በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የስራ አመራር ቦርድ ፅሕፈትቤት የተሰጠ መግለጫ

  Рет қаралды 3,330

Bilal Media

Bilal Media

4 жыл бұрын

Пікірлер: 36
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 жыл бұрын
ሁሊየ መግለጫ ከዚህ የተለየ ነገር አድርጉ እስኪ ኢማሞች ከተገደሉ ቡኃል 😭አይ መጅሊስ ሶስት ኢማሞች በግፍ ሲገደሉ ዝምታ ይብቃ መገድል ይብቃ
@user-xb3xn7nj3y
@user-xb3xn7nj3y 4 жыл бұрын
መጅሊስ በደብተራዎች መጠለፉን አዉቀናል ኢሻአላህ ብቻ ቀን ጠብቁ
@user-hk2jf6bz7y
@user-hk2jf6bz7y 4 жыл бұрын
ያማል ወላሂ ኡለሞቻችንንአላህ ይጠብቅልን ፋትህ ለሙስሊሞች አገራችንን አላህ ሰላም ያረግልን
@habebhmhabh9899
@habebhmhabh9899 4 жыл бұрын
አለህ ይፍረድበቻው የሰው ህይወት የሚየጠፉ
@user-hk2jf6bz7y
@user-hk2jf6bz7y 4 жыл бұрын
አህለን ቢላሎች
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 жыл бұрын
يرب يالله
@user-gm6wr2hm9n
@user-gm6wr2hm9n 4 жыл бұрын
አሚን ተነቃቁ ኢስላም መፍትሄ አለዉ ለሁሉም ነገር ስለዚህ ተዎያይ ያለምንም ሰላማዊይ ሰልፍ ዉጤት ማምጣት ይቻላል
@liylabanitislamliyla4143
@liylabanitislamliyla4143 4 жыл бұрын
እዳሻቸዉ የሰዉን ህይዉት የሚያጠፉ አላህ ብራሀናቸዉን ይያዝባቸዉ ያረብ
@ayishae8851
@ayishae8851 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@user-eh1si9nj6x
@user-eh1si9nj6x 4 жыл бұрын
አይ መጅሊስ ዳኔኤልን አስወጡ
@user-yn3ik5qd6h
@user-yn3ik5qd6h 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@user-bv9zr1fc4g
@user-bv9zr1fc4g 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@user-eh1si9nj6x
@user-eh1si9nj6x 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@user-xb3xn7nj3y
@user-xb3xn7nj3y 4 жыл бұрын
አቤት ፍጥነት
@baidajamalnaser8132
@baidajamalnaser8132 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 жыл бұрын
መጂሊሱ አይወክለንም
@zanebawel1670
@zanebawel1670 3 жыл бұрын
አህለን
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 жыл бұрын
Neserhen, bkerbwe, yalhe
@user-my3gb9dh3h
@user-my3gb9dh3h 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q7uUarV1mte-dKs.html ቁርአንና የተለያዩ ሙሀደራ የሚለቀቅበት ምርጥ የዩቱብ ቻናል ነው #ሰብስክራይብ #ላይክ #ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@sumayasumaya4222
@sumayasumaya4222 4 жыл бұрын
ውይ ሰብር አሁንም ሰብር ነው የመጂሊስ መግለጫ የናተን መልስ ቀድመውኑ ያቃሉ ለዛ ነው እዲ የሚፈነጩብን ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁም አላህ ይጠብቀው ሙስሊምን ውይ አትስሩም ውይ ካልቻላችው አትለቁም እዝብን እያስጨረሳችው አስሬ ስለሰብር ከምናውሩ
@user-si6ny3de8o
@user-si6ny3de8o 4 жыл бұрын
ሳህ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 መጅልስ ተብየዎች አቃጥለው ሊደፉኝ ነው ወላሂ አሏህ የሰራቸውን ይሰጣቸው
@sumayasumaya4222
@sumayasumaya4222 4 жыл бұрын
አብሽሪ ሀያቲ የሚያቃጥሉት እኮ ሙስሊሙን ወንድማቸውን ውሀብይ ሶፊይ ሰለፊይ እያሉ እንደ ጠላት እየገፉ ከነ ዳንኤል ክብሪት ጋር ሲተቃቀፉ ማየት ምን ያህል እደሚያም አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
@zubeydakayeru1550
@zubeydakayeru1550 4 жыл бұрын
አሌን ቢለሎች
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
ፈጠኑሳ እባከው የዳንኤል አባት ሙፍቲ አቡ ዳንኤል. እሰወን ነበር በሽመል ቂጠወን ማለት. እነሱ አስደፈሩን ሙጅሪም
@user-mx3qz7db9i
@user-mx3qz7db9i 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያማል መጅሊስ ለማነው የቆመው ? ስራውን አቁመውት ከሆነ ያሳውቁ ለህዝቡ ከነሱ እየጠበቀ ያለው ሚስኪኑ ህዝብ የነሱ ዝምታ አስከፍቶታል ሙስሊሞች አንድ ሆኖ መደራጀት ያስፈልጋል የሞተሰው በሚቀብሩበት ላይ ሌላ ሰው መግደል ምን አይነት አረመኔነት ነው አብይ የሙስሊም ንቂት ከልክ አሳልፎታል
@lubabalubaba4245
@lubabalubaba4245 4 жыл бұрын
እሥከመቼ ለነገሩ አዲስ አደልም የሚገርመኝ ነገር ማለቂያ አለመኖሩ ነዉ እጂ
@bintebrahimmylordincreasem5812
@bintebrahimmylordincreasem5812 4 жыл бұрын
Peace , mercy and blessing of are on you ,Mash'Allah my Allah reward you , Billal Midya ,,, kzfaq.info/get/bejne/l6h8ZdGKlai0mnk.html
@fatimarak4290
@fatimarak4290 4 жыл бұрын
ኧረ እነሡ በየአገሩ ዘምተዋል በወሎም እየተተናኮሡ ይገኛሉ ሙሥሊሙም እንቅልፍ ይዞታል አላህ ይዘንልን
@user-xb3xn7nj3y
@user-xb3xn7nj3y 4 жыл бұрын
ወሎ የት?
@fatimarak4290
@fatimarak4290 4 жыл бұрын
@@user-xb3xn7nj3y መከነሠላም የቀብር ቦታ እያሉ ጀማምረዋል ። እነሡ ተደራጅተዋል አላህ ይዘንልን ሀቢብቲ
@user-nc8rw7ef5k
@user-nc8rw7ef5k 4 жыл бұрын
Sub me betoche
@hudaahmed6360
@hudaahmed6360 4 жыл бұрын
ሌላ ነገር ቢሆን የሰው የግል ህይወት መቦጨቅ ቢሆን ሁሉም ባወራ ዩቱበሮች እንኳን ፀጥ አሉ በአሁኑ ሰዓት ግን ሙስሊሙ ብቻ ነው እነሱ በውሸት እያላዘኑ እኛ ግን ኢማሞቻችን በጠራራ ፀሐይ በአደባባይ እየተገደሉ ፀጥ ረጭ ተባለ የአላህ ምን ዓይነት ጉድ ነው አብይ ሁሌም በሙስላሙ ጉዳይ ላይ ምንም ግድ አይሰጠው አሁን ደግሞ እያስጨፈጨፈ ነው
@user-mo2ub4pv5i
@user-mo2ub4pv5i 4 жыл бұрын
አህለን
@halima3793
@halima3793 4 жыл бұрын
አህለን
@halima3793
@halima3793 4 жыл бұрын
አህለን
@eslamanyimam6696
@eslamanyimam6696 4 жыл бұрын
አህለን
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 43 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 73 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Amharic - A Semitic language of Ethiopia
16:40
Langfocus
Рет қаралды 976 М.
final sober
1:24:58
Bilal Media
Рет қаралды 3,9 М.
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 13 МЛН
ЖЕСТКИЙ ШАПАЛАК👋
0:33
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 201 М.
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 35 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 35 МЛН