በየቤታቸው እየዞርን ሰርፕራይዝ ማድረግ!

  Рет қаралды 410,969

nebilnur

nebilnur

3 жыл бұрын

#Ethiopian #nebilnur #Subscribe
Subscribe ►bit.ly/2KPcuZl
►Instagram: / nebilnur
►Telegram: t.me/nebilnur
LIFE OF ABEL - / @lifeofabell
ABDUH - / abdujr
NCS Spotify: spoti.fi/NCS
Free Download / Stream: ncs.io/jpbhigh

Пікірлер: 1 100
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
ቪድዮዉን ስለተመለከታችሁ አናመሠግናለን 🙏 INSTAGRAM - nebilnur
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ያዉ ተመልክተን አንድ አንድ ኮመንቶችን እያየን መልስ እየተሰጣጣንበት ነዉ እናንተ ቁጭ ብላቹ በናንተ ያልሆነ ሀሳብ እሚጽፉት ወክለናቹ እየተሞላለጭን ነዉ 😅😅😅😅😅😅 ኡኡኡኡ አይገርምም
@user-vw5ux4vx7j
@user-vw5ux4vx7j 3 жыл бұрын
ኧረ ተዉ አላህነፍሩ
@sumeyabint292
@sumeyabint292 3 жыл бұрын
ለምድን ነው ስጀምር አሰለሙአለይኩም የማትለው ወይስ ሙስሊም አደለህም ልበል እ???????????
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
@@sumeyabint292 ወይ ጉድ ትገርሚያለሽ አንቺ በይለታ ደሞ በዚም መጣቹ ሲጀመር የራስሽን ጣጣ እዛዉ ቻዬ በሰዉ መብት አትምጪ ምናአይነት ሬሳ ናት ስንት በቁሙ የሞተ አለ መሰላቹ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅👌
@halimanasir3458
@halimanasir3458 3 жыл бұрын
Ye keku hasabe temechetonyal
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ደስ ስትሉ ከዘርና ከሀይማኖት የፀዳችሁ ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ
@abysiniastudio
@abysiniastudio 3 жыл бұрын
Tiktoker መቅዲ ፎቶ ኤDDITING ትምህረት kzfaq.info/get/bejne/g590Zs-FubitdnU.html
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሜን 🙏
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
ዉደ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
@@sekatehalom እሺ
@relaxwithquran7039
@relaxwithquran7039 2 жыл бұрын
@@sekatehalom lmn
@user-zd1wh9mg4d
@user-zd1wh9mg4d 3 жыл бұрын
ነቢል ግን ቃላት የለኝም ልዩነህ ጎደኞችህን በጣምነው የሞትወዳቸው ማሪያምን እዳንተ አይነት ጎደኛ በኖረኝ እግዚያብሄር ይባርክህ ያሰብከው ይሳካ
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ😘😊
@user-zd1wh9mg4d
@user-zd1wh9mg4d 3 жыл бұрын
@@sekatehalom አርጌ አለሁ ማር
@awal2125
@awal2125 3 жыл бұрын
እዳዉ ንብሎ ፍቅር እኮንህ ኪኪኪኪኪ
@imran8635
@imran8635 3 жыл бұрын
ጎራ በሉ እኔጋ
@aykelyoutubeaykelyoutube5943
@aykelyoutubeaykelyoutube5943 3 жыл бұрын
ሀቅ ለመናገት ከሀገራችን ዩቱበሮች የዚህ ግሩብ ደስ ይሉኛል ከምንም የፀዱ ናቸው
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ በቅርቡ ነዉ ያየኋቸዉ ደስ ሲሉ
@masetuyifosheshaw2191
@masetuyifosheshaw2191 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እኔ ብቻ ነኝ ግን ገና ሳላያቸው ላይክ ምገጫቸው😍😍
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
@btsbts3487
@btsbts3487 3 жыл бұрын
Are enem negn sewdachew getan
@user-wv9cg5dl3m
@user-wv9cg5dl3m 3 жыл бұрын
መቅድንና ነብልን ስወዳቸው ባያስቅም እስቃለሁ እህቱንም ስወዳዳዳዳዳዳት
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
@@axaxsxhx18 ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ
@user-cz3dv5of9n
@user-cz3dv5of9n 3 жыл бұрын
ኢንዘመድ በቅንነት
@becka_a_
@becka_a_ 3 жыл бұрын
በአድሱ አመት ከሸቃላ ነት ወደ መዳምነት ይቀይራችሁ አሜን በሉ ከልቤ ነው አሜን🙏🙏እስኪ ሙትት ስሊላችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝ ሙሉልኝ ትንሺ ነው የቀር😥😥😥😥በአዲሱ አመት 👉ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን 👉ክፋትን ሳይሆን ደግነትን 👉ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን 👉ክህደትን ሳይሆን እምነትን 👉ትቢትን ሳይሆን ትህትናን 👉ቂም ሳይሆን ይቅርታ ፈጣሪ ያድለን
@melikamyihun4621
@melikamyihun4621 3 жыл бұрын
Amen betam tamiralachiw
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 3 жыл бұрын
አሜን
@astermekuriya2368
@astermekuriya2368 3 жыл бұрын
አሜን
@sadamm3888
@sadamm3888 3 жыл бұрын
አምን
@kiyakiya6378
@kiyakiya6378 3 жыл бұрын
Yenem migote nw
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያኖች እንዲህ ነው የሚያምርብን
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
በመቤቴ ስም ሰብስክራይብ አርጊኝ ውድ እህቴ🙏❤
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 жыл бұрын
@@weyni7527 እሽ እህትየ
@toryatorya8322
@toryatorya8322 3 жыл бұрын
እዉነተኛ ኢትዩጵዊ እናንተን አየዉ አይለያቹ በርቱልኝ
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሜን 🙏
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ😊🙏
@user-cz3dv5of9n
@user-cz3dv5of9n 3 жыл бұрын
ኢንደመማር በቅንነት
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
እናተን ሳይ ኢትዮጵያ ተሰፋላተ መሰለኝ
@susuyoutube7422
@susuyoutube7422 3 жыл бұрын
አቤላ እና ኢክራም እድሁ እደሳቁ ይህዉ 2012 ጥርቅም አለ ሁልግዜም ሣቁ ተደሰቱ ይህን አመትም መተሳሰብን መዋደድን አንድነትን ይስጠን ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይሰዉረን ነቢል ምርጥ ሠዉ ደግነትህን ቀጥልበት ግን አዝግነትህን ደግም 2012 ጋር ጥለክዉ እለፈ
@maskrma4168
@maskrma4168 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል አንድነታችን ውበታችን ነው መልካም በአል ነቢሎ አቤሎ መክሊት መቅዲ ሂክሩ ………
@user-ju9dk9nu5e
@user-ju9dk9nu5e 3 жыл бұрын
ዋው ፍቅር ካለ ኬክ ቅርጫ ይሆናል ደስ ትላለችሁ እንኳን አደረሳችሁ
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
😂 ልክ ነው
@user-fb9hc1cp8e
@user-fb9hc1cp8e 3 жыл бұрын
ክክክ
@user-cz3dv5of9n
@user-cz3dv5of9n 3 жыл бұрын
ኢንዘመድ በቅንነት
@eff7478
@eff7478 3 жыл бұрын
ትዘንጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ ትዋዶ ያለበት ምስሌም ክርስቴያኑ ብሏል ቴዲ አፍሮ አነድነታችን ውበታችን ነው አቤሎ ነቢል ይክራም እሶስት ቆንጆ ዋው ነው የዛሬው ዘመድ ጥየቃ የለለ ነው ዘና ያርገን
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 3 жыл бұрын
@tarikutsega4690
@tarikutsega4690 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እንኳን አደረሳችሁ! Baga Geessan! እንኳዕ ኣብፅሓኩም! ሒክራምዬ ሁሌም እምር በይ ከዚህ አዝግ ወንድምሽ በፍቅር አብረሽው ኑሪ! ሁላችሁም መልካም አዲስ አመት!
@bazawitm9092
@bazawitm9092 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ሰሰላም ደስታ ፍቅር አንድነት ይብዛላችሁ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 3 жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅር ያሸንፋል ባሁኑ ሰአት የጎደለን እሱ ነው ቆንጆ መልእክት ነው በጣም ተስማምቶኛል አመሰግናለው♥♥♥♥✔ፍቅር ሲኖር ነው መደበቂያ ሀገር የሚኖረን እዛ ባንኖረም ሀገር እንዳለህ ማሰቡ እራሱ ትልቅ እርካታ ነው ቀጥል ♥♥♥♥♥✔መልካም አዲስ አመት
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
አወ በትክክል
@Hani30898
@Hani30898 3 жыл бұрын
Happy new year nebilo🌼🌼 Dear Abel we are waiting for new video on ur channel 🤷‍♀️🤷‍♀️Tefthal betam
@wajo_tube
@wajo_tube 3 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን። 👇🏾👇🏾 kzfaq.info/get/bejne/b9tpldWG1duvkXU.html
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
WoW!!!!keep it up
@sofyayoutube3536
@sofyayoutube3536 3 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ የስደትን ሙቀት የልጆች አገታችሁን ደፍታችሁ ያዘዛችሁን አማልታችሁ ያልፋል ብላችሁ ሁሉንም ችላችሁ የምትሰሩ እህቶቼ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሚን በሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ሰላማችሁን ብዝት ይበልልኝ ውስጤ ናችሁ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ወላሂ ከሁሉም ይቱበሮች አንዴኛ የነቢሎ ማለት ፍቅራችሁ ዴስ ሲል አቤላ ነቢላ መቅድ ሌሎቹም ወላሂ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ ።።።።።በተረፈ መልካም አድስ አመት
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሜን 🙏
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 жыл бұрын
አሽቃባጭ ነሽ እሺ ይሄ የሙስሊም ስራ ነው ሙስሊም ከሆንሽ ????????????
@SM38NIX
@SM38NIX 3 жыл бұрын
@@user-mq5nb2yr7j እንዴ ም ን ሆ ነ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
@@user-mq5nb2yr7j ፍቅር እንጂ ስለሀይማኖት እኮ አይደለም የሚያወሩት ደነዝ
@user-zv6pk6do5p
@user-zv6pk6do5p 3 жыл бұрын
እውነት ነው አልጠፋም ግን እያጠፈ እያመሳለን የላው አንድናት ውዝግብ እናሱን ስናይ ውዝግቡን እንረሰወላን
@hayualmitube7275
@hayualmitube7275 3 жыл бұрын
Betam tamralachu Muslim and Christian one love Ethiopia 💚💛❤👌👌👌👌👌🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
💚💛❤
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 3 жыл бұрын
ኧረ ተዉ አታስቀኑን😢........ስቀልድ ነው ☺የናንተ ደስታ ለኛ ስደት ላይ ላለነውም የበለጠ ደስታ ነው ይመቻቹ happy new year
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሀገራች ስትስቅ እኛም ደስተኞች ነን
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 3 жыл бұрын
@@mimidibrye7427 ትክክል
@adisutube2827
@adisutube2827 3 жыл бұрын
ሄሎሎሎውውው Welcome ነቢሎ ኣሜን የሰላም የፍቅር ያድርግልን ኒቢሎ የምርጦች ምርጥ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት እንኳን አደረሣችሁ መልካም አዲሥ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻👈❤😍👌👍
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
@lifeofabell
@lifeofabell 3 жыл бұрын
We truly had an amazing time in New Years! Happy New Year everyone 🙌🏾🎊🌻
@abysiniastudio
@abysiniastudio 3 жыл бұрын
Tiktoker መቅዲ ፎቶ ኤDDITING ትምህረት kzfaq.info/get/bejne/g590Zs-FubitdnWH.htmliktoker መቅዲ ፎቶ ኤDDITING ትምህረት kzfaq.info/get/bejne/g590Zs-FubitdnU.html
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
Yeah We truly did 🙏🙌
@zharaemam2575
@zharaemam2575 3 жыл бұрын
@@nebilnur1 ..
@tdtadesse547
@tdtadesse547 3 жыл бұрын
aw this is so cute!! ትንሽ ትንሽ አየዋለሁ ብዬ ጥናቴን ትቼ 20 ዴቃ ሙሉ ያንተን ወሬ አየሁ ሃሃሃሃሃ ፈጣሪ አይለያችሁ your content is getting so much better too keep it up!!!
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
እናንተ ሳይ መኖር ያስደስታል ወላሂ ማለት ከጌዜዉ ዘረኝነት የጸዳቸዉ ዉድ ኢትዮጵያዊ ናቸው አቦ ይመቻቹ
@you-vs4is
@you-vs4is 3 жыл бұрын
መቅድና ነቢልን የሚወድ ላይክ ይግጨኝ አቦ ሳቃቸው ሲደላኝ😍😍😍😍
@rutegetachew6894
@rutegetachew6894 3 жыл бұрын
አቤልዬ ግን ፊትህን ሳየውሁላነው የምታሳዝነኝ በጣምነው የምወድህ በእውነት
@miskbintseid3915
@miskbintseid3915 3 жыл бұрын
ነቢሎ መልካም ሰው እወዳችኋለሁ 😊💖መልካም አዲስ አመት የሰላም የፍቅር ያደረገልን🙏
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 3 жыл бұрын
ነቢል ውብ ኢትዮጵያዊ እንኳን አደረሳቹ ከነ ቤተሰቦችክ ከጓደኞችህ ትክክል ነህ መጀመረያ እራሣችን እናፅዳ ውስጣችን ንፁህ እናርግ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@onelove4324
@onelove4324 3 жыл бұрын
I'm new for this channel but I almost watched all videos.. I love all of them..Nebil is the Pearl if the group and Meklit is the vibe the test of the group stay being yourslef.,.ብጣም እወድሻለው መክሊትዬ ፍቅር. .
@medinazaed6091
@medinazaed6091 3 жыл бұрын
መልካም አዲሥ አመት ይሁንላችሁ ነብልየ በጣም ታምራላችሁ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እዴት እደምወዳቹ እኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከሀይማኖት ከዘር ከፖለቲካ የፀዳቹ ያራዳ ልጆች ባላችሁበት ይመቻቹ አቦ ወላሂ እናተን ሳይ እደዚ የበፊቷን ኢትዮጵያ ያየው ያክል ነው ሚሰማኝ መልካሙን ሁሉ እመኝላችዋለው ኢክሩ የኔ ፋዲሻ ሁሌም ሳቂልኝ
@zemenhabeshawit3882
@zemenhabeshawit3882 3 жыл бұрын
በጣም ታስቃላችሁ ታምራላችሁ በአንድነትታችሁ ፅኑበት የተባረከ አመት ይሁንልን
@user-cz3dv5of9n
@user-cz3dv5of9n 3 жыл бұрын
ኢንዘመማድ
@emuyehanisis1563
@emuyehanisis1563 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ አይለያችሁ😍 የአመት ሠው ይበለን🙏
@fasikafunworld5658
@fasikafunworld5658 3 жыл бұрын
ኢክራምዬ የኔ ማር ሰወደሽ ያላንቺ አይደምቅም
@user-on6pv7nj4m
@user-on6pv7nj4m 3 жыл бұрын
በስመአብ እናንተን አለመውደድና አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ፍቅርና ሰላማችሁን ያብዛልን ውድድድድ ነቢሎ ደግሞ ሰበብ አታጣም ወጭ ላለማብዛት የምታደርጋት ነገር ትመቸኛለች ክክክ 2013 የፍቅር የሰላም አመት ይሁንልን
@user-sz7jn8fb2i
@user-sz7jn8fb2i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት
@werka9274
@werka9274 3 жыл бұрын
አዋ አንድነት ሀይል ነዉ በርቱ💚💛❤
@rahwagebreyohanns6122
@rahwagebreyohanns6122 3 жыл бұрын
U guys are so smart n lovely Meklit ma #1 love her more
@user-xt6yi5xs7v
@user-xt6yi5xs7v 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እኔ በጣም ነዉ የምወዳቹ እህት እንዴት ትመቻለች ፍቅር ታሲዛለች አንተም እንደዛዉ ኢትዮጵያ በመሆኔ በጣም የታደልኩ ነኝ ባባ
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 3 жыл бұрын
ሄሄሄሄሄሎሎሎሎሎሎ እንኳን በሰላም መጣቹ ዉቦች ስጦታ ትንሽም ቢሆን ፍቅር ይጨምራል ደስ ይላል አይለያቹ ሁላቹንም ዉድድድድድድድድድ ይመቻቹ ።
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 3 жыл бұрын
ነባ ትክክል ነው መጀመሪያ እኛ ፍቅር እንሁን
@HenokBekele
@HenokBekele 3 жыл бұрын
You gotta love this awesome group of friends!
@biscutn9568
@biscutn9568 3 жыл бұрын
Amen Enkuan Abro Aderesen Melkam Adis Ament Yhunln Betam Tamralachihu Ayleyachihu Fiker Yabzalachihu..😍
@user-lt5fg6db6u
@user-lt5fg6db6u 3 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ስትሎ እንኳን አብሮ አደርሰን ስታምሩ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
መክሊትን ስወዳት😍
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ትንሺቱ ሀሊማ ለምን ጸጎርሺን አትሸፍኝም 2013ሀይማኖታችን የሚያዘንን የምንተገብር ያርገን ኢሻአላህ
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 жыл бұрын
ከከከከከከከ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
በቃ ስራችን አቃቂር ማዉጣት ሆነ ስራችን ምክሩን ለራስሽ ተግብሪ መጀመሪያ ወሬ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅👌
@madinahahmed6824
@madinahahmed6824 3 жыл бұрын
በቃ በስታይል ስለምትበልጣሁ ተንገበገባችሁ ምድረ ቅናታም
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 жыл бұрын
@@yatebeyakokebegoogle1018 አንዳንድ ሰወች በልብስ ጽድቅ መዳን የሚገኝ ይመስላቸዋል ውስጣቸውን ሳያጸዱ ለያቸውን ማጽዳት ምን ዋጋ አለው ከቱ ልፍት ነው።
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
@@yatebeyakokebegoogle1018 አልሀምዱሊላህ እኔ የተመከርኩነኝ አችለራስሺ እወቂ
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 жыл бұрын
ነቢሎ የኔ እብድ ስወድህ እኮ ምን ነበር ሁሉ እስላም ወገኖቻችን እዳተ ፍቅር ቢሆኑ አቦ ኑርልኝ😘😘
@user-uh6bu9mx2i
@user-uh6bu9mx2i 3 жыл бұрын
ምርጥ ያራዳ ልጆች እንኳን አደረሳቹ የደስታ ያርግላቹ
@n4_hom
@n4_hom 3 жыл бұрын
Nebilo Nebilo keep up the grind with the whole squad. We'll see you guys soon on the top. 2013 yenante amet yarglachuuu!!!!!!!!!!!!!!!!!
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሜን 🙏
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
ዉደ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ
@jemalyasin670
@jemalyasin670 2 жыл бұрын
አሠላምሙአሠላሙአለደ አሠላሙአለይኩምነባል እህትህለምድነዉ፰ሡራየምለብሠዉተ ቅጤትእሺ
@romanzettube9230
@romanzettube9230 3 жыл бұрын
ወይኔ ሀገር እናቴ ናፈቀኝ😭 ለሁላችንም መልካም አዲስ አዓት ❤🇪🇹
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 жыл бұрын
እንደመርርር
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Hi endte nes
@romanzettube9230
@romanzettube9230 3 жыл бұрын
ደን ነኛ ❤🇪🇹
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Sra tru new
@zaynebshamil4907
@zaynebshamil4907 3 жыл бұрын
ሃሳባቹን በጣም ነው ደስ ያለኝ ሀገርን ከሚያምስ ወጣት ይጠብቀን።
@seadaabate4209
@seadaabate4209 3 жыл бұрын
ውቦች ደስ ትላላችሁ መልካም አዲስ አመት ቆንጆዎን ስላየውሃት በድጋሚ ደስ ብሎኛል ያው ማንን እንደሆነ ይገባሃል መልካም አዲስ አመት
@suda3006
@suda3006 3 жыл бұрын
ነቢልዬ እኔንም ኘራንክ አድርገኝ በናትህ 😍😍 እንካን አደረሰን ደሞ ውዴ ❤
@abysiniastudio
@abysiniastudio 3 жыл бұрын
Tiktoker መቅዲ ፎቶ ኤDDITING ትምህረት kzfaq.info/get/bejne/g590Zs-FubitdnU.html
@user-ss7mk3tu6q
@user-ss7mk3tu6q 3 жыл бұрын
ኢክሩ ግን ሂጃብ አስተካክለሽ ልበሺ ምንም ክብር አይቀንስብሽም ቢጨምርልሽ እንጂ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ምን አገባችሁ??
@user-cu2ow5zy1s
@user-cu2ow5zy1s 3 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo ገደል ግቢ
@leyla2445
@leyla2445 3 жыл бұрын
yagebanil lemuslim ehitichn astekakilesh libesh mar
@alahwekil4157
@alahwekil4157 3 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo አይባልም የኔ ቆንጆ ትክክል ናት
@zekiyanasre613
@zekiyanasre613 3 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo ገደል ግቢ የሰይጣን ተባባሪ
@abrhaabrha9932
@abrhaabrha9932 3 жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹዩ ማርዎች ነቢሎ ምርጥ ሰው
@abinezereden6542
@abinezereden6542 2 жыл бұрын
በእዚህ ቤተሰብ የማይደሰት አለ በማርያም አቦ ሰላማችው ይብዛ ነቤሎ ማርያምን ውብ ናችው🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤ቃል ያጥረኛል
@foadnike912
@foadnike912 3 жыл бұрын
ጀመአው ባጠም ነው የምትማቹት
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ
@user-cz3dv5of9n
@user-cz3dv5of9n 3 жыл бұрын
ኢንዘመድ በታመኝነት
@sofi2991
@sofi2991 3 жыл бұрын
ነቢሎ የኢድ እለት ፊትዋ አልተየኝም ነበር ዛሬ ፊቷን አዬውት ቆንጅዬ ነት ሀላልህ :D
@user-yh3bb3gu8z
@user-yh3bb3gu8z 3 жыл бұрын
እኔ ምለው እኔ ጉደኛ የለኚም እስኪ እናተጋ ልምጣ ግን እደ መቅድ ነኚ መቅድ የኔ ፀባይን ነው የያዘችው ግን ደስ ትላላችሁ ውድድ ነው የማረጋችሁ
@seidomane5531
@seidomane5531 3 жыл бұрын
Wey nebilo ቀኑ ሲደብረኝ ገብቼ ያንተን ቪድዮ ነው ማየው..bravo
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 3 жыл бұрын
ይክራምየ መቅዲ ነቢል አቤል ሁላችዉም ምረጦች ናችዉ
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 3 жыл бұрын
@@sekatehalom እደነሱ ከዘረና ከሁይማኖት ነፃ ከሁሺ አደርግሻለወ
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
@@fantayoutube8854 በትክክል ዉደ ደግሞ እኛ የሚያምርብን ሁሉን ነገር አብረነ ሰንሆነ❤ አይደል
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 3 жыл бұрын
ታምራላቹ የአመት ሰው ይበለን
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሜን 🙏
@user-gp6km1ve5o
@user-gp6km1ve5o 3 жыл бұрын
@@nebilnur1 አሚን እድህነወወ
@user-ek6jh2ge3i
@user-ek6jh2ge3i 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ነገርግን ምን ያክሎቻችን በእለተ አርብ ፆም የሚባል ነገርን እደረሳነው ነው ያሳዝናል
@user-de3oo2lj7t
@user-de3oo2lj7t 3 жыл бұрын
ባንድንት የምታምኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ስወዳችሁ
@hebybek7781
@hebybek7781 3 жыл бұрын
First ylele nebilo😂😂
@user-xn5jg1is5y
@user-xn5jg1is5y 3 жыл бұрын
ነባ ያንተን ቪድዮ የማይወድ አለ ብየ አላስብም
@user-tw2zc3ez4h
@user-tw2zc3ez4h 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ አግዚአብሔር ይባርካችሁ ይክራምዬ 😘😘😘
@tigmettumettu3082
@tigmettumettu3082 3 жыл бұрын
አቦ ስወዳችሁ one love ናችሁ 💚💛❤️ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@zeynebe6065
@zeynebe6065 3 жыл бұрын
😂😂ነቢል የሰው ፀጉር ነጭተህ ነበር
@abysiniastudio
@abysiniastudio 3 жыл бұрын
Tiktoker መቅዲ ፎቶ ኤDDITING ትምህረት kzfaq.info/get/bejne/g590Zs-FubitdnU.html
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ እኮ እናት ሳይ ኢትዮጵያ ያለሁ ይመስለኛል
@user-cz3dv5of9n
@user-cz3dv5of9n 3 жыл бұрын
ሀዩ ኢንዘመድ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
በእናተ ውስጥ ምርጥ ቤተሰብ ይታያል ደስስትሉ ፍቅራቹን ያብዛው
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 3 жыл бұрын
You all look beautiful 😍 happy new year for all of you
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 3 жыл бұрын
መባዬ መቅዲዬ የኔ እብድ ስወድሽ እኮ
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ😘🙏
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 3 жыл бұрын
@@sekatehalom እሺ
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
@@user-tq2do1ju6b አመሠግናለሁ ዉደ
@rome2089
@rome2089 3 жыл бұрын
አንኛነኝ. ላይክ አርጉይ
@user-cz3dv5of9n
@user-cz3dv5of9n 3 жыл бұрын
ቤታሰብ ኢንሁን በቀንነት
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 3 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት አዱሱ አመት ደስታ ብቻ ሀዝን ጭቅጭቅ ይራቅልን ፍቅር ይብዛልን የስው ጸጉር ነጭትህ ቃሌት ባላሳድሩክ ነቢሎ 😂😂
@str8913
@str8913 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ፈቅራቹህ በጣም ደስ ይላል
@zolazola3198
@zolazola3198 3 жыл бұрын
መቅዲን እኮ ስወዳት❤
@najathnajath4070
@najathnajath4070 3 жыл бұрын
ኢክሩ የኔ ቆንጆ ለኢክሩ ስል ነው ሰብስክራይብ ያደለኩህ
@trasmedia7921
@trasmedia7921 3 жыл бұрын
መጥቻለሁ እናንተም ኑ "Subscribe,
@susuhabeshawit3870
@susuhabeshawit3870 3 жыл бұрын
ነቢሎ ሀቢቢ ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት...ይበል የወድሜ ስም ነቢል ነው😂ሳይክ ሁሌም እደወድሜ አስብኳሎ😏ጡዘቴ🤗😂😂😂
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 3 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ኣባቴ እንደምወዳቹ ኮ የኔ ምርጦች ፈጣሪ ኣይለያቹ ነቢልየ ኢክራየ መቅዲየ ኣቤልየ መክሊየ ናቲየ ሌሎቻቹም እንኳን ኣደረሳቹ💘💘💘💘
@user-wv9cg5dl3m
@user-wv9cg5dl3m 3 жыл бұрын
😁😁😁😁ኢክራም ልክ እንደኔ ፎቶ ትወዳለይ መሰል እኔም መዳም ስታስቆጣኝ ስበላ ስጠጣ ስስቅ ካሜራጋነው ክክክክ ወይኔ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
ዉደ በአላህ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ😊🙏
@sekatehalom
@sekatehalom 3 жыл бұрын
@@user-id7jv3qp5h ዉደ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
@user-wv9cg5dl3m
@user-wv9cg5dl3m 3 жыл бұрын
@@sekatehalom እሽውዴ
@toybahabeshawit2535
@toybahabeshawit2535 3 жыл бұрын
ውይ ጥሎብኝ እኔም ፎቶ እወዳለሁ በፎቶ የተነሳ የፊቴ ወዝ አለቀ😂😂😂
@hadyah44
@hadyah44 3 жыл бұрын
ኢክራም አላህንፍሪማር ማለቴ የዱኒያብልጭልሽአያሸንፍሽ
@helentemur3097
@helentemur3097 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው እድሜ ይስጣችሁ 😍😍😍😍😍😍
@tigistlesanu834
@tigistlesanu834 3 жыл бұрын
ይክራምዬ የኔ ቆጆ እኳን አደረሳችሁ ሰናይ አመት ይሁንላችሁ
@HAHA-xd1ds
@HAHA-xd1ds 3 жыл бұрын
ሂክራም መጀመረያ ወድጄሽ ነበር አሁን ግን አስጠላሽኝ ለዲኑ ግድ የሌለወ ሠዉ አይመስጠኝም🤑🤑🤑🤑
@halimamehamed8479
@halimamehamed8479 3 жыл бұрын
እና ሥለጠላሻት ምንሽ ይቀርባታል
@samirah0550
@samirah0550 3 жыл бұрын
እረ ኢክራም ትንሽ ቀዝቀዝ በይ ሂጃብሽን አስተካክይ
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 жыл бұрын
አንችን ማን ፈራጅ አረገሽ ቱ
@alain7202
@alain7202 3 жыл бұрын
ሲጀመር ሙስሊም አትመስልም ሶ ባዶዋን ብትሆን ይሻላል
@alain7202
@alain7202 3 жыл бұрын
ሲጀመር ሙስሊም አትመስልም ሶ ባዶዋን ብትሆን ይሻላል
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 жыл бұрын
@@alain7202 በልብስ ጽድቅ የለም።
@hayu5817
@hayu5817 3 жыл бұрын
@@user-hd6rf5so4m ከልብስ ይጀምራል ከልቧ ካመነች ከላይ በስርአት ለመልበስ እከብዳትም ነበር
@bf7767
@bf7767 3 жыл бұрын
ዋውውውው ከዘመኑ ዘርኝ የፀዳችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ ምችት ድልት ይበላችሁ ምርጦቹ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@adeytube3958
@adeytube3958 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሁላቹም እንወዳችዋለን መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሜን 🙏
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 3 жыл бұрын
ኢክራም ስታምሪ ሳቅሽ ውስጤ ነው
@nuryenigus8290
@nuryenigus8290 3 жыл бұрын
bro chikochu gin bekelem kalhone aynefum never!
@soliyana3234
@soliyana3234 3 жыл бұрын
am i the only one who loves when he say helloooo ?nebilaye yemech
@rahirahi7305
@rahirahi7305 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ ወዳችኋለሁ❤❤💋
@user-mr9lx9ys1h
@user-mr9lx9ys1h 3 жыл бұрын
ነብልና እክራም ግን ሙስልም ናቹ ??
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 3 жыл бұрын
አወ ግን በውነት ፍቅር ናቸው እዚህ ግሩፒያሉ ልጅቺ ❤❤🙏🙏
@lloveyoumame1068
@lloveyoumame1068 3 жыл бұрын
አው ናቸው ግን ምን ዋጋ አለው
@yuons1239
@yuons1239 3 жыл бұрын
Jel hula Muslem aydalhem Takalh ebda mayefakd الله هدايا يعتيك ayamrebhem damo sisatreh Aknanbat الله يحفظك ويستر عورانتا وعورت المسلمين Amin 🇪🇹🕋
@user-xt9ly9my6z
@user-xt9ly9my6z 3 жыл бұрын
ነቢሎዬ ከነ ሙሉ ጓደኞችክ ቤተሠቦችክ እንኳን አደረሰክ አቤት ስወዳቹ ዋናው ፍቅር ነው ቅርጫችሁን ወድጄዋለሁ❤❤❤❤❤😘😘😘
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 3 жыл бұрын
ስታምሩ መልካም አዲስ አመት ኤክራመዬ ዳይትሽ
የ ኩኪን ሰርፕራይዝ አበላሸብኝ!
18:56
nebilnur
Рет қаралды 208 М.
መክሊት እራሷን ስታ ወደቀች!!
15:29
nebilnur
Рет қаралды 384 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
የ መንዝ ቆይታ
15:18
nebilnur
Рет қаралды 186 М.
መክሊት እና ናቲን ያጋጨው ጉዳይ
25:23
nebilnur
Рет қаралды 353 М.
ኤርፖርት መሀል የሰርግ ድግስ
16:23
nebilnur
Рет қаралды 437 М.
በ ነቢል ልደት ናቲ አደጋ ደረሰበት
35:56
Meklit Abayneh
Рет қаралды 372 М.
ነቢልን አሰለቀስነዉ
30:59
Meklit Abayneh
Рет қаралды 638 М.
ኢክራም በ ልጅነቴ አግዛኛለች!
23:10
nebilnur
Рет қаралды 343 М.
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 4,3 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН