በጣም ደስ የሚል ጬዋታ ከጓደኞቼጋር ቃልን ተጫወትንባት🙆🙆

  Рет қаралды 2,328

ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We

ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We

9 ай бұрын

Пікірлер: 258
@zenegahu.
@zenegahu. 9 ай бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነዉ ቃልየን ታፈቅራታለሁ አሁን ምን አገናኘዉ😂 ጡሩ ነዉ ያህያዉ እዳለሆኖ ዘና ነዉ ያልሁት ቀጥሉበት ቃልዬ ሌላም ጠብቃለን❤❤
@rahmatube5596
@rahmatube5596 9 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ጫውታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ምርጥ ጭዋታ ነው የተጫወታችውት
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 4 ай бұрын
ሰላም በጣም ደስ የሚል ጫወታ ቃልክዳን ታፈቅራታለህ,በለው አህያ አህያ በሳቅ ክክክክክክ ደስ የሚል ግዜ ነበር እናመሰግናለን በሌላም እጠበቅሻለን
@nurabentbaba
@nurabentbaba 7 ай бұрын
ሰለም ዋዉ በጠም ደስ የሚል ጨወታ ነው የስተለለፍሽልን ቃልኪዳንዬ ቀጥይበት ቻሌንጁን ወድጄወለው
@mryammekaneselam
@mryammekaneselam 8 ай бұрын
ሰላም ሠላምውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ዋወወበጣም አሪፍደስየሚል ጫወታነው ሰላምሽይብዛልኝ እህቴ በርችልኝ🎉🎉
@ETENESH
@ETENESH 4 ай бұрын
ዋዉ ዋዉ የእዉነት በጣም ደሲ የሚልጨዋታ ነው እህታችንቃልዬ አሪፍ አቃራረብ ነውበህዚሁ ቀጥይባት ከአንች ቡዙ እንጣብቃልን በርችልንይመቻችሁ🎉🎉
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ቁጭ ብሎ ጫወታ ደስ ይላል ቅጣት የሌለበት አሪፍ ነው ዱቄት መቀባት የለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@qorontosmedia
@qorontosmedia Ай бұрын
ሠላም እህታችን በዕውነት አዝናኝ እና ደስ የሚል የጓደኞች ጭዋታ እንድንከታተል እና ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
@Nuhamen12
@Nuhamen12 5 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን ክክክ አለመሳቅ አይቻልም አሪፍ ቆይታ ነበር ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን በርችልን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያድልልን
@HAWAYIMAMABEGAZ
@HAWAYIMAMABEGAZ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንካን ሰላም መጣችሁ ዋውው ደስ ይላል ጡሩ ጭውውት ነው የነበረን ቆይታ ሀሪፍ ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@qorontosmedia
@qorontosmedia 5 ай бұрын
ሠላም እህታችን በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ የሆነ ጊዜ ነበር። ስለቆይታችን እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሠላምሽ ይብዛልሽ ። በርቺ
@alialemi3587
@alialemi3587 Ай бұрын
ዋውው በጣም ደስ የሚል ጫዎታ እንዲ ከቤተሰብ ጋር ከዎንድሞች ጋር ማን እንዴ እኔ የናፈቀው አይ ጊዜ ብቻ ሰላማችንን ይመለስልን አሜንንን ❤❤
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b Ай бұрын
ዋውውውው በጣም ደስየሚል ጨዋታነበር ወይ ቃልኪዳን ትወዳታለህ😅 መጀመሪያ አስቦሽነበር ማለትነው የመጀመሪያው ተጠያቂ በጣምነው የሚስቀው ሀሪፍ ቆይታነበር
@zemzemali6970
@zemzemali6970 8 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኚ የኔውድ ነገር እንኳን ሰላም መጣሽልኚ ጥሩቆይታ ነበር ዘና ፈታ የሚረግ ጨዋታ ነበር ጥሩነው በርቱ እደህ አብሮ መጫወት መተሳሰብ መገዳደፍ እደትኮ ደስ ይላል እናም አብሽሪ ውደበርችልኚ
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 3 ай бұрын
ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋውው ደስ የሚል ጨዋታ ነው ፈታ ታደርጋላችሁ አሪፍ ቆይታ ነውሰላማችሁይብዛ ቀጥሉበት
@alemyetube-
@alemyetube- Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዘና ፈታ የሚያደርግ ጨዋታ ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልኝ
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንችይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምን አንድነትን መተሳሰብን ፍቅርን ያጣልን በጣም ደስ ነው የምትሉት ደስየሚል ጨዋታ ነበር በርቱልኝ ውድ የሀገሬ ልጅች🎉🎉🎉
@umsalhaden
@umsalhaden 8 ай бұрын
እንኮን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ዋዉዉዉ ደስ የሚል ጫዋታ ነው ቃልየ ብዙ ስራ እንጠብቃለን ጠንክሩ አገራችን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን ዋውበጣም ጥሩ ጨዋታነበር ቃል ታምራላችሁ
@weyni2816
@weyni2816 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን❤
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 4 ай бұрын
ቃልዬ የኔ መልካም ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል በጣም አሪፍ ጫወታ እና አዝናኝ አሳሸቂደሞም ትምህት የዉ የኔ ቅን ከአንቺ ብዙ ተምራለሁ የኔ መልካም ቀጥይበት በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን
@tube-mm6nf
@tube-mm6nf 9 ай бұрын
ቃል ዋውው በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር ደስ ትላላችሁ ጫወታው አይጠገብም በርቺ ቀጥይበት ማማየ እድሁም ሠላም ለሀገራችን ይሁን
@HabtamHata
@HabtamHata Ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እኳን በሰላም መጣሽልን ሰላመጣሽ ደስ ብሎናል ዋው በጣም ጥሩና አሪፍ ግዜም አሳልፈናል ከልብነው የምናመሰግነው የኔ ቅምቀት ❤🎉
@yenetube7088
@yenetube7088 8 ай бұрын
ጥሩ ጨዋታ ነው በርቱ ቀጣይም ኑ ውድ የኔ ሳቂታ ቃልዬ ስላምሽ ይብዛልኝ በርች❤❤
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውው በጣም ደስ ጨዋታነው ደስ ትላላችሁ ነበር በርቺ ሀገራችንን ሰላም አደርግልን ፍቅር ስጠን 🥰🥰🥰
@rihanatube515
@rihanatube515 5 ай бұрын
በጣም አዝናኝ ጫወታ ነው ፈታ አደርገኝ ውዴ የኔ መልካም ቃልዬ ምርጥ ሰው ቅን ሰው ነሽ መልካመነትሽ ሁለም ካንች አይለይሽ በርች ካንች ብዙ እንማራለን
@mihretyoutube
@mihretyoutube 29 күн бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነው የምር ሰላም ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገር ልጆች ቦታ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም አይለያችሁ ሰላም ፍቅር ለሀገር ለወገን ይሁን
@meremaShemelsamede
@meremaShemelsamede 4 ай бұрын
ሰላም ሰላመሰ ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት በጣመሰ አሪፍ ቆየረታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ያምጣልን በቃችሁ ይበለን
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል በጣም ደስ ይላል በጣም ያዝናናን ቆንጆ ነው በርቱ ደሴ የሚል ቆይታ ነበር😂😂😂😂
@ethio140
@ethio140 7 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ የምል እና የምያዝናና ጫወታ ነው በርቱ አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤🎉🎉
@SamiraMTube
@SamiraMTube 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ጫውታ ነበር በርችልኝ ደሞም አትጥፊይ በጣም ደስ ትላላችሁሁ❤❤
@halaq
@halaq 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች ደስ የሚል ጨዋታ ነው❤ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
@yenutube21
@yenutube21 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽልን ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል በርችልን ጎበዞች ደስ ትላላችው ጥሩ ጨወታ ነው በርችልን በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን
@habitayetubi
@habitayetubi 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም ደስ የሚል ቪዲዮው ነበር አመሰግናለሁ
@Edom.media7
@Edom.media7 7 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እህታችን ቃለ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ጨዋታ ነበር የምር ፈታ እያረጋችሁ የነበረ ይህን ጨዋታ ሁላችንም ብንጫወት በጣም ደስ ይላል በርቱ ቀጥሉበት ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን
@emuhafsuatube
@emuhafsuatube 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል በያለሰችሁበት ዋው በጣም ደስ የሚል አሪፍ የሆነ ሰና ፈታ የሚያረግ ጨዋታ ነበር በረቱ ምርጥ ጓደኛሞች ሁኑ መልካም ግዜ
@Sada395wolLoy
@Sada395wolLoy 9 ай бұрын
ሠላም ሠላም አህለነ እንኳነ ደህና መጣሽ ቀጥይበት በጣም አሪፍ ቆየታነበራ ቃልየ መቸነዉ ያገባሺዉ ኪኪኪ በጣም ደስየሚል ቆየታነበራ አብሽሩ ቀጥሉበት
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ገራሚ ጨዋታ ነዉ ያሳየሽን የምር በርቱልን የኔ መልካም እዴት ደስ እደምትሉ የምር ፈጣሪ ያበርታቹ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ገራሚ ነወ በርቱልን ዉብ ናቹ
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስብሎኛል ዋውውውውው በጣም ነው የምታምሩት አሪፍ ጫወታነው በርቺ አዝናኝና ደስየሚል ጊዜ ነበረን በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 8 ай бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን ውዴ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል አዝናኝ ጨዋታ ነበር😅😅😅😅በርቱ በቀጣይ በአድስ ነገር እንጠብቃለን አላህ በያለንበት ይጠብቃን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንን
@ETENESH
@ETENESH 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰጋን ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ደሲ የሚል ጫወታነው በርችልን እንዲሁም እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ያምጣል😍😍
@user-xr1yu5oj5n
@user-xr1yu5oj5n 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ጭዋታ ነው ❤❤
@mesitube8396
@mesitube8396 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኘ እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ደስየሚል ጨዋታነው በርቱል በቀጣይም እደዚህ የሚያዝናና ነገሮችን እጠብቃለን ይልመድባችሁ ውድ ያገሬልጃች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኘ
@tigtube2793
@tigtube2793 3 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ይብዛልን በርች አሪፍ ነው ጠክሪ መልካም ቆይታ ነበረ በዚህ ቀጥይ ጎበዝ በርቱ ደስ ትላላችሁ
@emususu
@emususu 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ ወይ በጣም ደስእሚል ጭውውት ነበር 😂😂😂 አስቂኝ ፈታ እሚረግ ግዜ ነበር ያሳለፍነው በርችልን በዚሁ ቀጥሉበት እደዚህው አሪፍ አሪፍ ቢደወችን እደምለቂልን ተስፋ አለን
@Enkuzema1
@Enkuzema1 7 ай бұрын
ሁሉም ሰርቶ ዘና ሲል ደስ ይላል ደስ ትላላችሁ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ምርጥ ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላሽ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን በሰው አገር ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ ❤ሰላም ለውዷ ሀገራችን
@woynitube315
@woynitube315 7 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ቃል ኪዳን እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው እውነትም ደስ የሚል ጫወታ ነው ጎበዞች በርቱ ሳቅሽ ደግሞ እህቴን ቁጭ ዘመሳሰል 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ቃልየ ወይኔ ስቃችሁ አሳቃችሁኝ አሪፍና ደስ የሚል የሚያዝናና ቆይታ ነበር በእውነት ደስ ትላላችሁ በርቱ ዘና ፈታ በሉሉን ፍቅር ይስጠን
@ekrW
@ekrW 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም ደስ የሚል ጫወታነው በርቺ ሰላም ላገሬ ልጆች በሙሉ አላህ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝዝት ያድርግልን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን የተጨነቀች ነብስ አላህ ነጃ ይበላት
@zuzy296
@zuzy296 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት እካሰላም መጣሽ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ ጠቃሚ ነገር እያሳይሽን ነው ቀጥይበት
@sabitube1097
@sabitube1097 3 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህቴ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ጨዋታው ደስ ይላል ዘና በሉ ግዜ ስኖረ ዘና ብነናሌ😊 በርቱ ለሃገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን በርቱ ምህረቱን ያድለን
@emebetyoutube
@emebetyoutube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ሠላምሺ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር ዘናበይልኝ ውደ💚💛❤👈
@sofiaendris500k
@sofiaendris500k 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ደስ የሚን ጨዋታነው ፈታ አደረግሽኝ አህያ ምን ሆነ አላለም ኪኪኪኪኪ አይ እንግሊዝኛ ነብስ ይማር
@sofayendrs6396
@sofayendrs6396 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት እንደት ነሺ ሁሉ ሰላም አሪፍ ጨዋታ ነው ያሳለፍችውት አብሺሩ አገራችንንም ሰላም ያርግልንን
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣቹልን ቤተሠብ ወየው ደስስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልን ብዙነገር እጠብቃለን ከናተ❤❤❤
@emamu21
@emamu21 5 ай бұрын
እረ ውውውው በእግዚአብሔር ስም ክክክክክክክ ማርያምን በጣም ነው ሆደ የቆሰለ በሰቅ ጉድ እኮ ነው ለማንኝውም በርቱ በጣም ነው ዘና እምታደርጉ
@jemurade
@jemurade 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ደህናመጣችሁ ዋውውውውው 😂😂 የሚያዝናናና ፍታየሚያደረግ ቆይታነው እናም ዋውው
@zinutube7583
@zinutube7583 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ .ቃልየ ገድ እረ በሳቅ 😂😂😂..ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልን ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን 🙏
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ክክክክክክክክ እኔስ በሳቅ ሙትት ነው ያልኩ እደኔ የተመቻው ጫወታው ላይክ ይግጫት መርጥነው በርቱበት የኔውዶች እኔስ የሚገርመኝ ያቺን ሳቅነው ስ
@tube20134
@tube20134 9 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ቃልየ ስታምሩ በእውነት እግዚአብሔር አይለያችሁ ደስ የሚል ግዜነው እያሳለፍሽ የነበረው ይመችሽ ሰላም ፍቅር አድነትን መቻቻልን ያድለን ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን
@saraazanawtube
@saraazanawtube Ай бұрын
ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 7 ай бұрын
ዋውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም😂😂😂 በእውነት በጣም በጣም ደስ የሌላ ጨውታ እና አመሰግናለን ፈታ አረጋይቹን በርቱልን ቃጥሉበት በሌላ ቭዲዮ እስክንገናኚ በቻር ያቆይን ፊጣሪ ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን እግዚአብሔር ያብዘልን ❤❤❤
@user-yn6qf1tp9r
@user-yn6qf1tp9r 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም ደስ ነው የሚትሎት
@zblbakedlr8797
@zblbakedlr8797 9 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ውድ እህት ውካን በሰላም መጣሽልኝ አሪፍ መዝናኛነበር አገራችንም ሰላም ያድርግልን
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m 9 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላምን መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበት ሰላምን ፍቅርን ሁሉ ለሀገራችን ያድርግል ሰላም ለሀገራችን ያድርግልን
@HadeySeid
@HadeySeid 8 ай бұрын
ሰላምቃልየ ውይይት ደስ የሚል ጨዋታ ነው በጣም ነው ያሳቀኝ አህያምናን አላለም ክምር ዘና ፈታ 😊😊😊
@roman_roman
@roman_roman 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ፈታ የምየርግ ነው እንዴት ደስ እለል በርችልን ጨዋታችሁ እንድ ነው የደርኩችሁ እንድ ታነው ሀገርችን ኢትዮጵያ ስላም ያደርግልን ከሁሉም ነገር ይጠብቅልን ምርጥ ነገር ነው❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 7 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ማሻ አላህ ብያለሁ ጎበዞች ሰምአ አድርጎ የሚደናበረውን ዳሩኝ😅😅😅 እባካችሁ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ቃል ግን ምንም አልሰራሽም ውይይይይ ለማንኛውም ሀሪፍ ነው ቪዲዮው ቢስተካከል የበለጠ ያምር ነበር በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹን ይብዛልን በጣም ደስ የሚል ጫወታነው ሆሆሆሆሆሂ እናት ለሳቃቹት እኔ ምነው በሳቅ ገደላቹኝ አሪፍነው ቆይታ ነበር በሉ በርታቹ ስሩ ቀሉበት
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 9 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሸአላህ ሰለመጣሽ ስለተገናኘን ደስ ብሎኛል ፍዋ በተን ብለሽል ደሞ ዛረ ቃልየ በይ በርቾል
@user-ow5rs4zi7z
@user-ow5rs4zi7z 9 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለዚህ ቤት ቃል የኔ ቆንጆ ቃል አይገልጽም በጣም ደስ ትላላችሁ ፈገግ ነው ያልኩት በዚህ ቀጥሉበት ተመችቶኛል ጣኦታችሁ ቃልየ በጣም ጠፍተሻል❤❤😂😂😂
@abebayoutube
@abebayoutube 9 ай бұрын
ሠላምሽ ይብዛ ቃል እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው ዘና ፈታ የሚያደርግ ቭዲዮ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እግዚአብሔር ዓምላክ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን መተሳሰቡን ያድለን
@DemlslsTEmespen
@DemlslsTEmespen 6 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ የምር በጣም ደስ የሚል ገራሚ ጨዋታ ነበር ያረጋቹት አቤት ስታምሩ የምር ታስቀናላቹ የኔ ሙልካም በርችልን ፈታ ነዉ ያረጋቹን አቤት ማማራቹ እናመሰግናለን
@AbebaSelma
@AbebaSelma 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ በጣም አሪፍ ጨዋታ ነበር ያሳለፍነው በጣም ደሰሰ ትላላችሁ ቤተሰብ ፍቅራችን ይጨምረላችሁ ብያለሁ በያላችሁበት እንደዚህ አይነት ሰጫወታ በጣም አሪፍ ነው በረቱልን
@astersimatube
@astersimatube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ❤❤
@zdtube5093
@zdtube5093 9 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤትእካንደህና መጣሽ በጣም አሪፍእናደስየሚል ቆይታነበረን ሀገራችንን ሰላምን አድነትንፍቅርን ይስጠልን በሌላርእስሽ እስከምንገላኝ ሰላምሁኝ ባለሽበት
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 8 ай бұрын
ዋውው በጣምም ደስስ ትላላችሁ ተጫወቱ ዘና ፈታ እያላችሁሁ ውዶቸ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@betitube7252
@betitube7252 8 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር በቀጣይ በሌላ ቢዶ እጠብቃለን በርች በያለንበት ከድንገተኛ አደጋ ወቶ ከመቅረት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 4 ай бұрын
የሀገሬ ልጆች በጣም ደስ😊ከክርስቶስ የሆነ ከእግዚአብሔር የሆነ ሰላም ሙሉ ጸጋ ለእናንተ ይሁን ሰላም ናችሁ ወይ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው ሰላም እያደረገን የሀገራዊ የልጆች የሚወዳቸው የማከብራችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሆን ሰላም ሲቶና 🙏🙏
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 7 ай бұрын
❤❤❤በጣም ቆንጆ wwከክርስቶስ ከእግዚአብሔር የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ጸጋን የተሰላም ነሽ ወይ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ላይ ኢትዮጵያ ሰላም ቆይታ አሪፍ ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc Ай бұрын
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እሚገርም ጨዋታ ነው ሀሀሀ አህያ ምን ማለት ነው ደግሞ የልጁ መልስ ሳጠብቀው አጀብ ነው እደት እዳሳቃችሁኝ
@yeelsa
@yeelsa 9 ай бұрын
ቃልዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነበር ስትጫወቱ የነበረው እሰይ ሁሌም እንዲ ሳቁልኝ ፈጣሪ አይለያችሁ ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣ ለሀገራችን፣ ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በፍቅሩ ይጎብኘን ያስበን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በስደት አለም ያለነውን በጤና በፍቅር ጠብቆ ለሀገራችን ያብቃን ደስ የሚል ግዜ ነበር
@betietomedia7778
@betietomedia7778 7 ай бұрын
ስላም ስላም ቃዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ማር❤ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
@zumraendris2835
@zumraendris2835 7 ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህናመጣሸ ዋው በጣም ቆጆ ጨዋታነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔውዶች ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ይሁንልን በቃችሁ ይበለን ጠክሪ ቆጆ እና የሚዚናና ጨዋታነው
@user-hm5kz2yr1x
@user-hm5kz2yr1x 9 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆታነበር አሪፍ ነው ማሻአላህ በርቺ አገራችንም ሰላም ያርግልን❤❤
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 9 ай бұрын
ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችንይብዛንንንእናመሰግናለን
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi 9 ай бұрын
ቃል ዉደ እኳሰላም መጣሽ ዉደ በርች ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ይሁን በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር🎉🎉🎉🎉
@masteuyoutube
@masteuyoutube 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሺ እህታችን ዋውውውው 😂😂😂በጣም ነው ፈታያረጋችውኝ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶች
@zeharamohammed-cb5tz
@zeharamohammed-cb5tz 9 ай бұрын
አህለን ወሳህ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ሰላምን ፍቅርን ሁሉ ለሀገራችን ያድርግልን ቀጥይበት ዝዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ
@emuferahtube
@emuferahtube Ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ❤❤ ሰላም ፍቅር አንድነት ራህመት ለሀገራችን ያምጣለን
@aligeytube786
@aligeytube786 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን ዋውውውው😂በጣም ደሰ የሚል ጨዋታ ነው እህታችን በጣም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን❤❤😍😂
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 7 ай бұрын
ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ ቃል ኪዳን ዋውውውውውውው ❤❤🎉 በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 6 ай бұрын
ወየሁ በሳቅ😂😂አህያዋን ትስማታለህ አላለም ያህያ ጡት 😅በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ይመቻችሁ ዘና አደረጋችሁኝ የኔምርጦች እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት መዋደድን ያድለን
@wollo2164
@wollo2164 7 ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣሺ ውድ በጣም ደሰ የምል ጊዜ ነገር ቀጣይ ከዚህ የበለጥ ቨደው እንጠብቃልን ሠላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ያብዛልን
@Selamawit
@Selamawit 4 ай бұрын
ሰላምሽን ያብዛው ቃልዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ምን አይነት ጨዋታ ነው በይ አምላኬ ሆይ😂😂😂😂😂😂 ቪዲዮሽን ግን በደንብ ሰፋ አርገሽ በደንብ እንዲታይ አርገሽ ብሰሪው ይስባል ውዴ ፈስ ትላላችሁ❤
@yezimareTube
@yezimareTube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ቃለኪደን እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ትለለችሁ እግዚአብሔር ፍቅረችሁን ያብዘ በጣም ነው ያስቀል ጨውተችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ
@yebrhwatatretub4928
@yebrhwatatretub4928 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ዋውው በጣም ደስ ይላል ዛገር ገባሽ እንድ ዘና ነው ያደረገኝ አህያ አህያ አለለም ክክክክክክ ❤❤❤ ሀገራችንን የሰላም የአንድነት የመተሳሰብ የመተዛዘን ምድር ያርግልን ሁሉም ውበት ያለው በሰላም ውስጥ ነው ።
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube Ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከኢየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንንን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ የናበራን ቆይታ እግዚአብሄር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ አርፍ ጬሃታ ናው😂😂
gere emun part 186 | ገሬ እሙን ክፋል 186 ቻው ድኽነት ክፋል ክልተ
30:50
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 12 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 74 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
ሰበር ዜና አፋር ፋኖን ደገፈ ድል አበሰረ ፋኖ ድል ምን አለ ፋኖ
2:40:03
ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Рет қаралды 1,5 М.
📢 ድንግልና ለዘላለም ይኑር🤣
8:16
Efrem_Tube
Рет қаралды 72 М.
አሁንስ በዛ ! አለቀሰች😢
24:14
AWEL&SEADI
Рет қаралды 82 М.
ሀረብ ሀገር ሴት እና ወንድ ቪዲዮ ኑ ላሳያቹ
58:08
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 69 М.
የማያልፊ ጊዜ ያልፊና ዱሮ ይባላሉ
7:21
ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Рет қаралды 1,3 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН