No video

በጸሎተ ቅዳሴ ላይ የምንማራቸው ምሥጢራት- ክፍል አራት

  Рет қаралды 14,428

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

4 жыл бұрын

What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp....
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZfaq ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Пікірлер: 172
@mekdestizazu7572
@mekdestizazu7572 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይውት ያስማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ ቃል፣ ሒወት፣ያሰማልን፣ የአገልግሎት፣ ዘመኖትን፣ይባረክ፣አሜን፣ አሜን፣ አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@zinashgirume2199
@zinashgirume2199 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን እኛም የሰማኖ በልቦናችን ይፃፍልን
@hm3183
@hm3183 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን አሜን አሜን አሜን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ዓይን ልቦናችን ይክፈትልን የሰማነውን በተግባር እንፈፅም ዘንድ
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን በዕውነት ይህ ፕሮግራም ከቃል በላይ ነው ወደ ቤተክርስቲያን ሄደን መመለሳችንን እጂ ስለትርጉሙ የምናቀው ነገር የለም ዝም ብለን እደውሃ ቀጂ መመላለስ ነው በጣም እናመሰግናለን እመብርሀን ዘመንህን ትባርክልህ በሄድክበት ሁሉ ትጠብቅህ
@sas8096
@sas8096 4 жыл бұрын
ቃላ ህይወት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመንህ ያሰረዝምልህ !!!
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@adanodesalgn1687
@adanodesalgn1687 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያስማልን እግዚአብሔርም በመንግስት ያስብልን
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 4 жыл бұрын
ለአባታችንቃለሒወትያሰማልን።እድሜናፀጋንያድልልን።ለኛምአይነልቦናችንያብራልን
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mimimengistu8190
@mimimengistu8190 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን።የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን።እንድ እኛ ሀጢያት ሳይሆን እንድፈቃድህ እንድ ቸርነትህ ይቅርታ ምህረህትህን ድለን።መህራችንም ፀጋውን ያብዛልን።እድሜ ጤና ያድልልን።
@titydemeke108
@titydemeke108 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል እንደዚህ አይነት ትምህርት ያስፈልጋል
@haregewoyinregasa6736
@haregewoyinregasa6736 4 жыл бұрын
በእውነት አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@aschalechderbe8971
@aschalechderbe8971 4 жыл бұрын
Amennnnn amennnnn amennnnn Kale hiwet yesmalen edmeawot yarzneln
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብር ይማሥግን ቃለ ህይወት ይሥማል እውነት መምህራችን እግዚአብሔር መንግስት ሰመይታ ዪውራስልን ዘመናቹሁን ይባርክልን አገሪችህን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰለ እናት ሰለ እመቤቴ ሰለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሉኦ ያማራልን እኛም የስማነው በልብችን ያፀፍልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@belayberhanu5356
@belayberhanu5356 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@talialeli3895
@talialeli3895 4 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያስማልንወንደማችንአሜንአሜንአሜን.⛪⛪⛪
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️
@SaraSara-pl2ow
@SaraSara-pl2ow 4 жыл бұрын
ቃለህይውቴን ያሠማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜንንንንን 💚💛❤ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@Habib-fj7vr
@Habib-fj7vr 4 жыл бұрын
,Amen Amen Amen kalehwot yaesemalen❤❤❤❤❤💚💚💚💛💛💛⛪⛪⛪💐💐💐🙏🙏🙏
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አገልግሎታቸውን እግዚአብሔር ይባርከው እድሜ ከጤና ጋር ስጥልን!!!!
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን ወንድማችን ፅጋውንያብዛልህ በድሜበፅጋያቆይልን
@user-xs2nn7rm6r
@user-xs2nn7rm6r 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen bewnet qalehiwet yasemalen
@mozaalmarzouki8531
@mozaalmarzouki8531 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@lemlemabraham476
@lemlemabraham476 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ለወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን
@samsunga10saow22
@samsunga10saow22 4 жыл бұрын
Kale hiwoten yasemaln Amen Amen Amen Edam man's yrzmln Amen3
@selamselamcell8269
@selamselamcell8269 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen klahetina yasimlna Egzibere badme btena yitbklan bata amsigenlaw
@hanayellow6478
@hanayellow6478 4 жыл бұрын
አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅምእድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@yetnayettayefeenstra7779
@yetnayettayefeenstra7779 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንደምን አሉልኝ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጸጋ በበረከት ይጠብቅል ለኛም በልባችን ያሳድርልግ የምንማር ብቻ ሳይሆን ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን።
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 4 жыл бұрын
ምስክሬ ነሽ ዋስ ጠበቃዬ ወንድማችን ይበሉኝ ዲያቆን እንጂ አባትነት ላይ አልደረስኩም
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 4 жыл бұрын
በእውነት በመንፈስ ካባትም በላይ እያሳደጉን ነው ካላነሰ አባታችን መባል አይበዛብዎትም ስለሚያደርጉልን ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን ትልቅ አክብሮትና ምስጋና አለኝ
@user-ze2oj5kk1g
@user-ze2oj5kk1g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@misakhan9304
@misakhan9304 4 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@destalehul5009
@destalehul5009 4 жыл бұрын
በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ዲያቆን ጥበበ እ/ር ይስጥልን!!!
@adanuselam2828
@adanuselam2828 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kel hewt yasmaln mamerachn
@siyumhagazi1842
@siyumhagazi1842 4 жыл бұрын
Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
@workeynigussie508
@workeynigussie508 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywot yasemalin
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln
@abac2092
@abac2092 4 жыл бұрын
Amen kalehiwt ysemaln bewnt wendmach ygelgelot zemenhn e.r ybarkleh bebtu ytinah amennnnnnnnn
@user-oc7vt5qu5m
@user-oc7vt5qu5m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-eb3cr2uw1m
@user-eb3cr2uw1m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln Yagelglot zemenhn egziyabhar ybarkln
@GalaxyJ-dl4un
@GalaxyJ-dl4un 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማችን
@user-es7ki9wp1c
@user-es7ki9wp1c 4 жыл бұрын
amen.amen.amen kale.hewate.yasmalen.mamhricen egezabhare.rageme.edema.yestelen
@shdh7287
@shdh7287 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwoten yasemalen
@user-jt9sh5qp6o
@user-jt9sh5qp6o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያስድርልን ፈጣርያችን
@hayatyasin629
@hayatyasin629 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amlemalemekonen3721
@amlemalemekonen3721 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hyiwten yasemalen wondemachn,
@balayemamushabalayemamusha244
@balayemamushabalayemamusha244 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen
@helenkifle4512
@helenkifle4512 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ። አሜን ፫
@zahranane4990
@zahranane4990 4 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏☝️☝️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@ruthdesta1409
@ruthdesta1409 4 жыл бұрын
Be Ewnet kale hiwot yehiwot kalen yasemalen wendemachen Diakon tebebe tsegawn yabzaleh Amen
@woinshetgurmu954
@woinshetgurmu954 4 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሠማልን ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ
@shewitgyohannes9678
@shewitgyohannes9678 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesmealna
@hanatette9900
@hanatette9900 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መንግስት ስማያትን ያውርስልን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለወንድሞቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-wr6lj6pn6q
@user-wr6lj6pn6q 4 жыл бұрын
ስለ ቅዱስ ቁርባን እኔም በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው በተለይ ከተቀበልን በኋላ ስለሚደረጉ ጥንቃቄዎች የቀጠሮ ሰው ይበለን
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 4 жыл бұрын
ወድማችን ትምህርትህ ቃለህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘበንህን አብዝቶ ይባርክህ እኛንም ስደተኞችንም እስ መድሓንያለም በቸርነቱ ይጠብቀን እና በሰላም ወዳገራችን ይመልሰን አገራችንንም ሰላም ያርግልን አሜን
@sintemita1686
@sintemita1686 4 жыл бұрын
Amen kalehywetn yasemaln yeagelglot zemenkn bekdst betekrstyanachn yakoyln
@Yayagulbet
@Yayagulbet 4 жыл бұрын
Amen Kale hiwot yasemwo abatachen
@destyasthin6535
@destyasthin6535 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin
@alfoahsony6239
@alfoahsony6239 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal hywat yasemalen
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-hs9do3wo5j
@user-hs9do3wo5j 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@soligodislove4285
@soligodislove4285 4 жыл бұрын
Qal hiwet yasmaln memhrachn edme tsena istsln enamesegnalen egzabiher mastewal isten amen tebarek 2😭😭🤲💒🕊
@feledereje2067
@feledereje2067 4 жыл бұрын
አሜን! ቃለህይወትን ያሰማልን!!! በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሙሉ ሰው ያደርጋልና በዚሁ ይቀጥሉ መምህር ::
@queenbeletu2265
@queenbeletu2265 4 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen wondemachen legam mastewalen yesten e/r yesetln 🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@etebegnkosheshalewamlakebe356
@etebegnkosheshalewamlakebe356 4 жыл бұрын
Amen Amen kale hewoten yasemaln
@maddertetra8852
@maddertetra8852 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሠማልን በእውነት ሣናቅ ቀዳሤ ገብተን ምንማድረግ ያለብን የማናቅ ብዙ ነን ሠዋች የሚያደርጉትን የምናደርግ በተለይ ደግሞ ልጆችን ለማቁረብ የምንሄድ ሠዋች ቅዳሤው ተጀምሮ አሥኪያል ድረስ ቁጭ ነው የምንለው አብዞኛችን እሡሥ አግባብ ነወይ በተረፈ በጣም ነው የማመሠግነው የማናቀውን አንድናቅ ስላደረከን
@tatuwouibshet4788
@tatuwouibshet4788 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@amineamde9539
@amineamde9539 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን (3)🙏🙏🙏🌺🌷🌹 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሆት
@abrehatasefai5609
@abrehatasefai5609 4 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalin
@user-kc5mq8so7t
@user-kc5mq8so7t 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen, kale hiwet yasemaln, wendmachn yesemanew be libonachn yasadrln.
@user-xs3xx8gb8p
@user-xs3xx8gb8p 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!
@SamiraSamira-zb8co
@SamiraSamira-zb8co 4 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN wodimachin kal hiyot yasemalin megsite smayatin yawarisilin yageligilot zemenihn yibarikew fetari
@user-py9yx1xr3z
@user-py9yx1xr3z 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጥሩ ትምህርት ነው
@jtreezy227
@jtreezy227 4 жыл бұрын
Keber mesegana le medanyalem yegbwal Amen.
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 4 жыл бұрын
Amen amen
@dubaiajman5097
@dubaiajman5097 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚያብሔር እድሜ ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን
@fatmafatoom8069
@fatmafatoom8069 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kalehiwoten yesamen memehrachen
@martamarta9861
@martamarta9861 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማለን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
አሜን 👏👏👏💚💛❤👏👏
@bfreecitizen3856
@bfreecitizen3856 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tewodrosnegewo176
@tewodrosnegewo176 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@oukbasofia1111
@oukbasofia1111 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ወንድሜ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስትህ።
@oukbasofia1111
@oukbasofia1111 4 жыл бұрын
በይቅርታ ጋር መምህራችን።
@ennaenna5317
@ennaenna5317 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnn
@seblehaylu8748
@seblehaylu8748 4 жыл бұрын
kale Hiywet Yasemalin Erejim Edimie Kemulu Tieninet Gar Yadililin Bewunet Memhrachin Egzabhier Yibarkih Balemawekie Yetelalefuhuachewun Sihitetoche Egzabhier Bemhiretu Yikir Yibelegi Betam Bizu Negerochin Newu Yetemarihut Yageligilot Zemenwen Yarzimlin Amen 😍😍😍
@kalgetu753
@kalgetu753 4 жыл бұрын
ትምርቱን እዳዳምጥ ለፈቀደልኝ ለልኡል እግዛቤር ክብር ምስጋና ይሁን ቃልህይወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን ፍፃሜውን ያሳምርልን
@zitazita8377
@zitazita8377 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናክ ፈጣሪ
@Qofo_Fqri
@Qofo_Fqri 4 жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን፤እድሚዉት ያርዝምልን መምህራችን። እስኪ መምህራችን ወዳጆች የኛንም መንፈሳዊ ቻናላችን subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን።
@saramulugeta7527
@saramulugeta7527 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ ዕርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ከፀጋ ጋር እግዚ አብሔር አምላክ ይስጥልን በዕድሜያችሁ ላይ የኔን እድሜ ጨምሮ ይስጥልኝ !!!!
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 35 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 22 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Saturday
15:29
የመንፈሳዊ ህይወት ጉዞዬ @dariknigusu
54:27
ዳሪክ ንጉሱ
Рет қаралды 7 М.
ቅዱሳት ሥዕላትና ክብራቸው - ክፍል ሁለት
24:47
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 10 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 35 МЛН