በትዳር ውስጥ የስብዕና ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው በፓስተር ቸሬ ክፍል 2 Personality problem Pastor chere

  Рет қаралды 383,977

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

3 жыл бұрын

በትዳር ውስጥ የስብዕና ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው በፓስተር ቸሬPersonality problem and solutions inside marriage Pastor chere

Пікірлер: 486
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 3 жыл бұрын
ምኞትን እንዴት እንግራው?.....በዚህ ቴሌግራም ቻናል ትምህርቱን ያገኙታል t.me/epaphraschrist/360
@user-ic8us3we4k
@user-ic8us3we4k 3 жыл бұрын
ishi wodaje Tebarki
@meseretdaniel8289
@meseretdaniel8289 3 жыл бұрын
እባክህ እርዳኝ ትዳር ሊፍርስ ነው የት ላገኝህ እችላለሁ
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 3 жыл бұрын
@@meseretdaniel8289 0921664858 በዚህ ስልክ ይደውሉ
@user-ic8us3we4k
@user-ic8us3we4k 3 жыл бұрын
በ WhatsApp እባክህ አስተምርን ይህንን ትምህርት የሰመ ሁሉ ይፈውሰል ።
@kibnisha5198
@kibnisha5198 3 жыл бұрын
Pr. Chare.silk kuturon.bisatugn.malkam.new
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
እኔሙስሊም ነኝ ግን ትምህርቱ ለማንኛዉም ሠዉ የሚጠቅም ነዉ በርታ ቼሬ እናመሠግናለን 🙏😍😍
@yordanostadesse5041
@yordanostadesse5041 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው እኔ ከባሌ ጋር በምናጠፋው ነገር ይቅርታ እንጠያየቃለን ሳይበድለኝ እንኳን ባጋጣሚ ካኮረፍኩኝ ሳላውቅ ካስቀየምኩሽ ይቅርታ ይለኛል በጣም ያሳዝነኛል ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ጥሩና ትሁት ባል ሰቶኛ እናም ፓስተር ቸሬ ትምህርትህን አብረን ነው ምንከታተለው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ ለብዙዎች የማንቂያ ደውል ስለሆነ ትምህርትህ እግዚአብሔር የረዳው ሰው ይህን ሰምቶ ይለወጣል ብዬ አምናለው
@asterbelay540
@asterbelay540 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ረዳትና ቦታሽን ስለያዝሽ ነው ለርሱ ጠቃሚ የሆንሽው ጌታን አመስግኝው፡፡
@yordanostadesse5041
@yordanostadesse5041 2 жыл бұрын
@@asterbelay540 ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ!
@rahelwodajo5069
@rahelwodajo5069 2 жыл бұрын
Wow you are blessed
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
@@asterbelay540 astu Anchim Endene alagegneshim? Enem mist atichalehu 😝
@meronnigussie8193
@meronnigussie8193 Жыл бұрын
ልዩ ነክ ቸሬ እኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ ግን ቃሉን ስሰማ ድስ ይለኛል🙏🙏🙏❤
@user-jb6rs1xz3r
@user-jb6rs1xz3r 2 жыл бұрын
God bless you ትመሐርቶችሀን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እየሰማሁ ያለሁት ለትዳሬ በጣም ጠቅሞኛል
@eyarusnuguse1601
@eyarusnuguse1601 3 жыл бұрын
እ/ር ለኔ ሁል ጊዜ መልካም ነዉ ወይ እንዳንተ አይነት መምህር ስላገኝን እድለኛ ነን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@tirhashishe3384
@tirhashishe3384 2 жыл бұрын
Wowww ፓስተር ቸሬ ኦርቶዶክስ ነኝ ብዙ ነገር እያተረፍኩ ነው በብዙ ነገሮች ለምን የለት ተለት ሒወታችንን ነው የምትነግረን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው god bless u 🙏🙏🙏❤❤❤
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 3 жыл бұрын
መምህር ብዙ ተማርኩ ዛሬ እግዚያብሄር ይባርክህ እንደ አንተ ያሉ አገልጋዮችን ያብዛልን።
@Aelekkso
@Aelekkso 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክሳዊ እምነት እና ስርኣት ተከታይ ብሆንም ግን ከእምነቴ ውጭ የሆነ ነገር ስከታተል ለመጀመሪያ ጊዜዬ የፖስተር ቸርነት ነው ምክንያቱም የዚህን ዓለም የኖሮ ጥበብ በትክክል የተረዳ ሰው ስለሆነ።
@saragach9525
@saragach9525 2 жыл бұрын
እኔም ለመጀመሪያ ጊዜነው በጣም ጐበዝ መምህርነው ሁሌ እየሳኩነው ምሰማው
@BirhanuLegase
@BirhanuLegase 9 күн бұрын
ቸሬ
@aselefechherano7118
@aselefechherano7118 3 жыл бұрын
አንተ ጣፋጭ የእግዚአብሔር ሰው የዓለም ጨው ነክ! እግዚአብሔር ዘመንህን ይበርከው! ሰምቸክ አልጠግብም
@alemazzewdu9382
@alemazzewdu9382 3 жыл бұрын
ጸጋ የበዛለት ቸሬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አሁን እርግጠኛ ነኝ ያቺን ምሳሌ ላይ ያለቸውን ሴት እየሆንኩ ነው ይህን ያዘጋጀው ጌታ ነው ከነቤተሰቦች ተባረኩ💌
@hiwotbelachwe4180
@hiwotbelachwe4180 2 жыл бұрын
አይገርምም አሁን ላይ ያለ ወጣት እድለኛ ነው። እኔ እዲ አይነት ትምህርት አግኝቼ ኖሮ ዛሬ በፀፀት ...... ብቻ ግን እድለኛ ትውልድ ናችሁ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኔ ሁሌም መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምረጥ ትምህርት ነው እንኳን በአደባባይ አመጣሁ በይሆንማ አናገኛውም ነበር ይሄንን የሚመስለው መልካም ትምህርት፤ ተበረክልኝ ውድ የጌታ ሰው ዘመን ይለምልም!!!
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 3 жыл бұрын
የጌታ ምህረቱ ቸርነቱ ይብዛል ፓስተርዬ በእዉነት ብሩክ ነህ ♥️♥️
@adoniyasadi350
@adoniyasadi350 3 жыл бұрын
I like this man, he tells or teaches the truth 💯
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 2 жыл бұрын
እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው ! ! ወገኔ እንጠቀምበት ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አሁንም ቅናቱን ይልቅ ይጨምርብህ በርታ በፀሎት እየደገፍንህን ነው
@asemakahlie1057
@asemakahlie1057 2 жыл бұрын
ፓስተር የዘመናችን ምርጥ ስጦታ
@nathnealkirubelofficial1169
@nathnealkirubelofficial1169 2 жыл бұрын
ትውልዱ ሚሻገርበት ቤታችንን ምንሰራበት ትምህርት ነው ተባረክልን ቸሬ
@chalachewalemayehu3285
@chalachewalemayehu3285 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ቸሬ የሚናገረዉ ወይም የሚያተምረዉ ከልቡ የሚገባ እዉነታ ነዉና በርታ ።በእምነትህ ጌታ ይባርክህ ።
@user-jx2eq8mu5t
@user-jx2eq8mu5t 3 жыл бұрын
በተለይ በአምሮ መቀየር በጣም ውሳኝነት አለው ከእግዚአብሔር ቃል ጋር መቁራኘት ውሳኝ ነው።ሁሉን ያስተምረናል
@user-jx2eq8mu5t
@user-jx2eq8mu5t 3 жыл бұрын
ዋው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አሜን በሁሉ ነገር ጌታ አሳርፎኛል ነፃ አውጥቶኛል አመለካከቴ መልካም አልነበረም ።ግን ጌታ ሁሉን ለውጠው ተባረክ ፓስተር ቸሬ ደስ የሚል ቃል ነው
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 Жыл бұрын
ትዳርን ብቻ ሳይሆን አስተሳሰብን አደራረግን ህይወትን የሚለውጥ ቃልና ምክር የተሞላ ትምህርት ነው! More blessings and grace upon your life and your family! I am very thankful to the Lord to have you in His Kingdom & can’t stop listening your teaching. Stay blessed🙏🏿
@sebletesfaye7346
@sebletesfaye7346 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ለቃሉ ለትምህርቱ እማመሠግንበት ቃል የለኝም ተባረክ
@yordanostadesse5041
@yordanostadesse5041 3 жыл бұрын
የሚገርመው እኔ ሳገባ የነበሩት እግዚአብሔር እና መላእክቱ ከዛን ሶስት ጎደኞቼ አራት እህቶቼ የቤተክርስቲያን ፓስተሬ የባሌ አንድ እህቱ ከዛም ሁለት ጎደኞቹ ብቻ ተገኝተው ነው በእግዚአብሔር ፊት ቃል ኪዳን የገባነው አብረውን ለነበሩት ቤተሰቦች ምሳ አንድ ሆቴል በላን አበቃ።እንዲህ ነበር የተጋባነው በጥር አስር በዚህ አመት
@bgezahegnbgezahegn2358
@bgezahegnbgezahegn2358 2 жыл бұрын
P
@dibodibo8106
@dibodibo8106 3 жыл бұрын
ቸር ዘመንክ ህወትክ አግልግሎት ተዳር ልጆች ይባረክ በክርስቶስ
@jesusislife1021
@jesusislife1021 3 жыл бұрын
ስለ ቃሉ ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ቻሬ እውነት ጌታ በእጥፍ ይባርክህ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው ስሙ ብሩክ ይሁን የእስራኤል ቅዱስ🤲🤲🤲
@user-jd5yt9rj6j
@user-jd5yt9rj6j 2 жыл бұрын
ቸሬ እኔሙስሊም ነኝ በጣም ትመቸኛለህ ምክር ግን ሁሌ እሰማለሁ እና እኔ ከባለቤቴ ጋር ብዙ ግዜ አንስማማም እንዋደዳለን ግን የማይረባ ነገር ያጨቃጭቀናል እባክህ ምን ትመክረናለህ
@huluhager9145
@huluhager9145 2 жыл бұрын
እኔ በእናንተ እምነት ውሥጥ የለሁበትም ግን ሥለሁሉም ምክርህ አሥተምሮትህን እውነት በጣም የሚገርምነው ሁሌ የምከታተለው ያንተን ፕሮግራም አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ለኔ ሁልጊዜ መልካም ነው🙏
@beyenehana8787
@beyenehana8787 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርትህን በጣም ነው የምወደው ተባረክ
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ በእውነት ሁሌም እባርካለሁ በትምህረት ❤🍇🍇🙏
@user-jx2eq8mu5t
@user-jx2eq8mu5t 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ በብዙ ይህን ቃል ሰምተን ለትዳሮቻችን መፍቴ ይሁን ጤናማ ትዳር ደስ ይላል ለትውልድም በረከት ነው።
@gachacottoncandy7614
@gachacottoncandy7614 2 жыл бұрын
ዋው ደሰ የምል ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤
@tirsetsolomon6401
@tirsetsolomon6401 2 жыл бұрын
በመጀመሪያው ሠላምህ ብዝት ይበልልህ እኔ የዐርቶዶክስ አምነ ት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ሁል ግዜ ፕርግራምራምችህን እከታተላለሁ በጣም ደስ ይለኛል ዛሬ አስተማርኋችሁ ትምህርቶች ያለ ማጋነን መዋሽት አጠፋቶ ይቀርታ አለመጠየቅ ከባለቤቴ ጋር ከተጋባን 25 አመት አለፈን 2 ልጆችን አፍርተናል በ ሁሉም ነገር ዝም ማለት ሰለቸኝ ምን ትመክረኝለህ ?
@emebettessema7820
@emebettessema7820 3 жыл бұрын
ትቸርዬ ስወድክኮ እግዚያአብሔር ይስጥልን በገዘብ የማአይገኝ እውቀት በነፃ 🙏
@kufituborana6370
@kufituborana6370 3 жыл бұрын
Me to🙏🙏🙏🙏
@mulatumulatulammalareb0032
@mulatumulatulammalareb0032 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ቅዱስን በሙሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን ጌታ ሆይ አቅም ጉልበት ጨምሯል ጌታ ዘመን አብዝቶ ይበርክ ፀጋ ይጨምራል በኢየሱስ ስም ተበርክ መልከም ምክር ነው አእምሮ ያለው ይቅዳ
@Girmawit867
@Girmawit867 7 ай бұрын
ቸርየ እግዚኣብሔር ይባርክህ በኡዉነት ስለ ባዶነት ያወራሀዉ በጣም ሚገርም እዉነት ነዉ ደስ ብሎኝ እየተዝናናዉ የምማርበት ቸርዬ❤እወድሀለዉ የኔ ኣባት ተባረክልኝ🙏
@lailaeutopia1933
@lailaeutopia1933 2 жыл бұрын
ቸሬዬ እንደስምክ ቸር ተባረክልኝ እወድሃለው
@miroall1598
@miroall1598 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸር ጌታ እየሱስ ይባረክል ተባረክ ❤እውነት ነው
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 Жыл бұрын
አይ ቼሬ ስወድህ እውነት እውነቱን ፍርጥ ነው እኮ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙌🙏😍
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 Жыл бұрын
ቫስተር ቼሬ በጣም የማከብርህና የምወድህ ውድ በጌታ አባቴ በጣም ውስብስብ ያለ ችግር ውስጥ ነኘ ብትችል በስልክ ባገኘህ በጣም ደስ ይለኛል በሩቅ አገር ስለምኖር ነው በጣም ብዙ አመት ሆነኘ አንተን ለማግኘት ግን አልቻልኩም ግን በምክሮችህ እየተፅናናሁ በትንሹ አስር አመት ሙሉ አለሁ አሁን ግን አቃተኘ እባክህ ተንፊሼ ልገላገል በጌታ ፍቅር ልጠይቅህ መልስህን በተስፋ እጠብቃለሁ አመሠግናለሁ እጂጉን አከብርሀለሁ ጌታ ዘመንህንና ትዳርህን ልጆችህን አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@bisratasfha7782
@bisratasfha7782 3 жыл бұрын
Wow amazing I wish I know you before I married 🇪🇷🇪🇹🇿🇦
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 2 жыл бұрын
ተባረክ አላገባሁም ግን ብዙ ነገር እየተማርኩ ነዉ ካንተ ቸርዬ ዘመንህ ይለምልም❤
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Enem alagebahum….. 😝
@helenketema7701
@helenketema7701 2 жыл бұрын
በጣም ድበርት ያጠቃኝ ነበር አሁን ግን እግዚያብሄር እረዳኝ በአንተ ትምህርት ተፈወስኩኝ ተባረክ
@birhaneendisu7258
@birhaneendisu7258 Жыл бұрын
ድንቅ ነው። ለክስ ብዙ ነገር ልየስጨንቀኝ ስሰለፍ ሰላም እና እረፍት ...በጌታ ነው። ዘመንህ ይባርክ !!
@meserettefera1424
@meserettefera1424 6 ай бұрын
ፓስተር ቸሪ እኔ የኦርቶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ብዙ ትምህርት አግኝቼ በታለሁ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@SPG_2-6-9-1
@SPG_2-6-9-1 Жыл бұрын
Am orthodox… however I like the preaching. Thanks Pastor from 🇪🇷
@lidiyagirma580
@lidiyagirma580 3 жыл бұрын
ዘመንክ ብርክክክክክ ይበል ፓስተር ቼሬ የእዉነት ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩበት
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 3 жыл бұрын
ስለ ለንተ አሚካኬን እግዚአብሔርን አመሰግንሃለሁ ፀጋውን ስላበዛልክ
@user-dz1ym2ks3j
@user-dz1ym2ks3j 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ስፍልግህ አገኘሁክ ፓስተርዬ ሲወድህ ተባረክ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@hellenabi4224
@hellenabi4224 3 жыл бұрын
Yegebaw pastor👌 very wise and hamble. Thankyou PASTOR Chere!
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 жыл бұрын
የተባረክህ ነህ እንቅጩን ስለምትናገር እወድሃለሁ በርታልን ትውልድን የሚታደግ እንዳንተ ደፋር ሰው ያብዛልን አሜን አሜን
@astershewitgebrekidan8876
@astershewitgebrekidan8876 2 жыл бұрын
ገታ ዘመንህ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልህ
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ የእግዚአብሔር ሰው ፀጋ ይብዛልህ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ thank you Lord 🙏🏻👏💕
@saroangirma1714
@saroangirma1714 2 жыл бұрын
ፓስተር ዛሬ ለመጀመርያ ጊዜ ቪድዮህን አየሁት ደስ ይላል እግዚአብሄር ይባርክህ
@user-uq5gs2nw6u
@user-uq5gs2nw6u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንልክ P/ቸ ፀጋውን ይብዛልክ ቡሩክ ነህ
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው!!!!!
@solomonnigusse4
@solomonnigusse4 3 жыл бұрын
አንተ የትውልድ አባት ነህ ተባረክ.
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 2 жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ እንዴት እንደማከብርህ በትክክል ሰው እንዲቀየር ነው የምታስተምረው ተባረክ
@danielshumeta8484
@danielshumeta8484 3 жыл бұрын
pastor chare you are different. I like everything you say. honesty and truth
@eyerusalemteka3493
@eyerusalemteka3493 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ዘመን ይባረክ ፓስተርዬ።
@rmsrms5056
@rmsrms5056 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይበርክ
@hawassatube1499
@hawassatube1499 3 жыл бұрын
you all God veils fester thank you Lord's blessing you አምንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ጻጋውን ያብዛለክሕ እግዚአብሕር አሚላክ🕯📖💡📚
@adentedela1226
@adentedela1226 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ስላንተ እግዚኣብሔር ይመስገን ተባረክ ተባረክ ጌ
@hadiaa7244
@hadiaa7244 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 3 жыл бұрын
Amen, it's only Jesus who can make life full!!! He is full and makes us full completely if we allow him .
@selamawitdoboch519
@selamawitdoboch519 3 жыл бұрын
Wow pastor GBU Amazing teaching thank you so much.
@abel8835
@abel8835 2 жыл бұрын
ቸሬ you are Amazing in the world Be blessed !!!!!
@mimisam3242
@mimisam3242 3 жыл бұрын
ቻረ ታባረክ ዛምን ይባረክ እግዚአብሔር. ይባርክ 🙏🙏🙏🙏💯💯
@kufituborana6370
@kufituborana6370 3 жыл бұрын
Thanks so much God bless you family and you 🙏🙏
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Yes u r right ✅ God is good to me and my family's. Thank u 💓 💗
@mahadermahader3503
@mahadermahader3503 3 жыл бұрын
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ትዳርህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ ጌታ አሁንም ጸጋውን በእጥፍ ያብዛልህ በአንተ ትምህርት በጣም ተጠቅምአለሁ መልካም ሚሴት ለመሆን እራሴን እያሰራው ነው ጌታ አመስግናለሁ ስለ አንተ
@tiruworkwoldetsadik970
@tiruworkwoldetsadik970 2 жыл бұрын
Wow amazing teaching May God bless you abundantly pastor.
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, LIFECHANGING,WONDERFUL, MIRACULOUS AND MARVELOUS WISDOM::
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 3 жыл бұрын
ታበረክልኝ ፓስተር ቸሬ ጌታ ይጠብቅህ
@burtukanburtukan3309
@burtukanburtukan3309 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋዉን ይጨምሪልክ እዉነት በጢም ተምራለዉ
@selamfikir8454
@selamfikir8454 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልህ ይባርክህ
@darmyeleshbeyene25
@darmyeleshbeyene25 3 жыл бұрын
God Bless You Pastor Chere.
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
በእወነት ፈጣሪ ዘመንኸ ይባርከው አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ይመስገን
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው አሜን🙏🙏🙏
@nansin4739
@nansin4739 3 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ሆይ ክብር
@danielali3259
@danielali3259 2 жыл бұрын
ቸርነት በላይ ዋው ዘመንህ ይባረክ
@antoinettekhouri5370
@antoinettekhouri5370 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሁልጊዜ ለኔ መልካም ነው አሜን
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም ያብዛለሸህ በጣም ድንቅ ትምርት ነው❤❤❤🙏🙏
@mesiabel7875
@mesiabel7875 2 жыл бұрын
ቸሬ እግዚያብሔር እረጅም እድሜን ይስጥህ
@biniamlovedbyjesus1908
@biniamlovedbyjesus1908 2 жыл бұрын
God bless you pastor chere Amazing teaching very useful for all couples
@halahala809
@halahala809 2 жыл бұрын
ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር ይበርክህ ፋቱንም የአብራል ለላንበት ዘመን አስፈለጊ የሆነዉን ትምህርት እንድትሰጣን አንተን የአስነሰልን የሾማልን እግዚ/ርን እጅግ አማሰግናለዉ🙏🙏🙏ከነቤተሰብህ ቀሪ ዘማናችሁ ይለምልም
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Wow fexari abezeto yebarekeh zare yene cheger new yetenager Kew paster lante qale yeleghepm bebezu tebparek❤
@yosefsolomon7330
@yosefsolomon7330 3 жыл бұрын
BLESS U MEGABI CHERE ENWEDHALEN EWNETM ARNET YAWETAL EWNETN SILEMTASTEMR ENFEWESALEN.
@mamitugeleta1231
@mamitugeleta1231 2 жыл бұрын
Wow amazing way of teaching God bless you abundantly! Stay blessed forever!
@molalishmuluneh2052
@molalishmuluneh2052 3 жыл бұрын
getaaa hulegezeme melikam new tebarekee pasetere cheree
@sosinadejene685
@sosinadejene685 3 жыл бұрын
Ebakih pastor chere adrashahin weyim silkihin tebaberegn lamakirih efeligalehu .
@Tigstshewafera
@Tigstshewafera 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይህን እድሰማ ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ት/ትህ ሂወት አለው ደሞ ለመተግበር ያብቃኝ አመሰግናለሁ❤🙏
@tgstamre2724
@tgstamre2724 2 жыл бұрын
የምትመች ግሩም አስተማሪ ስሰማህ ልክ ትምህት ቤት ያለሁ ነው የሚመስለኝ ፅድት ያለ ትምህርት
@kuliendaniel6172
@kuliendaniel6172 2 жыл бұрын
Chereyee geta yebareke rejem edemena xenaa yesexehee bewenet endezih eqechun yeminegeren axeten new chegerachenen mefetate gera yegeban,tebarek,tebarek
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
My God Good all the Time to me and to my family's ❤ love u Jesus ❤ 😘 💕 💓
@selamawitdubalewelde2706
@selamawitdubalewelde2706 2 жыл бұрын
Paster chere ene pente ayedelehum gen betam new yemwedek yemtelew hulum ewnet new,Getaye kene Familiek yetebekek👏👏👏😘😘😘
@simesima3954
@simesima3954 3 жыл бұрын
Shalom ara betam yemigerim timihert new Faster hiwot yilemelim kezi timihert bizu temiralew besak ayimiroye adisuwal bewunet
@samrawitteshome910
@samrawitteshome910 3 жыл бұрын
ግሩም ትምህርት ቸሬ🙏
"ለትዳሬ ምን ላድርግ?" በፓ/ር ቸሬ
51:06
Epaphras Christ church
Рет қаралды 107 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 9 МЛН
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
"ጥሩ ባል"__መገለጫው... በፓ/ር ቸሬ
47:41
Epaphras Christ church
Рет қаралды 113 М.
ድብርት ለምን? በፓስተር ቸሬ Why Depressed? By Pastor Chere
1:01:34
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН