/በስንቱ/ Besintu S2 EP.12 "እንቆቅልሽ"

  Рет қаралды 668,241

ebstv worldwide

5 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 191
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd 5 ай бұрын
እንኳን ለእግዝእትነ ድንግል ማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@debritubeferde4786
@debritubeferde4786 5 ай бұрын
Enkuwan abro adaresen
@fereyerodi1515
@fereyerodi1515 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የልባችንን ትሙላልን ❤❤❤❤
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮአደረሰን 🙏🙏🙏
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 5 ай бұрын
ይህንን የምታነቡ ሁሉ እኔን ጨምሮ ሠላማችን ይብዛ ሀሳባችን ይሙላ
@christiandawit
@christiandawit 5 ай бұрын
Amen
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 5 ай бұрын
አሚንንንያረብብብብብ
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 5 ай бұрын
አሚን ያረብብብብ
@LideTech
@LideTech 5 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nbd5pJiQ3teRn6s.htmlsi=ciAs1L6F3hz9Pzj2
@tesfaneshteferi4592
@tesfaneshteferi4592 5 ай бұрын
Amen amen 🙏🙏❤❤
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 5 ай бұрын
ያጣ ያግኝ የተራበ ይብላ የታመመ ይሻር🤲🏼 የበስየ አድናቂዎች የታላቹ❤️
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 5 ай бұрын
መልካምጁመአ ሠሉ አላ ረሱሊላህ አላሁመሠሊ ወሰሊም አላ ነብይና ወሀቢበና ወሰይደና ሙሀመድ ስለላሁአለይሂወሰለም ❤❤❤
@user-hy6gt7hm8f
@user-hy6gt7hm8f 5 ай бұрын
ቆንጆ ትምህርት አዘል ድራማ ነው አንድ ስራ ብቻ እየሰሩ በቀሪው ሰአት እቤት ተዘፍዝፎ መዋልን መጠየፍ አለብን ስራንም ደግሞ መናቅ የለብንም የተገኘውን መስራት ደራሲውን ላመሰግን እወዳለሁ 🙏❤️
@godolias_godolias761
@godolias_godolias761 5 ай бұрын
በየ ድራማው በዚህም ድራማ ጭምር በአባት ማላገጥ እንደ ዘመቻ በተያዘበት በዚ ጊዜ እንዲ አይነት ደስ የሚል የአባት ገፀ ባህሪ ስላሳያችሁን ክብረት ይስጥልን::
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 5 ай бұрын
መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካዊያን በሙሉ ሰለም ሰለም❤❤
@newaygirma1794
@newaygirma1794 5 ай бұрын
0Oyvhu89
@christiandawit
@christiandawit 5 ай бұрын
This is the best drama of ethiopia i like it
@shewashon2983
@shewashon2983 5 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ የመቅዲ ማስታወቂያ ስልችትትትትትት ያለው🤑🤑🤑
@awcho7
@awcho7 5 ай бұрын
ለ ህዳር ፅዬን እንካን ኣደረሰን
@wediweyinking
@wediweyinking 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንካን አብሮ አደረሰን
@selamhadashadas3421
@selamhadashadas3421 5 ай бұрын
AMEN ❤
@maledachekol6594
@maledachekol6594 5 ай бұрын
ሙሉ ናፈቀችኝ የሙሉቀን ጌርልፍሬንድ እንዲሁም የወ/ሮ ባንችሬጌ ልጅ😂❤
@melkamelak9882
@melkamelak9882 5 ай бұрын
አይ በስንቱ ዛሬስ በሳቅ ገደልከኝ:: በጣም ነው የምወዳችሁ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 5 ай бұрын
አላህወቶከመቅረት ይጠብቃችሁ አላህ ከሰውቤት አውቶ የሞቀቤታችሁ ያኑራችሁ ያሠባችሁትሁሉይሳካላችሁ
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 5 ай бұрын
አሚንንንንን ያረብብ❤❤
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 5 ай бұрын
አሚን❤
@Hule-adis
@Hule-adis 5 ай бұрын
እግዝአብሔር መልካም አባት ነዉ❤
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 5 ай бұрын
እግዜቤር አባት ከሆነ የግዛቤር ኘባት ማነዉ ?ጥያቂ ነዉ የጠየኩት በሌላዳታረጉመዉ
@Hule-adis
@Hule-adis 5 ай бұрын
@@Hayat-wz1bd ማወቅ ከፈለግሽ በዉስጥ ማዉራት እንችላለን። መከራከር ሳይሆን መረዳት ከፈለግሽ ማለቴ ነዉ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 ай бұрын
​@@Hayat-wz1bdእግዚአብሔር ፈጣሪ ነው ።
@joshdanielkebede
@joshdanielkebede 5 ай бұрын
This drama is the best I am very injoy in it😂
@behakalewnetu3430
@behakalewnetu3430 5 ай бұрын
በሳምንት ይሁንልን ግን ድራማው ያምራል
@user-gd8mr3iw9m
@user-gd8mr3iw9m 5 ай бұрын
Bravo
@natitilah
@natitilah 5 ай бұрын
ድል ለ ፋኖኖ❤❤❤
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 5 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ምረጥ ተዋና ናችሁ❤❤❤❤ ሀገራችን ሰላም ያረግልን❤❤❤
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 5 ай бұрын
ኧረ ማስታወቂያ አያት ልትሆን የምትችል ልጅ እማዬ ስታስብሏት አይደብርም
@bezayacop9534
@bezayacop9534 5 ай бұрын
Beseyeeeee zare number one,,deraseweee thank youuuu,ayeee beseyeeee,
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 5 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ያረብ ግን በስንቱ እና ሙሉ ቀን ያስቁኛል 😂😂😂😂
@fatumahusein263
@fatumahusein263 5 ай бұрын
Mule sadig alalem 😂😂😂😂😂
@meseretlema9655
@meseretlema9655 5 ай бұрын
😂😂😂እረ አስቤዛዬን ተመችቶኛል 😂የኔ የፈገግታ ምንጮች ናችሁ ውይ
@mdakmal7242
@mdakmal7242 5 ай бұрын
በጣም ተጠንቁ ሰው በሳቅ ትን ቢለው አንደኛ ሙሌ ሁለተኛ በስንቱ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 5 ай бұрын
ወላሂ ዛሬ ሙሌ በሳቅ ገሎኝ ነበር
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 5 ай бұрын
በሴ ዛሬ ጀግና ባል ሆኖል ሙሌ ግን መቼ ነዉ ምታገባዉ 😂😂
@opportunitydoors
@opportunitydoors 5 ай бұрын
Besintu is the best sitcom!
@seadanuri3514
@seadanuri3514 5 ай бұрын
ፋታ ኖው ያድርግልን 😂😂😂
@solomongebregziabher
@solomongebregziabher 5 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ድራም ኮሜዲና አስተማሪ ቢባል ማጋነን አይሆንም ደረሲዎቹ የበሰሉ ፍሬ ነገር ያለበትን ተውኔት ደርሰዋል በተዋናዋዮች በኩል ትክክለኛ ምርጥ በመስራት መንፈስን የሚያረካ በመሆኑ መሸለም ይገባቸዋል !!
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 5 ай бұрын
I love this show❤❤❤
@danieldany7295
@danieldany7295 5 ай бұрын
ልጆቹ አባታችን የ ት/ቤቱ ከፈለ ቢሉ አይሻል በስንቱ ከፈለ ከሚሉ ?😂😂
@user-sv5zx9gy6z
@user-sv5zx9gy6z 5 ай бұрын
Joma mobark alem lay lalachiw moslimochi bemolow
@user-kj3lr6ub9t
@user-kj3lr6ub9t 5 ай бұрын
ይሳቄ መጮች ድበሮኝ ነበረክክክክ
@lij4584
@lij4584 5 ай бұрын
በአሽሙር አንበሳነን ሚሉትን እየዎረፉ ነው 😄😄😄😄
@funnyEthiopia2023
@funnyEthiopia2023 5 ай бұрын
Selam le hagere
@timotwosdansamo3798
@timotwosdansamo3798 5 ай бұрын
Amen
@lilkalaxr1
@lilkalaxr1 5 ай бұрын
ሰላማዊ ሀገር ይስጠን
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 5 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አረ ዛሬ ሆደ ቆሰለ ወላሂ ክፍት ብሎኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 5 ай бұрын
እርካብ አርጎ ፈጥሮኝ!' አለ ሙሉቀን!... አንዳንዴ ሰው ለጥቅሙ ብቻ ሲጠቀምባችሁ!... መረማመጃ እርካብ ሲያደርጋችሁ!😢.... ምን ይሰማችሃል?!😢
@yehualashetbiadiglign5680
@yehualashetbiadiglign5680 5 ай бұрын
ሰላም በምኞት አይመጣም የተስተካከለ አመለካከት በመያዝ እንጅ፡፡ አገራችንን ከመሀይሞች ጠብቅልን ፈጣሪ
@anduamlakfikadu
@anduamlakfikadu 5 ай бұрын
ሞክሼ ናቹ ወይ በስዬ 😁😁😁
@sosotete425
@sosotete425 5 ай бұрын
በሲ ጀግና ሁነ😂😂
@selamselam3065
@selamselam3065 5 ай бұрын
ሁሉም ባሎች በስንቱን ቢሆኑ። ሰላም ነበር
@tsegatsega8659
@tsegatsega8659 5 ай бұрын
😁😁
@s0lomon150
@s0lomon150 5 ай бұрын
እንደኔ በስንቱን በጉጉት የሚጠብቅ እጁን ያውጣ
@Hifeteasfea
@Hifeteasfea 2 ай бұрын
Me too❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@Nesru23
@Nesru23 5 ай бұрын
Good job 👏
@EuealGetaneh
@EuealGetaneh 5 ай бұрын
Tolo belu
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 5 ай бұрын
😂😂😂❤️❤️❤️nice l love ❤️
@baredudima7130
@baredudima7130 5 ай бұрын
@IyasuHaile-cm5xr
@IyasuHaile-cm5xr 5 ай бұрын
Sitasitelu azig yehona masitawokiay atasigebu abo
@user-hq2fp2np2k
@user-hq2fp2np2k 5 ай бұрын
Ymr arif mkr newe side job baze noro gd newe lelewetem
@wyimam9103
@wyimam9103 5 ай бұрын
አሚን
@kedamawitgetnet9538
@kedamawitgetnet9538 5 ай бұрын
❤❤❤
@xfffffff
@xfffffff 5 ай бұрын
የመደም ቅማሞች አለህ የሰበቹትንም የለሰባችሁትንም ሁሉንም ይሙለቹ
@Feker-getachew
@Feker-getachew 5 ай бұрын
በስንቱ ግን እሄን ቲሸርት ተነቅሶት ነው😅
@Hig-uh2pq
@Hig-uh2pq 5 ай бұрын
ዋው
@AmexDend
@AmexDend 5 ай бұрын
በስንቱ ቅጣው “በሁሉ” ግድ-የለሽና በራሱ “ዓለም” ብቻ መኖሩ በፊልሙ ደስ ቢልም፤ ለተመልካች በተለይም ለወጣቶች ሕይወት ጥሩ አርአያ አይደለም። --- ለምሳሌ፦ ሂሩት በሕይወቷና በሥራዋ እና በቤተሰብ “serious” ናት። ስለዚህ በስንቱ ቢያንስ በ፩ ነገር ልዕቀት (excellence) ሊያሳይ/ሊኖረው ይገባል።
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 5 ай бұрын
በስናንቴ በቸወደደ ኑሮ አስቤዛህን😂😂😂😂
@embryologyteratology
@embryologyteratology 5 ай бұрын
I liked the kenteri one
@user-gp2lt7zm5t
@user-gp2lt7zm5t 5 ай бұрын
Base & hirute🥰 siwodachu
@user-jj1lk9ss7j
@user-jj1lk9ss7j 5 ай бұрын
አይ ሙሉቀን ስበለ ሶፈሀን አድስበት አለለም 😂😂😂
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 5 ай бұрын
ይጥቀምህ😂😂😂❤
@libanosayza2433
@libanosayza2433 5 ай бұрын
wow
@user-xm5sp9ow4y
@user-xm5sp9ow4y 5 ай бұрын
5 years later
@user-rx3es1ue8h
@user-rx3es1ue8h 5 ай бұрын
አለማየሁ ታደሰ 1ነህ
@muhammedjemal7889
@muhammedjemal7889 5 ай бұрын
ዘላለም ሙላቱ እንኳን ደህና መጣህ !
@yonathantibebe
@yonathantibebe 5 ай бұрын
ene bcha yastewalkut meslogn neber😁😁
@workeneh2410
@workeneh2410 5 ай бұрын
ማስታወቂያው የበዛ ይመስላል
@Amir_529
@Amir_529 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 best
@anwarjemaljemal7737
@anwarjemaljemal7737 5 ай бұрын
ኧር ማስታወቂያ በዛ
@solomonmuler623
@solomonmuler623 5 ай бұрын
ወጋየሁ😂😂
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 5 ай бұрын
ስትጥፉ❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@sseqota6300
@sseqota6300 4 ай бұрын
ተኝቶ የሚበላ ዘንዶ ብቻ ነው። አንበሳ አድኖ የሚበላ ግርማ ሞገስ የአለው የጀግኖች ምልክት የአራዊት ንጉሥ ነው ።
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 5 ай бұрын
የሳቄ ምንጮች ❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 5 ай бұрын
በስየ ሂሩቴውዷባለቤት የሤትአበሣ😂😂😂
@Afd-no9lv
@Afd-no9lv 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-te6os5in1t
@user-te6os5in1t 5 ай бұрын
አንበሳ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@FvbfbVbvv-xd2lg
@FvbfbVbvv-xd2lg 4 ай бұрын
ሂሩቴና በሥቱ አደት እደሚመቹኝ 😍😍😍
@frehiwottilahun540
@frehiwottilahun540 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sgjjvvffgjnbvffgjjn
@sgjjvvffgjnbvffgjjn 5 ай бұрын
በሴ የዛሬው ልዩ ነው።
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 5 ай бұрын
አይ በስንቱ እውነትም በስንቱ
@fatumahusein263
@fatumahusein263 5 ай бұрын
Rond ameshe besintu 😂😂
@user-ke5kb9wl7j
@user-ke5kb9wl7j 5 ай бұрын
ታክስ በቅናሽ😂😂
@IyasuHaile-cm5xr
@IyasuHaile-cm5xr 5 ай бұрын
LAMANIGNAWU 1NAGER LINGERESHIHU KA SEMAY BATACHI INDINIDINIBET YETESETE MANGEDINA HIWOT BA ABI KAGN SILA IGNA YEMIMELIDEWU KIRSTOS IYESUS YIBALAL
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@wendetesfaye375
@wendetesfaye375 5 ай бұрын
ግስላና ዋሊያ ልዩነቱ ምንድነዉ😂!? ያማል ቅኔዉ!
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 2 ай бұрын
የለሊት ወፍ😂😂😂
@millionbekele7510
@millionbekele7510 5 ай бұрын
Mula wesagn sew sira sira nw yemchke
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 5 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 5 ай бұрын
አይ ሙሉ ቀን የጭድ እሳት አያያጅ😂😂😂😂😂😂😂
@aminatadem7966
@aminatadem7966 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂
@coloradoecolane1738
@coloradoecolane1738 5 ай бұрын
Migerm melekt gebiye aybekagnem metering 4 sat series
@berkademassa9182
@berkademassa9182 5 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@user-mm7sf5ck7f
@user-mm7sf5ck7f 5 ай бұрын
😂tenesach
@semeretfeleke1182
@semeretfeleke1182 5 ай бұрын
❤😂🎉
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 5 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤👍👍👍👍
@Thehaynesh-mb7qe
@Thehaynesh-mb7qe 3 ай бұрын
Ere gude sadg ale mule kezih buhuala wedet new yemtadgew 🙄😋
@Antiye
@Antiye Ай бұрын
Lageba new
@Seble67
@Seble67 5 ай бұрын
ዋ ኢቢኤሶች ስለማን እና ስለ ምድነ ነው እምታስተላልፉት መልእክት ስነ ስርዓት ዋጋ እዳያስከፍላችሁ ተጠንቀቁ😎
@fatiya8477
@fatiya8477 5 ай бұрын
ፀጉሯን😂አበጥራ ገበያ የምትወጣ ወይ ሙሌ😂😂
@nimorita3941
@nimorita3941 5 ай бұрын
Ayasqem zare
ОДИН ДОМА #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
where is the ball to play this?😳⚽
00:13
LOL
Рет қаралды 14 МЛН
How did CatNap end up in Luca cartoon?🙀
00:16
LOL
Рет қаралды 7 МЛН
Glow Stick Secret (part 2) 😱 #shorts
00:33
Mr DegrEE
Рет қаралды 49 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 118 #shorts
0:30
ПЕЙ МОЛОКО КАК ФОКУСНИК
0:37
Masomka
Рет қаралды 9 МЛН
Radmiru noob or pro? 🤔 #shorts
0:19
radmiru
Рет қаралды 12 МЛН
Папа, дай ДЕНЕГ  (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 1,6 МЛН
Сидит в телефоне📱на уроке
0:51
Иван Курапов
Рет қаралды 4,2 МЛН
Radmiru noob or pro? 🤔 #shorts
0:19
radmiru
Рет қаралды 12 МЛН
Когда принцесса вышла погулять 🥰 #shorts
0:13