አብ ወልድ መንፈስ እስልምናን እንዳውቅ አድርጎኛል | ቅዱስ ወደ ኡስማን | Ethiopia | ንፅፅር | jeilu tv | minber tv የኔ መንገድ | ebs

  Рет қаралды 45,296

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Жыл бұрын

Пікірлер: 312
@SelmanMuslim33Com
@SelmanMuslim33Com Жыл бұрын
ማሽአሏህ ወንድማችን አንተንም እኛንም ሌሎችንም ፅናቱን ይስጠን ያረብ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ወንድም ተሻለህ
@dfdhhh6977
@dfdhhh6977 Жыл бұрын
አሚን ተሻለህ ወንድማችን
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn Жыл бұрын
እንዴት ነህ ወንድሜ ተሻለህ ወይ👍
@user-up3vt2fy3x
@user-up3vt2fy3x Жыл бұрын
አሚን ያረብለአለሚን
@SelmanMuslim33Com
@SelmanMuslim33Com Жыл бұрын
አልሐምዱሊላህ ማለት ነው እህቶቼ ከዚህ የባሰ አያምጣ ሰሞኑን ትንሽ ከበድ ብሎኛል
@WWgio-ne7sf
@WWgio-ne7sf Жыл бұрын
ሰለምቼዎች ለኔ ብርታት ናችሁ ❤❤❤❤
@Susufkir
@Susufkir Жыл бұрын
ሰለምቴወች እኮ ስወዳችሁ አሏህ ፅናቱን ይስጣችሁ❤
@murdaabrar3415
@murdaabrar3415 Жыл бұрын
አህለን ወሣህለን ወንድማችን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት አላህ ያፅናህ
@hawaa6394
@hawaa6394 Жыл бұрын
U
@murdaabrar3415
@murdaabrar3415 Жыл бұрын
@@hawaa6394 ለ አይሻልም
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ወክበር
@user-qx6jl1dx5g
@user-qx6jl1dx5g Жыл бұрын
እውስጥህ ያለውን ደስታ እፊትትህ ላይ ያስታውቃል ማሻአላህ ወድሜ እኳን ደስ አለህ
@Seadaseyifu
@Seadaseyifu Жыл бұрын
ሲነካኩን እንጨምራለን አልሀምዱሊላ ❤❤❤❤❤❤
@jmela5844
@jmela5844 4 ай бұрын
ሳህ
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
አላሕ ሆይ ፈተናሕን በሦብር ያለፈ በድኑ ጠንካራ ሠለምቴዉን የነብዩን የሠሐቦችን ሡና አጥብቆ የያዘዉን ባል አንተ ወፍቀኝ ያረብ
@DawideSmart-jb7dh
@DawideSmart-jb7dh Жыл бұрын
ሠላም ወአለይኩም ወራ ወበ♥
@ashuka2899
@ashuka2899 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 11 ай бұрын
😂😂😂ልጁ ህፃን ነው 😏😂😂😂
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 10 ай бұрын
አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁ አክበር አልሀምድሊላ እንኳን አንድ አምላክ ለሆነው አላህ ሱብሀኑ ወተአላ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawatahireyoutube
@hawatahireyoutube Жыл бұрын
እኔኮ ፈገግታቸው ይማርካል የሰለምቴወች አላህ ይጠብቃችሁ
@user-lv7cq6gd8l
@user-lv7cq6gd8l Жыл бұрын
ሱባነክ ያረህም ካዚ እገዱሉናል ካዚ እንባዛላን ትንሽ ተፃነነዉ ዉዶቼ ወላሂ ባአላህ ዱዓ አዱርጉልኝ ልቤ ቆስሎወል ታቃጥሎወል ባዳም ኩሹና ቁጭ ብዬ ነዳድኩኝ እስከ ማቼ እስከ ማቼ😢😢😢😢
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አልሀምዱልላ አላህ የመራውን ማንም አያጠመውም አላሁ አክበረ አላህ ያፀናህ ወድሜ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
አላሆ አክበር አላሆ አክበር አላሆ አክበር አልሀምዱሊላህ እኳንም ወደተፍጠረክበት ተመለስክ ኢስላም ተመለስክ አላህ መጨረሻዉን ያሳምረልህ ❤❤❤😘😘
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Жыл бұрын
الله اكبر بسم الله ماشاء الله تبارك الله وتبارك الرحمن الحمدلله رب العالمين ❤
@user-lm7eh9wh4m
@user-lm7eh9wh4m Жыл бұрын
ማሻአላህ ወድማችን አላህ ያፅናህ ፍህ ለመሳጃዶች በግፍለታሰሩወድሞቻቻን🕌🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋
@Momi.87
@Momi.87 Жыл бұрын
ሠለምቴወች ወላሂ ሥወዳቹህ በጉጉት ነውኮ እምጠብቀው ይሔን ፕሮግራም አላህ ይውደዳቹህ አቦ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
እናቱን ከዲን አሰወጥቶ የበኩር ልጇን ለዲኑ ልቡን ከፈተለት ሱብሀነክ ሀሊቅ❤❤❤❤❤❤❤
@GTime-jr6cf
@GTime-jr6cf Жыл бұрын
ፅናቱን ይሰጥህ ወንድሜ 💕💕💕💕💕💕💕
@Hhh-gs9wi
@Hhh-gs9wi Жыл бұрын
አላህየ የዱኒያ የአኸራ ሀሣቡን አንተ ሙላለት ቢራህመትህ እለምንሀለሁ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 11 ай бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ እኳን አላህ መራህ ቀጥተኛውን ምገድ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ያበርታህ በድንህ❤❤❤
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 11 ай бұрын
ፊትህ ለራሱ ኑር አለው ያርቢ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ ማሻአላህ. አላህ. ያጽናህ. በኢስላም ላይ ወንድሜ. የሰለምቴዎች. ታርክ መስማት ደስ ይለኛል ወላሂ. ደግሞ. ጥንካሪያቸው. ማሻአላህ. ❤❤❤❤
@RtD-ot9mu
@RtD-ot9mu Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አለሁ አክባሪ አልሃምዱሊላህ ሁላቺንም ቃጥታያሁን ማጋድ ይምራን ያራብ
@hayu7493
@hayu7493 Жыл бұрын
ماشاءالله🎉🎉🎉🎉🎉 በርታ የኔ ጨዋ
@ggfvbc3958
@ggfvbc3958 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንድማችን እኳንም ወደተፈጠርከው እስልምና መጣህ
@usratube7082
@usratube7082 Жыл бұрын
አሏህ ያፅናና አሏህ በድንህ ያጠክርህ ኢንሻ አሏህ
@voiceofhadiyamuslim
@voiceofhadiyamuslim 10 ай бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክብር
@zabibamuzayeni4899
@zabibamuzayeni4899 Жыл бұрын
አላህ ፀባቱን ይወፍቅህ ወንድሜ ማሻአላህ ተባረክራህማን አልሀምዱሊላህ አላህ እንኳንም ወደእስልምና አመጣህ
@maymounaadam7297
@maymounaadam7297 11 ай бұрын
ሱበሀን አላሕ ኢነ አላህ የሕዲ መይሻ አላህ ያፅና ን ያረብ
@qazwsx7497
@qazwsx7497 Жыл бұрын
Masha allha እናት የፈለገ ቢውን በልጆቹው ሰለማትጨክን አብሽር ለመሰጊዶቻቸን።በዶሀ ሙሰሊም ውንድም ህቶቻቸን
@Bd-xi7pc
@Bd-xi7pc 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢስላም አብሽር ወድሜ አሏህያጠክርህ
@Samera-he1hy
@Samera-he1hy Жыл бұрын
ማሽአላህ እንኳን ወደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f Жыл бұрын
ወይኔ የፈቲ ፈገግታ ደሥ ሢል❤❤❤ወንድም አለሜ❤❤❤ጠንክርልኚ😊❤
@halimahalima75
@halimahalima75 Жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም እንኳን ወደተፈጠርክበት አምላክህ ተመለስክ
@hayatbirhan9603
@hayatbirhan9603 Жыл бұрын
Yana wed mashallah
@gamilagamila4601
@gamilagamila4601 Жыл бұрын
የአላህ ጥበቃ ባተላይ ይሁን
@user-qv7hd3yu4v
@user-qv7hd3yu4v 11 ай бұрын
የኔ ወዲም አላህ ያፅናህ አይዝህ ትክክለኛዉን ምገዲ ነዉ የያዝከዉ
@user-he5ts6vc9z
@user-he5ts6vc9z Жыл бұрын
ان الله يهدي من يشاء
@Eksirauser-ry9ze5gp9o
@Eksirauser-ry9ze5gp9o 11 ай бұрын
መሸአላህ ተበራክአላህ እንኳን ደስ አለክ ወንድመችን ወደተፈጠርክበት አይመኖ ስለመለሰክ
@Sarah-ge2il
@Sarah-ge2il 11 ай бұрын
የኔ ወንድም ከፊትህ ያለዉ ፈገግታህ እንኳን ደህና መጣህልን ወድሜ አይዞህ አላህ ከጉንህ ነዉ
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye Жыл бұрын
ማሳ አሏህ አሏህ ያጽናህ ወንድሜ
@zedotube6958
@zedotube6958 Жыл бұрын
አብሽር ወንድማችን አለሁ አክበር እንኳን በሰለም መጠህ አለህ የፂነህ እኛንም የፂናን❤🎉
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Жыл бұрын
አላህ አኩበርርርር ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ ብርታታታታ ወድማችንንንን አልሀምዱሊላ እኳን መጣህልንንንንን
@rahimam
@rahimam Жыл бұрын
ማሻአላህ ያጽናክ እስከመጨረሻ እካን ደና መጣህልን ወድማችን
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c Жыл бұрын
ማሻአላህ ወድማችን እንኳን ሰላም ወደተፈጠርከበት መጣህልን ሰለምቴወችን ስወዳችሁሁሁሁሁሁሁሁሁ በርቱልን የሰለምቴወች ጀግንነት ይገርማል
@rfgbfghh2594
@rfgbfghh2594 Жыл бұрын
አይዞክ ወንድማችን ያግዜ አልፎአል አላህ መርጦሀል አላህ ወዶካል ያፅናህ በርታ
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d Жыл бұрын
ሱበሀን አለ አቡኪ አምጠቸዉ ቡዙሰዉ ይጠቀምበታል በሪታ ወዲም
@JerhHh-us9ot
@JerhHh-us9ot Жыл бұрын
ማሻአላህ ወድሜ በድንህ ያፅናህ
@user-eh7tz2mh6y
@user-eh7tz2mh6y Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያግዝህ ሀቢብ❤🎉
@fgg6288
@fgg6288 Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገድልለት ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን እና ለመስጊዶቻችን
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
❤❤❤ማሻአሏህ የኔወድም አልሀምዱሊሏህ አላህ አላህ ምንይሳነዋል❤አሏሁአክበር👍👍👍👍👍♥️♥️♥️🙏🙏
@lailaethio6578
@lailaethio6578 11 ай бұрын
የኔ ወድም አላህ ያበርታህ❤😢
@pr.kenny10
@pr.kenny10 11 ай бұрын
በርታልን ከአጣኸው ይልቅ ያገኘኸው ይበልጣል
@edrisabedu851
@edrisabedu851 5 ай бұрын
Masha allah masha allh allah yibsrkih
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Жыл бұрын
Masha Allah inkon Dena metaki❤❤❤
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 Жыл бұрын
Waliykum selam Warhamtulahi wbrekatuh
@user-pe7gn4ry6c
@user-pe7gn4ry6c Жыл бұрын
ሰለምቴ መሆን መታደል ነው
@MammeMamme-qk6kf
@MammeMamme-qk6kf 11 ай бұрын
ኢንነልሏሃ የህዲ መን የሻዕ አልሏሁ አክበር አልሏሁ አክበር አልሏሁ አክበር
@sartt7576
@sartt7576 3 ай бұрын
አላህ ያፅናችሁ ሰለምቴወች
@user-cv8hn2qv5w
@user-cv8hn2qv5w Жыл бұрын
*ማሻ አላህ አላህ ፅነቱን ይስጥክ ወንድሜ😍👍✅*
@zahrahggg1070
@zahrahggg1070 9 ай бұрын
اللهይጨምርለት አለህ ይገዘው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@yimamabera6437
@yimamabera6437 Жыл бұрын
አላህ እስከመጨረሻው ያፅናህ ወንድም
@naimatube2312
@naimatube2312 11 ай бұрын
አህለን ሀቢቢ አላሁ አክበር እንኳንም ወደተፈጠርክበት እስልምና መጣ ወንድም
@sumyamuhidne1541
@sumyamuhidne1541 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጣብቅህ የኔ ወንድም እንካን ደህና መጣህ ወደተፈጣርክበት እምናት❤❤❤❤
@suadjemal4689
@suadjemal4689 Жыл бұрын
ማሻአ አሏህ. አላህ ሁሉንምነገር ያሳካልህ የተናገርከው ሁሉ ትክክልነው
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@taybat536
@taybat536 Жыл бұрын
ማሽአላህ አሏህ አክበር አላህ ያጥናህ ወንድም እናትህንም አላህ ሂዲ ይስጢት
@alain1876
@alain1876 Жыл бұрын
አላህ ኢስከመጨርሻ አላህ ያፀናህ ወድማቺን አላህ ቢርታቱን ይጨሚርልህ
@user-hb3is2vz7k
@user-hb3is2vz7k 8 ай бұрын
ማሻ አላሐ
@SaSa-pn6pc
@SaSa-pn6pc 11 ай бұрын
ማሻ አላህ
@ryujfs5276
@ryujfs5276 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣምደስይላ የኔወድም አላህያጥናህ❤❤❤❤
@hpemusicentertainer8639
@hpemusicentertainer8639 Жыл бұрын
Mashaallah Mashaallah wadmchin Allah imann ychamrlch
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله 🙏🙏🙏
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔፍልቅልቅ ትንሽ ወድሜን ትመስላለህ ገና አልሰማሁህም ሳይህ ደነገጥኩኝ ወይመመሳሰል ❤❤❤❤
@hamidmohammed6036
@hamidmohammed6036 11 ай бұрын
ماشاءالله
@gddfds520
@gddfds520 Жыл бұрын
ወንድሜ በርታልን አምልጠሀል ሁሉም ሲገባቸው ይመጣሉ ሁሉም ልቡ ያቀዋል እውነተኛውን
@awolnewchapter5
@awolnewchapter5 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ
@awolfaris446
@awolfaris446 11 ай бұрын
MashaAllah Allah ewket ychemrlh!!
@user-dk1yx9uu6h
@user-dk1yx9uu6h Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወደተወለድክበት ሀይማኖት ወድም አላህ የበርታህ ወዲሜ አላሁ አክበር
@samria8908
@samria8908 Жыл бұрын
ማሻ አለህ አህለን ዉድመች
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ
@tube5941
@tube5941 11 ай бұрын
masha allah,tebarekellah allah inkiwan islmnan wefekek!❤❤❤❤❤
@didy898
@didy898 Жыл бұрын
ወንድሞቼን እህቶቼን አላህ ይምራልኝ ወደእስልም😢😢😢😢 የኔ ወንድም አላህያጠንክርህ
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Жыл бұрын
አህለን የኔ ወድም ደስ ብሎናል ስለመጣህ
@user-un2jo3xn5z
@user-un2jo3xn5z 11 ай бұрын
Mashaa Allah❤❤❤❤❤
@belchamakki9772
@belchamakki9772 Жыл бұрын
ማሻአላህ አህሌን ወሰህሌን
@alialax4188
@alialax4188 Жыл бұрын
አላሁ አክበር ማሻ አላህ አላህ ፅነቱን ይስጥህ ወንድማችን
@user-ho8ln5nk1h
@user-ho8ln5nk1h 11 ай бұрын
masha allah wendme Allah senatun lehulachen yesten
@FafiTubef
@FafiTubef Жыл бұрын
አላህ ያጽናህ ❤
@ferjamuheidn
@ferjamuheidn 11 ай бұрын
Masha ailha
@7625e
@7625e Жыл бұрын
Mashallah
@sudi1879
@sudi1879 11 ай бұрын
Alhamdulilah. Abshr Brother!
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Жыл бұрын
የኔወዲም እህ አላህ ከአተጋርነዉ አብሺር አላህ ከጎንህነዉ
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f Жыл бұрын
የኔ ወንድም❤❤❤❤❤እንኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖትህ ተመለሥክ❤❤❤
@sifankumsa7450
@sifankumsa7450 Жыл бұрын
Mashaa allah ❤️❤️
@user-ch9og1ph1n
@user-ch9og1ph1n 11 ай бұрын
Mashala alah yachnah Hulum yalfal alah yabetah
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ያጠከርክ ወንዲሚ
@sofiasusu
@sofiasusu 11 ай бұрын
በርታ ውንደሚ አላህ ሁሉንም ገር ያደርግልህ
@user-yl6ix6wl1t
@user-yl6ix6wl1t Жыл бұрын
الله اكبر الله اكبر اخي الله يثبتك علي دين الاءسلام ماشاء الله وتبارك الله
@fjf7535
@fjf7535 Жыл бұрын
አብሽር ወድማችን ከጎንህ እንሆናለን
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 121 МЛН
"ከአሰልጣኜ ጋር ተለያይተናል" አትሌት ጽጌ ድጉማ
4:56
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 12 М.