/በስንቱ/ Besintu EP 41 "ስለ ውበቷ"

  Рет қаралды 801,892

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM

Пікірлер: 393
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ግዜው እንዴት ይፈጥናል ሐሙስ ሆነ ተመስገን ጌታዬ ይሄንን ቀን ያልደረሰ ስንት አለ 😊😊😊
@tedy5926
@tedy5926 Жыл бұрын
Leka hamus hamus new mitayew
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem Жыл бұрын
እውነት ነው አልሀምዱሊላሂ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ewnet newe 🙏🙏🙏 ተመስገን
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Besentu zare bisobetal❤
@bibibibi4369
@bibibibi4369 Жыл бұрын
የበስንቱ ቅጣው አድናቂ የት ናችሁ እጃችሁን አሳዩኝ 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i Жыл бұрын
👏👍
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👋❤
@emuemu9129
@emuemu9129 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Habetutuuu
@Habetutuuu 11 ай бұрын
✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋
@meseretmehari912
@meseretmehari912 10 ай бұрын
👋❤👏👏
@rootsflex9331
@rootsflex9331 Жыл бұрын
ትወናው እንዳለ ሆኖ ደራሲዎቹን አለማድነቅ ንፍጉነት ነው።
@fasikaharegot6717
@fasikaharegot6717 Жыл бұрын
ዜማ
@birukmaidi6723
@birukmaidi6723 9 ай бұрын
​@@fasikaharegot6717😊ኬቅ 0
@begnagojomedia
@begnagojomedia Жыл бұрын
የዛሬ ምርጥ ወ/ሮ ዙፋን ናቸው
@amaredesalegn4836
@amaredesalegn4836 Жыл бұрын
በ አማርኛ ፊልም ተስፋ ቆርጠን ነበር አነበስንቱ የሚያስደስቱ ሆኑልን
@EthioNet-wx4kt
@EthioNet-wx4kt Жыл бұрын
እንደውም
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Жыл бұрын
ሁሌም የሚገርመኝ ድራማ ነው በርቱ❤
@dinkTube227
@dinkTube227 Жыл бұрын
ወደ ቻናላችን ብቅ ብለሽ ትምህርት የሚሰጡና የሚያነቃቁ ታሪኮችን እንድትመለከቺ በአክብሮት ጋብዘናል
@nahomdessye9689
@nahomdessye9689 Жыл бұрын
​@@dinkTube227 ok
@merrypam1376
@merrypam1376 Жыл бұрын
በጉጉት ከምጠብቃቸው አንዱ ድራማ ነው 👍🥰
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 Жыл бұрын
እስቲ ሙት በይኝ
@merrypam1376
@merrypam1376 Жыл бұрын
@@henokeshetu2491 mut 😁
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😮፦፦😮😮😮😮😮😮😮፦፦፧፧፧፧፧😊😊😊😊
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
የበስንቱ ወዳጆች የት ናችሁ👍 ኑ እስኪ እንስባስብ
@marywin101
@marywin101 Жыл бұрын
Sebseba 😂
@ashetube6524
@ashetube6524 Жыл бұрын
Enederaj
@tofiksiraj9702
@tofiksiraj9702 Жыл бұрын
Endwum
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ቡና ካፈላሽ መጣለው😂😂
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
@@strong1220 በደብ ነዋ ነይልኝ ❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
😂አይ በስንቱ ባንዳ ሚላት ነገር 🤣💝
@tube6676
@tube6676 Жыл бұрын
ወይ ወይዘሮ ዙፋን በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Жыл бұрын
የዙፋንን ነገር ዝም ነው😂😂😂
@tube6676
@tube6676 Жыл бұрын
@@eamameyeamamey3575 😂😂😂😂😂😂 በጣምምምምምምም
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
ደምሪኚ እሙ
@nejulove
@nejulove Жыл бұрын
ማነው እንዴኔ በስዴት እየኖረ ምንም ሳይዝ ቀኑ ሚሮጥበት🥺🥺
@dtfxyjh6271
@dtfxyjh6271 Жыл бұрын
እኔ ነኝ እማ ክርትት ብዬ ቀረሁኝ መረረኝ ለምን እደሆነ አላቅም ሚሥጢሩም አልገባኝ ማልቀሥ ብቻ ሆነ ሥራዬ የሥደት ትርፌ በሽታና ደሥታን ማጣት ሠላም አጣሁኝ
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
​@@dtfxyjh6271 እኔም ግን ፈጣሪ ሁሌም አመሰግነዋለሁ ምንም እንኳ እኔ ያሰብኩት ባይሆንም እሱ ያለው ሆኗል
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
አይይይ ተይው እስቲ😢😢😢😢😢😢😢
@user-qr3tp1jt5k
@user-qr3tp1jt5k Жыл бұрын
😢😢😢😢
@eyerusabiye3904
@eyerusabiye3904 Жыл бұрын
ሁላቹም አይዧቹ ሁሉም ያልፋል በጸሎት እንትጋ❤❤❤
@AshenafiDemisse
@AshenafiDemisse Жыл бұрын
ትዳር አሪፉን ጭቅጭቅ የመምረጥ ጥበብ ነው👍
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
እኔ በህይወቴ ጭቅጭቅ በጣም ከምጠላው ነገር እንዱ ነው
@Tewe5957
@Tewe5957 Жыл бұрын
አይ በስንቱ ! እንዴት እንደምወደው
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 Жыл бұрын
እኛም ግራ የገባን ሁሉም ከመመሪያ ጋር የድብቅ ግንኙነት ማድረጋቸው ነው 😂😂😂
@mercitadesse8299
@mercitadesse8299 Жыл бұрын
እንደውም😂
@fafiarebu1952
@fafiarebu1952 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
😂😂😂
@atoexodus
@atoexodus Жыл бұрын
you guys are just the best!!!
@mihretgirma
@mihretgirma Жыл бұрын
በነገራችን ላይ በስትቱ የዛሬው በጣም እኔምታዘበው ሀሳብነው ብዙወንዶች ሚስቶቻቸው የጠየቆቸውን ትተው የውጪሰው ያረጋገጠላቸውን ነው ሚያረጉት ቆንጆ እይታነው በርቱ
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf Жыл бұрын
ሳህ
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
ምረጥ ድራማ ይመቻች በረቱልን 👌👌👌
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Жыл бұрын
"ስንፈልግ ብቻ ሰርግ እንዳያበሉን፣ እኔ ሰርግ ናፍቆኝ ነበር"😂😂😂😂
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኛ እድለኛ ነን ተመሰገን አምላኬ ሆይ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
በስቱ ሲያስቀኝ😂😂😂😂 ዙፋን ስትለፋ ዉላ አድራ ጉድ ሆነች መልኳ እናቴን ትመስለኛለች ዙፋን መልኮ ቁርጥ የኔን እናት
@EthioNet-wx4kt
@EthioNet-wx4kt Жыл бұрын
እንደውም
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
ሠላምለአገራችን❤❤❤❤❤
@richemitke6557
@richemitke6557 Жыл бұрын
ምርጥ ሲትኮም ድራማ
@EthioNet-wx4kt
@EthioNet-wx4kt Жыл бұрын
እንደውም
@yohannesghilay5297
@yohannesghilay5297 Жыл бұрын
Wow wow wow wonderful.
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
መጣችሁልኝ ዛሬ ከፍቶኝ ነበር 😢እስኪ ፈገግ ልበል😊😊😊😊😊
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 Жыл бұрын
Good job❤❤❤
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
አረ ማዘር ግን የሌለ ነው የሚያስቁኝ የኔ inat😁😁😁😁🌹🌹🌹
@tilahunbeyene2128
@tilahunbeyene2128 Жыл бұрын
ድራማውስ ድንቅ ነው ግን በሳምንት አንድ ቀን ብቻ ሆነች እንጂ❤❤❤
@user-vg1pp7rr3b
@user-vg1pp7rr3b Жыл бұрын
እኳንደህናመጣችሁ
@addisalemayehu7546
@addisalemayehu7546 Жыл бұрын
This ENDEWEM part got me rolling on the floor 🤣😂
@EthioNet-wx4kt
@EthioNet-wx4kt Жыл бұрын
ENDEWEM😂
@ZenashAlem-gi8de
@ZenashAlem-gi8de Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነዉ በርቱ እወዱዋቸዋለሁ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Endezare Besentu altemechegnim ❤Ethiopiyaye Egizabher ytebksh❤
@user-hf7gd8em9k
@user-hf7gd8em9k Жыл бұрын
ይሥቃልኮ ፀጉርሽ አደናቅፎ እዳይደፋሽ አላለም😂😂😂😂
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Ye Besentu Beteseboch ❤❤❤❤❤❤❤❤
@DegaregeMarkos-mm6xu
@DegaregeMarkos-mm6xu Жыл бұрын
ሽንጥሽን ያዥ በወገበሽ አለቻት ልበል ጆሮየ ነው😂😂😂
@dinayasdiriba4082
@dinayasdiriba4082 Жыл бұрын
እኮን ደና መጣሹ
@Damu6.
@Damu6. Жыл бұрын
ኧረ በስንቱ ይለያል ገዳይ ሰዉ ነህ ምርጥ ሰዉ 👏👏👏😍😍😍😍😍😍
@user-sm6iv2fb6x
@user-sm6iv2fb6x Жыл бұрын
በውበትሽ አምላክ
@telefonak
@telefonak Жыл бұрын
ዋውውው በስንቱ ና ቤተሰቦቹ ውድድድድድ
@user-qj1mv5zk4b
@user-qj1mv5zk4b Жыл бұрын
So nice drama amazing
@hailumekaleya6629
@hailumekaleya6629 Жыл бұрын
Sewedachu❤❤❤ selamachu yibeza
@wubanchiatugar-3001
@wubanchiatugar-3001 Жыл бұрын
በስንቱ💛
@aminaM453
@aminaM453 10 ай бұрын
ምርጥ ደራማ ነው
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h Жыл бұрын
ወይኔ ተባሌጋር ተጨቃጪቄ ስመጣ እናተም ትጨቃጨቁ ይዛችሁል የኔ ውድ ባል ተመጥፍፌ ነገር አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ❤ መረጡች❤❤
@samri2746
@samri2746 Жыл бұрын
Zufan bexam des tlalech 😍
@meklitdebebe5933
@meklitdebebe5933 9 ай бұрын
Wow setyewa gin endet gobez nech besmam
@sablegirma7232
@sablegirma7232 Жыл бұрын
www guys I love it 😀😀😀😀
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 Жыл бұрын
እንደው ሳቁ ግን በዛ በጣም ይደብራል ቢቀርስ መስማት አልተቻለም
@nafletmedia
@nafletmedia Жыл бұрын
የሚገርም
@mulufker1052
@mulufker1052 Жыл бұрын
እፍ ደብሮኝ ነበር ተባረኩ
@derejeasaminew9099
@derejeasaminew9099 Жыл бұрын
Amezing sitcom WOW!!.
@derejeasaminew9099
@derejeasaminew9099 Жыл бұрын
oh!! Iloved thse sitcom
@derejeasaminew9099
@derejeasaminew9099 Жыл бұрын
j
@hassenhamze5399
@hassenhamze5399 3 ай бұрын
አይጠገብም ባክህን በሰፊ አቅርብልን እንዲህም።ዩቱብ ስራፈትቸ የተከታተልኩት የለም ይማርካል በርታ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Yezarew #1 best drama ❤❤❤❤❤❤❤
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
እነበስቱ ስወዳችሁ ባዳ የምትላት ነገር በጣም ታዝናናኝ አለች ❤
@yonasneka5026
@yonasneka5026 Жыл бұрын
ባዳ ሳይሆን ባንዳ😂😂😂
@BlackThug1998
@BlackThug1998 Жыл бұрын
Ahahaha this is hilarious thank y’all
@user-ui9ky4xr6h
@user-ui9ky4xr6h Жыл бұрын
እንደውም
@genetabebegebre4239
@genetabebegebre4239 Жыл бұрын
wow, its so funny
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y Жыл бұрын
ላገላግላቸዉዴ አላለም ጋሽ ምን ተሥኖት 😅😅❤❤
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Жыл бұрын
The modeling part killing me😂😂😂😂 " እንዴ እንዴ ሱቅ ነው እንዴ የተላክሽው"😂😂😂😂😂😂 "ምን ቆንጆ አለ ዘንድሮ😂😂😂ለመሸሸግ ነው ምትጣደፈው "
@nebaeast6899
@nebaeast6899 Жыл бұрын
🤣🤣
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Жыл бұрын
እደዛሬ ስቄ አላውቅም አይ እማማ ዙፍን ይመቸወት❤❤❤❤
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Жыл бұрын
ወይ ይሄ መመሪያ አቶ መመሪያው ሆኖ ጉድ አፈላ እኮ 😂 😆 😹
@festumdemeke8903
@festumdemeke8903 Жыл бұрын
wow zare kelal asakachewen kemegemeryaw gemero eskyalek . endewem temechetonal.
@seifemelaku119
@seifemelaku119 Жыл бұрын
በስንቱ ፓርማ italy ስለመታህና ስላገኘውክ በጣም ደስ ብሎኛል
@hermelaminychel
@hermelaminychel Жыл бұрын
መጣ እንዴ
@museeaja9716
@museeaja9716 Жыл бұрын
Besintu eko yemr yetiwena tig new...betam new madenkew!!
@amadotom6413
@amadotom6413 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራትን
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Жыл бұрын
ግሩም ጨዋታ እያዋዛዛ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs Жыл бұрын
ይሄ ድራማ ሲያስቅ😂😂😂😂❤❤
@Mesi12370
@Mesi12370 Жыл бұрын
Betam😂😂😂
@user-sv7je3py1i
@user-sv7je3py1i Жыл бұрын
😂😂❤❤❤በተለይ እማዬ በጣም ወድሻሎ
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 Жыл бұрын
ሁሌም ለዛ ያለው ጥሩ ስራ ነው የምታሳዩን የዛሬው ግን ያበደ ነው
@yasinali8476
@yasinali8476 10 ай бұрын
ጥፈርን እንድሰደናጋጥ😂😂
@seyatube5967
@seyatube5967 Жыл бұрын
😅😂😂😂ትንሽ ቦጫጭራኝ ሄዳለች😅😅
@heyab1471
@heyab1471 Жыл бұрын
wow
@abebawmariyam2829
@abebawmariyam2829 Жыл бұрын
ሳክስን ከአብይ ቀጥሎ ዙፊቲ ትሰክሳት
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ገደል ግቢ
@AsiaEndrs
@AsiaEndrs Жыл бұрын
ኧረ አነፈሩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂
@jemijemi9375
@jemijemi9375 Жыл бұрын
ሰላምሰላም
@melkambirhanu7421
@melkambirhanu7421 Жыл бұрын
Bigabu Des yilal
@meklitbirhanu4979
@meklitbirhanu4979 Жыл бұрын
A nice drama
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Hahaha ere dula kebebel Arif episode neber enamesegenalen selam Le ethiopia.
@fayatubefaya6484
@fayatubefaya6484 Жыл бұрын
ሂሩታ በስዬ ❤
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
ahahah yzaras yabde new enamsegn alen bertu ❤❤❤❤
@mershaasmamaw979
@mershaasmamaw979 Жыл бұрын
የሚገርም ሲት ኮም ነው አይ በስንቱ ዝብሎ እጣጥ እጣጥ ብሎ እርፍ አማቱን
@admikbelehu1277
@admikbelehu1277 Жыл бұрын
ሂሩት እኮ ለመተወን የተፈጠረች ነች::
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm Жыл бұрын
❤❤🎉🎉ስወዳቸው🎉🎉🎉😂
@tofiksiraj9702
@tofiksiraj9702 Жыл бұрын
Comedy still be hewate ale thank all artist❤❤😂😂😂😂
@mulugetafetahe5321
@mulugetafetahe5321 Жыл бұрын
ግሩም ስራ
@zeynuaman
@zeynuaman Жыл бұрын
Wow
@ancientethiopia
@ancientethiopia Жыл бұрын
ጋሽ ስሜ ዋው
@abselom699
@abselom699 Жыл бұрын
ወይዘሮ ዙፋን 😂😂😂
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
ወይኔ ባሌ አላቺም ዙፋን😂😂😂😂😂😂
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
አንች ባለጌ እቴዋ ዙፉን አትይም😂😂
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
@@Alhamdulillah_2534 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀወይኔ አሳቅሽኝ
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Жыл бұрын
Haaaaaa
@SalihaAbuali
@SalihaAbuali Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@biruktesfaye2698
@biruktesfaye2698 Жыл бұрын
ጋሽ ምንቴ አለንሎት አብሽር
@betelhemayele1618
@betelhemayele1618 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅 አቦ ተመቻቹኝ❤❤❤
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 9 ай бұрын
ማነው እደኔ የሂሩቴ አባት ሚመቸው
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Жыл бұрын
እድሜሽ ከቁጅና ውድድር ለንሰሀ ነውሚቀርበው😂😂😂በሳቅ
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b Жыл бұрын
ምርጥ አባባል
@abebe7532
@abebe7532 5 ай бұрын
Zendiro,,, Ye Buna mastaweqeya. Bezasa. 😢esum bezer tederaje Ende⁉️
@mahletyisma3733
@mahletyisma3733 9 ай бұрын
Endewm
@donaqueeny6601
@donaqueeny6601 Жыл бұрын
Yezarew betam yaskal 😂😂😂
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
ፍትህ ለምግቡ ከምታከራትቱት እኔ ብበላው እውነት እንጀራ ናፍቆኛል😢
@fozefeker6964
@fozefeker6964 Жыл бұрын
ነይ ጅዳ ከሆንሽ
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
@@fozefeker6964 አመሰግናለሁ
@emuemu9129
@emuemu9129 Жыл бұрын
እኔም 😊
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 Жыл бұрын
Justice for Gurage Muslim
@hiwotbelachwe4180
@hiwotbelachwe4180 Жыл бұрын
እንደውም 😮😮😮😮
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊እውነት ነው በእያንዳንዱ ቤት ውስጥ አለ መጋጨት
/በስንቱ/ Besintu EP 42 "መስኮትና ትዳር"
32:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 648 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 305 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 22 МЛН
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 18 МЛН
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 31 | 9Gnaw Shi Part 31
28:15
EBC Entertainment
Рет қаралды 230 М.
ፍቅር በኮሚቴ  ሙሉ ፊልም Committee Love New Ethiopian Full Movie
1:46:42
/በስንቱ/ Besintu  "እጅ ከፍንጅ "
49:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 561 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 37 "መሆን የምፈልገው..."
28:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 615 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 18 "የፍቅር  ነገር"
35:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Джеки чан реагирует на видео из своего прошлого...
0:28