በጥያቄያችሁ መሰረት እስረኞች ተፈተዋል ክፍል:- 2

  Рет қаралды 1,650,227

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

Comedian Eshetu is an Ethiopian based Standup Comedian, Entrepreneur and philanthropist who devoted his life in to making this world a better place. he created stages and made his own voice heard by so many people raising awareness by disguising it via hummer and comedy
***********************************************
We will reach 10 Million subscribers in this year!!! 🎉🎉
Subscribe to our Channel and get more gifts🎁💰
/ donkeytubeeshetu2
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
❤️ You Might be Interested in....
"ለማመን የሚከብድ ምሽት አሳልፍያለሁ!! 25 ሺ ብር ስጠኝ አለኝ:
• ለማመን የሚከብድ ምሽት አሳልፍያለሁ...
ከወሎ የተፈናቀሉ ወገኖቻቸንን በአዲስ አበባ አግኝተናቸዋል፡
• ከወሎ የተፈናቀሉ ወገኖቻቸንን በአዲ...
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / channel
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
በጥያቄያችሁ መሰረት እስረኞች ተፈተዋል ክፍል:- 2 #standupcomedy #comedian #eshetumelese #worldcup2022 #ethiopia
#worldcup2022#ethiopia#comedianeshetu#ethiopiancomedy#ethiopianews#standupcomedy#compitition#awards#new#worldcup2022#america#iran#compitition
#ethiopia #motivation #inspiration #lovestory#love#work#comedianeshetu#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#comedianeshetu#father#google#Blogging#Twitter
#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረlovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#comedianeshetu#ebssundaylive
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 700
@user-rk5rn7vv5s
@user-rk5rn7vv5s Жыл бұрын
እኔ ላተ ቃላት የለኝም አደለም በጊቶ በአለም ኮሜድያን ማንን ትመርጫለሽ ቢሉኝ ያለምንም ጥርጥር እሸቶ መለሰ ነው የምለው ምክኒያቱም ባይበዛም የተወሰነ ኮሜድያን አይቻለሁ ማጣፈጫ ውሸትንም ጨምረውነው ሰውን ለማሳቅ አተግን ከዚም በላይ ትምህርት ሰጭ ማሻአሏህ ብያለሁ ያተኮ ጭቅላት ይለያል ላተ ቃላት የለኝም😴
@pomiyodit1487
@pomiyodit1487 Жыл бұрын
Wow mn beye lglets !!!!!
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 Жыл бұрын
Amen yene konjo
@abdushewa399
@abdushewa399 Жыл бұрын
78878🄸🄸🄷🄶!
@ababamoges4604
@ababamoges4604 Жыл бұрын
Amane AMane AMane AMane
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 Жыл бұрын
ከአይን ያውጣህ እንዳይበሉህ ተጠንቀቅ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
ግሩም ነው እሼ አተኮ የምትነበብ መጸሐፍ ማለት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m Жыл бұрын
አሜን፫
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
Amen
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Жыл бұрын
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ፍቅር ካለ ሁሉም ቀላል ነው ኑ ተቀላቀሉኝ
@tesfayewalanoyoutube3812
@tesfayewalanoyoutube3812 Жыл бұрын
እሼ ገና አሁን ወራድክ ....ከጋባህ ወድህ አዕምሮህ ተበራዘ እንዴ??
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
@@tesfayewalanoyoutube3812 የተበረዘው ያንተ አይምሮ ነው እውነት ተነገረ እንዴ ነሰረህ
@hayatethiotube7007
@hayatethiotube7007 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚገርመኝ ይህ ልጅ እዉቀኑ እስኪ ማነዉ እንደኔ አሸን የሚወደዉ ለሀቅ የቆመ
@genethabeshawit371
@genethabeshawit371 Жыл бұрын
ደምርኝ ልደምራቸው
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 Жыл бұрын
እሽ የሚጠላ ሸይጧን ብቻ ነዉ የሚመስለኝ በጣም የምወደዉ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@genethabeshawit371 ነይ እንደማመር😍
@haregewoinwube4638
@haregewoinwube4638 Жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ይሄ ልጅ ትልቅ ነገር ነው የነገረን እድሜ ይስጥህ ስለ እውነት መኖርን የመሰለ ነገር የለም እረ ወገን እናስተውል
@alexdubai3601
@alexdubai3601 Жыл бұрын
ኮሜዲ ስራ ለሀገር እና ለመልካም ስብእና ግብአት ሲውል አየሁ ባንተ የወደፊቱን አላቅም አሁን ግን የኮሜዲ ስራ በላቀ ከፍታ ከሚገርም እይታ እና አገላለፅ ጋር እንዳንተ ማንም አልሰራውም ተባረክ።
@ThinkAddis
@ThinkAddis Жыл бұрын
ይህን የእሼን ፕሮግራም የምታዩ ሁላችሁም ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት በቤታችሁ ይሙላ ፣ ያሰባችሁት ይሳካ 🙏🙏🙏
@rahel1095
@rahel1095 Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 Жыл бұрын
አሜንንንን
@saronadane1862
@saronadane1862 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@beyeneshegute3168
@beyeneshegute3168 Жыл бұрын
አሜን
@zebibajemal115
@zebibajemal115 Жыл бұрын
ስሙ ኮሜድ ተባለ እንጅ ስንት ማንም ያላስታወሰውን ልብ የሚነካ እውነታና ሀቅ ጎልጉለህ አወጣከው አንተ የልጅ አዋቂ ክበርልን አቦ አላህ ይጠብቅህ 💝
@user-pw7xp4ko6c
@user-pw7xp4ko6c Жыл бұрын
እውነት ይገርማል ጥበቡ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-pw7xp4ko6c ውዶቼ ደምሩኝ
@yohannes9958
@yohannes9958 Жыл бұрын
አረ እሸቱ ልጅ አደለም አዋቂ ሰው ነው
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
እሽዬ ዑንቁ ስላሴ ሁሉ ያምርብሃል ፈጣሪ ከክፉእ ጠላት ይጠብቅህ ፡🌻🌻🇪🇷
@ybtube9502
@ybtube9502 Жыл бұрын
ያው ኃጢያተኛ ነኝ.. አታድንቁኝ ብልሃል አናደንቅም 😂... ግን ሀሳብህን ለመግለፅ የመትጠቀማቸው ቃላት እና ምቴድበት መንገድ በጣም ምያስገርም ነው... ያው የሀበሻ ሥራ ታቀው የለ... በጣም ድንቅ ሰው ነህ keep it up 👍🏿
@tirhaszemaryam2307
@tirhaszemaryam2307 Жыл бұрын
I am Eritrean and I am not fluent in Amharic but I understood everything here. I am a BIG BIG fan of Eshetu BUT THIS SHOW IS BEYOND EXCEPTIONAL!!!!!!!! YOU ARE SO TALENTED AND PEACE MAKER!!! THE WAY YOU DELIVER YOU MESSAGE IS EXCELLENT! My first time to write a comment on KZfaq out of excitement!
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Жыл бұрын
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ምቀኝነታችን ነው እንጂ ተያይዞ ማደግ ይቻላል ተያይዘን ከምንወድቅ ተያይዘን እንደግ ኑ ተቀላቀሉኝ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇷❤🇪🇹💚💛❤
@teddyamare461
@teddyamare461 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው Long Live brother
@DrawMeToYouLord
@DrawMeToYouLord Жыл бұрын
ሓቕኺ ጓል ኤረይ ሓፍተይ
@ruthasfawgobeze
@ruthasfawgobeze Жыл бұрын
@@fatumawase88Kewegeb 777 lolullioooililll7l8866886iiii
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቀህ በእውነት ትልቅ ትምህርቲ አለዉ
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
መዝናናት ከእዉቀት ጋር ማለት ይኼ እሼ ብቻ ነዉ እያሳቀ ቁምነገር የሚመግብ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
ለመሳቅና 😂ቁምነገር ለመያዝ ክፍል ሁለትን ማነዉ እንደኔ በጉጉት የጠበቀዉ ወላ ሰአቱን አስር ጊዜ ያየዉ😀
@tekleabberhe8686
@tekleabberhe8686 Жыл бұрын
እሼየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዕንቁ ኢትዮጵያዊ ነህ እኮ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
Amen
@genetzuzu7477
@genetzuzu7477 Жыл бұрын
ይሄን ቪዲዮ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ ነው ጌታን እሼመሌ ክበርልኝ ድንቅ ነበር
@negistbelay7327
@negistbelay7327 Жыл бұрын
Eshetu geta yebarekehe ene néné teteyakiw beleke yetenagerekate kale senethenen wederasahne enedenay neseha enedenegeba enederedahen ene amenalu zemeneke yebarek
@selamugedawo7459
@selamugedawo7459 Жыл бұрын
ለምን ደጋግሜ like እንድያደርግ አትፈቅድም። በቅ እውነታ።አንደበትህ ይባረክ ።ውድድድድድድድድድድድድድድድ።
@tsion7382
@tsion7382 Жыл бұрын
ለንስሃ ያበቃህ ዘንድ ጸሎታችን ነው!! እግዚአብሔር ይርዳህ!! ሁላችንም ሰው ላይ ሳይሆን እራሳችን ላይ ለመፍረድ አይነ ልቦናችንን ያብራልን!!
@Dimbi378
@Dimbi378 Жыл бұрын
Manin nw gin eshiyen eshutiyen eshunukan endayihon🤣
@tsion7382
@tsion7382 Жыл бұрын
@@Dimbi378 muluwn sitadamichew yigebashal ehte!!
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Жыл бұрын
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ፍቅር ካለ ሁሉም ቀላል ነው ኑ ተቀላቀሉኝ
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getezewde8899
@getezewde8899 Жыл бұрын
ምን ብዬ ልኮምት እሺ ከቃል በላይ ነህ👍👍👍እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እንድትስራ እዲሜ ከጤና ጋር ያድልህ🙏🙏🙏
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Жыл бұрын
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ምቀኝነታችን ነው እንጂ ተያይዞ ማደግ ይቻላል ተያይዘን ከምንወድቅ ተያይዘን እንደግ ኑ ተቀላቀሉኝ
@liza6902
@liza6902 Жыл бұрын
Comedian Eshetu, You are amazing! God Bless you! God’s protection be with you! Peace to Ethiopia! And peace to the world! ❤
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Жыл бұрын
ከአይን ያውጣህ የኛ ልዩ ወንድም በስመአብ ግሩም ነው እሼ ትልቅ ሰው
@rahelrita3615
@rahelrita3615 Жыл бұрын
እሼ እድሜ ይስጥህ ከዚ የበለጠ የምትሠራበትን ማስተዋል እና እድሜ ይጨምርልህ
@mintwabguangul1556
@mintwabguangul1556 Жыл бұрын
ይሄ እያንዳንዳችን እራሳችንን እንድንጠይቅ የሚያደርግ ስብከት ነው እግዚአብሔር በጣም እይተጠቀመብህ ነው ተባረክ ጌታ አይለይህ!!!
@user-wr8eh7bo1i
@user-wr8eh7bo1i Жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ልዩ መልክት አለው ጀግና ልጂ ነህ አላህ ይጠብቅህ የውነት ተምታቶብናል
@user-pw7xp4ko6c
@user-pw7xp4ko6c Жыл бұрын
እረ በጣም እናቴዩ
@zemenetarekegn7482
@zemenetarekegn7482 Жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ከምንም በላይ ለዲሽታጊና እውቅና ክብር ስላሰየህ ፈጣሪ ያክብርህ በርታ
@meharibeyene1556
@meharibeyene1556 Жыл бұрын
This is not a joke, this is a big lesson, you can’t get it in the university, brilliant amazing, I love you so much. God bless you.
@yetenbitube1
@yetenbitube1 Жыл бұрын
ዲሽታጊና ❤
@mariamaria8168
@mariamaria8168 Жыл бұрын
የእውነት ጀግና ነህ ተባረክ ወንድሜ በዚ እድሜክ ባለስልጣኖቻችንን አስተምርልን
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Жыл бұрын
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ምቀኝነታችን ነው እንጂ ተያይዞ ማደግ ይቻላል ተያይዘን ከምንወድቅ ተያይዘን እንደግ ኑ ተቀላቀሉኝ
@lidiyabrhanu1229
@lidiyabrhanu1229 Жыл бұрын
ተባረክ ሌላ ምንም አልልም
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 Жыл бұрын
"አንተ የተፈጠርከዉ መስቀል አደባባይ እንዳይወረስ እንድትታገል ሳይሆን፤ ልብህ በሐጢያት ምሎቶ በሰይጣን እንዳትወረስ ነዉ!!!"❤ እሼ ✅✅✅👌
@yeabsiraberhanu3211
@yeabsiraberhanu3211 Жыл бұрын
ልክ ነህ ግን የቤተክርስቲያን የዞታውላይ የመወሰድ ስም የመቅይር ታሪክ የመለወጥ ዝንባሌ አለ እኛ ልጆች እያሉ ታሪክ ማስነጠቅ ልክ አየደለም አመሰግናለሁ
@deribamekonnen7081
@deribamekonnen7081 Жыл бұрын
እሽእረባክህ እረባክህ ከህመሜጋራ በሳቅእያፈረስከኝ እመሜጸናብኝ እሼ ባልታመም አድቀን መጥቼ ፕሮግራምህን ብካፈል ደስታዬ ስፍርቁጥር የለውም ግንምንላድርግ በመኬናአደጋ ተጎድቼ እቤቴ ተኝቻለው ልክ ያተፕሮግራም ስሰማ ከአልጋዬ ቀናእላለውፕሮግራምህን በጣምስለምወደውከአከላተስኩላንነት ድኘተነስቻ ፕሮግራምህን ለመካፈልያብቃኝ አሽ ይማርህበለኝእሽ። gebመገናኛ
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Жыл бұрын
​@@deribamekonnen7081 ፈጣሪ ይማርህ
@Landa500
@Landa500 Жыл бұрын
በእውነት አንተ ትለያለህ ከጳጳሱ፣ከሼሁ፣ከፓስተሩ፣ ከአርቲስቱ በብዙ እጥፍ ተሽለህ ለሰላም፣ለፍቅር ለአንድነት ትሰብካለህ። ለታርኩ ዲሽታጊና ያለህ ክብር ስለገለፅክለት ክብር ይገባሀል። Thank you!!!!
@th-ef6me
@th-ef6me Жыл бұрын
ባለ ብሩህ አእምሮ ምሉ ስብእና ከእውቀት የታደልክ ምርጥ ሰው
@brighttube4me
@brighttube4me Жыл бұрын
እሼ በቀልድ መልክ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን። እሼ የኢትዮጵያ የወደፊት ጠ/ሚ ሆነህ ማየት እንፈልጋለን። አስተሳሰብህ ሁሉ ብሩክ ነው። ሁሉን ህብረተሰብ እኩል የምታይ ነህ። ፈረሃ እግዚአብሄርም አለህ። ረጅም እድሜ ኑርልን። "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።" (ምሳሌ-ም.9:10)
@ertranamarra8083
@ertranamarra8083 Жыл бұрын
You are not a Comedian only!! You are the Best Gospel Preacher. Let the Almighty God Bless You abundantly 🙏👏👏👏👏💐💐
@zebideryemariyamlej
@zebideryemariyamlej Жыл бұрын
አሼ የምወድህ በምክንያት ነው ፡፡ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ፡፡ እናቴ ማርያም ከለላ ጠበቃ ትሁንህ ፡፡
@iyorEthiopia
@iyorEthiopia Жыл бұрын
እግዚአብሄር እቺን ድንቅ እና ምስጢራዊ ሀገር ከክፉ ሁሉ ይጋርድልን
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Жыл бұрын
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ምቀኝነታችን ነው እንጂ ተያይዞ ማደግ ይቻላል ተያይዘን ከምንወድቅ ተያይዘን እንደግ ኑ ተቀላቀሉኝ
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@amenfikadu7294
@amenfikadu7294 Жыл бұрын
እሼ ተባረክ ክፉ አይን ይህ የኔ ውድ ወንድሜ
@user-dr4fd5ht4c
@user-dr4fd5ht4c Жыл бұрын
ዛሬ በእሼ ያልተደመመ አይኖርም። እሼ የዘመናችን መልካም ሰው ፀባይህን አይቀይረው ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ😍😍😍😍 መግስት የኢትዮጵያ ህዝቦች በጦርነት እደጥሬ በየቦታው እየረገፉ ሲቀሩ ፊልም መሥሎነው የታየው።ለምን ፊልም ማየቱ ካልቀረ እሼ ፕሮግራምላይ አጋብዙትም።
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 Жыл бұрын
ቀልድና ጨዋታህ የማይጠገብ ድፍረትና ጥበብህ የሚደንቅ ጀግና ልጅ ነህ እሼ ከዚህ በላይ የምሰራበትን እድሜና ጤና ይስጥህ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
አሼ ስለምወድህ የተናገርከው ሁሉ ያስቀኛል 😂😂😂😂😂
@zelalemmihretaab2477
@zelalemmihretaab2477 Жыл бұрын
Very very true camedian እሸቱ ተባረክ........!!!
@estifanoscheka2091
@estifanoscheka2091 Жыл бұрын
Yemitgerim sewu nehi Eshetu, zare bedend asamenkegn!!!!!! Bertalign wondime
@robel8118
@robel8118 Жыл бұрын
እሼ መሌ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ስራዎችህ ሁሌም ድንቅ ናቸው ያንተን ስራዎች ሁሉ በደረጃ እያደጉ የመጡ እና አሰተማሪነታቸው አዝናኝነታቸው ሁሉ ድንቅ ነው በርታ ለተማረበት ሰው ማለት ነው
@rahelabate8531
@rahelabate8531 Жыл бұрын
ቃላት አጣሁልህ እሼ ለ እውነት የቆምክ ❤️
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Eshiye melkam saw egzabher yi bark 🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇷😍🥰🌾🌿🍀🌱🌷🌹🌻
@Tube-mp3eh
@Tube-mp3eh Жыл бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ ተገኝቻለሁ በጣም ደስ ስላለኝ ደጋግሜ ነዉ የተመለከተኩት እሼ በርታ እንወድሃለን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እትዮጵያን እማ ፍቅር ድግል ማርያም ትጠብቃት
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 Жыл бұрын
Eshatu malikkami sew Allah yibarakk wondime
@shalushalu58
@shalushalu58 Жыл бұрын
እመቤቴ ከእነ ልጇ በምትሄደበት ሁሉ ይጠብቅህ
@genethabeshawit371
@genethabeshawit371 Жыл бұрын
ድምርኝ
@user-dn6hr8ui2u
@user-dn6hr8ui2u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@habeshamaru2986
@habeshamaru2986 5 ай бұрын
እሼ ይችላል ዛሬ አሳመነኸኛል እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ፈሪሀ አላህ ያለብህ ዘር ሀይመኖት ገለመሌ ጭንቂ ሚንቂ የማታቅ ቆሜ ኮምቻለሁ ዋው
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ እሼ በእውነት የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነው አብዝቶ ይግለፅልህ ።
@menberemuhye1153
@menberemuhye1153 Жыл бұрын
ተባረክ እውነትን በቀልድ የምትናገር ጎበዝ 👏👏
@hdhighlight2475
@hdhighlight2475 Жыл бұрын
እኛም ቆመን አጨብጭበናል ።🥰 ታሪኩ respect
@burukgenene1593
@burukgenene1593 Жыл бұрын
እርስ በእርስ ቤተሰብ እየሆንን እንደግ ምቀኝነታችን ነው እንጂ ተያይዞ ማደግ ይቻላል ተያይዘን ከምንወድቅ ተያይዘን እንደግ ኑ ተቀላቀሉኝ
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Жыл бұрын
እሼ ምን አይነት ገለፃ ያለህ ብርቅዬ ልጅ ነህ፡፡ የሰጠኸውን የህዝብ ፍቅር ከህዝብ ተቀበል፡፡ ኑርልን የብሶት እስትንፋሳችን ዋዛና ቁም-ነገር ይልሃል ይኽ ነው፡፡
@oneethiotube8974
@oneethiotube8974 Ай бұрын
አይ እሸ ኮሜዲያን ብቻ ሳትሆን ወንድ የኢትዮ ልጅ ነህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
@Zgoratube
@Zgoratube Жыл бұрын
በእውነት እያስተማረ የሚያዝናና ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ!!!!
@DrkingTefera
@DrkingTefera Жыл бұрын
አረ እሼ ይህን እምቅ እዉቀትና ጥበብ ይዘህ አትስነፍ ሕብረተሰቡም ይማርበታል ቀጥልበት በዓመት አንዴ ስታንድ አፕ ኮሜዲ ያስፈልገናል ፓራዳይምህን አሸንፈሃል ጀግና ነህ🙏 ረጅም ዕድሜ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ እና ሚስትህ እሼ የአፍሪካ ጀግና
@askala9558
@askala9558 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@berhanehailemichael1466
@berhanehailemichael1466 Жыл бұрын
He is real & an amazing human being . Above all, he has fear of God. A person like him who always advocates for peace needs to be applauded & respected. God bless.
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Жыл бұрын
ቅኔ በምስጢር ይሉሃል እሔው። እመብርሃን ከክፉ ትጠብቅህ ። የቅዱስ አቡነ አሮን አምላክ ይጠብቅህ ።
@meseretnega2482
@meseretnega2482 Жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ። የምትወደው የራማው ልዑል ሀይሉ ገብርኤል በክንፎቹ ይከልልህ።እያንዳንዳችን ለዚች ሀገር መከራና ስቃይ እራሳችንን ተጠያቂ አድርገን ንስሀ ብንገባ ሀገራችን ትድን ነብር በጣም አስተማሪ ነው ።
@abuditube8660
@abuditube8660 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ነው ችግራችን ከነመፍትሄው ያሳየህበት ድንቅ ስራ ከኮሜድ እና ከኮሜድያን በላይ ከፍ ያለ ምናልባትም ልንማርበት የምንችል የሆነ የኋላምችንም የፊታችንም ችግር መፍትሄ የሚሆን ግሩም የጥበብ ስራ ነው ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏።
@belayneshmollabelayneshmol2799
@belayneshmollabelayneshmol2799 Жыл бұрын
እሽየ እግዛብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለሀቅ የቆመ አቦ ዘርህ ይባረክ በሄድክበት ሀሉ ድንግል ማርያም ትቅደምልህ በጣም ነው የምውድህ እም ክብር ነህ
@solona2000
@solona2000 Жыл бұрын
You transmitted a powerful message more than A professor A doctor A teacher A lecture A pastor A priest A clergyman A comedian A Prime Minister A Musician Generally beyond any stand up comedian .. Wow .. you spoke just like a Prophet Moses God bless you brother God keep you way from Evil Wish to have a great man like you on Eritrea than lef by worst dictator..!!!
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 Жыл бұрын
እሼ ተባረክልን ለኢትዮጵያውያን ድምፅ ሆነሃልና እናመሰግንለን
@bedlualemu4332
@bedlualemu4332 Жыл бұрын
ያልከሁ ሁሉ ቀልድ ይመስላል አብሶ ስለታሪኩ የመጀመሪያው ያወራለት እና ያስረዳለት አንተ ብቻ ነህ እ/ር ይጠብቅህ ያው እዚ ሀገር እውነት የሚያወራ አይወደድም ተባረክ።
@halimayaseen7960
@halimayaseen7960 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል አሰተማሪ ነው
@mackadiss1
@mackadiss1 Жыл бұрын
እሼ አንደኛ😍😍🥰🥰
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg Жыл бұрын
Thank you for analyzing the situation and standing for the truth.
@solomonkassie3794
@solomonkassie3794 Жыл бұрын
እረ አንተ እግዚአብሔር የባረከህ ልጅ እንዴት ነው ሁሉንም ልክልካችን እያሳክ ነገርከን እድሜ ይስጥህ!!!
@noormohd2761
@noormohd2761 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛው ሌላ ምንም ቃል የለኝም ከጠላት አይን ይጠብቅህ 🤙👌🥰💗
@tehetenatube-3279
@tehetenatube-3279 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ እሄ ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ይነካል እግዚአብሔር ለሃገራችን ሰላም ይስጥልን እድሜ ይስጥህ እውነትም ፍፁም እንዳለችው አንተ የሰው ጭንቅላት ሳይሆን የያዝከው ያንተ ጭንቅላት ሃገር ላይ የተሰራ አእምሮ ነው ያለህ እግዚአብሔር ሁሌም ፅበቡን ያድልህ
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
እያዋዛህ የምታሥተላልፋቸው መልዕክቶች ለገባው ያሥተምራል የሆነውን እየሆነም ያለ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@workelove3235
@workelove3235 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልህ ወንድሜ ትልቅ ትምህርት ነው ያኑርልን ከዚህ በላይ ጥለቡን ያድልህ
@sofoniasyemane2030
@sofoniasyemane2030 Жыл бұрын
እሼ !!! በእውነት በጣም ድንቅና አስተዋይ ልጅ ነህ ። እግዛብሄር በህይወትህ ሙሉ ይጠብቅህም ይባርክህም !!! ለዲሽታጊና ክሬዲት ስለሰጠሀው በጣም ደስ ብሎኛል, ቢሆን ቢሆን ባደባባይ ይቅርታ ሊጠየቅ ይገባው ነበር ። መንግስት የለም እንጂ !!!
@Kibromsew
@Kibromsew Жыл бұрын
You're always standing for the Truth and having a voice for a voiceless keep it bro never be tired off
@almazgashaw7490
@almazgashaw7490 Жыл бұрын
እረ እሼ ተው ተው !!! ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ክፉውን ይያዝልህ ወንድሜ !!!
@user-kv8vk8yg1h
@user-kv8vk8yg1h Жыл бұрын
ታሪኩ ታሪክ አይረሳህም እናከብርሀለን እሸ ሽአመት ኑርልን
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም በጣም ድንቅ ስራ ነው እየተዝናኑ የሚማማሩበት መድረክ ነው ፡፡ ይሄንን አምዕሮ የሰጠህ እግዚያብሔር ይመስገን ፡፡
@lovehaile8876
@lovehaile8876 Жыл бұрын
Great topics 😘😍 Eshe thanks for you touching untouchables topics. Love is more than anything,keep it up bro
@user-ys7bs6uh9q
@user-ys7bs6uh9q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅክ እሼ 🤲✝️ልላ ምን እላለሁ እህ እግዚአብሔር ፍትህ ይስጠን በእውነት ለወገኖቻችን 🤲✝️እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 🤲✝️
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@yuotub1624
@yuotub1624 Жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እዉነት እዉነቷን እኮ ነዉ ምታወራዉ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላሟ ይመልስልን
@selamawoke3551
@selamawoke3551 Жыл бұрын
ወገኔ ልብ ካለን ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ!
@safarijemal3020
@safarijemal3020 Жыл бұрын
I am glad I subscribed to his channel in 2019 before he was even famous at this level. I saw potential on him before anyone else. I have nothing but RESPECT! I hope Tariku will watch this and raise his head up / chin up realizing what he said was absolutely right back then. He was ahead of the people. Shame on medias like ebstv to force him apologize for preaching peace.
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Жыл бұрын
True
@bezaelala6174
@bezaelala6174 Жыл бұрын
@peacelove6150
@peacelove6150 Жыл бұрын
Ebs should bring him back and apologize.
@fitsumzeab
@fitsumzeab Жыл бұрын
ወቅቱን እና ደረጃውን የጠበቀ ኮሜዲ..........ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
ኧረ እባክህ ወንድሜ አሹን ፍቱልን እያልን ስንፅፍ እንዳንኖር እግዚአብሔር አደራዉን ይጠብቅህ አየ ፈራሁልህ መዳህኒያለም ይጠብቅህ
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 Жыл бұрын
ጀግና እኮ ነክ እሼ እግዚአብሔር ያብዛክ
@alhamoha1062
@alhamoha1062 Жыл бұрын
መጠም ይምገርም መልክት ነው ተባረክ እውነትም እሼቱነህ ተባረክ
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Ай бұрын
አንተ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ አያሳዝንም ሞትን ግን ቀልድ አታድርጉት ያሳብዳል ይሄ
@bereketmathewos470
@bereketmathewos470 Жыл бұрын
What a performance and amazing message i heard from this video, I really appreciate you Eshetu.
@betelihembeti101
@betelihembeti101 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ከመጀመሪያው ጀምሮ ያየሁትም የሰማሁትም ያስቃልም ያስተምራልም በጣም ነው ራሴን እንዳይ የረዳኝ አው ልክ ነክ ማንም ሀጥያት ስሰራ አሳይቶ አይደለም ችግራችን ሃላፍነት መውሴድን ስለምንፈራ ነው እሼ ፈጣር ሃሳብክን ይሙላልክ ሀጥያትክንም ይቅር ይበልክ የኔንም ሃጥያት ይቅር ይበለኝ ሁላችንም ጉድለታችንን ብናውቅ ጥሩ ይመስለኛል እያሳክ ስላስተማርከኝ እጅግ አርገ አመሰግናለው
@lea677
@lea677 Жыл бұрын
Tebarek Eshe Mele! zare nech nechuan new yetenagerikew!
@obsetaye912
@obsetaye912 Жыл бұрын
Tilki timrtnew Unt ✅✅✅✅
@user-ob3il3rw5j
@user-ob3il3rw5j Жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ወጣት መሸለም አለበት አላሕ ይጠብቅሕ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
ውይ አሸ ፈራሁ አላህ ይጠብቅህ እውነት የውስጣችንን ነው የተናገርከው
@adaneargwe6803
@adaneargwe6803 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ ዘመንህ ሁሉ ካንተ አይለይ ሰለምህን ያብዛልህ አንተ መልካም ሰው
@asewendimu515
@asewendimu515 Жыл бұрын
የልባቸንን እሳት እያቀዘቀዝክ አዝናናህን ዘርህ ይባረክ
@yetanawmoged5108
@yetanawmoged5108 Жыл бұрын
እድሜ ይሰጥህ ወንድሜ አንጀቴን ነው ያራሰከው።
@sheba9627
@sheba9627 Жыл бұрын
This is authentic, Love it 😂😂😂
@yacobghebregergs5474
@yacobghebregergs5474 Жыл бұрын
ኮመድያን እሸቱ በጣም ጎቦዝ ነህ እግዚብሄር ኣምላክ ከኣንተ ጋር ይሁን።የሁሉ ሰው ሃላፍነት ነው በዚ ያለው ለመቀጣል ።እንደ ታሪኩ ወደሃላ እንዳይ ጎቱትህ .
@senayitkebede9341
@senayitkebede9341 Жыл бұрын
እሸቱዬ በጨዋታህ ውስጥ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ተባረክልኝ🙏❤
@Nc.b1
@Nc.b1 Жыл бұрын
Perfect 👍 thanks Esheye 🙏 My God bless you
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
ኑ የእሼ አድናቂወች ሳቅ እና ቁም ነገር እንስማ
@genethabeshawit371
@genethabeshawit371 Жыл бұрын
ድምርኝ
@buzeyirga2906
@buzeyirga2906 Жыл бұрын
አሜን እኛም እግዚአብሔር ያክብርልን ብለናል። የንስሃ እድሜን ከንጹሕ ኅሊና ጋር ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ተመኘሁ ይልቁንም ለእኔ ኃላፊነቱን ለምወስደው እንዲሰጠኝ ተመኘሁ. . . . ድንቅ ሥራ ነው በርታልን . . . እናመሰግናለን
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
😊😊 አቡዬ የምን ሃላፊነት ?? እራሱ ሙሉሰው መሰለኝ ንስሃ ለመግባት ለህፃን ነው ቤተሰብ ሃላፊነትን የሚወስድ? ማስተዋል እዚህ ጋ ይጀምራል:
@DailyHabits001
@DailyHabits001 Жыл бұрын
I am Ethio-American and too much Love to Comedian Eshetu.
🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
44:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 13 М.
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 52 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 4,5 МЛН
25 Cent Car / P Kyddy Car
1:01
British Seany
Рет қаралды 10 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 12 МЛН
There’s a surprise balm in every snack!? #challenge #candy
0:10
We Wear Cute
Рет қаралды 42 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
0:10
seema lamba
Рет қаралды 27 МЛН