"በጸሎት የተዘጋው የይቅርታ ግዜ" | abel abuna | aman shalom | dagi tilahun | faith

  Рет қаралды 4,379

Faith In Jesus

Faith In Jesus

3 ай бұрын

"በጸሎት የተዘጋው የይቅርታ ግዜ" | abel abuna | aman shalom | dagi tilahun | faith

Пікірлер: 31
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
ልጅ ዳጊ በጣም ጌታ ይባርክህ ቢቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ተብሏል ቢቻልህ አሰከመጨረሻ በቃ ትዕግስት ይሁን ጌታ ይርዳችሁ !!!!!
@negabelete6473
@negabelete6473 3 ай бұрын
ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናትን አማዮችን በሙሉ ነው ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ዳጊ ።
@masara7252
@masara7252 3 ай бұрын
Dagi ye egezehabehere sawu egezehabehere yebareki ❤❤❤❤
@user-ki1sf9hn9z
@user-ki1sf9hn9z 3 ай бұрын
ውይ ዳጊ መቅፈፋህ
@jesuschrist6237
@jesuschrist6237 3 ай бұрын
We love you 🥰 Dagiii
@jesuschrist6237
@jesuschrist6237 3 ай бұрын
God bless you🙏 we love you so much🥰
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 3 ай бұрын
Menameye menamenye Atibalu bektita tetararu Atesmsilu
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 3 ай бұрын
Ere ebakachihu,yihen ye wisha menfes aswegidu!ende kiristian eko endezih fetsimo ayihonum ke Biniam shitaye yetebale eko basachihu.
@negabelete6473
@negabelete6473 3 ай бұрын
የሐሳብ ልዩነቱ እንደእግዚአብሔር ቃል መሆን አለበት ከአባቶች ይልቅ ጌታሰ?
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 3 ай бұрын
ዳጊ በዚህ ቀጥል ግን ከልብህ ይሁን ለማስመሰልና ለ አለም ወይም ለነዋይ ጥቅም አታድርገው። የማይመችህ ነገር እንኳን ብታይ በተረጋጋ መንፈስ አስረዳ ከሁሉ በላይ ለጠላትህ ጸልይ,መርቀው,ውደደው የሚለውን አትርሱ።
@user-up4bb7fj7w
@user-up4bb7fj7w 3 ай бұрын
❤❤❤
@Lkh5671
@Lkh5671 3 ай бұрын
ዳጊ ለየለት 😮
@user-cw6mv3mz9s
@user-cw6mv3mz9s 3 ай бұрын
ጌታ ይገስፀው በወንድሞች ማህል ጠብ የሚዘራ የተረገመ ይሁን ግን እውነተኛ ፍቅር በእናንተ ዘንድ አጣን ፣እውነተኛ ፍቅር በደልን አቆጥርም እናንተ እኮ 70 ግዜ 70 የሚለውን ቃል ለመፈፅም ይሆን አልገባንም ይሄ ስንተኛችሁ ነው ? ወይ ፍቅር የውም የክርስቶስ እንድህ አልተማርንም ፣ ይቅር ይበላችሁ ልብ ግዙ ትዝብት ብቻ ነው ያተረፍችሁት ይብቃችሁ ።
@webersetmekonnen4524
@webersetmekonnen4524 3 ай бұрын
Ask God to forgive you!!!
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 ай бұрын
Mtarkachu melkam nber I know 7×7 msehafu ymelw 49geze satgnagu bzu sw atfachu tinsh Ken lstachu chershe endalnager beta ymgermgn Ewnet ashnafe nw Ewnt kslachu alnm kalachu lmetlatm lmwdedm atchkulu bmchersham Genzeb mudede yhatyat sir nw
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 3 ай бұрын
Dagi ይቅርታ መጠየቅ ኣለበት::
@zm645
@zm645 3 ай бұрын
Enante ye tiktok nekewoch pentewn atasedbu topic eyefeterachu
@user-up4bb7fj7w
@user-up4bb7fj7w 3 ай бұрын
Hi
@persistence.3322
@persistence.3322 3 ай бұрын
አይ ዳጊ ማድያት ሰታወጣ 😳😳ተመለሰክ 🫣🫣🫣 እንዳታሰመሰል እሄ አጉል ንግግር ተዉ😊
@user-tq7lk8lp6o
@user-tq7lk8lp6o 3 ай бұрын
ፊት እሪሱ የስጠለኛል የደግ
@masara7252
@masara7252 3 ай бұрын
Wonedemun yemexali nafes gady nawu
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 3 ай бұрын
ጥላቻ እሱ ልብ ውስጥ ሞልቶ ፈሶ ነው ያየነው!!!
@mesbel7243
@mesbel7243 3 ай бұрын
Tikse...tikse....tikse....​@@masara7252
@Luna23official
@Luna23official 3 ай бұрын
@user-tg.... በሰላም ነው? በዚህ ልክ ጥላቻ ? ሌላ ነገር ነው ያስመሰለብህ/ሽ ጌታ ይቅር ይበልህ
@Luna23official
@Luna23official 3 ай бұрын
ደሞ ምን ይሆን ????? excellency መንፈስ? ቆየት ብለን ደሞ ምን እንሰማ ይሆን?? ስጋ ስጋ የሚሸት ፀሎት ኣቁሙ ። ኤክሰለንሲ ምናምን ሲ እያላችሁ በፀሎት ስም አትሸነጋገሉ። ዳጊ እኔ ኣንተ ውስጥ የናፈቀኝ እየዘመርክ ወንጌል መስበክ ነው ።ሌላ ነገር መናገር ኣያማርብህም ወደ ክርስቶስ መንፈስ ዙር የምትወደውን ጌታ በሰው ፊት ኣክብረው ። የማይሆን ንግግር መናገር ኣንተንም ሌላውንም ኣያንፅም። ንግግራችሁ በጨው የተቀመመ ይሁን የተባለውን እያስታወስክ ኣስበህ ተናገር። በእጅጉ ስጋ ስጋ ሸታችሁ ነበር ።አሁን ግን ይቅር ስለተባባላችሁ ጌታም ይቅር ብሎዋችሁዋል።ብሩካን ናችሁ ።ዳጊም ተባረክ። ፀጋ ከመንፈስሳችን ጋ ይሁን
@user-rf9nb6xh3h
@user-rf9nb6xh3h 3 ай бұрын
ዳጌ አበደ ገና ታብዳለህ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 ай бұрын
Tsion mind reader what are you doing here ? You are the pretender
@user-up4bb7fj7w
@user-up4bb7fj7w 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
ልጅ ዳጊ በጣም ጌታ ይባርክህ ቢቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ተብሏል ቢቻልህ አሰከመጨረሻ በቃ ትዕግስት ይሁን ጌታ ይርዳችሁ !!!!!
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 23 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 8 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00