በውስጣችን ያለውን ግዙፍ ማንቃት or Aweken the Gaint within

  Рет қаралды 9,614

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

ሰላም ጤና ይስጥልኝ? እንደምን ሰነበታቹ? ውድ ወገኖቼ። ዛሬም ለ19ኛ ግዜ ይዤላቹ የቀረብኩት Aweken the Gaint within or በኔው አስተረጓጎም በውስጣችን ያለውን ግዙፍ ማንቃት። የተጻፈው በTony Robbins ነው። Enjoy!

Пікірлер: 64
@menkemtsnat708
@menkemtsnat708 8 ай бұрын
ዋውውው ምን ብየ ላድንቕክ ቃላት ኣጠረኝ መምህራችን ኑሩልን እኛ እንድንማር❤❤❤
@mebratubene591
@mebratubene591 Жыл бұрын
ዋውው በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ባማርኛ አለ መፅሐፍ
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይሰጥልን ይህን የመሰለ ትመርት በነፃ እያሥተማርከንነዉ
@behailubezabeh2473
@behailubezabeh2473 2 жыл бұрын
Wow
@emugebremariam8530
@emugebremariam8530 2 жыл бұрын
እንዲ ነው በልቶ ማጉረስ🙏 ትልቁ ሁላችንም ማድረግ ያለብን ነገር ብዬ የማስበው ... አንብበን መቀየር ነው። ከዛ በላይ ግን ያነበበውን የሚያካፍል የሰማውን የሚያሰማ እና ያወቀውን የሚያሳውቅ የተባረከ ነው። ቅን ልብ ይጠይቃል። እኔ የሚበልጡኝን በመስማት አምናለሁ😍😍
@user-bh6tm5mu9t
@user-bh6tm5mu9t 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይህ ቻናል ማደግ አለበት ብዙ ሰው ጋር እየደርሰ አደለም እና ብዙ ሰብስክራይብ ያላች አስተዎውቁት ሼርም ይደረግ ለለውጥ ነውጥ ና ትምህርት ግድ ነው tst/ለተስፍሽ እንዳስተዎውቅ ጠቁሙት ብዙ ተከታ ይላለው
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 жыл бұрын
ትክክል ላይክ ስናደርግ ራሱ ዩቱብም ለሰው ያደርሰዋል ላይክ ማድረግ አትርሱ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
ለሰጡኝ አስተያየት እና ድጋፍ እጂግ በጣም አመሰግናለው!
@user-bh6tm5mu9t
@user-bh6tm5mu9t 3 жыл бұрын
@@JeginawTegu 👌👌 ወዳቼ ኮመንቴ ጋይህው አባክህ መልስል ስለ ገንዘብ አያያ ወይ ስለቁጠባ ቆንጆ መፅሀፍ ጠቁመኝ ግን ባማርኛ እንግሊዘኛ አልችልም ኮመታተሮችም የተጠቀማችሁበት መፅሀፍ ካለ ጠቁምኝ🙏🙏🙏🙏
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም ያገር ልጅ
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 Жыл бұрын
Thank you for sharing what you read pls keep sharing when you can it been to long where are u?
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@addisken24
@addisken24 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@getnetmekuria755
@getnetmekuria755 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
Thank you ❤
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 3 жыл бұрын
በርታ እናመሰግናለን
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Appreciated! Thank you for your continuing support.
@danielhagos5513
@danielhagos5513 3 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እሺ:: እኔም ለሰጡኝ አስተያየት እና ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ!
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው ጠቃሚ ነው። በርታልኝ🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you so much. ጎበዝ በርቺ!
@embet87
@embet87 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@user-wb1ed5tc7x
@user-wb1ed5tc7x 3 жыл бұрын
ዋው ወንድማችን እናመሰግናለን ጀግና እኮ ነክ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
ጀግኒት ለአስተያየትሽ እና ለትብብርሽ አመሰግናለው! እግዜር ይስጥልኝ!
@zadfikrtube
@zadfikrtube 11 ай бұрын
❤❤❤
@user-ct2sw5tb2n
@user-ct2sw5tb2n 3 жыл бұрын
እናመስግናለን እውቀትይጠቅማል
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
ልክ ነው። በጣም አመሰግናለው።
@aidaabraha3173
@aidaabraha3173 2 жыл бұрын
I feel like you’re talking about me thank you brother.
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 жыл бұрын
እኛም በጣም እናመሰግናለን
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እሺ ውዴ:: እኔም በጣም ነው የማመሰግነው!
@KokiLeme
@KokiLeme 3 жыл бұрын
ገራሚ መልእከት ነው ወንድማችን በርታልን🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አሜን! እኔም አመሰግናለው:: እግዜር ይስጥልኝ!
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 3 жыл бұрын
thank you so much !
@zinabugirma
@zinabugirma 3 жыл бұрын
it's so auspicious bro tnx for sharing !
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Excellent! i am just glad you got something out of it.
@desaleabate8304
@desaleabate8304 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለው!
@ethiopiaawitamen5642
@ethiopiaawitamen5642 3 жыл бұрын
I believe it is a waste to give such an interesting and exceptional book review in a few minute
@shalomyimam3183
@shalomyimam3183 3 жыл бұрын
Thank u ! Keep it up
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
You're welcome! Appreciate your kind word, support, and comment.
@dawitdejen310
@dawitdejen310 3 жыл бұрын
Nice bro
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you so much for your comment and support!
@yohannesshewarega5639
@yohannesshewarega5639 3 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ameleworkhailu6257
@ameleworkhailu6257 2 жыл бұрын
እባክህ ህይወቴ ውስጥ ስወላውል የማልፈልገዉን ስራ እየሠራው አለው እንደወላወልኩ።
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
በጣም ልዮ መልእክቶች ናቸው የምታስተላልፈው እውነት ትለያለህ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አመሰግንሻለው ውዴ! ለሰጡኝ አስተያየት እና ድጋፍ አመሰግናለሁ ፡፡
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 жыл бұрын
ላይክ ማድረግ ላላዩት እንዲደርስ ይጠቅማል በጣም ደስተኞች ነን ለትምህርትህ እናመሰግናለን
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
ስላዩኝ ፣ ድጋፍ ፣ እና አስተያየት ስለሰጡኝ እኔም በጣም አመሰግናለው::
@LulaG
@LulaG 3 жыл бұрын
My superlatives are running out faster than your countdown 😅 Thank you for yet another insightful book review. 👏🏽
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
😂😂 Thank you so much! I believe you said enough without saying it. So once again appreciate you for your continuing support.
@saradav2853
@saradav2853 3 жыл бұрын
enamsgnaln
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን እናመሰግናለን የአንተን ቪድ ለመጀመሪያ ያዬውባት ቀን ለነ የመቀየሬ የመጀመሪያ የለውጥ መንገድ ነው በምጠቀማቸው ሚድያወች ሁሉ ሸር እያደረኩ ነው እምትናገራቸው ነገሮች ውስጥ ሰረጸው ይቀራሉ !!! እዳለመታደል ሆኖ እድህ ትልልቅ የትውልድ መቀየሪያ የሚሆኑ ትምሕርቶች ላይ ተመልካቹ በጣም ያሳዝናል ይህ የውድቀታችን ና አብዛኞቻችን ተምርን መለወጥ አንፈልግም አሉቧልታና ወሬ መስማት ስለሚቀለን !
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አሜን! ስላደመጥሺኝ እና አነቃቂ ለሆነው አስተያየትሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ጎበዝ በርቺልኝ!
@user-im7kx6gm5r
@user-im7kx6gm5r 3 жыл бұрын
እኳን ደናመጣህ ተገኝ እዴነህ ሰላምነው እናመሰግናለን እንሰማለን ግን ተግባርላይ ???????
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አይዞኝ! ድግግሞሽ ፣ ግዜ ፣ እና ልምድ ይፈልጋል እንጂ ሁላችንም የምንፈልግበት ቦታ እንደምንደርስ እተማመናለሁ። ጎበዝ በርቺ!
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 жыл бұрын
PLAYLIST ላይ ቪዲዮ ብትጭን አሪፊ ነው በተረፈ ክበርልን 🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አሜን! አንቺም ክበሪልኝ። እሺ ውዴ በጣም አመሰግናለው ለሰጠሽኝ ጥሩ አስተያየት። እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
10Q
@masrycollection5117
@masrycollection5117 3 жыл бұрын
Grum new wendemachin
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግንሃለው!
@user-kj8jv8lm5r
@user-kj8jv8lm5r 3 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣህወንድማችንበጣምጥሩትምህርትነውእናመሰግናለን🙏🙏🙏👍👍👍👍👌
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እግዜር ይስጥልኝ! እኔም አመሰግናለው !
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 3 жыл бұрын
ከምስጋና ሌላ የምልህ የልኝም ትብርክ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አሜን! እግዜር ይስጥልኝ!
ሚስጥሩ የስሜት መንፈስ ነው Feeling is the Secret
1:22:15
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 13 МЛН
FIND YOUR PURPOSE - Best Motivational Video for 2022 | Goalcast
24:42
ለህይወት ለውጥ አእምሮህን ለውጥ
1:11:28
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 798
የቱክረት በታኝ
58:08
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 878
WHAT YOU FOCUS YOU ATTRACT - Joe Dispenza Motivation
24:56
Motivation Mastery™
Рет қаралды 1,5 М.
The child is quiet but mom is ・・・😇
0:21
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 11 МЛН
Must watch new special comedy wait for end 😆🤣
0:49
Athar Hussan
Рет қаралды 15 МЛН
😱Lion Baby Fall Down In Green Water | Let See 🦁| Lion Shorts
0:26
Hassan Bro😘
Рет қаралды 15 МЛН