұрын
🤚🤚🤚💋💋❤❤❤
@hailomfreweinifreweini5335
@hailomfreweinifreweini5335 Жыл бұрын
🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🖐🖐🖐🖐🖐
@yoniyoni8959
@yoniyoni8959 Жыл бұрын
🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@user-oi8ox4qi1w
@user-oi8ox4qi1w Жыл бұрын
Alex mert
@getachewfulasa9280
@getachewfulasa9280 Жыл бұрын
Love
@eyrusalemtube762
@eyrusalemtube762 Жыл бұрын
በወንጌሉ ላመናችሁ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን ከቁጥር ሳይለየን ያቆየን 🥰🥰🥰
@user-fd6xe6bf3f
@user-fd6xe6bf3f Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏💚💛❤️
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 Жыл бұрын
Amen enkwan abron aderesen
@kambomedia9779
@kambomedia9779 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m62harSEma_ef3U.html
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Жыл бұрын
እንኻን አብሮ አደረሠን
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 Жыл бұрын
በጣም የምወደው በጉጉት የምጠብቀው ነው። ጥንቃቄ ግን ውሰዱ። የተዘቀዘ መስቀል ያለበት የትምህርት ቤት ዪኒፎርም: ወንድ እንደ ሴት ለብሶ የተወነው የመሳሰሉት መልእክቶቹ አደጋ አላቸውና ተጠንቀቁ።
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
በትክክል ሆን ብለው አይደል የሚያደርጉት
@tigestwubanet3401
@tigestwubanet3401 Жыл бұрын
Ewenet new
@jsjsjsjwjwiw9017
@jsjsjsjwjwiw9017 Жыл бұрын
የመስቀሉ ነገር ምንድን ነው ሀሳባቸው
@ZEG_WAYNE
@ZEG_WAYNE Жыл бұрын
ለመላው የOrthodox እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ጥምቀቱ ተፈፀመ የአመት ሰዉ ይበለን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አዝናኝና ዘግናኝ ስራ ነው የሚዘገንነው የሀገራችን የኑሮ ውድነት እንዴት ህዝቡን እያስቃየ እንደሆነ ያሳያል ጌታ ሆይ እስበን🙏🏾
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Жыл бұрын
አሌክስ ገደልከን እኮ!!! ይመችህ በርታልን ኮራንብህ!!! ሀረር የሰፈሬ ልጅ የአማናችን ቤተሰብ አሌክሶ ትችላለህ ሳይሆን የአርቱ ልክ ነህ!!! እናመሰግናን የበስንቱ ሲት ኮም ተዋናዮችና አዘጋጆች በሙሉ!!!!
@hailomfreweinifreweini5335
@hailomfreweinifreweini5335 Жыл бұрын
🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
@antenehtessema6022
@antenehtessema6022 Жыл бұрын
እኔ ማየት የምፈልገው ይሄን ኮሜንት አይቶ ምን አይነት ሪያክሽ እንሚያሳይ ባይ ደስስ ይለኝ ነበር
@habeshaclip
@habeshaclip Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን 🙏🙏🙏
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@bini6258
@bini6258 Жыл бұрын
Amen yeni konjo endet des emile communit.new
@habeshaclip
@habeshaclip Жыл бұрын
@@bini6258 amesgnalew bini
@Adu40
@Adu40 Жыл бұрын
Amen🙏
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Жыл бұрын
Laughing and love " እኔ ምታገለው ከኑሮ ውድነት ጋር እንጂ ከጎሊያድ ጋር አይደለም" omg what an expression amazing ባቄላ 80 ብር ገብቶዋል በስንቱ ፣አንዱዋ ፍሬ ባቄላን ግን አውቀህዋል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
😁😁😁😁👈
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 Жыл бұрын
😂😂😂
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 Жыл бұрын
የሙሉቀን ገፀ ባህሪ ይመቸኛል።
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
እውነት በስንቱ የመጨረሻ አደከምከኝ አሪፍ ሲትኮም እናመሰግናለን ሙሉ ክሩ ዋው
@abduselamrebi
@abduselamrebi Жыл бұрын
የምር በጣም ምርጥ ድራማ ነው ይመቻቹ
@ethio5670
@ethio5670 Жыл бұрын
ይገርማሉ በጣም ተግባብተው እያዝናኑን ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@tatadad6530
@tatadad6530 Жыл бұрын
የምወደው ድራማ ቢሆንም የተዘቀዘቀ መስቀል ና መሰል ነገሮች በመደጋገማቸው ከዛሬ ጀምሮ ላለማየት ወስኛለሁ ፡፡
@BM-tq1sy
@BM-tq1sy Жыл бұрын
Andande banakabed teru newe. Endeaseteyayetachen newe kefilefite seletaye enji mulu newe wedetach. Andnade hulunem ke haimanote gare mayayaze teru ayeselem.
@tatadad6530
@tatadad6530 Жыл бұрын
@@BM-tq1sy meskelun mezekzek bayifeleg noro baweku gizee yastekakilu neber. (Who ever) beterefe ye yogaa akemamet ye min melkit endehone felg. Is this all a coincidence ?
@sunmedia1883
@sunmedia1883 Жыл бұрын
የ ጋሽ ምንቴ አድናቂዎች ኑ ሰብሰብ በሉ
@user-qc6qd4uq8t
@user-qc6qd4uq8t Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 Жыл бұрын
የመስቀሉን በልብስ ላይ መስቀል ተዘቅዝቆ ነው የተሰራው ይታሰብበት
@mazajant8732
@mazajant8732 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቺሁ የተዋህዶ በተሠቦቺ ለብርሀነ ጥምቀቱ
@mundenomochone8752
@mundenomochone8752 Жыл бұрын
የኔንም አመል ምተዉቅ ምስት የሰጣኝ ጌታ ይባረክ ሚስቱን በደ ጥቁር ቀባሮ አላለም የሳቄ ምንጭ ኑሩልኝ ብቻ።
@mahleteshetu9870
@mahleteshetu9870 Жыл бұрын
ከልቤ በጣም ምስቅበት ሲትኮም በስንቱ 😍😍😍👏👏👏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
በስንቱ ክፉ በሃሪው ከእንቅልፍ የሚቀሰቅሳት ነገር ከምርር ይመስላል ሲያናድድ ለዛውም ለእንቶፈቶ ወሬ ሃሃሃሃሃ
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አይ እሌክስ ከቻላቹሁ እኔንም ወስዳቹሁ አሳድጉኝ አላለም 😂😂😂😂 ወይ ኑሮ ቀላል የት ልድረስ አሰኝቷል እስቲ የ ሲውዘርላንዷ እህትህ ትንሽ ኑሮህን ብታቀልልህ ለሳምንት ተስፋ አደርጋለሁ ትመቻላቹሁ 😍😍😍
@Agurashtube
@Agurashtube Жыл бұрын
እውነት በጣም የሚያዝናና ሲትኮም ድራማ ነው😂😂😂
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ሲትኮም ድራማዎች የምን ልታዘዝ አድናቂ ነበርኩኝ ምን ልታዘዝ እስከ 37 ክፍል ድረስ ሂዶ ሲያቋርጥ በጣም ነበር ያዘንኩት። ግን እግዚአብሔር ይመስገን በስንቱ ምን ልታዘዝን ተክቶልኛል አመሰግናለው። በዚህ አጋጣሚ መናገር የምፈልገው ልክ እንደቤቶች ድራማ ሳይቋረጥ እንድትቀጥሉ እና ከቻላችሁ በሳምንት ሁለቴ ብታቀርቡልን ደስ ይለናል። አድናቂያችሁ ነኝ!!!!!!!
@yemitasew1129
@yemitasew1129 Жыл бұрын
ውይ ውይ መከራሽ ሂሩትዬ ይሄ ምንም ማይሞላለት ባልሽ ሊያሳብድሽ እኮ ነው::
@selam7643
@selam7643 Жыл бұрын
እንደበስንቱ አይነት ባል ቢኖረን አስባችሁታል የሚያየን ይስቃል እኛ ጨጎራችን ያልቃል 😁😁😁
@MominaEmu-Nejat-lj1uy
@MominaEmu-Nejat-lj1uy Жыл бұрын
ልክ የኔን ባል እኮ ነው የሚመስል ልብ ውልቅ 2
@halemaahmed6928
@halemaahmed6928 9 ай бұрын
አያርግብሽ እናቴ
@user-og4dp8sn5m
@user-og4dp8sn5m 8 ай бұрын
Fugh. Hhh
@user-gi8vk7ji5p
@user-gi8vk7ji5p 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
በስንቱና ሒሩቴ ሲያስቁኝ በተለይ በስንቱ የሆነ ጥፋት አጥፍቶ ሒሩቴን ሲፈራት 😀😀
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f Жыл бұрын
Bale tfat atfto eyefera negeroch siyastekakil betam des ylegnal kkkkk
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
@@user-fe7xs3jc7f ትልቁ ነገርና መሆን ያለበት ይህ ነው ያጠፋው ጥፋት ገብቶት ለማስተካከል መሞከሩ ግንሳ በጥፋት ላይ ጥፋት ከተዳፈረ ጥሩ አይሆንም
@misrch
@misrch Жыл бұрын
Wow baxm now mitmachge
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደብሮኝ ነው የዋልኩት አላቅም ለምን እንደሆነ ብቻ በስንቱን ሳይ ፈታ አልኩኝ😂😂
@agreeakemu5479
@agreeakemu5479 Жыл бұрын
ኢቢኤሦችግን ተዋህዶን አትናቁ መሥቀልን አክብሩልን
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
ወይ በስንቱ ከቻላችሁ እኔንም አሳድጉል አላለም 😂😂😂
@yiheyistilahun3551
@yiheyistilahun3551 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ምታምሩት ሁላቹም ፍታ ታርጉኛለቹ
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
አይ በስንቱ 😄 I love you guys, great artists ! ! !
@user-df6ti4sd7l
@user-df6ti4sd7l Жыл бұрын
በስንቱ ልክ እንደ እኔ ነው የሆነ ሀሳብ ከመጣለት ትግስት የለ እንቅልፊ የለ
@sarauae2998
@sarauae2998 Жыл бұрын
አለማየሁ ታደሰ አሊቅሶ አተን አለመወደድ አይቸልም
@user-tu6ep6cj7k
@user-tu6ep6cj7k Жыл бұрын
❤❤❤እኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r Жыл бұрын
መስኪ የኔ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ከቤቶች ስትለቂ ቅር ብሎኝ ነበረ በዚህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ። አሌኮ ግን ከማርቲ ጋር ብትሰሩት ነገሩ የእውነት ይመስል ነበር በናት አሌክስየ የሙሌ ሚስት አርጓትና ማርቲን አምጧት
@selamethio1707
@selamethio1707 Жыл бұрын
ቆሜ ቀርቻለሁ ? ሙሉቀን ቁጭ በል ፣ - በስንቱ ኧረ ገደላችሁን 😂😂🤣🤣
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ባንዳ 🤣ጥቁር ከበሮ 🤣የኔ ፍቅር ያንተ የትወና ችሎታ እኮ ❤አሌክሶ 💝ሄኖክዬ እድግ በል የኔ ጣፋጭ 💝
@ethiominilik8824
@ethiominilik8824 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ 1ኛ ሲትኮም ናችሁ already in my opinion
@afroethio7066
@afroethio7066 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሲትኮም በእውነት በርቱ!👍🏿
@mignolingard7486
@mignolingard7486 Ай бұрын
ምርጥ ስራ
@saratube4300
@saratube4300 Жыл бұрын
የልጆቹነገርናየበቆሎወቹ መሰቀልበሳቅ ፍርስብየልሞት
@agerewondale560
@agerewondale560 Жыл бұрын
ዩኒፎርም መቀየር ቢቻል ጥሩ ነው
@netsuh1952
@netsuh1952 Жыл бұрын
የሂሩት አድናቂ ማነው እንደኔ እጃችሁን አሳዩኝ 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
@yr656tyeuduru2
@yr656tyeuduru2 Жыл бұрын
በጣምነውየምወዳት
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c Жыл бұрын
በስንቱ ምርጥ ኮሜዲ ቀጥሉበት👍👍👍
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሁኔ 🤣🤣ጌታን እንዴት እንደምታምሩ እኮ ሂሩቴና በስንቱ 💝🤣ከሚጥም እንቅልፍ ላይ ስለ ኑሮ 🤣🤣እየሰማው ነዉ ጋራ ሸንተረሩን 🤣🤣ወይኔ 😢መስኪዬ እናቴ 💝
@Fun-7803
@Fun-7803 Жыл бұрын
ዛሬ በሰላም ነው 3 ሰአት እየጠበቅን በግዜ ከች አላችሁ
@ahmederina
@ahmederina Жыл бұрын
እውነትህን ነው ይሄን ያህል ኑሮ ተወዷል ከኢትዮ ሣልወጣ አራት በቆሎ በአንድ ብር ነበር
@rahmayimam4490
@rahmayimam4490 Жыл бұрын
አሌክስ እኮ ሆኖ እንጅ መስሎ አይተውንም ❤
@eyobmanaye
@eyobmanaye Жыл бұрын
ድራማው ምንም አይወጣለትም አርቲስቶችም የተዋጣላቸው ናቸው።ነገር ግን ተማሪዎቹ የለበሱት ሸሚዝ ኮሌታ ላይ የተዘቀዘቀ መስቀል ይታያል።አስተውሉ!
@jamboandu3402
@jamboandu3402 Жыл бұрын
እኔ በባንቺይረጌ ልጅ ውበት ተማርኬያለሁ ። እንዴት አባቷ እንደምታምር ? አድባራችን እንኳን አደረሰሽ ። ለሁላችሁም እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ !!!!
@jamboandu3402
@jamboandu3402 Жыл бұрын
@@meronmammo6124 እልል ብዬ አሽቃብጣለሁ ። በባንቺይረጌ ልጅ አልደራደርም ። እርር በል ።
@kebirhussen6416
@kebirhussen6416 Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን የሰላም የጤና እና ከድህነት ተላቀን በፍቅር የምንኖር ያድርገን
@peace2808
@peace2808 Жыл бұрын
This is one of the best sitcom i have ever seen
@user-si4ck5sk1w
@user-si4ck5sk1w Ай бұрын
በተፈጨ ባቄላ ጠብ ተመችቶኛል እጥፍ ለሊት እንቅ አንቅልፍ አተህ አድረህ በንጋታዉ ያስተላለፍካት መልእክት እጥፍ
@user-fg6pb2or5k
@user-fg6pb2or5k Жыл бұрын
የበስንቱ ድራማ ያለቂጥ አበዛችሁን በሳምንት አንዴ አይበቃም 2 ግዜ ይሁን በሳምንት : ማለቴ ያለቅጥ ማለቴ ነዉ 😂😂
@Nolawi123
@Nolawi123 Жыл бұрын
አስተያየት ስሙ እንጅ የ ልጆች ዩኒፎርም ይስተካከል
@yitu8355
@yitu8355 Жыл бұрын
ሂሩቴ ጥናቱን ይስጥሽ😂😂😂ምናልባት ተሰሚነት ቢኖረን እስኪ የኑሮ ዉድነቱ ሁሌም እደዚሁ ድምጽ ሁኑልን😂😥
@yiheyistilahun3551
@yiheyistilahun3551 Жыл бұрын
ሂሩቴ እስኪ ባንድ ዘፍን የበስንቱን ልብ ቀጥ አርጊልኝ ስውድሽ እኮ
@azaludeneken8461
@azaludeneken8461 Жыл бұрын
Wwww akka namati toltanu Like godhaa ❤❤❤❤👍👍👍
@sibhatayalew4189
@sibhatayalew4189 Жыл бұрын
ዩኒፎርም ትክክል አይደለም ቀይሩ ወንድ አርጋቹህ የምታሰሯትን ልጅ ቀይሩ። ነገ ጣጣው ብዙ ነው
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 Жыл бұрын
'ወግድ' ደስ ሲል
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አይ 🤣በስንቱ 🤣ትክክለኛ አባት ነዉ እኮ ሲያምርብክ ❤ሄኑዬን የሚወድ ❤❤ደውለህ እናስደግማለን 🤣🤣😅ወዮ ስንቴ
@MdHgry
@MdHgry 5 ай бұрын
የምወደው ሰው በስንቱ
@ganetayalew6370
@ganetayalew6370 Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው እውነት 💚💛❤️💝💝💝💝💝💝💝💝
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o Жыл бұрын
እኔምለው አሌክስ በጣም አክባሪያቹ ነኝ ነገር ግን ያስተዋላቹት አልመሰለኝም የልጆቹ ዮኒፎርም ሸሚዛቸው ላይ ያለውን የተዘቀዘቀ መስቀል ልብ ብላቹታል?
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 Жыл бұрын
የይኒፎርሙ፡ኮሌታነው፡እንዲውነው
@ruthmebratu1049
@ruthmebratu1049 Жыл бұрын
Fault finder
@neseregoitom3797
@neseregoitom3797 7 ай бұрын
When Heruite teased play game with him that is the best comedy her face expression and seriousness
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
የበስንቱና 💝የሂሩቴ አድናቂ የሆናችሁ 💝👌🙋‍♀️
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
my favorite drama❤💛💙🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@user-tu6ep6cj7k
@user-tu6ep6cj7k Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ🌹
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 Жыл бұрын
በስንቱ ይመቸኛል ይመችህ አለሜ
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Ayeee besetuyeeee ,,mulken ,all character love ❤ you
@helengere5834
@helengere5834 Жыл бұрын
Well come besintu
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
Bertuln betamnw yemwedachiw ❣️❣️❣️👍👍👍
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
የዛሬው ፈር ሳትለቁ ቆንጆ ድራማ ቀጥሉበት
@ejigumulatu5435
@ejigumulatu5435 Жыл бұрын
Enjoyable!!! Respect Alex🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
@crafty5563
@crafty5563 Жыл бұрын
Nice and funny sitcom drama
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 7 ай бұрын
ትክክል ክፉ እድል እውነቷ ነው
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Жыл бұрын
You guys are the best keep going 😘
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 Жыл бұрын
Wowww geramy nw
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n Жыл бұрын
እኔና ሙሉቀን ነን አግቡ በመባል የሰለቸን😂😂😂😂
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
እኔም አለሁ አላህ መላካሙን ትዳር ይወፍቀን
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n Жыл бұрын
@@Alhamdulillah_2534 አሚንን
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ክክክክ
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
እረ እኔም ደበረኝ አግቢ ውልጂ ይላሉ
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n Жыл бұрын
@@mediatube3914 እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ ጓደኛ አላችሁኝ😪
@AbeloB
@AbeloB Жыл бұрын
ፈጣሪ ያለልህን ቤቱን አፀዳድተህ ጠብቀኝ
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
መጣችሁ ምርጦች እኳን አደረሳቸሁ አደርሠን ለጥምቀተ ባህር ያመት ሠው ይበለን መልካም ጥምቀት🙏🙏🙏
@bobyoung9359
@bobyoung9359 Жыл бұрын
Well come በከንቱ👌👌👌👌👌👌👌👌
@abebabahirutegegni1044
@abebabahirutegegni1044 Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ይለያል ❤❤❤😍😍😘😘
@abubekerabubeker9070
@abubekerabubeker9070 Жыл бұрын
U guys r doing a good job 👏 it is hard to do it every week (Bertu)
@fadilasulthan4155
@fadilasulthan4155 Жыл бұрын
Hulunem wedavhewalew ❤️❤️❤️❤️hirute Mar nate
@Eagle_chere
@Eagle_chere Жыл бұрын
Uniform አላቸው አላለም
@asnaqechabebe6903
@asnaqechabebe6903 Жыл бұрын
በሳቅ ገደልከን በስንቱና ሂሩቴ በቆሎን ለምሳሌ ሲሰቀል በርቱልን አሌክስና መስኪ
@Yosef-vd1zl
@Yosef-vd1zl Жыл бұрын
ተመስገን። በዛሬው episode ላይ ሒሩት ከባሏ ጋር ያላት ግንኙነት መሻሻል አሳይቷል። ከዚህ ቀደም እንደነበረው ባሏን ስታመናጭቅ፣ ስትቆጣ እና ስትንቅ ባለማየቴ ላመሰግን እወዳለሁ። የተሰጡ አስተያየቶችን ተቀብላችሁ እንዳስተካከላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። በዚሁ ይቀጥል። ሌሎችም መስተካከል የሚገባቸው የሚቀሩ ጉዳዮች አሉ። የመሚመለከቱትን ታዳጊ ልጆቻችንን በስነምግባር የሚያንጽ አስተማሪ መልዕክት አስተላልፉ እንጂ የመከባበር ባህላችንን የሚንድ አይሁን።
@haneyhope6801
@haneyhope6801 Жыл бұрын
የገበያ ንረቱ ናላውን ያዞረው እጁን ያውጣ
@chiristinbelete3369
@chiristinbelete3369 Жыл бұрын
Alex betam betam betam agenenachut .negaruch biwadedum berasachin lay mourt mamourt ayigebam.
@asegidabayneh7350
@asegidabayneh7350 Жыл бұрын
አለማየሁ ግን አያረጅም እንዴ??🙄🙄🙄🙄🙄🙄 እድሜዬን ሙሉ ሳደንቀው ኖሬአለው
@shitadesalegn5850
@shitadesalegn5850 Жыл бұрын
Masikiye amirobieshali 😊🥰🥰🥰
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
በርቱ ደስ ይላል
@ZazmAli
@ZazmAli Жыл бұрын
በጣም ምርጥነዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
Ebakachihu meskel atzekzku
@DVD9064
@DVD9064 Жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-ys7kd8uj8p
@user-ys7kd8uj8p Жыл бұрын
ልጆች የለበሱት የትምህርት ቤት ልብስ መስቀሉ ተገልበጦ ነው የተለበስ ለምን
@mihretgirma
@mihretgirma Жыл бұрын
አይበስንቱ ቻለው እኛም 4ነን ግን አንድም ቀን ልጆቼ እህል ፈጅ እደሆኑ አስቤ አላቅም ነበር kikikiki
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ውይ ዛሬምነው አለ ሰአታችሁ ለማንኛውም እንኳን ሰላም መጣችሁ 🤔🤔🤔🤔👈
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 Жыл бұрын
Era betam yasazenale yeha nagire ewnat misxiru eyagebachu naw ghen wude Ethiopiawiy era kemazenanatu betecimarey wesixu yalune maleket leb balu ewnat yasazenale ena Alexen yemasela talake artists bendaziy ayenat belegana ena bahelune ena siratu yaletebake derama wist bemehonachew yasazenale
@taleffyeshitila6696
@taleffyeshitila6696 Жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ አዝናናችሁን እስኪ እያረርንም ቢሆን እንሳቅ።
/በስንቱ/ Besintu EP 29 " ወጪ ቆጣቢ -2"
35:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 26 "የዲ.ኤን.ኤው ውጤት"
26:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 817 М.
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 9 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 755 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 24 "የአይን ፍቅር"
36:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 724 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 678 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 17 "ውለታ -2 "
30:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
የልጄ ት/ቤት ምዝገባ !
6:29
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 219 М.
ሁለት ቤት አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 9 Hulet Bet new comedy series
27:56
/በስንቱ/ Besintu EP 51 "የዮናስ እንግዳ 1"
29:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 730 М.
በስንቱ/ Besintu EP 14 "የሩዝ ውሃ 2"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 973 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 45| 9Gnaw Shi Part 45
25:51
EBC Entertainment
Рет қаралды 263 М.
你们家里有这么调皮可爱的孩子吗? #袋鼠妈妈
0:41
袋鼠妈妈育儿记
Рет қаралды 7 МЛН
Взял авто у перекупа @Chel-v-kepke @spiridonchik1
0:11
Декаэдр
Рет қаралды 4,5 МЛН
Be kind🤝
0:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
The Worlds Most Powerfull Batteries !
0:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 18 МЛН
Как поменялась мода на летние шорты😅💀
0:20
ВЕРА ВОЛЬТ
Рет қаралды 9 МЛН
Before vs After: Choo Choo?
0:17
Horror Skunx 2
Рет қаралды 19 МЛН
Write your reaction in the comments 😱😂
0:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 23 МЛН