No video

በስንቱ ልንደድ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ (Besintu Linded) New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 54,889

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 201
@AdnanMlekam
@AdnanMlekam Ай бұрын
ታዴ ስሀቱ አምሮብሀል❤❤❤❤ አንደኛ ቀጥሉበት❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Ай бұрын
ወይኔ ታዲ ክክክ ቤቱን አሳዮን ስገቡ ብቻ ነው የሚታዪው ዘበኛ የተቀጠረለት ግቢ ቤቱ እነዬው እተዪ አልማዝ ስወዳቸው እኮ ትክክለኛ እናት ከአዱኛ ጋር የገባቸው እኅት ዛሬ በጣም አምሮብሻል
@abayabay3382
@abayabay3382 Ай бұрын
እረታዴ😂😂😂😂እትየ አልማዝ እትየ አልማዝ እትየ አልማዝቆሽታቸው ፈንድቷል😂😂😂😂😂😂አላለም አየ ታዴ 😂😂😂😂በሳቅ ገደልከኝ ያለሞርቅ ያለሞርቅ ያለሞርቅ እያልክ አደረካቸው 😂😂😂አድርቅ😂😂😂😂😂😂እደዛሬ አስቀህኝ አታውቅም አየታዴ😂😂😂😂😂❤❤❤❤ስወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 Ай бұрын
ያአችም አንዳይፈነዳ ተጠንቂ
@meriy-uh6vu
@meriy-uh6vu Ай бұрын
Wuyi tade 😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena 25 күн бұрын
​@@tsehaybelay1051እደዛሬ ስቂአላቅም😂😂😂😂😂😂😢😢😢😂😂😂😂😂😂
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Ай бұрын
አያ ታዴ ትችላለህ አይገልፅህም ሰላም ለሃገራችን ይስጥልን ቅዱስ አማኑኤል በእለተ ቀኑ❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ምርጦቼ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q Ай бұрын
እንዴ እንዴ ኧረ ጉድ ነው ዘንድሮ ለካስ ዝማም አያሌው ማለት አንቺ ነሽ እንዴ እኔ እኮ እንዴ በዚህ ድመፅ ለምን ሙዚቃ አታወጣም እያልኩ ሁልጊዜ አስባለሁ ለካስ ፕሮፊሺናል ሲንገር ነች ወይ ጉድ ዛሬ እኮ ነው ታደሰ ያቺ በቲቭ እና በሬዲዮ የምናያት ነሽ ሲላት አዎ አለችው እኔም እንዴ ቆይ እስቲ ብዬ ዩቱብ ላይ ሰርች ሰርች ሳረግ ለምን ዝማም አያሌውን አላገኛት በጣም ነው የገረመኝ የገጠር ድራማ ብቻ ስለምወድ ሁሌ እከታተላለሁ እስከአሁን አለማወቄ ገረመኝ በይ በርቺ ዝማም ታደሰ ግን በጣም ጥሩ አደርገሀል በይበልጥ አስተዋወቃት Bravo Tade you have done great work by introducing our golden singer Zimam Ayalew
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Ай бұрын
አለምወርቅ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ሀበሻ ቀሚስሽ እራሱ በጣም ነው የሚያምረው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx Ай бұрын
አያ ታዴ እከን መሰልከኝ ሁሉ ነገር ሲአምርብህ ❤❤😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@user-df8ji8fm7r
@user-df8ji8fm7r Ай бұрын
አይ ዝማም ይሔን የመሰለ ዘፈን እዳልዘፈንሽ የኛ ሰው እኮ የሚሰራ ሰው አያሳድግም😢እነ ያሬድ ነገጉን አንግሶ ተቀመጠ😤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@sjjdSkh
@sjjdSkh Ай бұрын
ያልተበረዘ በሀል ነው ስታምሩ በርቱ እናተን ሳየ አሳቤን እረሳው አለሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺በርቱ አለሞቸ
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen Ай бұрын
ዝማምዬ ከአንች ምርጥ ሙዚቃ እንጠብቃለን!❤
@bateldamte
@bateldamte Ай бұрын
ዘበኛው ልብ ውልቅ ናቸው ተነግረው አይሰሙም እኳን ቆሽት እራስ ያፈነዳሉ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@altayaworkwoldetsadik2145
@altayaworkwoldetsadik2145 Ай бұрын
ታዴ አንደኛ ሁለገብ አርቲስት
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Ай бұрын
አይ ታዴ ልብ ውልቅ 😂 እኔን ደከመኝ በእትዬ አልማዝ ቦታ
@EtheneshTadu
@EtheneshTadu Ай бұрын
ያዬሽ😂😂😂 ሄሬ ገደልሽዉ 😂😂😂😂
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Ай бұрын
አያታዴ እትዬ አልማዝን አታድርቅቸዉ 😂😂❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Ай бұрын
@@-againyoutube5771 እሺ
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
ኧረ ቀስ ግንን ግዜ አየሽው 😂😂😂 እኔ ገና ላይ ነው የኮሜንት ቦታ ልያዝ ብየ እንጅ😂😂❤❤
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z Ай бұрын
ታዴ ዘበኝነት አያምርብህም ሴቱን ስትወሽም ነው እሚአምርብህ😂😂😂
@MeriMTube
@MeriMTube Ай бұрын
ሳህ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Ай бұрын
​@@MeriMTube😂😂😂😂
@user-wd8rx3sx4n
@user-wd8rx3sx4n Ай бұрын
የክፍ ሰው ምክር😂😂 እርሙን ሰርቶ ቢበላ ሴቶቹን ከመብላት 😂😂
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Ай бұрын
ዝማም ለካስ ዘፋኝ ነሽ እኔ ደግሞ ወይኔ ይሄንን የመሰለ ድምጽ ይዛ እንዴት ወደ ህዝቡ አልደረሰችም እያልኩ ሲቆጨኝ ነበር ጭራሽ አልበምም አለሽ በይ በርች ሙዚቃሽ እንዲሰማልሽ እንዲታይልሽ ከዚህ በሗላ በተዋናይ ዩቱዩብ ቻናል ልቀቂ እናደምጥልሻለን በርች
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Ай бұрын
ወይ ታዲ ወይ ታዲየ እተየ አልማዝ የአለም ወርቅ በማለት ጨረስከው እኮ እውነትም ዲሲኩር ዩቲዩብ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen Ай бұрын
የትናትና የዛሬውን በጣም ደብሮኝ ሳለ ነው የምከታተላችሁ። በርቱ!
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@muluneshtegena
@muluneshtegena Ай бұрын
አረ,አያ,ታዴ,የዛሬው,ይለያል❤❤❤❤🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሰላም፡ለናነንተይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@EtheneshTadu
@EtheneshTadu Ай бұрын
❤❤❤አይ አያተዴ😂😂😂😂ይማችህ👍👍✅✅✅💟💟🙏🙏
@rashidkhoori
@rashidkhoori Ай бұрын
ታድ እደትእደምወድህ ትለያለህ😅❤❤❤❤❤❤
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw Ай бұрын
ታደ ዘበኛ ያለም ወርቅ ሰራተኛ መሆናቸዉ ነዉ አይ ዛሬ😂😂😂
@YirgalamYitatek
@YirgalamYitatek Ай бұрын
ኧረ የዛሬው ይላያል 🤣🤣አያ ታዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g Ай бұрын
የኔ ውድችመጡመጡ ❤❤😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 Ай бұрын
አያ ታዴ አባወራ ወይም አባት በተለይ የአበጅሽ ባል ሆነክ ስትሰራ በጣም ነው ደስ ምትለው አባትነት ያምርብካል
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@fgfdggf2658
@fgfdggf2658 Ай бұрын
ዝናብ አልጣለም እደ ዝናቡ ንም አሣ ዩን ጭቃዉንም❤
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 Ай бұрын
ታዴ ሲያምርብህ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@almazyoseph6077
@almazyoseph6077 Ай бұрын
ያያ ታዴ አስሬ መጥራት የኔንም ልብ አደከመው
@kamrbdss4092
@kamrbdss4092 Ай бұрын
ወይኔ እኔ ማነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
ወዳባቴ ህጀነው አላለም መህጃ አጥተህ ነው አላለም😂😂😂😂😂
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Ай бұрын
ያያ ታዴ ዛሬ ደግሞ ምን አይነት ስራ ነዉ የምትሰራው 😅😅😅❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ ደሜዋ ❤ደምሬኝ
@EfrataEfrata-uz3xk
@EfrataEfrata-uz3xk Ай бұрын
አያ ታደ የዛሬው ይለያል😂😂😂😂
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Ай бұрын
እቺ ጠጋ ጠጋ እትዬ አልማዝን ከጅለሃል ደፋር😮❤
@3alemhh176
@3alemhh176 Ай бұрын
ታዴ ሲያምርብ አደኛነክ❤❤❤
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi Ай бұрын
አለም ወርቅ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ነው የምትመስል 🎉🎉🎉
@endeshaw527
@endeshaw527 Ай бұрын
ዋው አያ ታዴ የዛሬው ደሞ ይለያል በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አንዳንዴ ሳየው ሚስተር ቢንን ይመስለኛል፤ዋው ታዴ!!!!
@user-pl3lj5uc5y
@user-pl3lj5uc5y Ай бұрын
Bertu hule ayachualew teru new 🙏
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደለኝ ታዴ ሁሉም ያምርብሀል
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v Ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልን ውዶችዬ ❤❤❤
@beretukanMeles
@beretukanMeles Ай бұрын
ታደስ ሙድ አይያዝ😂😂😂
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Ай бұрын
እትዬ አልማዝ ጥበቃ ምሳ አልበላም😮
@de4xi
@de4xi Ай бұрын
አማራየ❤❤❤ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉
@bizu-e4g
@bizu-e4g Ай бұрын
አያ ታዴ ሲጣራ ልቤ ውልቅ አለ
@sirayehabtamu5831
@sirayehabtamu5831 Ай бұрын
Aya Tadya ejig betam yasekal.Eteyu Alemaz ena yalemeworek degemo koshet mefendat syanes newo.beetewo 10qu! ❤❤❤
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p Ай бұрын
ታዴ፡ትችላለከ፡፡😂😂❤😂😂
@hailutefera4623
@hailutefera4623 Ай бұрын
ወይ ታዴ በጣም ነዉ የምትመቸኝ
@reyanabera9856
@reyanabera9856 Ай бұрын
ታዴ ደሞ ዛሬ (አድርቅ ሆኖ ነው የመጣው)
@Mahizuzu
@Mahizuzu Ай бұрын
እኔ እራሱ ቆሽቴ ፍነዳ እር ዝም በል ታደ😂😂😂
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
የምረ ታዴ አሳቀኘ 😂
@user-xw9cq7nx4c
@user-xw9cq7nx4c Ай бұрын
ስትመቹኝ😂
@asmaremeseret985
@asmaremeseret985 Ай бұрын
Birku ena tadie abrewu biseru betam dese yilal, please work with Birku
@abedalkader3770
@abedalkader3770 Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉አያልቅባችው ስወዳችው እኮ
@demelashmamo768
@demelashmamo768 Ай бұрын
We love you guys
@mekdesyihenew4832
@mekdesyihenew4832 Ай бұрын
Betam new miwodachihu beteley abejeshn
@TsehayTaye-h9i
@TsehayTaye-h9i Ай бұрын
አያ ታዴ እንዃ የትየ አልማዝ የኛም ልብ ውለቀ እረ በስማም
@MeriMTube
@MeriMTube Ай бұрын
ሰላምፋቅርለሀገርለወገንተሠኛሁመጡየኔውዶችየ
@user-pf5kn8sr7m
@user-pf5kn8sr7m Ай бұрын
እህ የዛሬ ይለያል😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@almaayala4768
@almaayala4768 Ай бұрын
አይ ታዴ 😂😂😂😂😂😂
@user-ny2vn6qo7r
@user-ny2vn6qo7r Ай бұрын
እረ አያ ታደ ❤ 😂😂
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i Ай бұрын
እከ ድረስልኝ 😅
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አይ አያታደ😂😂😂😂😂😂😂❤❤💞100/100
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 Ай бұрын
አይ እድሌ እትዬ አልማ ትግስቱን ይስጦት😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@MeriMTube
@MeriMTube Ай бұрын
መዳምንይመሰልአሰርየእትየአልማዝ
@mulyemuhe2772
@mulyemuhe2772 Ай бұрын
የኔ ወርቆች❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@AminatMoges
@AminatMoges Ай бұрын
ታዴ ለተጣራ የኔ ልብ ዝቅ ማለት ምን ይሉታል 😂
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Ай бұрын
Weyi tade adiriki😂😂😂😂😂
@zebibaabdulkadir5995
@zebibaabdulkadir5995 Ай бұрын
ኧኔ እኮ ሚገርመኝ ቃል ያጥረኛል ለችሎታቸዉ😂😂😂😂😂😂😂
@user-vr7ug6jv6h
@user-vr7ug6jv6h Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ታዴ
@zizi-nz1jq3qx1u
@zizi-nz1jq3qx1u Ай бұрын
ሀይ ታዴ😂😂😂😂😂😂😂
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n Ай бұрын
እረ ኡኡኡኡ ታዲ ልክ እደመዳም ሆነ እኮ መጣራት መጣራት😂😂😂😂
@mastowaltazb6089
@mastowaltazb6089 Ай бұрын
Cool
@user-dk9dw1db1p
@user-dk9dw1db1p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
@ينمب
@ينمب 20 күн бұрын
ወይ ታዴ አሳከኘ😂😂😂😂😂
@zeynebmohammed4931
@zeynebmohammed4931 Ай бұрын
የዛሬዉ ጫን ያለ ነዉ የታደ ነገር😂😂😂
@user-zu7ci2bz8t
@user-zu7ci2bz8t Ай бұрын
Aya Tadea 1 neh 😂😂😂
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@EmebetBikis-zw3px
@EmebetBikis-zw3px Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Ай бұрын
እኳንደና መጣችው 💚💛❤
@user-vp6rt2sb9l
@user-vp6rt2sb9l Ай бұрын
ተዋወቅን ይቺናት እሰይና አራሹ ገበሬ የምትል ሆ!ስስስስስ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
ሰይና አራሹ ገበሬ የምትለውን ዘፋኝ ስም ንገሩኝ በሞቴ
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k Ай бұрын
ዝማም አያሌው ናት ዘፋኟ😊❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
@@user-bj2bo9jg1k አመሰግናለው ውዴ
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr Ай бұрын
😂እያረርሁም ምታስቁኝ ወርቆቼ የማርበት ምክንያት አብይ አህመድ ያአማራን ዘር እያጠፋው ስለሆነነው አብይ አህመድ ያአማራ ገዳይ ነው ።
@abebakibret4565
@abebakibret4565 Ай бұрын
እረ አያ ታዴ😂😂😂 😂😂😂ያለም ወርቅ 😂ያለም ወርቅ እያለ አደረቃት 😂😂እትይ አልማዝ አኔምልዎት ኮቴዎ እንደገባ እዳለ የከተማው ህዝብ የሚመጣ ኮቴላይ ኔቶርክ አለ እንዴ 😂😂😂😂😂😂 ታዴ አድርቁ 😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በርቱ
@Zack19187
@Zack19187 Ай бұрын
ድግግሞሹ ግን አሰልች ነበር 38 ደቂቃ ሙሉ ተመሳሳይ ነገር 🤔
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Ай бұрын
ተመሳሳይ ነው እንዴ ትንሽ ካይሁ ይበቃኛል ወይ ታዲ ዛሬ በሳቅ
@yeneMB
@yeneMB Ай бұрын
Tibeka na gebere min agenagnewu Aya Tade❤❤❤❤
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 27 күн бұрын
አዱኛ ጋ ያለችዉ ልጅ ግን የአብርሽ ወንድም ጋ ሥትሰራዉ ቢዚን አትመስልም
@aschabe
@aschabe Ай бұрын
ታዴዋ ምን ልሁልህ
@tigistserage6823
@tigistserage6823 Ай бұрын
ኸረ አታድክማቸው እትዬ አልማዝን
@user-vp6rt2sb9l
@user-vp6rt2sb9l Ай бұрын
እትየ አልማዝ!
@fgghDffc
@fgghDffc Ай бұрын
አበሠተን መሠለኚኚኚኚክክክክ
@RoziNure
@RoziNure Ай бұрын
መገን ታደ😂😂 ማነዉ ያለፈዉ በዚህ😅😅😅
@AbrhamAbrham-u7l
@AbrhamAbrham-u7l Ай бұрын
Tadeee yefikr sew
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ እያ ታዴ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Ай бұрын
ወይይ ሀብት ሰገደ እኮ
@mulyemuhe2772
@mulyemuhe2772 Ай бұрын
ታደ❤❤❤❤❤
@user-pf5kn8sr7m
@user-pf5kn8sr7m Ай бұрын
ባያልቅ ደስ ይለኝ ነበር
@user-vi9wv2bo8k
@user-vi9wv2bo8k Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MessieLove-ox2uc
@MessieLove-ox2uc Ай бұрын
ድርቅ ያለ አነጋገር
@user-bb1sy2is8c
@user-bb1sy2is8c Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
❤❤❤❤
ያውቅበታል አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Yawkibetal New Ethiopian Dirama) 2024
45:39
ወጣብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም (Wotabign /)Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
1:16:41
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 8 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
ያሸዋል ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Yashewal New Ethiopian Dirama) 2024
1:04:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 57 М.
አስነሳዉ አዲስ የገጠር ድራማ( Asinesaw New Ethiopian Dirama) 2023
14:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 126 М.
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 69 М.
አሻፈረኝ የአበጀሽና የአያ ታዴ ግርግር (Ashaferegn Abejesh Ena Aya Tade Girigir) 2024
1:31:04
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 31 М.
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 53 М.
እንደወጣሁበት አዲስ ሙሉ ፊልም(Endewetahubet) New Ethiopian Full Movie 2024
1:05:19
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН