No video

በታዋቂ አርቲስቶች የደመቀው ሽምግልና Hanna Yohannes:

  Рет қаралды 263,123

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayoha...
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 341
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
ወልቅጤ ለትንሽግዜ ለስራ ሆጄ ነበር በቃ ፍቅርየሆነህዝብነው በነገራችላይ ሁሉምህዝብ እንደጉራጌ ቢሆን አገራችን ጃፓን ትሆንነበር❤❤
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d Жыл бұрын
ተባርኩ ይን አስተያየት ይጻፋችሁት በትክክል
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Жыл бұрын
ትክክል መንግስት ግን መብት አያከብርም 🇪🇷እና ጉራጌ ለሰራ 1111ናቸው 🥰😂🥰
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
@@Jonny-z9n ስለ እኛ መንግስት አያገባችሁም !!!!! ከአርባ አመት በፊት እንደተገነጠላችሁ እዛው እራሳችሁን ቻሉ አዋጊዎች ትግሬና ኤርትራ ሰው ሆናችሁ ስለ ሰው ስታወሩ አታፍሩም ስደተኞች👎👎👎👎👎
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
​@@ethioland4938 ስደተኛ አይባልም ክርስትያን ከሆንሽ አንድ ነገር ላስታዉስሽ በእግዚአብሔር ፊት ቁማችሁ ስለምትናገሩት ቃል ትጸድቁበታላችሁ ትኮነኑበታላችሁ ተብለናል ስለዚ ለተናገርሻት ቃል ተጠንቀቂ ሁሉን አዋቂ ባለቤቱ ልዉል እግዚአብሔር ነዉ
@ketemaketema3885
@ketemaketema3885 Жыл бұрын
አሽቃባጭ
@user-il2jl8bj6o
@user-il2jl8bj6o Жыл бұрын
ለሙሽሮቹ መልካም ትዳር እያለኩ. እኔም አሜን ልበል ለዚህ እንድያበቃኝ አሜን ያለ ወሰድ ይባል የለ❤❤❤
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Жыл бұрын
አሜን ብለናል ይሁን ይደርግልን
@s.b8187
@s.b8187 Жыл бұрын
Amen amen 🙏
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 Жыл бұрын
እኔም አሜን
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 Жыл бұрын
ደሰ ሰትሉ ትዳራቹ ይባረክ የአብረሀም የሳራ ያርግላቹ❤❤❤
@nmajetube
@nmajetube Жыл бұрын
ሀኒዬ የሰዎች ደስታ ሁሌም የሚያስደስት ❤❤❤❤ ትለያለሽ ሚሽሮች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ 🙏🙏🙏
@user-ju2oo4sl8k
@user-ju2oo4sl8k Жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዬጽያ በሁሉም ቦታ ሰላምሽን እንዲህ አብዝቶ ህዝብሽ በደስታ እንዲኖር እግዚአብሔር ይቅር ብሎ ሰላምሽን ይመልስልኝ ውይ እንዴት ደስ ይላል ሙሽሮች መልካም ጋብቻ
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
ሀኒዬ ሀገሬን የተወለድኩበት ያደኩበት ሰፈሬ ስላሳየሽኝ በጣም ደስ ብሎኛል ሙሹሩቹ አላህ ትዳራቹ ያመረ የሰመረ ያድርግላቹ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ለሀገራችን አብቅቶን ለወግ ለማረግ ያብቃን እንሻ አላህ
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 Жыл бұрын
ያለው ማማሩ😂ሽምግልናው እንዲህ ከደመቀ ሰርጉ ምን ሊሆነው😂መልካም ጋብቻ ለሙሽሮች❤ሃኒቾ የኔ ተወዳጅ መሀል ገብተሽ አትቀውጭም እንዴ የምን ዳር ዳር ማለት ነዉ 😅❤❤
@hayminegn6148
@hayminegn6148 Жыл бұрын
እኔስ የገረመኝ😂😂
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
እኮ ያለዉ ማማሩ እዉነትነዉ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
የጉራጌ ልጆች በጣም ቆንጆ ናቸው መርካቶ ባይውጦ ፀሐይ ባይነካቸው ኪሮ አት ኬሮ ውሪት ኬሮ ሦስት አሜን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️❗️❗️❗️
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
❤❤❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
😘😘😘
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
ባልሳሳት ልጁ ጋዜጠኛ (ዜና) አንባባቢ ነው አይደል 😍መልካም ቸግ ይሁንላችሁ በደስታ በፍቅር ዘላለም ተዋደዱ በመሀላችሁ ንፋስ አይግባባችሁ 🙏🙏🙏🙏
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
ወልቂጤ በጣም በጣም ፍቅር ያላቸው ኢትዮጵያነት የሚታይበት አገር እንግዳ መጣ ሲባል ቡና በጀበና አፈልተው ከእሩቅ ይመጣሉ አንድ አራቴ ሄጃለው እግድነት የሚገርሙ የሚደቁ ማሃበርስብ ናቸው መቼም የማርሳው ስደት ላይ ትውስታ ቢሉኝ ወልቂጤ ማርያምን ኖሮዬ ባደርገው
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 6 ай бұрын
ሀኒየ ይሄ የመታዘዝሽ ሰውን የምታከብርቢት መገለጫሽ ነው የሁሉም ድምቀት ኑርልን መታዘዝ ከሰነፍ መሰዋት ይበልጣል ❤አይቀይርብሺ እናቴ ሙሽሮች የአብረሀምን እና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ አለያችሁ
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 Жыл бұрын
ሀገሬ እንዲህ በሰላም ሁሉም ቦታ እምትደሰችበት ሩቅ አይሁንብሽ ሰላም ለሁሉም 💚💛❤️
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ጋሽ መሀሙድ አህመድን እንደምንም ይዛቹት አትመጡም ነበር የሱሀገር እኮነው ሰባትቤት ጉራጌ ደሞቼ ዋዉ❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💃💃💃💃💃💃💃
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ አይመስለኝም ዉደ
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 Жыл бұрын
በጉራጊኛ ብትመርቂ ደስ ይል ነበር ስለናፈቀኝ ነው❤ የተባረከ ጋብቻ ጌታ ያብሁ💚💛❤️
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 Жыл бұрын
ሰላም ለኮመንቶች ይሄ ሽምግልና አይደለም በጉራጌ በሀል ቸግ ይባላል ሽምግልናውን ቀደም ብለው ከቀናት በፊት ልከው ገዚያ ቀጥሎ ያለው ፍቃደኝነት ወይም ወደናል ብለው የፈቀዱበት ግብዧ ነው ካሁን በሃላ ባይሰርጉም ብሰርጉም ሚስቱ ናት
@aytutube9693
@aytutube9693 Жыл бұрын
ሀኒ ባህላችንን ስላስተዋወቅሽልን እናመሰግናለን ለሠርጉ ደሞ እንዳትቀሪ🙏🙏🙏🙏🙏
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
ጉራ የባሌ ዘመዶች ስወዳቸው ፍቅር እኮ ናቸው❤❤❤❤
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 Жыл бұрын
ደስ የሚል ነው ጉራጌዎቺ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሽምግልና የውነት ባህላችን እዴት ደስ ይላል ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ አቺ ያልሽበት ሁሉም ውብ ነው ❤
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤እንዲ ባይሆንም በጥቂቱ ነው ባህላችን እየተረሳ ነው ያሳዝናል ያሁን ትውልድ ባህል ማጥፋት ሆነ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 6 ай бұрын
የተዋህዶ አባቶቻችን ኑሩልን አባቶቼ
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Жыл бұрын
ኢትዯጲያውስጥ አፋርና ጉራጌን ወዳለው አማራ ነኝ
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp Жыл бұрын
Amhara ke Oromo Tigre haderye ena seltye besteker we love all
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
​@@Lol-qz4wp አማራ ተጋሩ የሴም ዘር አንድ ህዝብ ነው ፖለቲከኛ ቢያጣላንም ልባችን አንድ ነው የሴም ዘሮች ሳባዊያን ነን
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 Жыл бұрын
​@@redetayalew1187 tkkle
@titihas8855
@titihas8855 Жыл бұрын
ጎጠኛ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
@@titihas8855 ደግ አደረኩ ጎበጥና በዘራችን ነው እየተገደልን ያለነው
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ሰረግ የመሰለ የሺምግልና ኘሮግራምነው ደስ ይላል ደግሞ ለሰርጋችሁ በሰላም ያድርሳችሁ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
@hanasolomon2863
@hanasolomon2863 Жыл бұрын
በባህላችን ትንሽ ድግስ የለም
@ameleworkkibret3866
@ameleworkkibret3866 Жыл бұрын
እውነት እኮ ነው ኣ ግልገል ነፍጠኛ ፍቅር አማኝ የሆነ ህዝብ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤
@SahayOtlako-ce9ji
@SahayOtlako-ce9ji Жыл бұрын
ደሥሲል የጉራጌክትፎ ሲቀርብ በገበቴ በቆጮጠቅልሎ ና ግባ በሞቴ❤❤❤❤
@toptenhornhabethio
@toptenhornhabethio Жыл бұрын
ዕውነት ለመናገር ጉራጌ የተባሉት ህዝቦች ምርጥ ናቸው ስለዘር ማውራት ባልወድም በጓደኝነት በሥራ በተለያየ ሁኔታ ያገነኋቸው ሁሉ ምርጥ ነበሩ ወደነሱ ተስቤ ነው መሰል ትዳሬ ሄደና ከጉራጌዋ ልጅ ጋር ተላተመ ምንም ማድረግ እልችልም ክትፎን በነጻ ከግሩም ትዳር ከልጆቼ ጋር እያጣጣምኩ 7 ዓመት አለፈኝ ለአማችነት ደሞ የሌሉ ናቸው አጃኢባ
@berhanuayele8727
@berhanuayele8727 Жыл бұрын
እንዳለ ጌታ ከበደ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን እንደ ባህላችን ከሆነ ሙሽሮች ሸምግልናዉ ላይ አይገኝም ባህላችን እየተሸንሽነ ነው
@yuotub-
@yuotub- Жыл бұрын
ሃኒቹዬ የኔ ምርጥ ሁሌም ደምቀሽ ታይልን በጣም የምወድሽ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ምርጥዬ❤❤❤❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
አሜን የተወለደው የሚያድገው ያደገው የሚማረው የሚዳረው የሚወልደው ሀገር ሰላም ሲሆን ነውና ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን የተባረከ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p Жыл бұрын
ሀኒቾ አቺ ያለሽበት ነገር ሁሉም ያምራል የኔ ደርባባ ጉራጌ እኮ የሰው ማኛ ነው ❤❤
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ሞንዳላ ሁለገብ እኮ ነሽ መልካም ጋብቻ ላላ ገባነውም ፀልዩልን
@saraha5240
@saraha5240 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ከረጅም አመት በሆላ የአገሬ ና የሰፈር ሰዎችን በማየቴ እንዳለ እንኳን ደስ አለህ 😂😂😂😂😂😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂🇨🇦
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ሽምግልናው የሚያምር ሆኖ ግን ደሞ ሙሽሮች አይን አውጥተው ፊጥ ብለው የታዩት ለምንድነው አልገባኝም የሽምግልና ግዜ ሙሽራውም ሙሽሪትም ከሽማግሌዎች ጋር አይቀመጡም ባህላችን ይከበርልን እላለው
@happy3202
@happy3202 Жыл бұрын
ትክክል መታየት የለባቸዉም ሙሹሮቹ
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Жыл бұрын
fete belew😂😂
@wisechange5910
@wisechange5910 Жыл бұрын
ስታምሪ የእኔዋ ድነቡሽቡሽ ሃና ዮሐንስ ጎጂዬ።❤
@munafkr9639
@munafkr9639 Жыл бұрын
waw የመጨረሻው የእናቶች ጭፈራ ቢረዝም 👌
@suminbaki
@suminbaki Жыл бұрын
ከስንት ጊዜ በውላ የሀገሬ ሰዋች ድሮ የማቃቸውን ሁሉ አየኋቸው ከቪድዯው እደተረዳሁት ደራሲ እዳለ ጌታ የእህቱ ቸግ መስላል
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
መልካም ቸግ( ሽምግልና) ይሁንላችሁ አቦ ጉራጌ በላለዴ ይማጣብለና ለሰርጋችሁ ያብቃቸው ይውለድ ይክበሩ❤❤❤❤❤❤❤
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
It’s so beautiful ❤ ያልገባኝ ነገር ግን በሽምግልና ቀን ሙሽሮቹ ምን ያረጋሉ አብረው ?
@ellenia6757
@ellenia6757 Жыл бұрын
Ya 😂
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
እንደየአካባቢዉ ይለያል፣ በሶዶክስታኔ አይቻልም ሙሽራ ሽማግሌዎቹን ልታይ ነዉር ነዉ እንዲ አብራ በፍፁም አትቀመጥም፣ በቸግ ዉስጥ ሌሎችም ብዙ ስርአቶች አሉ ጥልቅ የሆነ እንዲ አይደለም። ሙሽራዋ ሽማግሌ ከወጡ በዋላነዉ የምትታየዉ የምትጫወተዉ ይሃም የሆነበት ትርጉም አለዉ
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
እኮ እኔም ግራ ገባኝ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
@@enenegn5719 በሰባት ቤት ጉራጌም እንደዛው ነው ቤት ብትሆን እራሱ ትደበቃለች እንጂ አብራ አትቀላቀልም !
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
​@@enenegn5719 ኧረ በሰባት ቤት ባህልም በጣም ነውር ነው ሽማግሌ ሳይወጣ በጭራሽ አትታይም ሽማግሌ ሲወጣ ሙሽራው ከአጃቢው ጋር ይገባል ያኔ ነው ምትታየው ይሄ እዴት እደሆነ እንጃ ብቻ ትዳራቸውን ይበርክላቸው
@edenshiferaw8727
@edenshiferaw8727 Жыл бұрын
በጣም የሚያሰደምም በሃል ነው !💚💛❤️የተባረከ ትዳር ይሁን!
@henymaki6541
@henymaki6541 Жыл бұрын
(( ወይኔ ክትፎው )) በጣም ነው ምወደው የጉራጌ ደሞ ይለያል እስኪ ለሰርጋችሁ ጥሩኝ በጣም ሚያምር ባህላችንን የጠበቀ የሽምግልና ስነስርአት። ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ የልጅ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃችሁ።
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 Жыл бұрын
ዋዉ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ዉለዱልን ክበሩልን የጉራጌ ሴት የትዳር ምሰጥር ናት
@abdobatser7379
@abdobatser7379 Жыл бұрын
አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ መልካም ጋብቻ ወልዳችሁ ክበዱ
@tizitalost2693
@tizitalost2693 Жыл бұрын
ሙሽሪት እንዴት ተገኘች ለምትሉ ወገኖቻችን! ይሔ ከሽምግልና በኋላ የሚደረግ "ቸግ" ወይም "እንሾሽላ" የሚባል የቤተ-ጉራጌ ባህል ነው! በፈረንጆች bridal shower በመባል ይታወቃል! እናም የሙሽሪት ቤተሰቦች መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላት ደግሰው ምዜዎቿን እና ዘመድ አዝማድ የሚጋብዙበት ስረዓት ነው - ከዚያም በሳምንቱ ወስጥ ወድ ጋብቻ። ዋናዋም ታዳሚ ሙሽሪት ናት (በነጠላ ተሸፍና) ትመጣና ይቀወጣል 💚💛❤
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ቸግም እንሾሽላም እንደዚ አደለም። ለዚ ፕሮግራም ሌላ ስም ስጡት እንጂ ባህል አታበላሹ በል። የ ቸግ እና የእንሾሽላ ትርጉምና ሚስጥር ካልከባህ ዝም ብትል ይሻላል። ቅዳሴ ቢቀደስ መቀደሱን ትተዉ ዘፈን ቢዘፍኑ ደስ ይልሀል? የቅዳሴንና የዘፈን ልዩነት ካላወክ ምን ችግር አለዉ ዘፈኑም በዜማነዉ ቅዳሴዉም በዜማ ነዉ እንደማለት ነዉ። ወይ ቸግ አለማለት። ቸግና እንሾሽላ ሰምና ወርቅ አለዉ ዝምብለህ ተነስተህ እንሾሽላ የሚባል፣ ቸግ የሚባል ነገር የለም ስርአት ስላላቸዉ ለማለት ነዉ
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
ኤዱዬ በስት ግዜ አየሀት የዘጠናወቹ የቲቪ ድምቀት ኤዱዬ ባች ሲቀርብ ህብረት ትሪት👌👌
@saronnati412
@saronnati412 Жыл бұрын
I love all ethiopian culture emzing ❤️
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ አስለቀሳቹኝ የናት አበቴ ሰፈር ሀኒዬ ሆድ ባሰኝ ስደት ምን አባቱ ሊሂድ ወደ ሀገሬ✅💚🙏😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@african8846
@african8846 Жыл бұрын
I went kela,city near to Butajira for one week at ato Maru farm,the people around there lovely, whe they called me gashe,they respect gusts same to People of Amhara
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
በላለዲ ዬምጣ ፣ አዎ በጣም ሰዉ ይከበራል።ኬላ ከተማ በሶዶ ክስታኔ ጉራጌ ወረዳ ዉስጥ የምትገኝ ከተማ ናት❤❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ደስ የሚል ሽምግልና ነዉ ጉራጌ የፍቅር ሰዉ
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
እስኪ እዪት ጉራጌ ፍቅር እና ሰው አክባሪ በልቶ የጠገበ የማይመስለው እዪልን ❤❤❤❤
@user-zy7sk1gb3x
@user-zy7sk1gb3x Жыл бұрын
ያገሬ ህዝብ ደጉ። ሰላም ይስጥህ። አትጣ ተትረፍረፍ። አወጣጡዋ ሰው በልቶ የሚጠግብ አይመስላትም።
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ለሙሽሮች በወግ መአረግ ስርአቱን ጠብቆ ደስ ይላል ሐኒዬ አንቺ ትለያለሽ የኔ ሳቂታ ዱብሽዬ በጣም ታምራላችሁ ኑሩልን እኛንም ለወግ ማረግ ያብቃን አሜን ኬርርር ይሁን ብያለሑ🤲🤲🤲
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
MASHA Allah mabruk Lefire yabkachu
@addiszebre5049
@addiszebre5049 Жыл бұрын
ዝ ጉራጌ መልካም ጋብቻ ❤❤❤
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb Жыл бұрын
ጉድ ይሄነውማለትነው የጉራጊ ባሀል ያምራል ❤❤ሰላም ለሀገራችን ለሰሜኑ ክፍል
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤
@sasinegn1208
@sasinegn1208 Жыл бұрын
ኧረ ተው በባህላችን ሴቷ ከሽማግሌዎቹ መደበቅ አለባት ጭራሽ አንድ ላይ ቁጭ
@selamekongo4441
@selamekongo4441 Жыл бұрын
አወ መሆን ያለበት ባለዬውም መምጣት አልነበረበትም ሙሽራይቱም መደበቅ አለባት ባህላችን እደዛ ነው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
ነብር,ስልጣኔ እየተባለ እየጠፋ ነው ያለው ስቀጥል,ደሞ እደገባች ቄሶችን ተሳልማ ማለፊ ነብርባት ጭራሽ ልትቀመጥ ነብር ካሺ ሰራዊት ሹክ ባይሏት
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
😔😔😔እህ እነሱ እኮ ጣጣ ጨርሰዋል በቃ
@arseyab7453
@arseyab7453 Жыл бұрын
Besmeam endet des endemtilu. Fikir fikir yemishet zigijit. Abo hulem befikir yanurachu ❤❤❤
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
አብነት ምርጥ የስራ ሰዉ ትዳርህን እግዛብሄር ይባርክልህ!
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
አቦ ጉራጌ መልካም ቸግ ለሰርጉ ደም ድጋሚ ለሚሄድ ያብቃቹ የተንቢ ብሎ የሚቀበለው ውብ የጉራጌ ህዝም ❤❤❤❤❤❤
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
ስርግ ነው ሽምግልና ደስ ሲል ❤❤💃💃💃💃💃💃👏👏👏👏👏
@zabibalove9378
@zabibalove9378 Жыл бұрын
😂የምር እኔም እያልኩ ነበር በኛ እንደዚህ ያህል አደገስም ሰውም አይጠራ የተወሰነ ጎረቤት እነሱ ደሞ 4 ወይም 3 ሁነው ነው የሚመጡት ባልየውማ ጭራሽም አይመጣ የሰርጉ ቀን ነው የሚመጣው ይሄ ባህል ደሞ ለየት ይላል ግን በጣም ይምራል
@Hiwisol-cz7sz
@Hiwisol-cz7sz Жыл бұрын
Egnagam bezi ken mushraw ayimetam gn wedmu yimetal mishirtuwan yayalu ena yeserg kexero miyazbet ken new mushraw kesergu fit endewm ayimetam gn des yemil new yihem
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 Жыл бұрын
የጉራጌው ባሕሉን የሚያምረው ምግቡን የሐብታሙን ኑሮ ብቻ ሳይሆን ትንሽ ዞሮ ብላቹ ገጠሩንም ጎብኙለት መንደሩ እንዴት እንደሚያምር❤ ከተማው ከአዲስ አበባ 155/ ኪ/ሜ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ አካባቢ ነው ከተማው ግን እድገት የለውም የመሰረት ልማት ውሓ መብራት የለም ትውልዱ ሁሉም ሐገሬ ነው ብሎ ከክልሉ ሌላ ክልል ላይ ቢኖር ከክልሌ ውጣ ተብሎ ነብረቱ ይወድማል ይገደላልይፈናቀላል በጣም ያሳዝናል😭
@kiyaghorayeb9354
@kiyaghorayeb9354 Жыл бұрын
ወልቂጤ አገሬ ናት የፍቅር ሀገር
@leylayimam
@leylayimam Жыл бұрын
አች ያለሸበት ሁሌም ይደምቃል ሀኒቾየ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሲያገቡ እያየነው ተስፋ አንቆርጥም እኛም አንድ ቀን እናገባለን እስከዛው ወጥረን መስራት ነው ሃንዬ ❤❤❤በርችልን
@romiydawit
@romiydawit Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ 🎉🎉🎉ግን የድምፅ ጥራት የለውም ሀኒየ ❤
@user-lq4tc3pg9g
@user-lq4tc3pg9g Жыл бұрын
ሽምግልናው እራሱ ስርግ እየሆነ መጣ እረ ለደሃው ህዝብ እያስብን
@sintayehuchernet1976
@sintayehuchernet1976 Жыл бұрын
Waw Mame Enkan Dese Alwate ensubate enore naber lesra heaga fiker yohnu Enate Nachew Beza Ke America 🇺🇸 🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@mimit-h2418
@mimit-h2418 Жыл бұрын
Gash Mulgeta gave a nice speech.
@sarahB291
@sarahB291 Жыл бұрын
You comment on everyone’s page besmam
@mimit-h2418
@mimit-h2418 Жыл бұрын
By the way it is ‘your* not you comment. What is your point? Obviously you’re desperate for my attention. No, I’m not on everyone’s page. Only on the ones I admire the most and you are not one of them.
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
woooow ጉራጌ ሰበና ሸህ የቅራ ❤❤❤ ሀኒዬ የኔ ውድ ስወድሽ
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃን አሚን በሉ ከተዳሩ አይቀር እንዲህ ነዉ ወፍራሙ ሰዉየዉ ኢትዮ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ እንደዚህ ወፍራም🙄
@addisababalij
@addisababalij Жыл бұрын
Hulum sew ke guragie ethiopiawint fiker yimar hagerachen selam yihunlen amen❤ abenet congra bro
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ሃኒቾዬ ሰሌምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሱብሽ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Жыл бұрын
ሽምግላና በሆላ ጭፈራው የሰው ብዛት ትክክለኛ ባህል ነው ወይ ይቅርታእኔ በሽምግልና በኩል ኢትዮጵያውያን ተመሳሳይ ወይም የተቀራረበ ስለሚመስለኝ ነው አሁን ግን ሰው ሁሉ ምክንያት እየፈለገ የሚዘፍን መሰለኝ ለማንኛውም ጉራጌ ውስጤ ነው
@melakutefera6783
@melakutefera6783 6 ай бұрын
Haneye really love you wish long live with prosperous life .
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
ሀንቾ የኔ ፈንድሻ ምርጥ የሽምግልና ቦረግራም ነወ ያካፈልሽን እናመሰግናለን ለሙሽሮቹ መልኳም ጋብቻ🎉🎉
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ምርጥ ሰርግ የአብረሀም የስራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ሀንዬ እናመሰግናለን
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
ጉራጌ ኮ ሰው ከማሰተናገድ ከማክበር ' ባህላቸው ' ፍቅራቸው ይምጣብኝ። ኬር ይሁን
@hiwotlalego7726
@hiwotlalego7726 Жыл бұрын
አናመሰግናለን ሀንዬ እሄ ዉብ ባህላችን በጢቂቱም ቢሆን ስላሳየሽን❤
@henokezt
@henokezt Жыл бұрын
ትዳራችው ይባረክ💕
@zalaweyintadele
@zalaweyintadele Жыл бұрын
ባህሉ ህዝቡ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ሀኒዬ ልብስሽም ያምራል
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
ሀኒቾዬ.እንኳን.ደና.መጣሽልኝ.የኔ.ፍቅር.በጣም.ነው..የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አወይ መታደል ያለው ማማሩ አለ ያገሬ ሰው ይመቻችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🥰 ሴቶች ቀስ ብላችሁ ጨፍሩ አርተፊሻሉ ፀጉር እንዳይወድቅባችሁ 😅መቼም በራሳችሁ ፀጉር መንቀሳቀስ አችሉም 😂
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
እረ,ወገባቸው ተቆረጠ,ክትፎ ደሥያላል,መልካም,ትዳር❤
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
ቲና ሟን ይስራ❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ሀኒዬ ተናፍቀሻል መልካም ጋብቻ ለሙሽሮቹ❤❤❤
@temayob906
@temayob906 Жыл бұрын
ጉራጌ ማለት የነቃ መሀበረስብ ነው ይመቻችሁ😮😮ነ
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
የእናቶች ጭፈራ ገራሚ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i Жыл бұрын
ጉራጌ እኮ ባህሉ ደስ ሲል
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
❤❤❤የኔ ውቦች ስታምሩ ❤❤❤
@oscaros8352
@oscaros8352 Жыл бұрын
ሀኒ መንገድ አታብዥ....። ይህንን ቃል ለምዳቸው ቤተሰቦቸ ብቻ ነው የምጠቀመው. I wish you all the best and for your love one.
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ዶክተር እንዳለ እህቱን ቆሞ እየዳረ ነው ይሽር አግኖት የህንሁ ሽህ የቅርራአ ❤❤❤ጉራጌን ያገባ ይወልዳል ንጉስ የተባለው ❤❤
@geremew8763
@geremew8763 Жыл бұрын
Aboo gurag ❤❤❤❤
@betelhemajijo976
@betelhemajijo976 Жыл бұрын
THEEEEEE BEST!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Melkame Gabecha!
@samiratubemarr3674
@samiratubemarr3674 Жыл бұрын
አኔቾ እንኳን ወደጉራጌ ብቅአልሽ ግንሽምግልናነው ወይስ ሰርግ በጣም ደስይላል 🤔🤔🤔😳😳😳😂😂😂😂👍👍👍👍
@makili7845
@makili7845 Жыл бұрын
May God bless your wedding! Thanks for sharing
@dahlaksamry138
@dahlaksamry138 Жыл бұрын
Betam tamerlchu
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@Rozatades-cc7mv
@Rozatades-cc7mv Жыл бұрын
ገረ ሀኒ ዘለላሽ ዬብሳቢ ስትመሉ በቡታጀራ በኩል ከሆነ ቪድዮ ቅረፂልን❤❤❤❤
@seadiyoutube389
@seadiyoutube389 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ወየው ሃገሬ😊😊😊
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf Жыл бұрын
ለአባቶች ክብር ይኑራችሁ የሐይማኖት አባት ጠሥቀምጦ ሙዚቃ ከየት የመጣ ነው አዎ በደሥታ ሰአት ይጫወታል ዘመድ ግን አባቶችን ከሸኛችሁ በኋላ ዝለሉ ቀውሶች
June 11, 2024
13:09
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 249 М.
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
#kalpicturesphotostudio # 👉📞0945856560 #Harar #kalpictureskp
5:37
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 225 М.
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН