በአትክልት... በርገር መስራት በጣም ቀላል ነው! ይወዱታል🔥

  Рет қаралды 52,668

Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ

Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ

4 ай бұрын

በአትክልት... በርገር መስራት በጣም ቀላል ነው! ይወዱታል🔥
የኢትዮ ሼፍን የሞባይል አፕ ዳውንሎድ በማድረግ የተለያዩ የምግብ አስራሮችን በቀላሉ ይማሩ ባለሙያ ይሁኑ!
ባለሙያ ከሆኑ ይወዳደሩ ይሸለሙ!
ባለሙያ ከሆኑ የሚሰሩትን ምግብ ቪዲዮ ይላኲልን ሙያዎን በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ ያግኙ!
የሞባይል አፑን ዳውንሎድ በማድረግ ይወዳደሩ ይሸለሙ፣ሙያዎን በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ ያግኙ! 👇
:play.google.com/store/apps/de...

Пікірлер: 94
@ethiochef
@ethiochef Ай бұрын
ውድ የኢትዮ ሼፍ ተመልካቾቻችን ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሰግናለን!🙏
@meseretwondimu9718
@meseretwondimu9718 4 ай бұрын
ተባረኩ በርቱ በቤታችን ተዳራሽ ማድረጋችሁ ግዜንም ገንዘብንም ይቆጥባል። በግሌ አቀራረባችሁ ተመችቶኛል።
@sitymehammed
@sitymehammed 3 ай бұрын
ዋው በርቱልን እናመሰግናቹአለን
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 ай бұрын
Yummy 😋 🎉 Thank you for sharing 🙏
@aynalemgaredew3505
@aynalemgaredew3505 3 ай бұрын
በርቱ በጣም ያምራል
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Ай бұрын
ዋዉ እጃችሁ ይባረክ ሰርቸስ አልበላም ጤና ሜባል
@tigih.7181
@tigih.7181 4 ай бұрын
,በጣም አሪፍ ነው ብርቱ እናመሰግናለን
@mekonnen74
@mekonnen74 4 ай бұрын
አሪፍ ነው ሰርተን እንበላለን እናመሰግናለን.
@wubitutamrat9426
@wubitutamrat9426 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው 👍
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 4 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ እሞክረዋለሁ ❤️🙏
@chuchugetachew3269
@chuchugetachew3269 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ በርገር ነው እናመሠግናለን እንሞክረዋለን
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 ай бұрын
Good job 👏🏽
@meazaayele1927
@meazaayele1927 3 ай бұрын
በርቱ በጣም እናመሰግናለን
@kidisttarekegn2802
@kidisttarekegn2802 4 ай бұрын
ጏንት ጏንት የምትሉ ሰዎች ምንለ ብትረዱ የምግብ አሰራር ዲሲፕሊን ቢሆንም ለራሱ የሚጠቀመውን ምግብ ማንም በጏንት አይሰራምና እባካችሁ ወደ እውቀቱ እንጅ ወደ አቃቂር አትሂዱ ያሉበትንም ሀገር የእቃ ውድነትም ከግምት አስገቡ 🙏
@ethiochef
@ethiochef 4 ай бұрын
🙏
@zainabyzz
@zainabyzz 4 ай бұрын
ትክክል
@mimiethiopia7823
@mimiethiopia7823 3 ай бұрын
Exactly !!! Tebareki sis 🙏
@tigeassefa9094
@tigeassefa9094 4 ай бұрын
አሪፍ ነው ተባረኩ
@21MarYam
@21MarYam 4 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቱ ❤
@nounoulemma6806
@nounoulemma6806 4 ай бұрын
Wow it looks yummy
@meseretwondimu9718
@meseretwondimu9718 4 ай бұрын
Wow it look so delicious
@ashagre2072
@ashagre2072 4 ай бұрын
Great job ! Keep going🙏
@lensabongassie4603
@lensabongassie4603 3 ай бұрын
ሰርቼዋለው በጣም ጣፋጭ ነበር ልጆቼም ወደውታል ።
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 4 ай бұрын
Thanks❤
@firehiwotbizuneh6421
@firehiwotbizuneh6421 4 ай бұрын
ጎበዞች ተባረኩ
@user-vp1su8bw6x
@user-vp1su8bw6x 4 ай бұрын
thank it was good berger
@silmaynegerew.....
@silmaynegerew..... 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ። እጃችሁን ይባርክላችሁ።❤❤❤
@hemenstayathome7439
@hemenstayathome7439 4 ай бұрын
በርቱ ጎበዞች🎉🎉🎉
@Mimi-mj6dg
@Mimi-mj6dg 4 ай бұрын
እጃችሁ ይባረክው በርቱ
@tizitahailh5182
@tizitahailh5182 4 ай бұрын
ተባረኩ
@user-xj5ff7wz1f
@user-xj5ff7wz1f 4 ай бұрын
So delicious thank you
@hdxz7664
@hdxz7664 4 ай бұрын
ማሻላህ እናመሰግናለን የሃምበርገር ስጋ ሰራር ኣሳዩን እኔም እሞክረዋለሁ
@mimiethiopia7823
@mimiethiopia7823 3 ай бұрын
Bertu wendmoche betam Arif new 🙏 I will definitely try it !!!
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 4 ай бұрын
የኔ ጎበዝ. ወንድሟቼ. በርቱ
@hiwotmeressa-me1wt
@hiwotmeressa-me1wt 3 ай бұрын
Ewnet wendemachoch nachhu tadlachhu ketlubet❤(❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 4 ай бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏
@hadramudesir5037
@hadramudesir5037 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ማላቀዉን ነገር ነዉ የተማርኩት
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ burger❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fikertefera7987
@fikertefera7987 4 ай бұрын
❤ thanks
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork 4 ай бұрын
ዋዉ❤
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 ай бұрын
እጃችሁ ይባረክ 🙏🏻
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 4 ай бұрын
Thank u 🙏
@martawubayehu5614
@martawubayehu5614 4 ай бұрын
ደስ ሲል
@user-oj8co6zw7n
@user-oj8co6zw7n 4 ай бұрын
❤❤❤ Arif new Berti💯🙏
@nardostaddle1904
@nardostaddle1904 4 ай бұрын
በርቱ በጣም ታምራላችሁ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 4 ай бұрын
Amesgenalew 🙏
@Xin3777
@Xin3777 4 ай бұрын
You my brothers are such an amazing person. Very polite, respected and good hearted. 💯 Credit to your parents who raised you these way.🙏🏼 By the way, are you twins? 💔
@zainabyzz
@zainabyzz 4 ай бұрын
ዋው አቦሶ ነው❤❤❤❤
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 3 ай бұрын
Wow great veggie burger food and delicious 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@mattsworld5270
@mattsworld5270 4 ай бұрын
አስደናቂ ይመስላል
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 3 ай бұрын
ዋዉ ወድማማች❤❤
@romanaklilu1646
@romanaklilu1646 4 ай бұрын
ቤቴ እሞክረዋለው በርቱ ጎበዞች
@firehiwotbizuneh6421
@firehiwotbizuneh6421 4 ай бұрын
ሌላም ቀለል ያለ የጾም ነገር አሳዮን
@hdxz7664
@hdxz7664 4 ай бұрын
ማሻላህ ማሻላህ የማዳም ቅመም ነም❤❤❤❤❤❤
@user-xf5dg5ru7k
@user-xf5dg5ru7k 3 ай бұрын
🎉👍👍👍👍
@nanikasa7078
@nanikasa7078 3 ай бұрын
U did good job ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤gad bless uuuu🎉🎉🎉🎉🎉
@keke905
@keke905 4 ай бұрын
Please use the Gloves nice job
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 4 ай бұрын
ገርጓዳ ሰሀን ላይ አርጎ ማሽ ማረግ ይቻላል
@Lemlemkure
@Lemlemkure 4 ай бұрын
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Ай бұрын
ባሞያዎች 🥰🥰🥰
@melestesfay5687
@melestesfay5687 4 ай бұрын
ካቻፕ እና ሞስታርዱ ላይ Nutritional yeast በተን ብታረጉበት ጤነኛም ነው ጣዕሙም በጣም ቆንጆ ነው የፆም ችዝ እንደማለት ነው
@Sun-555
@Sun-555 4 ай бұрын
Show us how to make shrimp 🍤 pasta or with something else please
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotmeressa-me1wt
@hiwotmeressa-me1wt 3 ай бұрын
Mn alebet guant btaregu?
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 3 ай бұрын
❤ጎበዞች ናችሁ❤ ግን አላፆም አላችሁን እያጣፈጣችሁ በርቱ እኛም እየበላን እንሙት ምናባቱ 🎉
@meklitdesta1700
@meklitdesta1700 4 ай бұрын
Dabowen metbeschaw lay betamokut teru new
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 3 ай бұрын
Put in your hand gloves when you process the veggie burger 🇪🇹🇪🇹👏👏👏🙏🙏
@onelove1703
@onelove1703 4 ай бұрын
ሞከርኩ እኔ ብዙም አልተመቸኝም ግን ልጄ 10 ወርዋ ነው በደምብ በላች እስኪ ልጆች የሚመገቡትንም ብታሳየን
@ayni9980
@ayni9980 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ።ሽንብራውን ግን እንዴት ነው ምንልጠው?
@tlul8666
@tlul8666 4 ай бұрын
ሼፎች በሙስታርድ ፉንታ የኛን ሰናፍጭ መጠቀም እንችላለን?
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@azebmedhin1949
@azebmedhin1949 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@kirubeltewodros9677
@kirubeltewodros9677 3 ай бұрын
yetegnaw new markos yetegnawn new cheru
@user-ks5qb3zs4j
@user-ks5qb3zs4j 3 ай бұрын
ምግብ መስራት ይመየኛል በጣም እወዳለሁ,,አንድ ቀን እናንተ ጋ መምጣቴ አይቀርም😮
@fregenetdemissie3027
@fregenetdemissie3027 4 ай бұрын
የዳቦ ፍርፋሪ ዱቄት ማለት ይሻላላ ወይም" Bread crumbs" ምክንያቱም የዳቦ ዱቄት ማለት የዳቦ መጋገሪያ ዱቄት ማለታችሁ ይመስላል። ሞያችሁን ሰላጋራችሁ አናመሰግናለን
@tizitagade9668
@tizitagade9668 3 ай бұрын
Dabo segager wetet enkulal yigebabetal eko silezeh Letcombe endat yihonal
@askaletaye4372
@askaletaye4372 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን በተለይ ስራውን የምትሰራው ድምፅ አይሰማም
@Salew1224
@Salew1224 3 ай бұрын
ቢኒ እና ማርክ ጓደኞቼ
@user-nt7if7ek5r
@user-nt7if7ek5r 3 ай бұрын
አሪፍ በርገር ነው ።የፆም ከሆነ ማዮኔዝ መጠቀም አለብን ?
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 3 ай бұрын
ማዮኔይዝ እንቁላል አለው
@yikerta0006
@yikerta0006 3 ай бұрын
ሽንብራው እንዴት ይላጥልናል?
@I_am_Fano
@I_am_Fano 4 ай бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ ሰብስክራይብ አድርጌ ቤተሰብ ሆኛለሁ። በርቱ ስለምታጋሩን ሙያ እናመሰግናለን ።❤ ሌላም የፃም አማራጮችን አሳዩን። ባይሆን ጎድጓዳ ሳህን ብትጠቀሙ ግብአቱን ለመዳመጥ መልካም ነው ።
@fantushtewodros6906
@fantushtewodros6906 4 ай бұрын
That looks delicious except the bread, too much carbohydrates for me coz I'm trying to loose some weight but i will take the vegi burger. I definitely gonna make that! By the way what's "Dabo duket"?
@kalusmaster78
@kalusmaster78 4 ай бұрын
bread flour
@fantushtewodros6906
@fantushtewodros6906 4 ай бұрын
@@kalusmaster78 thanx!
@aidaawaj6667
@aidaawaj6667 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ነገር ግን ከአንድ professional chef we do expect the measurements too, not “ትንሽ ቁንዶ በርበሬ, ትንሽ ... ትንሽ ...
@user-hy4dc9se7p
@user-hy4dc9se7p 4 ай бұрын
ቤትሽ ለክተሽ ነው የምትሰሪው? አይ ሀበሻ አቃቂር ትወዳላችሁ
@yematialemayehu4304
@yematialemayehu4304 4 ай бұрын
Thank you, ግን ሙስታርድ ፆም የለውም ?
@endzinawtefera3275
@endzinawtefera3275 4 ай бұрын
የእጅ ጓንት ብታደርጉ ጥሩ ነው ተባረኩልኝ አሜን
@user-hy4dc9se7p
@user-hy4dc9se7p 4 ай бұрын
የሼፍ እጅ ሁሌም ንፁ ነው ጓንት ቲቪ ላይ ነው።
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 4 ай бұрын
ጥሩ ይመሰላል ግን ጓንት ብትጠቀሙ
@21MarYam
@21MarYam 4 ай бұрын
ኪኪኪ ለራሳቸው የሚበሉትን ነው በጓንት የሚሰሩት 😂
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 4 ай бұрын
ከአስተያየት በፊት ማስተዋል አይሻልም? አላጎረሱሽ
@elenilebourque1168
@elenilebourque1168 4 ай бұрын
ትክክለኛ ሼፍ በእጁ ነው የሚሰራው ጋንት አያስፈልገውም
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
በጣም ልዮ... የቡላ አሰራር🔥
12:16
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 33 М.
ቲማቲም ለብለብ ፈጣን ቀላል የፆም አማራጭ
8:07
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 42 М.
የጎመን ዳቦ
28:09
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 12 М.