/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"

  Рет қаралды 659,254

ebstv worldwide

ebstv worldwide

24 күн бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 429
@SADORATUBE
@SADORATUBE 22 күн бұрын
የሙሉቀን አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
@SemiraGetachewu
@SemiraGetachewu 22 күн бұрын
የነብሰጡር ባህሪ ነዉ ሁሉም ነገር ያምራቸዋል አለ😂😂😂😂
@mgirma3389
@mgirma3389 21 күн бұрын
ሀ❤❤❤❤❤❤❤
@yonasbelay8336
@yonasbelay8336 21 күн бұрын
ሙሌ አሪፍ ወንድም ነው።ነፍ የቢዝነስ idea አለው ተፍ ተፍ ብሎ ራሱን አይጥልም።ከዚ ቤት ውጪ ያለውን ላይፉን ማሰብ ነው ደሞ።ጀለሶቹ ጋር፣አዋዋሉ ምናምን😂😂Any way ሙሌን የፈጠረ ደራሲ👍
@RodiBayou
@RodiBayou 20 күн бұрын
በጣም ምርጥ አክተር ነው❤❤❤❤
@mulugetayohannes6379
@mulugetayohannes6379 18 күн бұрын
አለን😅😅
@emu861
@emu861 22 күн бұрын
ይሄን ድራማ ለሰሩት አንዴ👏👏 Like አርጉላቸው 👍👍
@romanzebene7656
@romanzebene7656 22 күн бұрын
❤❤
@BebBeb-qi3vh
@BebBeb-qi3vh 14 күн бұрын
Gt5
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 22 күн бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@RozaBiya
@RozaBiya 22 күн бұрын
Amiiiiin Alahumma Amiiiiin
@Ethiopya.
@Ethiopya. 22 күн бұрын
Amen❤❤❤❤
@yemanehagos9683
@yemanehagos9683 22 күн бұрын
Amen❤❤❤
@fatumemohmmedaa3902
@fatumemohmmedaa3902 22 күн бұрын
አሚንንን ይረብ ❤❤❤❤❤❤
@AlexxTaddy
@AlexxTaddy 22 күн бұрын
Amen❤
@goodtime-gn6zp
@goodtime-gn6zp 22 күн бұрын
አሌክሶ ትወናን አንተ ተውናት በጣም ነው የምንወድህ ❤
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 22 күн бұрын
መልካም ነገር ሁሉንም ለሀገራችን እና ህዝባችን አሜን ❤❤❤
@hayatkebede-pr8kf
@hayatkebede-pr8kf 22 күн бұрын
Amen !
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 22 күн бұрын
የበስዬና የሒሩቴ አድናቂዎች ላይክ አድርጉኝ ❤❤❤❤በስዬ ትወና ትለያለህ ስልህ ❤❤❤❤❤❤
@EmuEmuu-w7p
@EmuEmuu-w7p 22 күн бұрын
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 22 күн бұрын
አረ በስንቱ በሳቅ ገደልከኝ ምርጥ አክተር ነህ ማንም አይስተካከልህም 🎉🎉🎉
@etsegenetfuad
@etsegenetfuad 21 күн бұрын
በዚህ ድራማ ሳላደንቅ እማላልፈው ተዋንያኖቹን የመረጠው አዘጋጁን ነው ሁሉም ምርጫዎቹ በተገቢው ገፀባህሪ የበስንቱ ተዋንያኖች በጠቅላላ ምርጥዬዬዬዬዬዬ ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👌👌👌
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole 22 күн бұрын
ይሄ ድራማ ግን እንደይቆም በጣም ደስ ትላላችሁ
@user-ct4cx6ju1b
@user-ct4cx6ju1b 22 күн бұрын
እውነት ነው
@Jemsbond6553
@Jemsbond6553 22 күн бұрын
በስንቱ እና ሙሉቀን ብሶባቸዋል ሀኪም ቢያቸው ጥሩ ነው ።
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 21 күн бұрын
KkkkkANTM.ABRHU.HID
@user-xi5yy8jp1m
@user-xi5yy8jp1m 20 күн бұрын
Henok bekerbu yekelakelal😂😂teteki tweled yeluhal yehe nw
@sofi8983
@sofi8983 22 күн бұрын
በሰው ሀገር የምትከራተቱ እህቶቸ አላህ የረፍት እጀራይስጠን
@sefinaahmed7792
@sefinaahmed7792 22 күн бұрын
አሚንን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 22 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏❤
@BdJd-fy7fb
@BdJd-fy7fb 22 күн бұрын
አሚን ያረበላለሚን
@SumyaSweet-ts7uv
@SumyaSweet-ts7uv 22 күн бұрын
አሚንን🥰🥰
@Hawa-bl7og
@Hawa-bl7og 22 күн бұрын
አሚንያረብ❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 22 күн бұрын
,ነገ እኮ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ናቸው ጻድቁ ከክፉ ሁሉ ይሰውሩን ለሀገራችን ሰላም ፍቅሩን አንድነቱን ይመልሱልን
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 22 күн бұрын
❤Amen
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 22 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏❤
@azebwerede3058
@azebwerede3058 22 күн бұрын
Amen
@yamheran4023
@yamheran4023 22 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 22 күн бұрын
Amen 🙏 Enam qidus Petiros Ina qidus pawilos semaat yehonu bet qenm newi Berketachewi yiderbin 🙏🙏🙏
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 22 күн бұрын
አይ በስዬ የኔ ጥቁር አዝሙድ 😄😃ድጋሚ ኩመትኩ ግን ይቅር በሉኝ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 22 күн бұрын
ጥቁር ዘመድስ ?😂😂😂😂😂😂
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 22 күн бұрын
@@user-tf2kx4dc6d እሱም አለ 😄😃
@Free_Favoured
@Free_Favoured 22 күн бұрын
Ahun banchi bet fly mehonsh new kkkk😅
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 22 күн бұрын
@@Free_Favoured ነገር ቶሎ የሚገባው ሰው ደስ ይለኛል ሃሃሃሃሃሃሃ
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 22 күн бұрын
ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ❤❤❤❤
@fozeadawwd4505
@fozeadawwd4505 22 күн бұрын
😂
@user-oz8gw4qs9b
@user-oz8gw4qs9b 22 күн бұрын
ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ
@feradesa9188
@feradesa9188 22 күн бұрын
በስየና ሂሩቴ የእወነት ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 22 күн бұрын
,በሰው ሀገር የምትኖሩ ወድሞቻችን እህቶችን ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 22 күн бұрын
ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል አሉ ሂሩትዬ እርግዝናው እውነት ይሁንልሽ😂🎉
@Snitey-n1n
@Snitey-n1n 21 күн бұрын
ሆድዋ በጣም ተለቀ😂
@danukamaladin2353
@danukamaladin2353 21 күн бұрын
Ewenet naw
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 21 күн бұрын
@@danukamaladin2353 እሰይ ይሁንላት።
@kaprino
@kaprino 21 күн бұрын
ከማን ጋ ነው ምታረግዘው?😂😂
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 20 күн бұрын
@@kaprino አግብታ ከባሏ ነዋ!
@Mydream1212
@Mydream1212 22 күн бұрын
ሰላም ለአገራችን ፍቅር አንድነት ለእኛ ይስጠን ስለ ስላም አብዝተን እንፀልይ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 22 күн бұрын
በሴ ቢመረጥ ሰፈሩ ጨርቁን ጥሎ ሰደል ስክቶ ይዙርዴ😂😂😂😂😂😂
@حياه-ن1غ
@حياه-ن1غ 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂😅
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 20 күн бұрын
ሰንደል ክክክክክክ
@user-gd7pp1zf8m
@user-gd7pp1zf8m 19 күн бұрын
Yebese adnakiwoch esti be like 👍 👌 🤣 😂
@nibrasabdulshuker4502
@nibrasabdulshuker4502 22 күн бұрын
በዚች አለም የበስንቱ ሚስት መሆን የምትችለዉ ሂሩት ብቻነች😂😂😂
@Mitaye-rz7il
@Mitaye-rz7il 18 күн бұрын
😂😂😂
@lakomelzaa
@lakomelzaa 22 күн бұрын
ይሄ ድራማ ከተጀመረ ጀምሮ እንደዛሬው ያሳቀኝ ክፍል የለም፡ ወይ ጉድ - በጣም ጥሩ አድርጋችሁ ነው የተጫወታችሁት። የሞንታርቦውን ኪራይ እኛ እንከፍላለን፡ ሙሉቀንን በዕዳ እንዳታሳስሩት፡ kkkkkk
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 22 күн бұрын
የበሴና የሙሌ አድናቂዎች ባንዳ ሁላ😅
@AfomeyaWondimagegn-or9th
@AfomeyaWondimagegn-or9th 22 күн бұрын
ተመስገን ሐሙስ ደረሰ 😊
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 22 күн бұрын
Well come basiye የኛ ❤
@RuhamaRuhama-wd1gj
@RuhamaRuhama-wd1gj 9 күн бұрын
የሂሩት አድናቂዎች 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@TamSemle
@TamSemle 21 күн бұрын
በስቱ ወንድሜን🎉የምትወዱት በላይክ ኣሳዩት
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 21 күн бұрын
ምረጥ ተዋናዩ ናችሁ በሲ የሳቅ ምንጭ❤❤❤😂😂😂
@dagnetemesgenbalker6349
@dagnetemesgenbalker6349 20 күн бұрын
በስም አም ✌️ድራማ አንደኛ ቁጭ🎉😊😊😊like this 📽️video
@user-zj8gz4ys2p
@user-zj8gz4ys2p 22 күн бұрын
ዋው ❤❤❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 22 күн бұрын
የበስንቱ አድናቂ👍👍👍👍👍
@workefaris9447
@workefaris9447 22 күн бұрын
የዛሬው ከበደኝ ለማንኛውም እና ስልጣን መልቀቅ አታስብት ማለት ነው በEnglish ገባን አሁን 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ምችት ይበለች ስወዳች እኮ ከልብ ነው ❤❤❤❤👌🏿👌🏿👌🏿🙏🏿
@ShitayeData
@ShitayeData 22 күн бұрын
የሀ ደራማ መቆም የለበትም ምትሉቲ❤❤
@user-kc1zt8mr9t
@user-kc1zt8mr9t 22 күн бұрын
ማን ሊቆም ነዉ አለ?
@KenaKebede-l3i
@KenaKebede-l3i 22 күн бұрын
@@user-kc1zt8mr9t Wye
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 22 күн бұрын
ይች ዣንጥላ ከተገዛች ዛሬ ስትወጠር አየኋት
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 17 күн бұрын
እኔም😂
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo Күн бұрын
Best show ever 0:12
@Adeymedia0
@Adeymedia0 22 күн бұрын
Uuuffff you guys made my night love you so much
@shortanimations2798
@shortanimations2798 19 күн бұрын
Meta meta off off ysemal😅😅😅😅😅😂😂😂
@Zade-h7p
@Zade-h7p 22 күн бұрын
ያምር ስወዳቻው በሱቱና ኢሩትን😊🎉❤😂😂
@user-so7bd5vb2i
@user-so7bd5vb2i 20 күн бұрын
Well come ዬፍቅር ቤታሳቦች 👍በሲንቱ ድራማ ❤❤
@etsegenetfuad
@etsegenetfuad 21 күн бұрын
እኔግን በጣም በጣም እሚያዝናናኝ ሙሉቀን እና እናትየዋ ባንቺረጌ
@hrhrrhhr784
@hrhrrhhr784 22 күн бұрын
በሴጥቁርአዝሙድ❤
@YosephTesfaye-m9j
@YosephTesfaye-m9j 22 күн бұрын
በስንቱ ከምር ትመቸኛለህ ይመችህ ያራዳልጅ
@metikyeenatua
@metikyeenatua 22 күн бұрын
Ay besenitu😂😂😍😍
@ElsabetKefyalew-l5v
@ElsabetKefyalew-l5v 22 күн бұрын
BESYIE BRAVO YOU ARE FUUNY
@fatumahusein263
@fatumahusein263 22 күн бұрын
Lijun behulet eju ansito gult aregeaw besintu 😂😂😂😂😂😂
@user-kj8ug8cj1o
@user-kj8ug8cj1o 20 күн бұрын
የበስንቱ አድናቂዏች ላይክ😮😮😮😮❤❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 22 күн бұрын
አይ በስንቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiburgenanew8229
@kiburgenanew8229 16 күн бұрын
በስንቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Gambo-m5q
@Gambo-m5q 22 күн бұрын
አንድ በር ስንቴ ተከፈተ:: 😀😀😀 ምናለ ትንሽ በር ብትቀላቅሉ ... ወይ በኤዲቲንግ ሌላ ከለር ብታደርጉት ... 😊
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 22 күн бұрын
የተለያየ ነው እኮ ውጭውን እይው
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 21 күн бұрын
አረ የተለያአይደለም እንደውም እሱ ደብሮኛል
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 21 күн бұрын
አሪፍ እይታ ነው ወድጄዋለው እንታሽን
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 17 күн бұрын
እኔማግራተጋባሁ😂
@terefeHailu
@terefeHailu 22 күн бұрын
እናንተ ከሁሉም ትለያላችሁ እንዲሁም አንደኛ ናችሁ አመሰግናለሁ 🥰
@BpFh-bk2vi
@BpFh-bk2vi 22 күн бұрын
ሳቁ ቀንሱት እኛ እንሳቅበት
@yonatanhailu1465
@yonatanhailu1465 22 күн бұрын
I have a funny felling it starts from u!
@helmegnawutube2156
@helmegnawutube2156 22 күн бұрын
ላንተ ባልሆነ ሶትይ😅😅😅😅😅
@Metages_Getu
@Metages_Getu 22 күн бұрын
this episode hits different
@user-ki1ck1sv4u
@user-ki1ck1sv4u 22 күн бұрын
ወሰከንቢያ ማለት የቀለምሻሽ ክዳን ማለት ነዉ ደሞ ቀለምሻሽ ምንድነዉ በል አሉ ?
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 22 күн бұрын
ሌማት
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 22 күн бұрын
ይሄ የጎጃም ቃላት ነው ቆለምሸሽ ማለት አነስ ያለ ዝርግት ያለ ሞሰብ ነው
@user-sx5mf1gi8cየዋህቲቪ
@user-sx5mf1gi8cየዋህቲቪ 22 күн бұрын
እመለሳለሁ😂😂😂😂😂❤❤❤
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 22 күн бұрын
10/08/2016 - 05/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@fitsumworkineh5217
@fitsumworkineh5217 22 күн бұрын
በስንቱ ችግኞች ቢተክል ምርጫውን ያሽንፋል😅😅
@elelanmikias1262
@elelanmikias1262 18 күн бұрын
Min malet neew????
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 22 күн бұрын
በስቱ ሲትኮም👌👌👌👌💐💐💐💐
@SabitiTube23
@SabitiTube23 22 күн бұрын
I like this movie ❤❤
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w 22 күн бұрын
😂😂😂😂 እኔም ጃንጥላን ነው የምመርጠው 😂😂
@edantirfe8994
@edantirfe8994 22 күн бұрын
😂😂😂
@LakechBetiret
@LakechBetiret 22 күн бұрын
መጨረሻው በደንብ ያስቃል 😅😅😅
@meserethagos3118
@meserethagos3118 22 күн бұрын
Yezarew yeleyal efff 😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰😇
@YA-rh4vi
@YA-rh4vi 22 күн бұрын
ኣየ ሙሌ ዝምብሎ ነዎ'ኮ የሚያስቀን 😂
@bereketbelay2685
@bereketbelay2685 22 күн бұрын
ምርጫና ኢትዮጵያ 😂😂😂
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 20 күн бұрын
ደስ ስትሉ 😁😁😁
@werkwerk3418
@werkwerk3418 22 күн бұрын
ማነው የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😔😔😔😔
@Biniyampawlos-vq8uy
@Biniyampawlos-vq8uy 15 күн бұрын
በስንቱን የምትወዱ 👍👍👍
@JAMELAKDER-vk8jp
@JAMELAKDER-vk8jp 22 күн бұрын
አየ በስቱ ስወደው😂😂😂😂😂
@fuliotesfaye5207
@fuliotesfaye5207 22 күн бұрын
እዉነትም በስንቱ
@user-zb7wd8jr1t
@user-zb7wd8jr1t 21 күн бұрын
ቆይ አባወራነት በግድ ነው በሲዬ😂🤔
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 22 күн бұрын
😂😂😂😂እናተ ብቻ ትወናን ተውኑት 👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂አይሙሌ
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 22 күн бұрын
Abo yemechachu kanen asemerachut👌
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 21 күн бұрын
😁weyee beseyen mulieyeee 😂😂😂
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 22 күн бұрын
አይ በሴ 😂😂😂😂😂
@ademseyd8807
@ademseyd8807 22 күн бұрын
እስቲ የበስንቱ ሲትኮም አድናቂዎች ላይክ በማድረግ ግለፁ❤❤❤😂😅😂😂😅😅❤❤😅😅😅😂😂😂
@kidusupia
@kidusupia 22 күн бұрын
Yehen lemetanebu fetari yemata enjera yestachu
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 21 күн бұрын
የባልና ሚስት ክርክር
@TirstkebedTirst
@TirstkebedTirst 18 күн бұрын
ምርጥ ነው
@user-eb2ld3xb1q
@user-eb2ld3xb1q 22 күн бұрын
የሳቄ ምንጮች❤❤❤
@ismailnasser2728
@ismailnasser2728 22 күн бұрын
የበስንቱ ፂም ግን ይታሰብበት።
@user-ps2hb7sm4c
@user-ps2hb7sm4c 21 күн бұрын
እውነታችሁን ነው የአአ ህዝብ በመዳኒት አደንዝዘው አሰተኝተውታል መቼም አትቀሰቅሱትም ለሸ ብሎ ተኝቶል መቼም ላይነሳ።😂😂😂
@Snitey-n1n
@Snitey-n1n 21 күн бұрын
የ በስንቱ ቤተሰብ ደስስስ ይላሉ በተለይ ሂሩት ና ሄኖክ ❤❤ ኣይ በስንቱ የቤቱ ንጉስ😂😂😂😂
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 22 күн бұрын
አይ በስንቱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣♥️♥️❤️❤️🙏
@RebcaHabtamu
@RebcaHabtamu 21 күн бұрын
እረ የቅስቀሳውን ነገር አልቻልኩም 😂😂😂
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 17 күн бұрын
😂😂😂😂
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 22 күн бұрын
ሂሩቴ ዘጠኝ ወሯ ገባ መሰል ሆዷ በጣም ሞላ😂😂😂
@PenielGospelMinistry7801
@PenielGospelMinistry7801 17 күн бұрын
አይይ ፖቶሊካ አሉ እማማ ዝናሽ 😂
@user-dh5339
@user-dh5339 22 күн бұрын
የሂሩቴ አድናቂዎች እስቲ በላይክ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 21 күн бұрын
ላንተ ባልሆነ ስትይ አይ የኛ ሰው አንዷን ስህተት ማጋነን ሲወድ አይ በስንቱ😂😂😂😂😂😂
@terefeHailu
@terefeHailu 22 күн бұрын
ሂሩት እና የኔ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 22 күн бұрын
Byfar the best show! ❤❤❤❤❤
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 22 күн бұрын
እደኔ ንደት እደበስንቱ ያለ ባል እዳይሰጠኝ
@tube6676
@tube6676 22 күн бұрын
የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል ወዬልሽ😂😂😂
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 21 күн бұрын
@@tube6676 አይደርስም አብሽሪ
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 21 күн бұрын
Fithe lmulu ken,ere derasewee pelse,,teruuu sera setewma❤
@user-tj5qh5rt4n
@user-tj5qh5rt4n 22 күн бұрын
Wow🎉🎉❤❤
@YonasFereja-rj9vk
@YonasFereja-rj9vk 21 күн бұрын
የዞራው ❤😂😂በሳቅ ሞትኩ
@tseganeshlegese401
@tseganeshlegese401 21 күн бұрын
Endet endemwedachu ❤️
@TiguTiguye
@TiguTiguye 18 күн бұрын
BETAM DES YEMEL FILM NEW
@TiguTiguye
@TiguTiguye 18 күн бұрын
Muluken DES sel
@fatyah-zb7dq
@fatyah-zb7dq 22 күн бұрын
መስኪ እውነትም አርግዛ ነው ወይስ 😅 እውነት እኮ ነው ሚመሥለው
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.44 "አማረኝ" pt.1
25:48
ebstv worldwide
Рет қаралды 536 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 21 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 821 М.
"የእብደት መምህርቷ" - ግራ ቀኝ ክፍል 8
47:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 306 М.
Betoch -"ወደ ድሮ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 299
34:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 893 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 47  "ሂሩት የሌለች ቀን "
33:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.16 "ሼፍ ሒሩት"
39:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 823 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 854 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
0:54
火影忍者一家
Рет қаралды 7 МЛН