በጣም አሪፍ ማስክ ነው የሆነው‼️ ለሽበት የፀጉር ከለር ያሳምራል ለሚነቀል ለሚደርቅ ለሚበጣጠስም ምርጥ ነው/ homemade hair mas

  Рет қаралды 304,450

Meski Tube

Meski Tube

2 ай бұрын

Пікірлер: 464
@romandawit-vu2bc
@romandawit-vu2bc 2 ай бұрын
መስኪዬ ቻሌንጅ ይጀመር የምትሉ
@betelhemnegash8033
@betelhemnegash8033 2 ай бұрын
Me
@user-fu5ts3nr5t
@user-fu5ts3nr5t 2 ай бұрын
Me too
@RahelNega-my4em
@RahelNega-my4em 2 ай бұрын
Me too
@BireWorkuHateu-cp6vh
@BireWorkuHateu-cp6vh 2 ай бұрын
Me too
@b21e19
@b21e19 2 ай бұрын
እኔ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ መሲን ሚወዳት 🙌
@beminethabta1505
@beminethabta1505 2 ай бұрын
በስመአብ ውድድነውጂ ስረአቷስ ብቲ
@bezienashbelete2771
@bezienashbelete2771 2 ай бұрын
Me ❤
@dayandayanNf
@dayandayanNf 2 ай бұрын
Mesi adelechem 😂😂😂
@tsegiedessie3517
@tsegiedessie3517 2 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@Luchya-ou9gn
@Luchya-ou9gn 2 ай бұрын
​@@dayandayanNffei
@BettyBirhanu-ul9rg
@BettyBirhanu-ul9rg 9 күн бұрын
Meskye ስርአትሽ የሰው አክብሮትሽ ደስ ይላል ዋው እመቤቴ ትባርክሽ
@bosemnale2483
@bosemnale2483 2 ай бұрын
መሲ እናመሰግናለን ዉዴ ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d Күн бұрын
ማሻአላህ የኔእህት እናመሰግናለን
@MarkeTube5335
@MarkeTube5335 2 ай бұрын
እንቁ ሴት ነሽ የምር ለዉበትሽ አትሰለችም ጀግና❤
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 2 ай бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@tesfaybelay7883
@tesfaybelay7883 2 ай бұрын
እኔም ምክሬው በጣም ተመቸይ አመሰግናለሁ መስክየ
@sayiethiopia
@sayiethiopia 13 күн бұрын
ዋውውውው ደስሲል እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ❤❤❤
@zaralema-lf7lt
@zaralema-lf7lt Ай бұрын
በጣም ደስየምል ማስክነው ተባረክ 🙏🙏
@beminethabta1505
@beminethabta1505 2 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ❤❤❤❤
@yeshialula3203
@yeshialula3203 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤
@fvv1680
@fvv1680 2 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል❤❤❤
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 2 ай бұрын
የኔ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤
@jannatasifat3931
@jannatasifat3931 2 ай бұрын
ሰላም መስኪየ እዴትነሽ እኳን ደህናመጣሽ ዋው በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ እሞክረዉ አለሁ
@tsegawayneabebe8354
@tsegawayneabebe8354 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ thanks for sharing
@aschalechasefa7159
@aschalechasefa7159 2 ай бұрын
መስኪ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
ምርጥ መላ❤❤❤❤
@Mery-424
@Mery-424 2 ай бұрын
በጣም ያምራል የተፈጥሮ ጸጉርሽ
@azebnigussie5445
@azebnigussie5445 2 ай бұрын
በጣም ፍቅር ነሽ ተባረኪ ቀና ሰው።
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 Ай бұрын
መሲዬ ምርጥ ማስክ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ጸጉሬ በጣም ስለተጎዳ እኔም እሞክረዋለው
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 18 күн бұрын
ምረጥእህታችን እነመሰግነለን ተባረኪ❤❤❤
@mekdaesyezihalem2461
@mekdaesyezihalem2461 2 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪየ❤❤❤❤❤❤
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 2 ай бұрын
Thank you Meskiye for sharing ❤️ ❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 ай бұрын
እናመሠግናለን እህታችን❤
@tigi432
@tigi432 Ай бұрын
meskye yene konjo betam new yemiyamrew ❤❤thank you
@welotube463
@welotube463 2 ай бұрын
ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤ መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤
@abrhi98
@abrhi98 2 ай бұрын
Arif nw Meski.Anchim arif sew nesh.Tnx.
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 2 ай бұрын
የኔ መልካም እጅሽ ይባረክ❤❤
@sintayehumamo3787
@sintayehumamo3787 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅሽ እጆችሽ ይባረኩ. የምታዊቅውን ሁሉ ለሌሎች ስለምታካፊ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም በጣም ላዉጥ እያይዉ ነዉ እኔም❤🎉🎉🎉🎉🎉
@marthat6031
@marthat6031 2 ай бұрын
ወይ መስኪዬ ይህን ውህድ አሁኑኑ ነው የምሰራውና የምቀባው ባጋጣሚ እቤት ነኝ ተባረኪ እንዴት ደስ እንዳለኝ ስትቀቢው ❤
@rahelhabte7920
@rahelhabte7920 4 күн бұрын
You are the best ❤❤
@newphibe7972
@newphibe7972 2 ай бұрын
መስኪ በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪ ለልጆችሽ እናት ሁኝ ጎበዝ ጀግና ❤❤
@TukaMekonnen-ls6ds
@TukaMekonnen-ls6ds Күн бұрын
mesky segrsh betam adgwal 💖
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 2 ай бұрын
ሴላም ሜስክየ ዋውውውው የምትሴሪው ሁሉ ቤጣም አሪፍ ነው ቤርቺ
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 2 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኪየ ውደ ናይላየ ቆንጅት
@MesaDubale
@MesaDubale 2 ай бұрын
መስኪዬ ስታስረጂ በጣም አሪፍ ነሽ
@user-yy6du6ud5u
@user-yy6du6ud5u 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ
@getebekele8167
@getebekele8167 10 күн бұрын
So lovely ❤❤❤
@destadebesh5897
@destadebesh5897 Ай бұрын
አሜን ተባረኪ እህቴ
@mihretyonatan9497
@mihretyonatan9497 2 ай бұрын
Meski amesegnalew tebareki.❤
@MarthaEshete
@MarthaEshete 2 ай бұрын
መስኪ አቡካዶዉን በጨርቅ ብታጠይው መልካም ነበረ::የኔ መልካም ሴት!!
@amarch8112
@amarch8112 2 ай бұрын
Thank you! I am so glad I found your channel. It is very educational.
@Arsamatube
@Arsamatube 2 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ መስየ ልዩ እኮ ነሽ እግዚያብሄር አምላክ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያድርስልሽ
@BezaDadi
@BezaDadi 2 ай бұрын
መስክዬ ለመጀመሪያ ጊዜየ ነው ኮሜት ስፅፍ ግን የሁለት አመት ተከታየሽ ነኝ ኢትዮጵያ እየለዉ ነበረ በጣም እከተልሽ ነበረ ፀጉሬ አርፍ ሆኖ ነበረ አሁን ለይ ግን የመደም ቤት ነኝ ፀጉሬ በጣም መበጣጠስ መነቀቃል ጀምሯል እበክሽ እርጂኝ ሰልመለጥ ማለቴ በቀለሉ መማለስ የምችልበት መንገድ በቅበት ምነምን ፀጉሬ በጣም ሉጫ ነው 😭😭😭 መስክ ጎበዝ ነሽ በዝዉ አጋጣሚ ሰለደንቅሽ አለልፍም 👌👌👌❤❤❤
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll 2 ай бұрын
Castor oil የፀጉሩን ገዝተሽ ቆዳሽን ማሳጂ እያደረግሽ ተቀቢ ያበዛል ያሳድጋል ያለሰልሳል ከኮኮናት ቅባት ጋር ቀላቅለሽም አሪፍ ነዉ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 ай бұрын
ዋው መስኪዬ ተባረኪልን የናይላላሌላላላ እናየናቲታታታቲ እናት
@user-pf9jv8jr2q
@user-pf9jv8jr2q Ай бұрын
betam ayif nw mesi
@addisalemtsegaye9945
@addisalemtsegaye9945 2 ай бұрын
ere yijemer meskiye..❤
@MeskeremAnbesse-sy2cg
@MeskeremAnbesse-sy2cg 2 ай бұрын
Betam nw yemwedesh. Degagme nw yemayew. Thegure betam yetgoda nw ahun gin minm aylem anchin mektatel kejmerku. Tebareki lejocheshin egzeabher yasdgelesh.
@NicemaMaskaran
@NicemaMaskaran 2 ай бұрын
ማክሼዬ ስወድሽ እኮ ❤
@hffhgg4602
@hffhgg4602 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔውድ
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 2 күн бұрын
ደስ ትያለሽ አስቀናሽኝ ውዴ
@frehiwotatsebeha6016
@frehiwotatsebeha6016 2 ай бұрын
መስኪ መልካም ሰው እግዚአብሔር ከነ ልጆችሽ ይጠብቅሽ ባንቺ ቻሌንጅ ያልተለወጠ ፅጉር የለም እናመሰግናለን
@mehbubapodcast4114
@mehbubapodcast4114 2 ай бұрын
መስኪየ የኔ ዉድ
@hawa7349
@hawa7349 2 ай бұрын
ዋውው መሥክዬ ❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 2 ай бұрын
መስየ እንኳንደህና መጣሽ እህቴ❤❤❤ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤❤ክልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fz3jl9kh4n
@user-fz3jl9kh4n 2 ай бұрын
Mski yene melikam set
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n Ай бұрын
Takabugne sayehon belugne belugne yelale🤤🤤❤️❤️
@mahihani
@mahihani 2 ай бұрын
መስኪዬ የእንፋሎቱ በጣም ተመቸኝ ተጠቅሜዉ woooooow ❤
@meskitube16
@meskitube16 2 ай бұрын
ምርጥ ምርጡን ለናንተ🥰🙏🏽💕
@tilahuntolera4607
@tilahuntolera4607 2 ай бұрын
መስኪዬ ❤❤❤❤❤
@genetmanegerew9093
@genetmanegerew9093 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም❤❤❤መስኪ
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 2 ай бұрын
መስኪ የኔም ጸጉር ወዝ የለውም ቅባትም አይቀበልም አሪፍ ነው
@GrDgg
@GrDgg 2 ай бұрын
ግን ጎበዝ ነሽ ማሻአላሀ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 2 ай бұрын
መሥክያዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለይላ ናታናን ደናናቸወይ በጣም በጣም ያምራል
@stephantourland15
@stephantourland15 Ай бұрын
ኸነስርዓትሽ ከነሞያሽ ተባረኪ 🙏💕💕💕💕
@dessalewberhane3214
@dessalewberhane3214 2 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ አህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kd8jd3gc8d
@user-kd8jd3gc8d 2 ай бұрын
tebareki mesik kin neshi
@AshuBm-ur6sv
@AshuBm-ur6sv Ай бұрын
masiye tebaraki
@user-rq8kg1lt5u
@user-rq8kg1lt5u 2 ай бұрын
የእውነት ስታስቀኚ❤❤❤
@RahelNega-my4em
@RahelNega-my4em 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም መስኪየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MihretMebratu
@MihretMebratu Ай бұрын
Mesiye yene mar berchi be anchi vidio tsegure tekeyruwal
@azebmesfin6130
@azebmesfin6130 2 ай бұрын
መስኪ ቆንጆ
@tirhashabte4639
@tirhashabte4639 15 күн бұрын
አመሰግንሸ አለሁ አገዜአብሄር ይባርከሸ
@user-jt5cc3ye2j
@user-jt5cc3ye2j 2 ай бұрын
የኔ ውድ እዴት ነሽ ልጆችስ ሰላም ናቸው
@zenebechtelila4883
@zenebechtelila4883 9 күн бұрын
des yilale emokirewalew tebareki ehetachin
@user-pf2db7wu3p
@user-pf2db7wu3p 2 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ
@erros1535
@erros1535 Ай бұрын
You Rock!!!👍
@user-io1sk4hn9s
@user-io1sk4hn9s 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እወነተኛ ሴት
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 2 ай бұрын
Thank you Meskiye❤
@user-ss4vw7vs7s
@user-ss4vw7vs7s 2 ай бұрын
የኔ ፍቅር❤❤
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness Ай бұрын
Thank u Meski, will let u know the result🙏
@user-ot4mu3ll5c
@user-ot4mu3ll5c 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ልዩ 🎉❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh 2 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ተናፍቀሻል አትጥፊ የኔ ጀግና ዎው ብያለሁ እማ እኔም አሪፍ ለውጥ ነው ያየሁት በርችልኝ እማ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሳብሪን ነኝ የናይላዬ ናፋቂ ናይላየን አምጭልን መስኪዬ ተናፍቃለች 😍❤❤❤❤❤❤❤
@beminethabta1505
@beminethabta1505 2 ай бұрын
የኔ ውዶች ህፃናቶቹ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tz2yn8ni5y
@user-tz2yn8ni5y 2 ай бұрын
የኔ ዉድ ስወድሽ
@tsehaydadi93
@tsehaydadi93 Ай бұрын
ተባረኪ
@kadijaaman2140
@kadijaaman2140 2 ай бұрын
Meskiyeeee❤❤❤❤❤
@AdisuabraAbra
@AdisuabraAbra 2 ай бұрын
Amsaginalw ❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@tigi886
@tigi886 2 ай бұрын
እድሜ ላንቺ እኔም ያለማስክ በሳምት አንዴ ስታጠብ ሳላረግ አልታጠብም። ቁመቱም ዉበቱም እንዳንቺ ሆናልኛል። ተባረኪ🙏
@mekdi8871
@mekdi8871 2 ай бұрын
meskiye betam newe madeksh kn Ena eweneteg set nesh jegna💪❤🙏❤🥰🥰
@meskeaddis8231
@meskeaddis8231 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ Thank you beautiful look good
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm 2 ай бұрын
መስክዬ እንዴቶ እንጀምወድሽ ብታይ
@selamworku9909
@selamworku9909 2 ай бұрын
Melikam sey adinakish negn❤❤😂
@user-si4bi2zy4w
@user-si4bi2zy4w 2 ай бұрын
መሲየ እምወድሽ እምኩረዋለው🥰😍
@asterB134
@asterB134 2 ай бұрын
Thank you meskiy
@hiwi2380
@hiwi2380 2 ай бұрын
Wow I think this will help with my hair loss
@leylakemal9531
@leylakemal9531 Ай бұрын
Wow
@alemalemayehu3610
@alemalemayehu3610 2 ай бұрын
Mseki Karen huger gmero now ymwedat yen Mar ❤❤❤❤
@alemalemayehu3610
@alemalemayehu3610 2 ай бұрын
Msikeya yhwl tgure she atbetatsem yen kmagerata eytbtates asech gro nal btam aref yemselal emkierlu enamsegnlen ❤❤❤
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 19 МЛН
Normal vs Smokers !! 😱😱😱
00:12
Tibo InShape
Рет қаралды 119 МЛН
MOM TURNED THE NOODLES PINK😱
00:31
JULI_PROETO
Рет қаралды 10 МЛН
ሩታን ከቤት ይዣት ወጣው.ደስተኛ ሆነች💕❤️
15:02
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 107 М.
Взял авто у перекупа @Chel-v-kepke @spiridonchik1
0:11
Декаэдр
Рет қаралды 4,3 МЛН
狼来了的故事你们听过吗?#天使 #小丑 #超人不会飞
0:42
超人不会飞
Рет қаралды 58 МЛН
Озвучка @itsQCP  Нагетсы в постели @cookingwithkian
0:51
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 1,8 МЛН