በቲክቶክ ላይ አንዲት

  Рет қаралды 9,687

Husu  Tube

Husu Tube

6 ай бұрын

Пікірлер: 226
@ImranMohammed-fr2en
@ImranMohammed-fr2en 6 ай бұрын
የት ናችሑ ሙሥሊሞች ኑኑኑኑኑኑ ጀቻናሉን እናሳድግለት የሑሡን ለኛው ነው እንማማርበታለን🙏🙏🙏
@YfffGdfg
@YfffGdfg 6 ай бұрын
አለን እህቴ 🌹🌹🌹🌹💐💐
@Hnanmelaku-ye6ee
@Hnanmelaku-ye6ee 16 күн бұрын
Alen ehta❤❤❤❤❤
@SeadaShumiye
@SeadaShumiye 6 күн бұрын
አብሽር አለን እናሳድግለታለን እሽ
@tnagnewjobeze2854
@tnagnewjobeze2854 6 ай бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክብር ወንድም ሁሱ አላህ ይጨምርልህ ሲቀጥል ስም ስታወጣ እነሱ አያዉቁም አንተ ግን ከተወሒድ ጋ የሚጋጭ ስም አታሥመርጣቸዉ ኪታቡ ተወሒድ ከቀራህ ከአላህ ጋ ወይም በቃ ለኛ የማይገባ አታዉጡ ለምሳሌ ሲጠሯት ኢማን የለችም ብትባል ይጋጫል ሲቀጥል ሼሐዳ ሲይዙ አላሁ አክብር ማሻ አላህ ብለን ከዛ ብኋላ አንጠይቃቸዉም መሆን የለበት አንድ እህታችን በሁሱ ቲክታክ ነዉ የሰለምኩት ከሼሐዳ ቡኋላ ሠዉ ያለኝ የለም ብላ አለቀሰች እና አማና አንተጋ ብዙ ሠዎች ስለሚሠልሙ አበራታቸዉ እኔ ወላሒ በአካል ሒጄ ነዉ ሼሐዳ የያዝኩት ግን ኡስታዜ ለመዳሜ እንድታስለምደኝ ነገራት በዛ ላይ ብዙ ዳአዋ ይልክልኝ ነበር አልሐምዱሊላህ አሁን ራሴን ችያለሁ ግን በስልክ የሚይዙት ስለሚያሳዝኑኝ ነዉ አፉዋን እሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SEIDHUSSEN-rg2gb
@SEIDHUSSEN-rg2gb Ай бұрын
የኔ ማር አሠለቀሠችኝ ወላሂ አሏህ መጨርሻሺን ያሳምርልሽ ትክክለኛውን ሀይማኖት ያወቀ ሠው ከልቡ ያለቅሳል ለሁሉም ሠው አሏህ ሀሂዲያ ይስጠው አይዞሽ ከጨለማው ወደ ብርሀኑ ነው የመጣሺው ግን እህት ብዙ ፈተና ሊመጣብሽ ይችላልና መታገስ አለብሽ
@ImranMohammed-fr2en
@ImranMohammed-fr2en 6 ай бұрын
ማሻ አላሕ ኢማን በሣልምናሽ አላሕ ያፅናሽ ይሔ ቪድዮ የቆየ ነው ብሏል ሁሡ ፀንተሽ ይሖን😮
@birtukan310
@birtukan310 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እስልምናን የወፍከኝ ጌታ እንደት ብዪ ላመስግንህ 😭😭ያርቢ
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo 4 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo 4 ай бұрын
በርች ፣አብሽር
@user-ng1zn5hy8p
@user-ng1zn5hy8p 4 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲✅✅
@oneallahbcha
@oneallahbcha 6 ай бұрын
ሁሱ ዩቱብህን ማቀሳቀስህ በጣም ጥሩ ሆኖልናል ለኛ ለህቶችህ አተ ላይቭ በምትገባ ሰአት መከታተል እየፈለግን ወይ ስራላይ እንሆናለን አለያም ደግሞ እተኛለን ሸበካ ላይሰራልን ይቺላል ስለዚህ ላይቩን ሁሌም እየቀረፅህ ልቀቅልን በዚ በምንቀመጥ ሰአት እንከታተለዋለን 👏👏👏👏
@SaSa-oq2ml
@SaSa-oq2ml 20 күн бұрын
🎉❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏
@Umufetitube
@Umufetitube 6 ай бұрын
አላህ ያፅናት ሁሱ ፎቶዋን ባትጠቀም ጥሩ ነው እንደዚህ ሁና
@najeu3113
@najeu3113 6 ай бұрын
ሁሱ ግን የልጂቱን ቁጥር ስጣኝ ሻሃዳ አሲዛቹሁ ብቻ አትልቃቁዋቻዉ የሚያስታሚራቻዉ ሰዉ የስፋልገቻዋል ሰይሳለች ከቻልክ የወስ አፕ ቁጥሩዋን ስጣኝ
@Rehimayesufali
@Rehimayesufali 6 ай бұрын
በዉሰጥጉርብከፈተዉ ብዙእህቶች እያሰተማሯቸዉነዉ ሁሱ ሽሀዳአሲዞአደለምየሚተወዉ እህቶችሰሶላት ሰለኡዱ ቁረአንቡዙትምርቶችን እያሰተማራቸዉነዉ አልሃምዱሊላህ❤❤
@najeu3113
@najeu3113 6 ай бұрын
አለሁ አክባር አለሁ አክባር አለሁ አክባር
@SeadaShumiye
@SeadaShumiye 6 күн бұрын
ወድሜ ሁሱ አላህ ይጨምርልህ በምን ነው የማገኝህ ጥያቄ ነበረኝ ቲክቶክ አልጠቀምም በምን ነው የማገኝህ ወድሜ
@merimaendris503
@merimaendris503 6 ай бұрын
ما شاء الله الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر
@fatoomamoosa8791
@fatoomamoosa8791 23 күн бұрын
ማሻአላህ አላሁ አክበር እህቴ ኢማን እንኳን ወደ እስልምና መጣሽ አላህ ምን ይሳነዋል አብሽርይ ወዷ እህት
@bahartihussin
@bahartihussin 3 ай бұрын
አለሁአክበር አለሁአክበር ማሻአለህ ተበራክ አለህ አለህ የፀነሽ የረብብብ😢😢😢
@alamabrare5871
@alamabrare5871 6 ай бұрын
ላይክ ሼር ላይክ ሼር ላይክ ሼር እናድርግ ያጀማ❤❤❤👍👍👍👍👍👍😢😢
@user-vl9vi7vj2d
@user-vl9vi7vj2d 6 ай бұрын
አላሁ አከበር ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤
@fatemafatema4761
@fatemafatema4761 6 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ አክበር ማሻአላህ ተባርካላህ አላህ ያፁናሺ ውዴ ሁሱ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@ToybaAbdla-ps5ie
@ToybaAbdla-ps5ie Ай бұрын
ማሻ አላህ ሁሱ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ አላህ አክበር
@KakeKake-lp3du
@KakeKake-lp3du 2 ай бұрын
ማሻአለህ ማሽአለህ አለሁ አክባር አለሁ አክበር እዳኔ ዳስ የለው አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alamabrare5871
@alamabrare5871 6 ай бұрын
ማሻላህ ሁሱ❤❤❤❤
@fawadnaeemansari
@fawadnaeemansari 6 ай бұрын
Welcome husu
@MedinaJemal-gk9dc
@MedinaJemal-gk9dc 2 ай бұрын
Allaaahu akiber
@zeyniyakebir8934
@zeyniyakebir8934 6 ай бұрын
ماشاء الله الله اكبر ❤
@user-ul6tb7bq7s
@user-ul6tb7bq7s 6 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ያፅናት ያረብብብብብ
@user-xo9sz4mv3r
@user-xo9sz4mv3r 6 ай бұрын
Allhu akbar Masha allh ❤❤❤ allh yasnashe
@miesonigussie5494
@miesonigussie5494 6 ай бұрын
Alhamdulilah
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 6 ай бұрын
Mashallh alhuakeber
@oneallahbcha
@oneallahbcha 6 ай бұрын
ለምን ላይክ የለም ግን 👈👈👈👈
@firdoushabasha
@firdoushabasha 6 ай бұрын
የአላህ ያረቢ
@shamelahali1233
@shamelahali1233 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላሁ ወክበር አላሁ ወክበር አላህ አፅናሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fathfathys2774
@fathfathys2774 6 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ቦታ የሰቀምጥህ
@user-wr4nc4dh6j
@user-wr4nc4dh6j 6 ай бұрын
ማሻ አሏህ
@Asrt-qj5xw
@Asrt-qj5xw Ай бұрын
الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله
@user-rk3dk6lf8m
@user-rk3dk6lf8m 6 ай бұрын
يا رب 😢😢😢😢😢😢❤
@Fatuma434
@Fatuma434 6 ай бұрын
ወንድማችን ላይ ይጠብቀኝ ባለበት ቦታ ባለህበት ቦ
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 6 ай бұрын
መሸዓላህ.አላህ.አክበር.አላህ.አክበር.አላህ.አክበር.
@user-db8ih9si7z
@user-db8ih9si7z 5 ай бұрын
mashalah allah akkeber
@toybamuhammad7912
@toybamuhammad7912 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ አክበር አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ሁሱ የምታሰልማቸውን ልጆች ማስተማር አለብህ አስልመህ መተው ብቻ አደለም እውቀትን አስቀስማቸው ከራሳቸው አልፈው ለሌላውም ይሂዲያ ሰበብ እዲሆኑ አስልመህ ካላስተማርካቸው እሚያስተምራቸው ካላገኙ ወደነበሩበት ይመለሳሉ
@Rehimayesufali
@Rehimayesufali 6 ай бұрын
እሱባያሰተምራቸዉ በዉሰጥጉረብከፍተዉ እህቶች እዲያሰተምሩ እያረገነዉ ዱአርጉለት አላህእዱኒያ አኼራዉንአሏህ ያሳምርለት ምርጥዉድማችን የነብያቶችንመገደየያዘኘዉ❤❤❤
@mesy6975
@mesy6975 6 ай бұрын
አላሁአክብር ማሽአላህ ማሽአላህ
@user-wy6re4tn3m
@user-wy6re4tn3m 15 күн бұрын
Masha alah
@tajaman-km3jo
@tajaman-km3jo 29 күн бұрын
masha.allha
@Zdyeshewalj
@Zdyeshewalj 6 ай бұрын
አላሁ አክበር 🌹ማሽአላህ ሁሱ🌹
@FatumaAhmed-sp5fk
@FatumaAhmed-sp5fk 5 күн бұрын
Mashaallah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emusumyatube
@emusumyatube 6 ай бұрын
አለይኩመሠለም ወረሀመቱላሂ ወበረከአቱሁ አላህ አክበር አላህ በድን ያፅናሽ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 6 ай бұрын
الله اكبر ❤
@user-rk3dk6lf8m
@user-rk3dk6lf8m 6 ай бұрын
❤ ياالله
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 6 ай бұрын
አላሁ አክበር አላህ ያፅናሺ እህታቺን እኳን ደህና መጣሺልን🌹🌷❤🌹🌷❤🌹🌷❤💗💞🌹🌷❤💞💗🌹🌷❤💞💗
@user-zw9jf5od6r
@user-zw9jf5od6r 2 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ቁርአኑንም ያግራልሽ ውድእህቴ ሁሱ ማሻአላህ ❤አላህእድሜናጤናይስጥህ የኛጀግና❤❤❤❤❤❤❤
@sikosilo-sw9pi
@sikosilo-sw9pi 6 ай бұрын
ماشاءالله الله اكبر🎉
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 6 ай бұрын
AllahuAkebar AllahuAkebar Masha Allah
@user-vu8qb9um4e
@user-vu8qb9um4e 6 ай бұрын
አላኋክበር ማሻ አላህ ተባረካላህ ❤❤❤
@user-iu8ie7we6m
@user-iu8ie7we6m 2 ай бұрын
MashaAllah woww
@laylaeth8040
@laylaeth8040 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@emureshid
@emureshid 6 ай бұрын
አላህ አኩበር🎉🎉🎉🎉
@hfgfvvddg5346
@hfgfvvddg5346 2 ай бұрын
ماشاء الله جزاك الله خيرا
@umfuidyl
@umfuidyl 6 ай бұрын
ማሸአለኽ አለህ ይጨምርልክ
@abdgolbo
@abdgolbo 6 ай бұрын
ማሻ አለህ
@Habibs399
@Habibs399 6 ай бұрын
ማሻ አላህ
@kubrakamli8794
@kubrakamli8794 6 ай бұрын
አላሁ አክበር
@mdakib497
@mdakib497 6 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@firdoushabasha
@firdoushabasha 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ያረብ
@user-ve1bs3jv6b
@user-ve1bs3jv6b 6 ай бұрын
Allahu Akubera Masha Allah
@sadahidam9130
@sadahidam9130 6 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤
@user-wr4nc4dh6j
@user-wr4nc4dh6j 6 ай бұрын
አሏሁ አክበረ
@user-np1yp6nh9q
@user-np1yp6nh9q 5 ай бұрын
አላህ አክበር አላህ የሁላቸዉም ግልፁን ያሳዉቃቸዉ በራመትክ ያረብ
@user-tg2gt1qr9m
@user-tg2gt1qr9m 5 ай бұрын
ማሻአሏህ
@ALHAMDULILA803
@ALHAMDULILA803 6 ай бұрын
Allahukubar Allahukubar Allahukubar Allahukubar Masha Allah
@mominawala5487
@mominawala5487 5 ай бұрын
ማሺአላህ
@user-zm2on5mt1q
@user-zm2on5mt1q 6 ай бұрын
መሸለህ
@zebibazebiba6420
@zebibazebiba6420 6 ай бұрын
Allha akabar
@habibaha3139
@habibaha3139 6 ай бұрын
صل الله عليه وسلم
@Rehimayesufali
@Rehimayesufali 6 ай бұрын
ማሻአሏህ አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር አልሃምዱሊላህ ለሌለሎችምአላህከጥተኛዉንምገድይምራቸዉ ፍጥሯንንከማምለክ ጣዉትንከማምለክ ያወጣቸዉ
@habibaha3139
@habibaha3139 6 ай бұрын
الله اكبر الله اكبر الله اكبر ماشاءالله تبارك الله بارك الله فيك وجزاك الله خيرا
@ZahraZahra-rj8ng
@ZahraZahra-rj8ng 6 ай бұрын
አሏሁአክበር አሏሁአክበር አሏሁአክበር
@MekiyaTube
@MekiyaTube 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላሁ አክበር የኔ ውድ እህት አላህ ያጽናሽ አልሀምዱሊላህ👍
@sikosilo8952
@sikosilo8952 5 ай бұрын
መሽ አላህ
@umfuidyl
@umfuidyl 6 ай бұрын
አለሁ አክበር
@SonySony-td3jq
@SonySony-td3jq 6 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@AwolAleye-uw5te
@AwolAleye-uw5te Ай бұрын
الحمد لله ما شاالله
@makyamd6204
@makyamd6204 6 ай бұрын
ማሻአላህ በረታ ወድማቻን
@user-hq4hp1uw5l
@user-hq4hp1uw5l 6 ай бұрын
አላሁ አክበር ጀዛከላህ ሁሱ
@Zeharaali-rw9zz
@Zeharaali-rw9zz 6 ай бұрын
ማሻአላህ❤🎉
@user-kv3mz6hf4f
@user-kv3mz6hf4f 6 ай бұрын
الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر
@user-hu2yf6dt3f
@user-hu2yf6dt3f 6 ай бұрын
አብሽሬማማየ
@SusNegn
@SusNegn 2 ай бұрын
AIIAHu akbar
@user-vb5ed6rd9g
@user-vb5ed6rd9g 6 ай бұрын
أللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين جزاك الله خير
@sikosilo4042
@sikosilo4042 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላሁአክበር
@user-np5db9fq6k
@user-np5db9fq6k 6 ай бұрын
አላህ አክብር
@user-fm4pl9tz7t
@user-fm4pl9tz7t 6 ай бұрын
ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰🥰
@user-bo7wx9wu6t
@user-bo7wx9wu6t 5 ай бұрын
መሽአለህ
@zedtube1032
@zedtube1032 6 ай бұрын
አልላሁ አክበር 💐
@Yunusabrar1820
@Yunusabrar1820 Ай бұрын
ማሻአላ. ጀዛክአላህ. ሀይረን 😢😢
@user-tx8vb2xg5v
@user-tx8vb2xg5v 3 ай бұрын
Allahu kubar Allahu kubar ❤❤❤❤❤❤
@user-ik6hf2lt1p
@user-ik6hf2lt1p 6 ай бұрын
ማሻአላህ ሁሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lc5ii1py3y
@user-lc5ii1py3y 25 күн бұрын
ማሻአላህ አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁአክበር አላህ ያፅናሽ አልሀምዱሊላህ ☝🙏🙏🙏🙏
@BilalB-ys2hx
@BilalB-ys2hx 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክባር
@dxb2483
@dxb2483 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MedinaSoalih
@MedinaSoalih 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ አከበር እካን ከጨለማ ወደ ቡረሀን አመጣሺ እሰከምጨረሻ ያፀናሺ
@zedbamudmami3601
@zedbamudmami3601 6 ай бұрын
Allahuakber Allahuakber Allahuakber
@hagradam1114
@hagradam1114 6 ай бұрын
🎉❤❤❤
@user-pn8wo2fj1b
@user-pn8wo2fj1b 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-mk7og6dr4g
@user-mk7og6dr4g 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከሏህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
#ጥያቄና መልሶች
3:02:52
Husu Tube
Рет қаралды 3,2 М.
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
የቲክቶክ #Live ቆይታ 😍
3:45:28
Husu Tube
Рет қаралды 3,8 М.
የጠበቃ ልጅ - Ethiopian Movie Yetebeqa Lij 2023 Full Length Ethiopian Film Yetebeka Lij 2023
1:25:51
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 954 М.
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 80 М.
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 37 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 10 МЛН