"በስንቱ ልቃጠል" ምርጥ ገራሚ የገጠር ድራማ (Besintu Likatel New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 195,539

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

8 ай бұрын

Пікірлер: 206
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t
የወንድ ጨቅጫቃ አይጣል ነው እንዴት እንደሚያስጠሉኝ ለሚስት ክብር የለላቸው ወንዶች
@EfrataEfrata-uz3xk
@EfrataEfrata-uz3xk
ዛሬ ደግሞ ወንዶቹ ነገር ነገር ብሏቸዋል😂😂😂
@user-pd6hs1uf8f
@user-pd6hs1uf8f
የቤት ቀጋ የውጭአልጋ ማለትይሄኔ ነው😂😂አያገረመው
@azebshewa6197
@azebshewa6197
ለነዚህ መዳኒታቸው አበጀሽ ነበረች😂
@bateablneha5887
@bateablneha5887
ወይኔ በሳቅ እሱባለዉ 😂😂😂😂😂😂ነብስ ይማር ምጣድ 😂😊
@linecompany4607
@linecompany4607
እሱባለው ምንም ቢሰራ ይዋጣለታል❤
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485
ለይም ኮመትም ዛሬ እኔ ነኝ አንደኛ😊
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470
ሞኝ ያሴያዙትን አይለቅም ትል ነበር አያቴ አይሱባለው😅😅😅
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b
እንዲህ አይንት ጨቀጨቅ ግን በጣም ይደብራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SikoSilo-is7yi
@SikoSilo-is7yi
አወ ትቻችሎ መኖር ነው ነው ጥሩው እጂ አታቃጥሉን ወንዶች እባካቹህ
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi
ኦርጅናል ነገርነው የገጠር ትዳር የሚያውቀው ያውቀዋል በትክክል ገልፃችሁታል😢 የሴቶች ጫና
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802
ማርያምን አንዳንዱ ወንድ እንዲህ ነው ሚስቱን ይጨቀጭቅና ይጨቀጭቅና ለዳር ስው ጥሩ ስው መሳይ😢😢ገድ ነው
@chuchumike3286
@chuchumike3286
ምንምቢሉ አያስጠሉም ለምን አስሬ አይጨቃጨቁም ለዛቸው አቤት ስውዳችሁ የት ተገኝተው የዱሮ ለዛ ወሬያቸው እርርርር ውይ ስወዳችሁ ማንንም አላበላልጥም ደስስስስ ንው የምትሉት🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👍
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654
ስወዳችሁ ወይኔ ጥግ ድርስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍትህ ለተከበረው ለአማራ ህዝብ ቤተሰቦቼን ማወራት እንደ ሰማይ ኮኮብ እርቆኛል
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652
አይ ወንዶች የዉሸት ጥግ ሰው ስታዬ መቀየር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hani9864
@hani9864
በዚህ ድራማ ላይ ወንዶቹ በጣም በጣም የሚያስጠሉኝ ሰግደው ለምነው ደጅ ጠንተው የሚያገባትን ሚስት ካገባት በኋላ የሚያበሻቅጥዋት የሚደበድብዋት የሚያሳቃዩዋት ለምን ለምን ለምን ያስጠላል
@lenateshome3896
@lenateshome3896
ውኡው. ወንድ. ዶሮ. ነዉ. አኮ. አላለም. ይመቻችሁ. ገጠር. የሚሰራ. ሁሉም. ያስድስተንያል. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b
አይወንድ ማባተር ሲሉት ❤ በጣም ያስቃሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋዉ
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ወይ ሱባለው😂😂😂😂
@userenter2635
@userenter2635
😂😂😂😂 የሀረብ ሀገሯ ልጅ መጣች መጨረሻዋ ናፍቆኛል ወይ ወንድ ጨቅጫቃ አይጣል ነው የጎረቤት ምቀኛ አናቷን አላለም ወንዶች እኮ አለሴት ባዶናችሁ እኮ ወንዶች እየ ሴቶችን ተከባከቡ ቀጣይ ስሩበት ለምንድነውግን ቪዲዮ ቀጣይ የማሰሩበት
"ወድነት አጎደልክ" አዲስ የገጠር ድራማ (Wedinet Agodelk New Ethiopian Dirama) 2023
21:41
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 18 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
"አንሳላት" ገራሚ የገጠር ድራማ(Ansalat New Ethiopian Dirama) 2024
20:01
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 72 М.
እልክብሻለሁ ምርጥ የገጠር ድራማ(Elikibishalehu New Ethiopian Dirama) 2023
31:36
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 88 М.
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 36 М.
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 143 М.
ያሸዋል ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Yashewal New Ethiopian Dirama) 2024
1:04:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 52 М.
ምንልሁን አዲስ አይዶል ሾዉ(Min Lihun New Idol Show) 2024
1:12:30
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 97 М.
"ብር አምባር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Ambar New Ethiopian Dirama) 2024
34:50
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 49 М.
"የምስራች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian Dirama) 2023
26:33
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 81 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН