No video

በሷ እድል ናሳ የጠፈር ምርምር ማዕከል ገባሁበት! ኮምፒውተሯን አጨሰዋለሁ አቃጥለዋለሁ! እንዳታገባ እዘጋባታለሁ!

  Рет қаралды 6,979

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

5 ай бұрын

Пікірлер: 47
@AtsedeTeklay-mv8en
@AtsedeTeklay-mv8en 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ለንቺ የደረሰ ለሁላችን በቀናችን ይድረሰልን የኔ አባት እግዚአብሔር ፀጋው ያብዙሉት ዕድመ ከ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 5 ай бұрын
ረኔ ጨቆኛል አባታችን ፀጋዉን ያብዙለሎት😢 በፆሎት ያስቡኝ ወለተኪዳን በላችሁ
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 5 ай бұрын
እኔእይሂንሳይጭንቅነዉየምለዉ፣ደግሞምንየሚልጥያቄይፈጥርብኛል፣ገነትእናገሃነብየለምየሚልሃሳብይመጣል❤❤❤
@ababeshababesh1136
@ababeshababesh1136 5 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 5 ай бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜዎት ያርዝምልን
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 5 ай бұрын
እቅፍ እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልዎ እኔንም አገሬ ገብቼ ለመፈታት ያብቃኝ የድንግል ማርያም ልጅ
@Yayeshe
@Yayeshe 4 ай бұрын
አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንደርሦ ያሉትን አባቶች ያብዛልን
@ffty7136
@ffty7136 5 ай бұрын
አባታችን እረዥም እድሜ ይስጠዎት እባካችሁ ሸር ላይክ አድርጉ ምንም አይከፈልበትም❤❤❤❤❤
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@dengellijdengellij6525
@dengellijdengellij6525 5 ай бұрын
Amen Abatchen tsega yabzalot
@jarejarry4552
@jarejarry4552 5 ай бұрын
abate ye sew kifati😢
@mekditerefe868
@mekditerefe868 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛሎት አባታችን 🙏
@bizuayehumessele-sh8sh
@bizuayehumessele-sh8sh 4 ай бұрын
Ava Canada ayemetum
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 5 ай бұрын
ያንች የደረሰች እመብርሃን እኛንም ከስራታችን ትፍታን አባታችን ይፍቱን
@bizuayehumessele-sh8sh
@bizuayehumessele-sh8sh 4 ай бұрын
Aba Canada yemetalu
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን በረከቶት ይደርብን አባታችን ይፍቱን እመብርሀን ትጠብቅልን
@MartaHailemariam-zl4fu
@MartaHailemariam-zl4fu 5 ай бұрын
aba erjim edemeyestheln fetari
@MartaHailemariam-zl4fu
@MartaHailemariam-zl4fu 5 ай бұрын
mekdese maryam bilachu be thelot asebughi
@user-uy1bk7kk1u
@user-uy1bk7kk1u 5 ай бұрын
Segawene yabezalote abatachene
@ትእግስት
@ትእግስት 5 ай бұрын
🙏🙏🙏👏👏👏👏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 5 ай бұрын
የብርሐን እናት ቤዛዊተአለም የማቱሠላምን እ ድሜ ትስጣቸዉ ለአባታችን ሠዉ ግን እደት እደዚህፀይከፋል አምላክ ሆይ ለንስሐ አብቃን በጸሎታችሁ አስቡኝ አባቴ እድሑም ምመናን ወለተሠመአት እድሁም ገብረየሡስ ብላችሁ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 5 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲 ወላዲተ አምላክ☝️ብርታት ትሁንዎ ይፍቱኝ😭አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@meronastenfes1359
@meronastenfes1359 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yeshemeda
@yeshemeda 5 ай бұрын
አባታችን በርከተዎ ይደርብን እማምላክ እኔም የምፈታበት ቀን ቅርብ አድርጊልኝ
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ny3zr6bh9u
@user-ny3zr6bh9u 5 ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም
@metadeltube1
@metadeltube1 5 ай бұрын
Enkon den mexuu Abtchen Betsota Yesabuny Walt Hana 😢😢😢😢
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላች የደረሰልሽ ለኛም ይድረስልን
@amanuel5687
@amanuel5687 5 ай бұрын
እግዚአቢሄር ያክብርልን ንርልን አባታችን ይፍቱኝ
@user-dg9og7uu7t
@user-dg9og7uu7t 5 ай бұрын
አባታችን የት ነው ሚያገለግሉት
@ghenetaman9177
@ghenetaman9177 5 ай бұрын
Ere yabatachin selk kuter yemtaku kalchu stsafulgn🙏
@selamfiker7844
@selamfiker7844 5 ай бұрын
yet not abatachen america not endi
@tighist331
@tighist331 4 ай бұрын
እድሜዎትን ያርዝምልን አባቴ የሚጥል በሽታ አለብኝ( Épilepsie ) ነው ከመድሐኒት መዋጥ ይገላግለሽ በሉኝ እሕተማርያም ነኝ 😞
@saidahemad6491
@saidahemad6491 4 ай бұрын
Egzbahier yerdesh.ye giza gudye new enji tedenyalesh
@Matusala23722
@Matusala23722 4 ай бұрын
Yehe ye ayer aganent sera new bedenb segeji ehete
@tighist331
@tighist331 4 ай бұрын
@@Matusala23722 እሺ በጣም አመሰግናሉሑ
@tighist331
@tighist331 4 ай бұрын
@@saidahemad6491 አመሰግናለሑ ወገኔ 🙏🏼እግዚአብሔር አለ እንድ ቸርነቱ ከመንገድ ላይ ካጋጠሙኝ ሑሉት አደጋዎች እውጥቶኛል አሑንም እሱ አለኝ😔
@tighist331
@tighist331 4 ай бұрын
@@Matusala23722 አመሰግናለሑ ወገኔ , እግዚአብሔር እንደቸርነቱ ሑለት ግዜ መንገድ ላይ ከአጋጠሙኝ ችግሮች አውጥቶኛል ክብር እና ምስጋና ለእሱ ይሑን 🙏🏼🙏🏼
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 5 ай бұрын
አባቲችን እንደምን ኖት ይፍቱኝ እንደቸርነቱ ነው እንጂ የአጋንንትን ኃይልና የረቀቀ ሴራውን በምን ስራችን እንችለዋለን
@atsedemariam6542
@atsedemariam6542 5 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ኧረ ተሰቃለሁ በማይግሪን በሽታ ጭንቀት ሊገድለኝ ነው አፀደ ማርያም ብላችሁ በጸሎ ት አስቡኝ😢😢😢😢😢
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 3 ай бұрын
ማሪጊሪን የሚባል ነገር የለም የዛር።ውላጅ ነው በመቁጠሪያ ቀጥቅጭ
@meronastenfes1359
@meronastenfes1359 5 ай бұрын
አባታችን እሁድ ቄድር ይኖራል ?
@tifasesbeyene7165
@tifasesbeyene7165 4 ай бұрын
የት ነው የሚገኙት አባታችን?
@user-se3fm9hg5u
@user-se3fm9hg5u 5 ай бұрын
ሽበት በሽበት ኣረገኝ መፈትሄ ንጎሩኝ እባካቹ
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 3 ай бұрын
ምንም መፍትሔ የለወም። ሽበት ፀጋ ነው እያለሽ አቃጥይው እየቀጠቀጥሽ እየሰገድሽ መበርታት ነው እንጂ ሌላ ነገር ማሰብ አያስፈልግም
በፍልሰታ ሱባኤ ወቅት ምን እንጸልይ? እንዴት እንጸልይ?
9:00
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 8 М.
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 24 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 22 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
በለንደን ከተማ የወንጌል ትምህርት እና የጥምቀት አገልግሎት! የፊታችን ቅዳሜ እና እሑድ!
6:49
ከሀገሯ ያስወጣት ትምህርት ያስተዋት ያንከራተታት የ 18 ዓመት ወጣት!
8:09
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 2,5 М.
ሁለት ሦስቴ ሱባኤ ገብተን መልስ ብናጣ ምን እናግርግ? እመቤታችን ለምን ዝም ትለናለች?
19:43
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 6 М.
እመቤታችንን በሱባኤ ምን እንለምናት? ምን እንጠይቃት?
7:56
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 7 М.
ደሟን እየመጠጡ ልቧን የሚያፍኗት ክፉ መናፍስት! የ 14 ዓመት ልጅ ፈተና!
8:43
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 2,2 М.
ከባል ከቤተሰብ ጋር የማያስማሙ የሚበጠብጡ ክፉ መናፍስት!
12:19
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 3 М.
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 24 МЛН