No video

"በተለየ ሁኔታ ሰው ኪስ ውስጥ አንገባም!" | ልዩ ቆይታ ከነብይ ዘነበ ግርማ ጋር | Halwot Emmanuel United Church |

  Рет қаралды 24,953

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

7 ай бұрын

"በተለየ ሁኔታ ሰው ኪስ ውስጥ አንገባም!" | ልዩ ቆይታ ከነብይ ዘነበ ግርማ ጋር | Halwot Emmanuel United Church | #2023

Пікірлер: 80
@robs5120
@robs5120 6 ай бұрын
ሰው አክባሪ ትሁት አባት ነህ ይህ ትውልድ የሚያስፈልገው እንዳንተ ቅርብ መካሪ አዳማጭ አባት ነው ከዚህ በላይ ሞገስን ልበስ❤።
@etsegenetseyoum2927
@etsegenetseyoum2927 5 ай бұрын
የእግዛብሄር ሰው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እግዛብሄር አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርልህ እኔ የማውቅህ በዩቱብ ነው ባንተ ብዙ ተጠቅማለሁ ወደፊትም በብዙ እጠቀማለሁ ተባረክልኝ
@joseymuluneh9370
@joseymuluneh9370 6 ай бұрын
ይቺ አካል የሆነች ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ሆይ አሁንም ባርካት አተ በሙላት ተገኝባት ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ
@user-fx3xm4we2h
@user-fx3xm4we2h 7 ай бұрын
ነብይ ዘኔ ለሦስተኛ ዓመትጉባኤ ላይ ተጋብዤ መጥቼ የእግዚአብሔር እጅ ነክቶኝ ሀለወት ገብቼ ቀርቻለሁ። ተባረክ ዘመንህ ይርዘም። ልጆችህ ይባርክልህ ካልቸር መማርም ጀምሬያለሁከነቤቱሰብህ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@henokregassa7470
@henokregassa7470 7 ай бұрын
የማምለኪያ ቦታ ነው የቀየርከው ወይስ ጌታን ነው የተቀበልከው?
@liyuworktade7184
@liyuworktade7184 7 ай бұрын
ጨዋ, ለእግዚአብሔርም ለሰዉም ጨዋ ዘመንህ ይባረክ ብዙ ስፋ ምድርን ሙላት
@ruthfersha1717
@ruthfersha1717 7 ай бұрын
ፍሬያችሁ ያስታውቃል ከንግግር ከስብከት ያለፈ በእውነት እይወታችሁ እየሱስን ይገልጣል የጌታተከታይ መሆኑእጅግ ያሳያል እስከመጨረሻ ያፅናችሁ ይእግዛቤሕር ፀጋ ያግዝችሁ ሁሌ ንፁህ አገልግሎት እየሱስን የሜያሳይይ ስራችን ስመዘን በጌታ ፌት የከበረ ይሁን ነብይ ዘኔዋ ውድ ነህ አሁንምሐልዎት እግዚአብሔር ይክብራችሁ ❤
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 7 ай бұрын
በሳምንት አንዴ የማክሰኞን ፕሮግራም ላይቭ እከታተላለሁ በጣም ወዳችኋለዉ ተባረኩ።
@MeleChego
@MeleChego 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የጠራው ሰው ሲያገለግል ያምርበታል። ብርቱ ❤❤❤
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ባሪያ እግዚአብሔር እንድትደርሱበት የፈለገው መድርስ የምትችሉበት የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ይብዛላችሁ። ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዚህ በላይ ተባረኩ።
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 7 ай бұрын
ዘነዋ እንዴት አንደ ምወድህ በአንተ ውስጥ ሁሌ ክርስቶስን አየዋለሁ በረቱ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ደግሞ ከዚህ በላይ ትሰፋላችሁ እግዚአብሔር ሰፍ ቦታ ይሰጣቹሃል እናንተ ብቻ በርቱ
@user-qp4kf8ee9e
@user-qp4kf8ee9e 6 ай бұрын
ውይይይይ የምር የምለውን አጣው በኖረኝና በሰጠው ብቻ የምለው ብዙ ነው ጌታ ያሰባችሁትን ይፈፅምላቹ 😊😊😊❤❤❤❤
@mahlet5
@mahlet5 7 ай бұрын
ዘኔዋ የምወድህ በምክንያት ነዉ። ዘመንህን፣አገልግሎትህን በሙሉ የምትወደውን ጌታ ይባርክ።
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 7 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ከወረዳው ጋር የምትሰሩት የችግረኛችን ቤት ማደስ ጥልቅ በሆነ ችግር ውስጥ ያሉትን በርካታ ሰዎች በመርዳት የምትሰሩት ስራ ከምገምተው በላይ ነው ግን በኃላፊነት ስለምትሰሩት ፀጥ ብላችሁ መስራታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አትናገሩ አትቀርፁ ውስጥ ውስጡን እየሰራችሁት ያላችሁትን ስራ ወረዳውን ወክላ አብራችሁ የምትሰራው ልጅ ናት የምትነግረኝ እና ፎቶ የምታሳየኝ በብዙ ተባረኩ የእግዚአብሔር መንግስት መልክ ደምቆ የሚታይበት ቤተክርስቲያን ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@hangma8983
@hangma8983 7 ай бұрын
ዘኔ እግዚአብሔር ዘመንክን ያለምልመው የትውልድ አባት ሀለወት ድገት መጥቼ ቀርቻለሁ በስጋዬም በነብሴም እግዚአብሔር እረድቶኛል በረከት የሆነች ቤተክርስቲያንን ነች ሀዎት ህልውናው ያለበት ቤተክርስቲያን ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለሁላችሁም የተባረኩ አገልጋዬች ነው እግዚአብሔር ደሞ ከዚህ በላይ ያስፍን
@abaytesfaye1986
@abaytesfaye1986 7 ай бұрын
ዘንዬ አንተ ኮ የእዉነት ጌታ ሚሰራብህ ነህ። ፀጋ ይብዛልህ 🙏
@freeman3611
@freeman3611 7 ай бұрын
May God bless you zeneye. Eyesusn silaskedemknew hulem churchu mulu yemihonew. Zemeneh endamare yilek. Tebarek ye Abate lij.❤
@serkalemkebede6076
@serkalemkebede6076 7 ай бұрын
ዘንዬ የተወደድክ መሪዬ ስለሆንክ እድለኛ ነኝ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥክ🙏🙏❤❤🙏🙏
@lilidanieal7133
@lilidanieal7133 7 ай бұрын
God bless you 🙏
@sovereigntube6193
@sovereigntube6193 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረከው። የወንጌል ልብ ያለ አገልጋይ ነህ ነብይ ዘኔ ተባረክ ።
@wondebirhanu5508
@wondebirhanu5508 7 ай бұрын
ዘንዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በዙሪያህ ሆነው ቀኛቸውን የሰጡህ ዘመናቸው ይባረክ በውስጥህ ያለውን ራዕይ እግዚአብሔር አካል ያልብሰው አንተ እግዚአብሔር ከሰጠን ጥቂት የሰው ምሳሌዎች አንዱ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jesusismylife-fz2ow
@Jesusismylife-fz2ow 7 ай бұрын
Tebarek prophet zene.
@abigyateshome6258
@abigyateshome6258 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ እየሱስ እስከ ፍጻሜው ድረስ በእጁ ይዞ ያድርሳችሁ
@AwetahegnYo
@AwetahegnYo 7 ай бұрын
ዘንዬ ምንወድህ የእግዚያብሔር አገልጋይ❤
@user-lz7hi3bv5n
@user-lz7hi3bv5n 6 ай бұрын
Geta abizto yibark❤❤ naby zane
@bluecloud5645
@bluecloud5645 7 ай бұрын
egzehabher yemesegen sela halwot church
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 7 ай бұрын
God bless you brother! my today's prayer was like the famous John Knox's prayer.... "God give me Scotland or I die" .... "God give me Ethiopia or I die". Halwot Family be strong in the Lord! I really like the home-to-home movement! Tebareku
@meskihailu1419
@meskihailu1419 7 ай бұрын
ዘንዬ ተባረክ ዘመን ይባረክ
@adenendebaba6571
@adenendebaba6571 7 ай бұрын
ዋው የሚገርምነው ዘመንህ ይባረክ
@BeneyamAssefa
@BeneyamAssefa 7 ай бұрын
Egziabher abzito yibarkachu❤❤
@eminetwondawle1332
@eminetwondawle1332 7 ай бұрын
Zenewa ewinet new ega banikom kegonachihu Siraw ayikomimi amen
@meseretasefa9407
@meseretasefa9407 7 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 7 ай бұрын
ሰንይዬ ስወድሽ እኮ ደሞ ጠፋሽ ዘኒ የዘመናችን ስጦታና የወንጌል አርበኛ ንፁህ ምንጭ ባንተ ውስጥ አይቻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 7 ай бұрын
ዘኔ እውነተኛ የክርስቶስ ምሳሌ የኦነ አገልጋይ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ዘመንኸን ይባርክልኸ❤❤እውነተኛ አምልኮ እውነተኛ ትምእርት እውነተኛ የሙዚቃ እንቅስቃሴ በዛ ላላችው ሁሉ ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤❤
@mulukenabebe8515
@mulukenabebe8515 7 ай бұрын
Balebetu iyesusi newu ❤❤ Enyia baladerawochi neni ❤❤❤❤❤ Tebareki sifaa bizaa
@sentayehudebele2332
@sentayehudebele2332 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉እግዚአብሔር ይባርክ ዘነዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰
@abebawdemissie3521
@abebawdemissie3521 7 ай бұрын
GREAT GOSPEL HEARTED LEADERSHIP. GBY ALL
@bamafikadu1827
@bamafikadu1827 7 ай бұрын
Be blessed servant of Gods🎉🎉
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 7 ай бұрын
Hi nebey zeneye God bless you
@weinitushibeshi7321
@weinitushibeshi7321 7 ай бұрын
perofet Zen,you are my hero 🙌 honest A man off God bless your marriage, l herad about you 🙏 and l am following your programs too.l am glad we born the city off lover's Harare. may God bless you more and more again happiness and healthy life 🙏
@kukuberhane
@kukuberhane 7 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ እልፍ ሁን።
@etetugerma8202
@etetugerma8202 7 ай бұрын
God bless you zadya oll halute family so grateful ❤❤❤
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 7 ай бұрын
ነብይ ዘኔ እን ውድ ህልም በቤተክርስቲያን ሽህ እገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑት አንዱ ነኝ።በጣም ደስታም ነኝ
@messikarem2989
@messikarem2989 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
@zemrobelaraya5351
@zemrobelaraya5351 7 ай бұрын
❤❤❤ Nebiy Zene Tihut Ye Egziabher Sew
@mulatucheru9867
@mulatucheru9867 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይበርክህ ነብይ ዘኔ አንተህ የትውልድ በረከት ነህ ❤❤
@rosemare8314
@rosemare8314 7 ай бұрын
Geta yebarkh tsegawen yabezaleh
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 7 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በጣም ይርዳችሁ ከጌታ ጋር ተጣብቀው እንዲቀሩ አዳዳሶቹ
@suhailmohd5054
@suhailmohd5054 7 ай бұрын
Tebarek zemenh yebarek yegezhber sew
@yafetbisrat4331
@yafetbisrat4331 7 ай бұрын
ነብይ ዘኔ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ፣ዳርቻቹ ይስፋ፣ሰማይ በሁሉ ይተባበራቹ❤
@linalina6237
@linalina6237 7 ай бұрын
My pastor zenewa❤
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 7 ай бұрын
ዘኔ wolcame❤❤❤ተባረክ የኔ አባት❤❤
@tigistashenafi5722
@tigistashenafi5722 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክህ ዘኔ❤❤❤❤❤
@tarekegn4315
@tarekegn4315 7 ай бұрын
Bless you!!
@eminetwondawle1332
@eminetwondawle1332 7 ай бұрын
Selote new geta endeyasefachihu Tilk sefe bota
@febenbejega4442
@febenbejega4442 7 ай бұрын
Bless you zenewa ❤❤❤
@TarikMele
@TarikMele 7 ай бұрын
Zenewa ❤️blessed
@EsknderTsegay
@EsknderTsegay 7 ай бұрын
Wow ኣንደበተ ርቱ
@AbdiGuye-ww8rk
@AbdiGuye-ww8rk 7 ай бұрын
Bless you Zene
@BeneyamAssefa
@BeneyamAssefa 7 ай бұрын
Tebarek
@bethelabraham5236
@bethelabraham5236 7 ай бұрын
God bless you for your delight ministry in the kingdom of God. Where in the bible is mentioned a belief in mega church
@kaltekeste4531
@kaltekeste4531 7 ай бұрын
ዘኔዋ እኔ አንድ ሀሳብ ያለኝ የ ካልቸር ት/ት በ online ቢጀመር በጣም ጥሩ ይመስለኛል Technologyን ብንጠቀም ብዬ ነው I know ሳታስቡት ቀርታቹ እንዳልሆነ ግን መማር እየፈለጉ በስራ ምክንያት የማይመቻቸው ስላሉ ለማስታወስ ነው። ጌታ Uለዎትን እስከመጨረሻው ይባርክ ።
@henokregassa7470
@henokregassa7470 7 ай бұрын
የኔ ጥያቄ ግን ለ3000 ሺህ ህዝብ 3 ሙሉ ጊዜ አገልጋይ አያንስም ወይ ቢያንስ 300 መቶ ሙሉ ጊዜአቸውን ሰጥተው የሚያገለግሉ አያስፈልጉም ወይ
@milkibedada7232
@milkibedada7232 7 ай бұрын
❤❤❤
@AsmamawAsmamaw-wn1zd
@AsmamawAsmamaw-wn1zd 7 ай бұрын
❤❤
@germewgimeskel8158
@germewgimeskel8158 7 ай бұрын
ነብይ ዘኔ የቸርቿ የልቧ ምት በጣም የምገርም አመለካከት ነው
@sami_7777
@sami_7777 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hafitamuherego5045
@hafitamuherego5045 7 ай бұрын
Geta.abezito.yebariki.betami enodaleni..nabeyi..zane
@miheretgetachew7822
@miheretgetachew7822 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@mekdishaya.m1445
@mekdishaya.m1445 7 ай бұрын
❤❤❤ዘኔዋ❤
@chinadire5117
@chinadire5117 7 ай бұрын
ጤነኛ በተክርስቲያን መርዳት መታደል ነው የምታግዙ እጆች የተባረኩ ይሁኑ እንርዳ በፍቅር
@abebeborsamo1301
@abebeborsamo1301 7 ай бұрын
My zene🥰
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 7 ай бұрын
I just want toknow how the money is delivered when we send money to help the church
@tekalignbiramoofficial9490
@tekalignbiramoofficial9490 7 ай бұрын
nebiy zene😍😍
@wosagnassefa3706
@wosagnassefa3706 7 ай бұрын
ግን እንደ አስተያየት በውጭ ለምንኖር ቀለል ያለ የአሰጣጥ መንገድ ቢከፈት ለምሳሌ zeal go fund me even በአምልኮ ሰዐት መባ በቀላሉ ላይቭ ላይ ለመስጠት zeal cash up ቢዘጋጅ ሁሉ ሰው በቀላሉ የሚችለውን ያደርጋል
@freeman3611
@freeman3611 7 ай бұрын
May God bless you zeneye. Eyesusn silaskedemknew hulem churchu mulu yemihonew. Zemeneh endamare yilek. Tebarek ye Abate lij.❤
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ዘኔ ዘመኖችህ እየደመቀ ይሒድ! ጌታን ስለቅሬታዎቹ እጅግ አመሰግናለሁ:: ተከናወኑ መንፈስ ቅዱስ ይመራችሁ በጣም ደስ ስላለኝ ስለ ተፅናናሁም ነው ተባረኩ::
@titiyishak8795
@titiyishak8795 7 ай бұрын
❤❤❤
@sami_7777
@sami_7777 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-rx1pn4mp4u
@user-rx1pn4mp4u 7 ай бұрын
❤❤❤❤
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 26 МЛН
"ሰምቶ የማያደርግ"____በፓ/ር ቸሬ
43:16
Epaphras Christ church
Рет қаралды 9 М.
እንደሴት ሺቲ ለብሼ እጠነቁል ነበር |ኢየሱስ ከዚህም ጉድ ያወጣል|
1:08:00
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН