አብይ አህመድ ስራውን ሰርቶ ጨርሷል

  Рет қаралды 85,849

TST APP

TST APP

Жыл бұрын

አብይ በእሁድ ቀን ከጦር ሜዳ ሳይቀር ወታደራዊ አዛዦችን በመጥራት እንድሁም ከተወሰኑ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ጋር ውይይት አካሂዶል።ይህ ስብሰባ ጥብቅ ከመሆኑ የተነሳ የኔትዎርክ አገልግሎት በ5 ኪሜ ራድየስ እንድቋረጥ ተደርጎ ነበር።
አብይ አህመድ በስብሰባው ላይ በመደጋገም ወያኔዎች ላለፉት ወራት ሁሉ ለጦርነት ዝግጅት ስያደርጉ ነበር፡፡ አሁን ምን አግኝተው ነው የሰላም ሰባኪ የወጣቸው በማለት በብስጭት ተናግሩዉአል።
በዝሁ ንግግሩ ላይ ወያኔዎች ለሰላም ዕድል እንስጥ የአፍሪካን አሸማጋይነት ሚናን እንቀበላለን ማለታቸውን በማጥላላት “ይህን ደብዳቤያቸውን በአማርኛ እንኳ አልጻፉትም! በእንግሊዝኛ ነው የጻፉት! ይህም ያደረጉበት ዋንኛ ምክንያት በአስቸኳይ ጻፉ ተብለው በአሜሪካኖቹ ስለታዘዙ ነው፡፡ ለዝህም ነው አሜሪካኖቹና የተባበሩት መንግስታት ወዲያውኑ ሀሳባቸውን የተቀበሉት፡፡ የራሳቸው ስራ አስፈጻሚ ሆነ ማዕከላዊ ኮሚቴያቸው እንኳ አያውቀውም፡፡ በዝህም የተነሳ በውስጣቸው የተጻፈው ተገቢ ነው አይደለም በሚለው ላይ ራሱ እየተጨቃጨቁ ይገኛሉ” ስል ገልጿል፡፡
አብይ በንዴት “ይህ ጦርነት የሁላችንም ህልውና ጉዳይ እንደሆነ አድርገን መውሰድ ይኖርብናል፡፡ ይህ ጦርነት ከበፊቱ ይለያል፡፡ ወይ እኛ በአሸናፊነት የሚንወጣው አልያም እነርሱ የሚያሸንፉት ይሆናል፡፡ ይህ እንድሆን ደግሞ ፈጽሞ መፍቀድ አይኖርብንም!” ሲል ለተሰበሰቡት የሚልተሪ ሰዎች ተናግሯል፡፡ በመቀጠልም “ታርክ በአሸናፊዎች ነው የሚትጻፈው፡፡ ከተሸነፍን ታርክ አይኖረንም፡፡ ታርካችን አሸናፊው ያለው ይሆናል፡፡ ስለዝህ መሸነፍ ለኛ [ሚልተሪውን ማለቱ ነው] የሞት ሞት ነው! ወያኔዎች አይለቁንም፡፡ በወንጀልም ተጠያቂዎች እንሆናለን”
አንድም ተሰብሳቢ ለሰላም ዕድል እንስጥ፣ እንደራደር የሚል አልተገኘም፡፡ ይልቁንም አንዳንዱ ወያኔን ማጥፋት እንዳለባቸው በቁጣ ስናገሩ ሌሎች ደግሞ በዝምታ ተጀቡነው ስተክዙ ተስተውለዋል፡፡
የዝህ ውይይት ዋንኛ ጉዳይ ጦርነቱ በከፍተኛ ሁኔታ ትኩረት ተሰጥቶት መደረግ እንዳለበት ከስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ ሁሉንም አቅማችን ተጠቅመን ወያኔን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማጥፋት ይኖርብናል በማለት ከስምምነት ተደርሷል፡፡ ይህን አስመልክቶ ምን መደረግ አለበት በሚለው ጉዳይ ላይ በመወያየት የሚከተሉት ጉዳዮች ጊዜ ሳይሰጠው እንዲደረግ ውሳኔ ተላልፏል፡፡
1. የሰው ኃይል ስራ በስፋት መስራት (አዳዲስ የሰራዊት ቅጥር ማከናወን፤ ከየክልሎቹ ያሉትን ልዩ ፖሊስና ሚሊሻ ሰራዊትን ማሰማራት)
2. የማቴሪያልና ቁስ ማሳባሰብ ስራ እንዲሰራ
3. ገንዘብ የማሰባሰብ ስራ (ከመስሪያ ቤቶች፣ ንግድ፣ ግለሰቦች)
4. የደም ልገሳ ስራ እንዲሰራ
5. የመረጃና ኢንፎርሜሽን ስራ በስፋት እንድከናወን
6. የሰራዊቱን ሞራል መገንባት
7. ህዝቡ ጦርነቱን እንድደግፍ የቅስቀሳ ዘመቻ ማከናወን ይገኙበታል፡፡

Пікірлер: 562
@gelelamahari5276
@gelelamahari5276 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም
@miskreamlakeamalktnew7622
@miskreamlakeamalktnew7622 Жыл бұрын
ተስፍሽ ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@alwarse3645
@alwarse3645 Жыл бұрын
ተበዱ ምድረ አጋሜ ፋራቹሁን ፈልጉ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
@@alwarse3645 ጭገራም አንት ፍልጥ ራስ ስንጥቅ አይን ገንገበት ዝቃጭ ።
@gezachigndadi849
@gezachigndadi849 Жыл бұрын
@@alwarse3645 ውይ ምነዉ አቅበዘበዘህ ? ዛሬ ነው እንዴ መጻፍ የጀመርከው ? ባረቀብህ ፋራ ፋራ ፋራ አለ
@elsaleghesse1144
@elsaleghesse1144 Жыл бұрын
@@alwarse3645 Ahiyoch
@mimiraya7167
@mimiraya7167 Жыл бұрын
እውነት ትመነምናለች እንጂ ኣይበጠስም ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማችን 👍👌
@alwarse3645
@alwarse3645 Жыл бұрын
አንተም የገማህ እባብ ነህ ምነው የመለስን ስራ እረሳህው አይ አጋሜ ማንን ለማጃጃል ነው ኢትዮጵያ ህዝብ ነቅተናል አይዞሽ ገለቴ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
@@alwarse3645 አንት ወስፋታም ሽብልቅ ፊት መለስ ሞቶ ይበልጥሃል ገላህን በብረት ምጣድ ትታጠብ ነበር አሁን ግን ገምተሃል ኩሳም አሳማ ።
@boraslewamedia-208
@boraslewamedia-208 Жыл бұрын
ተባረክ ተስፍሽ❤
@temesgenhaile5853
@temesgenhaile5853 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሰቦችህ ተስፍሽ ወንድሜ።
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ሞቶ ተቀብሮ ከመለስ ጎን እንዳለ አላወቅህም?
@alwarse3645
@alwarse3645 Жыл бұрын
ተበዱ ምድረ አጋሜ ፋራቹሁን ፈልጉ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 ህጅ አንች ቂንጥራም ቱቦ እምስ ለሃጫም አንች ትቀበርያለሽ እንጅ መለስ ሞቶ ይበልጥሻል ቅንቅናም አሮጊት ።
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
@@alwarse3645 አንት ግም ለሃጫም የብልጽግና ገረድ ገና አስፈንድደን እንሸጉርሃለን ጭንጋፍ ኮተት ።
@almazgiday9935
@almazgiday9935 Жыл бұрын
እነዚህ አይነቁም ምን እደሆኑ ወድማሽን ተስፍሽ ተባረክ ንሩልን ።
@tewodroskedanu7715
@tewodroskedanu7715 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ተባረክ
@user-zp3ts9ji1v
@user-zp3ts9ji1v Жыл бұрын
ተስፍሽየ የኔ ኣስተዋይ❤❤👌
@Nono-sj5iq
@Nono-sj5iq Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@welde9662
@welde9662 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተስፊ ጥሩ ስራህ
@hddd313
@hddd313 Жыл бұрын
ተባረክ TST
@tdfhoney9161
@tdfhoney9161 Жыл бұрын
_ተስፉሽየ እንወድሀለን ክበርልን ከተገፋው ህዝብ ጎን መቆም በእግዚአብሔር የህሊና እረፍት ታገኛለህ ወንድሜ ትግራይ ትዕወት♥♦_
@alwarse3645
@alwarse3645 Жыл бұрын
ተበዱ ምድረ አጋሜ ፋራቹሁን ፈልጉ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
@@alwarse3645 ብዳታም አህያ ይብዳህ አንት ኮተታም ጀለቢያ ገና የእናትህን እምስ እናስልስሃለን ቅዘን ፊት ጭገራም ።
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
ማነው የበደላችሁ አንጉል
@mikelebaraki5269
@mikelebaraki5269 Жыл бұрын
@@alwarse3645 ምድረ ኣህያ ኣይዞህ ገለቴ በደምብ ትጫናለህ
@surafelhabtemariam2179
@surafelhabtemariam2179 Жыл бұрын
ተስፍሽ በርታ በጣም ትልቅ ሰው 🙏🙏🙏
@talleygohas5721
@talleygohas5721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ወንድሜ የእውነት ቤት አንተ ዘንድ ነች እና, ሰላምህ ይብዛ!!!!!
@azmeramohammed933
@azmeramohammed933 Жыл бұрын
ተስፉሸ እናመሰግናለን ኣላህ ይጠብቅህ
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፍትሃዊና መልካም ህሊና ያለህ እውነተኛ ሰው መሆንህ ታዝብሃለሁ
@alwarse3645
@alwarse3645 Жыл бұрын
አንተም የገማህ እባብ ነህ ምነው የመለስን ስራ እረሳህው አይ አጋሜ ማንን ለማጃጃል ነው ኢትዮጵያ ህዝብ ነቅተናል አይዞሽ ገለቴ
@alwarse3645
@alwarse3645 Жыл бұрын
ተበዱ ምድረ አጋሜ ፋራቹሁን ፈልጉ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
@@alwarse3645 አንት የገረድ ልጅ ቅንቅናም አንዳንተ አይነት እበት ታርቶ እንጅ ተወልደህ ያልመጣህ ግም ዕንቁላል አርፈህ አፈንድድ ጀለቢያም የእምስ ልጣጭ ።
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
@@alwarse3645 ቆማጣ የሙጀሌያም ዘር ገና የናትህ እምስ ውስጥ ትገባለህ ወያኔ አስፈንድዶ ይወግርሃል አለቅላቂ ጭገራም ።
@yemedanken7539
@yemedanken7539 Жыл бұрын
@@alwarse3645 አይ ኢትዮጵያዬ አንተ ተቆጥረህ ነው ስንት ሚልዮን የደረሰችው የእንደንተ አይነት ስብስብ ምድሪቶን አኬልዳማ የደም መሬት አደረጋችሆት አገሜ ማለት ደግሞ የአውራጃ ሰም ነው እንጂ ስድብ አይደለም (ደደብ)ለምሳሌ ጎጃም ውስጥ ያለች ዳንግላ ሰው ዳንግላ ብለው ስድብ ነው አይደለም ልብህን ለክፋት ከምትጠቀምበት መልካም አስብ
@judyss3586
@judyss3586 Жыл бұрын
ተስፍሽ ለእውነት ስለቆምክ እግዚያብሔር ይባርክህ 🙏
@naolmelaku4860
@naolmelaku4860 Жыл бұрын
Always on point tesfish!! The man who speaks the truth with evidence!
@ktube2655
@ktube2655 Жыл бұрын
ተስፍሽ የእውነት ስው አቦ ኑርልን❤🙏
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 Жыл бұрын
ተስፍሽ እግዛብሂር ይባርክህ።ለ እውነት መቆም መታደል።God bless you my Brother. ❤❤❤👍👍👍
@derejedemeke1428
@derejedemeke1428 Жыл бұрын
ወንድሜ ከእውነት የሆነው ፀጋ ይብዛልህ አሜን ።
@Yihune23
@Yihune23 Жыл бұрын
ፐ ምን አይነት እውነተኛ ሰው ነው ባክህ 🤔🤔 የጭቃ እሾህ
@Feryweldelchel8502
@Feryweldelchel8502 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተስፍሽ ልክ ነህ። በጣም ነው እማክብር ወንድሜ ።
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
ተስፍሽየ ትለያለህ የእውነት አርበኛ 🥰🥰🥰🥰✍️
@alwarse3645
@alwarse3645 Жыл бұрын
ተበዱ ምድረ አጋሜ ፋራቹሁን ፈልጉ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
@@alwarse3645 ያህያ ጀላ ይግባብህ አንት ጭገራም የመሃመድ ጀላ ጠቢ ገና የአብይን ጀላ ትጠባለህ አንት ግም እንቁላል ዝፍጥ ።
@user-yo7oy4fb5x
@user-yo7oy4fb5x Жыл бұрын
@@alwarse3645 ዱዝ ከእውቀት ነፃ
@yemedanken7539
@yemedanken7539 Жыл бұрын
@@alwarse3645 ውስጥ ያለች ዳንግላ ሰው ዳንግላ ብለው ስድብ ነው አይደለም ልብህን ለክፋት ከምትጠቀምበት መልካም አስብ
@tsegentukubatgrnafla2789
@tsegentukubatgrnafla2789 Жыл бұрын
ተባረክ እዝግስብሄር ቃልህ ያስማልን
@kalayuteka7173
@kalayuteka7173 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ ኣሁንም እውነት ማስተላለፍህን ቀጥልበት Shalom
@mercimy4486
@mercimy4486 Жыл бұрын
ተስፍሽ የሓቅ ሰው ዘመንክ ይባረክ ♥♥♥
@chaltubeshir3032
@chaltubeshir3032 Жыл бұрын
I Love this guy always talking the truth bayyee si jaledha tesefshe 🙏🙏🙏
@God-db9vp
@God-db9vp Жыл бұрын
ልክ ነህ
@alexandershewitalexander2394
@alexandershewitalexander2394 Жыл бұрын
ተስፈሻ የቅረ ሰው እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@ahatimaattigray1036
@ahatimaattigray1036 Жыл бұрын
ተስፍሽ ሀቀኛና ትልቅ ሰው ነህ Salute brother🙏🏾❤️
@hoorevents751
@hoorevents751 Жыл бұрын
Tesfsh I appreciate u so much ALLAH ybarkh brother 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@asiacappuccino6137
@asiacappuccino6137 Жыл бұрын
ትጥቁ ከጥላቱ የሆነ የትግራዪ ህዝብ እድሜና ጤናና ሰጥቶት ጠላቶቹን ቀብሮ ነፃነቱን የውጃል ።
@ST-mk3mz
@ST-mk3mz Жыл бұрын
May God bless you our dear brother for standing with the truth🙏🙏🙏
@user-yu8bh8db4g
@user-yu8bh8db4g Жыл бұрын
My brother Thanks 🙏 for speaking the truth God bless you 🙏
@meazamesele5733
@meazamesele5733 Жыл бұрын
ተስፍሽ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@dawitabyew2463
@dawitabyew2463 Жыл бұрын
ተስፍሽ በርታልን
@qtfycvbghh5931
@qtfycvbghh5931 Жыл бұрын
ተባረክ
@gidayfantaye7803
@gidayfantaye7803 Жыл бұрын
Thanks for speaking the truth.
@edendesale514
@edendesale514 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይባርክህ እውነት አርነት ያወጣል ❤
@azmeramohammed933
@azmeramohammed933 Жыл бұрын
እረ በጣም ያሳዝናል
@zenebehadgukidanu2540
@zenebehadgukidanu2540 Жыл бұрын
እውቀትና ማስረጃ ያለው ሰው ሲያወራ ያምርበታል ።ጎበዝ
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
ተስፍሽዬ አንተን የማመሰግንበት ቃላት አጠረኝ 🙏🙏🙏አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሁሌም ከእውነት ጋር ያኑርህ!!!!!!!
@ta3497
@ta3497 Жыл бұрын
Thank you 🙏🇪🇹
@axamsam490
@axamsam490 Жыл бұрын
TESFISH GOD BLESS YOU FOR YOUR HONESTY
@dargieabatetube797
@dargieabatetube797 Жыл бұрын
ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ሰው ያብዛልን
@mikesmb203
@mikesmb203 Жыл бұрын
ተስፍቨ ተባረክ ጆሮ ያለው ይሰማ
@frefre2238
@frefre2238 Жыл бұрын
Keep it up
@meseleharbacho3110
@meseleharbacho3110 Жыл бұрын
ህዝቤ ሆይ ንቃ! መቼም የማልረሳው ምክርህ ነው ተስፍሽ። እናመሰግናለን🙏
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
እውነትነው እርስበእርስ አባሉን አውን ትውልዱ እየነቃነው በከፊል ሰላም ለአለም የናፈቀው ወገኔ ዳቦነው ሰላምነው እናመሰግናለን ሰላም ለአለም ሰላም ለሰውልጆች ውሉ ይበቃናል ጥላቻ ንቃ ወገን
@DaniDani-yn8wy
@DaniDani-yn8wy Жыл бұрын
You are always speaking the truth thank you tesfye
@godisgoodjesusislord3624
@godisgoodjesusislord3624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ድሃው ሕዝብ እኮ ይገድሃል እባክህ ምሕረትህ አድርግልን😢😢😢
@fretgraweyti7687
@fretgraweyti7687 Жыл бұрын
ተስፉሽ ስለኡነትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሕ 🙏
@yaredk7222
@yaredk7222 Жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጥ ሰው
@titihaji
@titihaji Жыл бұрын
Wow great job 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Tefetawit.12.21
@Tefetawit.12.21 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏❤
@gebrelibanoskaleau4172
@gebrelibanoskaleau4172 Жыл бұрын
ተስፊሽ፣ ምንድን ልበልህ ፣ማር መልህ ያንሰሃል የህዝብን ልጅ ነህ ።
@BabaHadsh-pr9ct
@BabaHadsh-pr9ct Жыл бұрын
እንዳንተ ኣስተዎይ ዩቱበር ኣላየሁም ሁሌም ነዉ የምከታተልክ
@tigraywillprevail.7511
@tigraywillprevail.7511 Жыл бұрын
Thank you, Tesfish brother. Much appreciate indeed.
@kidan5256
@kidan5256 Жыл бұрын
ተስፍሽ ባለ ህልና እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ወንዲሜ🥰🥰🌿🌿🙏🙏🙏
@lea677
@lea677 Жыл бұрын
Tebarek!
@tube9821
@tube9821 Жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሞቻችን የቂም መወጫ አደረጋቸው
@zinashdeneke2569
@zinashdeneke2569 Жыл бұрын
ተስፍሽ ምን ይደረግ የተወሰኑ የፓለቲካ ቁማርተኞች እና የስልጣን ጥመኞች ተጫወቱበት ይህንን ምስኪኒ ህዝብ እግዚአብሔር ይፍረድ እድሜአቸውን እርሱ ያሳጥርልን
@meronmeriti4613
@meronmeriti4613 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 ስንቱ አለቀ አማራ ትግሬ ወገኔ
@user-lk4vw6je3u
@user-lk4vw6je3u Жыл бұрын
ተሰፍሸ ለእውነት እና ለህሊናህ ያደርክ አንተ መልካም ሰው አምላከ ቅዱሰ ሚካኤል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ ውድድድ ከልቤ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@bereketgebreyohannes8473
@bereketgebreyohannes8473 Жыл бұрын
ላለመማር ብዙ ሰይጣናዊ ሀይል ከቦን እንዳለ ባውቅም ዋሾዎች በሀይለ ምድሩ በበዙበት ዘመን ስላለን እግዚአብሔር መንገዱ እንዲያሳጥረው እንደ እናንተ አይነት ወንድሞች ያብዛልን!!!! ንቃ ወገን☝️ ተስፍሽ እግዚአብሔር ያክብርልን!!! መነሻ ሀሳቡ የፃፈወው ወንድማችን መምህር ሄኖክም ዕድሜና ጤና ይስጥልን🙏
@yonigebru7587
@yonigebru7587 Жыл бұрын
ተስፍሽ እኔ ላንተ ያለኝ አክብሮት የተለየ ነው። ምክኒያቴ ደግሞ የምታቀርበው ፕሮግራም ሁሉ በመረጃና ማስረጃ የተደገፈ ሲሆን። እንዲሁም የምትሰጠው አስተያየትና ተቃውሞህ ሆነ ድጋፍህ በስሜትና በሞቅታ የታጀበ ሳይሆን በበሰለና ስርዓት ባለው መልኩ በጠጨባጭ ባለ እውነታ የተደገፈ ከአንድ በሳል ሰው ሊነገር ከሚገባው አንደበትን አሟልተህ ስለምታቀርብ ነው። ፈጣሪ ይባርክህ።
@astertizazu1012
@astertizazu1012 Жыл бұрын
አዎ እውነት ነው ከሁሉም ብሔር የእለት ራባቸውን እንኳ ከእናታቸው መሶብ ያልጠገቡ አንጀታቸው ከጀርባቸው ጋር የተጣበቀ የኢትዮጵያ ውድ ልጆች ወጣቶች ናቸው እባካችሁ እንዘንላቸው ሌላ የውጭ ወራሪ አልመጣብን ኧረ በፈጣሪ ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን 💚💛🧡
@Mariyam21adey
@Mariyam21adey Жыл бұрын
የእውነት ሰው እዳተ አይነት ሰው ነው።
@barcoteabenet1511
@barcoteabenet1511 Жыл бұрын
ዋው አስተዋይ ነህ ባጫ በጭባጫውን በደንብ ገለፅከው ተባረክ
@solomonhailu4706
@solomonhailu4706 Жыл бұрын
I been waiting for you Tesfish Thank you!!
@amenmahamad2991
@amenmahamad2991 Жыл бұрын
Amin 🙏🙏
@habtomzewldi6176
@habtomzewldi6176 Жыл бұрын
ጎበዝ 👍 ሓቀኛ ሰው ነሃ 👍
@Fone_f1
@Fone_f1 Жыл бұрын
ተስፍሽ ወንድሜ እንኳን በደህና መጣህ ጠፍተህበን ነበር።በርታ የምታቀርበው ፕሮግራም ጥሩ ነው ቢሆንም ብዙ ይጠበቅብሃል።
@mesimesi8168
@mesimesi8168 Жыл бұрын
Tesfeshye you are good person God bless you tesfeshye👑❤️❤️
@yohannesnegusse0911
@yohannesnegusse0911 Жыл бұрын
ሁሌም እውነትን ከነማስረጃው ስለምታቀርብልን በጣምምምምም ነው ምውድህ ተስፍሽዬ።በርታ!!!።
@amusebah6444
@amusebah6444 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 Жыл бұрын
Egziabher. Amlak. ☝️😢🙏🙏🙏🌿🕊️🌿🕊️🌿🕊️💝💝💝🕊️🌿🙏🙏🦁🦁
@bellatedros4839
@bellatedros4839 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ የተኛውን የኢትዮጵያ ህዝብ ከተኛበት ይነቃ ይሆን አቤቱ ጌታዬ ምን ይሆን መጨረሻችን ፀሎት ያስፈልጋል አገር ይለህዝብ አገር አይሆንም።።
@slamf6420
@slamf6420 Жыл бұрын
ተባረክ ።
@tadesseberhe8011
@tadesseberhe8011 Жыл бұрын
thanks tesfsh.
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 Жыл бұрын
እውነት ትመነምናለች እንጂ ኣይበጠስም, God bless u Tesfish
@lemlemasmelash2764
@lemlemasmelash2764 Жыл бұрын
God bless protect you and your family Ethiopia need more people like you that stand for truth 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@makdabulutse6933
@makdabulutse6933 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zemenselam8954
@zemenselam8954 Жыл бұрын
Thanks God bless you !
@Hana-ef7ix
@Hana-ef7ix Жыл бұрын
ተስፍሽ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ለእውነት የቆምክ ሰው
@abrahamhailemariam4016
@abrahamhailemariam4016 Жыл бұрын
God bless you brother. Very very true. Amazing show
@lemlemgiday383
@lemlemgiday383 Жыл бұрын
አቤት !Mr Tesfaye ቶሎ ቶ. ሎ. አትገባም እንጂ. ከገባህ. ግን. ተጨባጭና. እውነን ይዘህ ነው የምትገባው. Wow wonderful ትንሹ ፈረንጅ. እውቀትህ እግዛብሄር ያብዛው. Wow ደግሞ እኮ. እውነት ስለምናገር ነው መሰለኝ. አቤት ውበትህ. አንበሳ ፊት. በጣም ደስ ትላለህ.
@Yihune23
@Yihune23 Жыл бұрын
እውነት እውነት የምትሉት ግን ከሻዕቢያ የሚጠብቃችሁን ወታደር በጨለማ በክህደት ያረዳችሁትን ነው?? ወይስ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶች እልቂት ተጠያቂው ህወሀት መሆኑን ነው?
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 Жыл бұрын
Tbark God bless you with your Thanks
@nebiatberihu6336
@nebiatberihu6336 Жыл бұрын
One of my favorite Diakon Ever Thank you for your voice
@isuboy1
@isuboy1 Жыл бұрын
That's the truth thanks my dear brother God bless you 🙏🙏🙏
@Eriblock
@Eriblock Жыл бұрын
Excellent video as usual Tesfish
@teweldeasfha8443
@teweldeasfha8443 Жыл бұрын
Thank you Egziabiher yibarkh
@user-nh1oe5pe3u
@user-nh1oe5pe3u Жыл бұрын
ሰላም ተስፍሽ እንኳን ሰላም መጣህ የነዚህ በማሃላ የተረከቡት ህዝባቸው ክዶ ስጨፍጭፉ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ትብያ ብንንን ያደርጋቸዋል ስራው ድንቅ ነውና የእግዚአብሔር ስም ይባረክ !!!!!
@Yihune23
@Yihune23 Жыл бұрын
ማነው ክዶ እየጨፈጨፈ ? ከሻዕቢያ የሚጠብቃችሁን በተኛበት አላረዳችሁም እንዴ🤔? መቸም አንረሳውም ።
@tiksaa3237
@tiksaa3237 Жыл бұрын
Tesfish, watching you from Ambo 👋👍You used to tell bitter Truth. Appreciate your job🙋👍
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg Жыл бұрын
Thank you for your work to teach the truth.
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 Жыл бұрын
Thank you Tesfish
@amenmahamad2991
@amenmahamad2991 Жыл бұрын
Selam selam tesifis kibèr eyunètna sew##
@wezirh1870
@wezirh1870 Жыл бұрын
Bless u more & more.. Always u stand for TRUTH ..!
@Eruna1993
@Eruna1993 Жыл бұрын
ተባረኽ ለባም ሓወይ 🙏🏽
@yonasbrhane2024
@yonasbrhane2024 Жыл бұрын
Thanks Tesfish
@zenateweld260
@zenateweld260 Жыл бұрын
All true, we have to wake up Eritreans and Ethiopians.
@mahaletgirmamahaletgirma2260
@mahaletgirmamahaletgirma2260 Жыл бұрын
tesfsh God Bless You
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 44 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 70 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 14 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 9 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,9 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 19 МЛН