ዐብይ እና ግድያ‼️4 ቱ አሳዛኝ ሰዎች‼️ አስደናቂው ገጠመኝ‼️

  Рет қаралды 33,282

Hasab Meda

Hasab Meda

15 күн бұрын

Ethiopian News and Politics
#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
ዐብይ እና ግድያ‼️4 ቱ አሳዛኝ ሰዎች‼️ አስደናቂው ገጠመኝ‼️

Пікірлер: 250
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 14 күн бұрын
አብቹን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም።አብያችን የኢትዮጵያ ስጦታችን ስለሆነ ክፉዎች እርሱን ልያጠቁት አይችሉም።እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@halimaali4383
@halimaali4383 10 күн бұрын
Allah ke yewahoch gar nw
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 10 күн бұрын
Tikikil.sirawu.yitebikewal.ethopianoch.mechenewu.yemiseletinut.mesel.malet.fetarin.mawoq.malet.bicha.newu.newu.wode.siltan.andin.meri.wode.siltan.yemimetawu..fetariwu.mertot.newu.yihe.halafinet.yichilal.yalewun.newu.yemiyametawu.bilo.yametawun.beqinat.ina.betilacha.bemenesasat.masiwoged.yichalal.bilo.maseb.mehayiminet.newu..newu.yemiyanor.yemigel.fetari.mehonun.mechenewu.yemitiredut.
@AsefaTafere
@AsefaTafere 9 күн бұрын
አተ በናትህ ሆዳም ነህ እንጂ የተናገረው ሁሉ እውነት ትላለህ የባድመ ኦፒ አቢ ነው ደደቡ
@MakAsser
@MakAsser 8 күн бұрын
አሽቃበጥሽ ምነው
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 4 күн бұрын
ውሸታም እየሱስ ከሚስኪኑ እንጂ ከአጭበርባሪው ?
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 14 күн бұрын
አብይዬ እንወድሃለን❤❤❤❤
@salamgenzebe1269
@salamgenzebe1269 14 күн бұрын
ባለቤቱ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ከወዲያም ከወዲህም ሲገፉዋት እሷ ግን አይኑዋም እጅዋም ባሉዋን የሚፈልግበ ቅፅበት ያሳዝናል❤❤
@Amen.564
@Amen.564 14 күн бұрын
አብቹ የፍቅር ሰው ❤❤❤❤❤❤
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሰተኸናል እናመሰግናለን 🙏🏾 እንድትጠብቅልን ደግሞ እንማፀንሃለን ።
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 14 күн бұрын
አሜን
@kelemkebede3423
@kelemkebede3423 14 күн бұрын
እሱን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም እግዚአብሔር ከርሱ ጋርነው :;
@EtalemahuAssefa
@EtalemahuAssefa 14 күн бұрын
ልጅቷ ጠ/ሚ አብይን የማግኘት እድል ይኖራታል ብዬ አስባለሁ😉😉😉 ያሳዘነችኝ ዝንዬ ናት እንዳስቸጋሪ ልጅ እጁን ፈልጋ ና እስቲ ወደዚህ ምን ይሻለኛል እንንደው አንተልጅ የምትል እናት ነው የመሰለችኝ😍😍😍😍😍
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 14 күн бұрын
ዝኑም ታሳዝናለች፤ እናቴ የአብይ ድፍረት ያስደነግጣል፤ #ትወደዋለች❤ #የሚወደድ መሪ ነውና!
@halimaali4383
@halimaali4383 10 күн бұрын
Allah yetebikih
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 14 күн бұрын
ሁሉም ያሳዝናሉ ❤ አራቱም ያሳዝናሉ እንወዳቸዋለን❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 14 күн бұрын
እግዚአብሔር መሪያችንን በቀንም በሌሊትም ይጠብቀዉ ❤❤❤ አብቹዬ ጌታ ከፍትህ ይዉጣ ❤❤❤
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 14 күн бұрын
የአብቹኮ❤ ጠባቂ የአለም ሁሉ ጌታ የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ ነው ለክፉ አሳልፎ መቼም አይሰጠውም ☝️🙏🙏
@mominanegash987
@mominanegash987 14 күн бұрын
For ever!
@asnibelew5428
@asnibelew5428 13 күн бұрын
Very true
@korebmount1203
@korebmount1203 14 күн бұрын
በልኡል እግዚአብሔር የሚጠበቅ በድሆች ፀሎት እና እንባ የሚጋረድ የመጣበትን እላማ ሳይፈፅም በእግዚአብሔር ተጠብቆ ይቆያል
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c 14 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤አብቹ አላህ ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@solmimila3780
@solmimila3780 14 күн бұрын
እንኳን ኖርክልን አቢቹ
@user-wm6tr4oe9z
@user-wm6tr4oe9z 14 күн бұрын
እዉነት ነው አኔም ዝንብ እንዲያርፍበት አልፈልግም ምክኒያቱም አገሬን ሰለምወድ አልክ ይመቸህ አቡ አንድ ያገሮን መሪ እንደዚህ የሚገልፀ ያብዛልን አቦ ይመቸህ
@mimiabu5940
@mimiabu5940 14 күн бұрын
እውነት ለመናገር ዝም ብሎ በየቦታው የሚታየው ነገር እኔም ያሳስበኛል እሱ ላይ እንድ ነገር ቢደርስ ኢትዮጵያ ምን እንደምትሆን መገመት አያግድም
@GezahagnBekele-jq2ps
@GezahagnBekele-jq2ps 14 күн бұрын
እንዚህ ሰውች ያልገባቸው ከአብይ ጎን ሚሊዮኞች ከጎኑ እንደሆንን አለማወቃቸው ነው
@ZdKebede
@ZdKebede 11 күн бұрын
❤❤❤❤በእውነት በትክክል
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 14 күн бұрын
በእውነት ደንግጨ ነበር ዮሐንስ ስትገልፀው ደስ አለኝ አብይ እንደዚህ አይምሰላቸው ሲያምራቸው ይቅር ጌታ አለ ከእርሱ ጋር አሜን ዮሐንስ ተባረክ❤❤🎉🎉 18:58
@bereketbereketmasrsa9135
@bereketbereketmasrsa9135 14 күн бұрын
በርታልን ጀግና ነህ ንፁህ ኢትዮጵዊ
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 14 күн бұрын
"ዝናሽ ንብረቷን ሰበሰበች" የሚለው የአንድ ሰው አስተያየት እስካሁን ያስቀኛል fb ላይ😂 #አብችዬ ሺህ አመት ኑርና ንገስ🙏
@mimiabu5940
@mimiabu5940 14 күн бұрын
አብችዬ እኔም እኮ ባየው ከዚህ የተለየ የምደርግ አይመስለኝም ለማንኛውም የሚወደውና የሚያምነው ፈጣሪ ይጠብቀው
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 14 күн бұрын
ኤኔም
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 күн бұрын
ዮሀንስዬ ስንወድህ አንበሳችን 💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-gn7gz1lw7b
@user-gn7gz1lw7b 13 күн бұрын
ዶክተር አቢይ የዋህነቱ አሳዘነኝ ባለቤቱም ድንጋጤዋ በጣም አሳዘነችኝ እንባዬን አስመጣችው የስራ ባልደረባውን አደነኩት። ጋርዱንም ጀግና ነው እና በጣም ደስ አለኝ ጀግና ወታደር።
@mindabekele6315
@mindabekele6315 13 күн бұрын
ለሱ ያታሰበ ግድያ የሞት ሞት ቢኖር በእጥፍ እሞታለሁ የአገሬን ኢትዮጵያ ኩራት በዕውኔ ያሳየኝ የቁርጥ ቀን ልጄ አብቹ ሺ ዓመት ኑርልኝ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 14 күн бұрын
የሰውን ልብ የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው። ፍርሃታችን ለጥንቃቄ ከሆነ መዳን ነው ።እኔ ከአብይ ጋር ያሉት ሁሉ አሳዝነውኛል ድንጋጤቸውን መገመት እችላለሁ ።ሌላው ግን እኛ እንደ ህዝብ እናሳዝናለን ካላጣነው ነገር ችግራችን ን በመነጋገር መፍትሔ ማምጣት ስንችል ዛሬም ካላፈው አለመማራችን ያሳዝነኛል ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 14 күн бұрын
ኧረ ይቺን ልጅ ፊቷን አሳዩን እና ትቅረብልን ስሜቷንም ትናገር
@tigi886
@tigi886 13 күн бұрын
እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ያንተም ጠባቂ ይኸዉ ትልቁ እግዚአብሔር ነዉ።🙏
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 14 күн бұрын
ጆዬ ውዳችን እናመሰግናለን 🎉🎉
@hope65332
@hope65332 14 күн бұрын
የሰውን ልብ የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው። ጠባቂዎቹ ትክክለኛ ተግባር ነው የፈጸሙት። ሰው የሰውን ልብ ቢያውቅ ኖሮ የአሜሪካ መንታ ሕንጻና ያ ሁሉ ሕዝብ ባላለቀ ነበር።
@halemtessema9256
@halemtessema9256 14 күн бұрын
መቼም የsecurity ሰራተኛ መሆን ከባድ መሆን አለበት።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 14 күн бұрын
ልጅቷ ግን የፍቅሯ ጥልቀት አብቹን ለማቀፍ የሮጠችበት መንገድ ስታሳዝን ጋርዶቹ ቀለቧት አየር ላይ😂😂😂😂
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤😢😢አላህይጠብቅህአባዬ
@HAbdirashid
@HAbdirashid 14 күн бұрын
እውነት ለመናገር እኔ በጣም ያሳዘነችኝ ልጅቷ ናት ቀጥሎ ባለቤቱ ወ/ሮ ዝናሽ ነች ያሳዘነችኝ ምክንያቱም ልብ ብለክ ከተመለከትከው ይህ ሁኔታ ሲከሰት ዬሷ እሱን ለማዳን ዬሄደችበት አኳሆን በራሱ ግልፅ ነው ጆዬ ❤❤❤❤
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 14 күн бұрын
ወ ዳጄ ይህ ሰው ጠላቶቹ እንደ ሚያሶሩበት ተራ ሰው አይደለም። ለ ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለ አፍሪካም የሚያስፈልጋት ብርቅ መሪ ነው። እርሱን የሚጠብቅ ደግሞ አይተኛም አያንቀላፋም። እንዳልከው ልጅቱ ለሰላምታ እንጂ ለክፉ ነገር አይመስለኝም እርሱም ገብቶታል ጠላቶቹ እንዳሉት እንኳን ሊፈራ ፊቱላይ ፈገግታና ለልጅቷ ያዘነ ፊት ነው የሚታይበት። አላወቁትም እርሱ "ከእሳት የወጣ ትንታግ ነው" ዛሬም ነገም ለዘላለም የእርሱን ክፉውን ይናፈቃቸዋል እንጂ አያዩትም። ይልቅ አይናቸው እያየ ጆሮአቸው እየሰማ እግዚአብሔር እርሱንም ሃገራችንን ኢትዮጵያን ወዳየላት ከፍታ ያደርሳቸዋል ያኔ አንገታችውን ያቀረቅራሉ እውነት አንገት ካላቸው ግ ን የላቸውም ቢኖራቸው ዞርብለው ስራውን፣ ሃሳቡን፣ ለሃገሩ ያለውን ፍቅር ይገነዘቡ ነበር በህይወት ከኖሩ አንድ ቀን ያዩታል።
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 12 күн бұрын
So true❣️🙏🏽
@adgamachu295
@adgamachu295 13 күн бұрын
ትክክልነው ጌታ ይጠብቀዋል ነገር ግን ጠባቂዎቹ ሳላመሰግን አላልፍም ግዴታቸውን ተወተዋል ውዱ መሪዬ ለኢትዬጵያ በጣም ታስፈልጋታለህ እራስህን ጠብቅ ጌታ ይጠብቅህ ❤❤❤
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 13 күн бұрын
አአአአአአአአአአአአአአዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎ!!!!!!!!!!!!!!!!! ......................... ።
@zenagirma8230
@zenagirma8230 13 күн бұрын
አብቹ❤❤❤በጣም አሳዘነኝ የዋህነቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀው ❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 күн бұрын
አብችዬ ጀግናችን ፍቅር ነህ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ አሜን 🙏🙏🙏
@user-cl9qs9nk7m
@user-cl9qs9nk7m 14 күн бұрын
በርተ ሀቢቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 13 күн бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 14 күн бұрын
Abechuye, we need you, WE LOVE YOU please take care. THERE ARE A LOT OF CRAZY PEOPLE
@mimiabu5940
@mimiabu5940 14 күн бұрын
Very true. We need him for our country
@birhanub7108
@birhanub7108 14 күн бұрын
ዮሐንስ እኔ አብቹ አይደለም ከተማ ውስጥ ሆኖ በቨርቹዋል ሊያወራ አይደለም አምስት ሜትር ዋሻ ውስጥ ሆኖ በስልክ እየነገረን ብቻ ቢመራንና ዕድሜ ልኩን ስንጥር ሳይወጋው እኔም ሳልሳቀቅ እንዲመራን ነው የምፈልገው አብቹ እኮ የሚያስፈልገው ለራሱ አይደለም ለ130 ሚሊዬን የኢትዬጵያ እዝብና ለአፍሪከ ምርጧ ባለ ተስፋዋ አገራችን ኢትዬጵያ ነው በይበልጥ ለእኔ ለእሱ የታሰበውን ሁሉ እኔ እንደ ጦስ ዶሮ ዋጋ ከፍዬለት እሱ በኖረላት ለአገሬ
@ZdKebede
@ZdKebede 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 14 күн бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed 🙏🙏🙏🙏
@melakuyimer317
@melakuyimer317 13 күн бұрын
አብቹን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም የቀዳማዊ እመቤት ድንጋጤና ይህን ያክል ከራሷ አሳልፋ እጁን በመሳብ ከመሀል ለማውጣት መሞከሯ ለትመሰገን የሚገባት ናት
@Ethiope2030
@Ethiope2030 13 күн бұрын
ዝንዬ በጣም አሳዘነችኝ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 14 күн бұрын
ጆዬ አጣራልን ልጅቷ ከዃላ ሌላ ጥበቃ አልፋ ጥሳ ነው የሮጠችው እና ተመለሽ እያለ እየተከተላት ነበር አሉ ያ ነው የሁሉንም ትኩረት የሳበው
@user-gn7gz1lw7b
@user-gn7gz1lw7b 13 күн бұрын
ሰውን ማመን አያስፈልግም ትክክል ነው ያደረጉት የሆነ ነገር ብታስነካውስ በሐቅ እና ሳቅ እንደሰማሁት ከጥበቃ አምልጣ ሲያሯሩጣት እንደነበረ እና ለዛም ነው የከለከሏት እና ትክክል ነው ለበጎም ቢሆን ትክክል ነው።
@tigistalemayehu8061
@tigistalemayehu8061 14 күн бұрын
በመጀመሪያ ጀግና የጀግና ጀግና ብዬ ብዘፍንለት የወደድኩት ለፅህፈት ቤት ሀላፊውን አደንቀዋለው ሲቀጥል ጋርዶቹ በጣም አሪፍ ናቸው ብቃት ተማመን ነው አቢቹ እባክህን አታሳቀን ምን አለ ሰው በበዛበት እንዲህ ባትገኝ እላለው ልጅቷም እንደዚህ መሆን ጥሩ አይደለም ምንም ብትወደው እዛው ባለችበት ሆና ፍቅሯን መግለፅ ነው እንጂ እንደዚህ መወርወር ተገቢ አይደለምሌላም አለመፈጠሩ መልካም ሰለሆኑ ነው ለሁሉም ጥንቃቄ ያስፈልጋል አቢቹ ደግሞ እንፈልግሀለን እንወድሀለን እላለው
@abebasetarge383
@abebasetarge383 13 күн бұрын
Wow. Wow ንስር ናችው እረ ክፉ አያግኛችሁ አብይ ትገርማለህ ኑርልን
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 14 күн бұрын
ጆን፣ትልቅ ሰው በጀግንነትህ ኮራን ኢተዮጵያዊያን❤❤❤
@GazahengAman-qb9lo
@GazahengAman-qb9lo 14 күн бұрын
እኔ ለቀዳማዪቱ እመቤት ዝናሽ ታያቸው ናት ያሳዘነችኝ አባቴ ቶሎ ብላ የአብቹን እጅ ይዛ ላሽ ልትል ያሰበችበትን ሳይ አሳዝኖኛል
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 14 күн бұрын
Abichuye❤❤❤🎉🎉
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 13 күн бұрын
ማንም አይነካውም እግዚአብሔር በኪነጥበቡ ይጠብቀዋል አብቹን የምጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ዮኒ ስለመረጃ እናመሰግናለን😍
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 13 күн бұрын
በርታል ጀግናችን
@AynalemKassahun-th8sh
@AynalemKassahun-th8sh 14 күн бұрын
ዶ/ር ያሳዝናል ድፍረቱ ያስጨነቃል እባክህ የሚሰማ ካለ እራሱን እንዲጠብቅ ቢደረግ? እሱን ጓዳና ባየነው ቁጥር በጭንቀት ልንሞት ነው። በእርግጥ የሚጠብቀው ጌታ ነው ቢሆንም ብዙ ባይደፍር ካለበት ሐላፊነት አንጻር
@emebetayele9492
@emebetayele9492 14 күн бұрын
ለልጅቷ አዘንኩ: መሪዋን የመንካት, የማቀፍ የፍቅር ስሜቷን ስለተነጠቀች። ደግሞም መሪያችንም ያሳዝናል: ለኛ ባይታየንም የፊታ ኤክስፕሬሽን ከመሪያችን ላይ ያለው ገፅታ ግን ልጅቷ በፍቅር እንደመጣች ይገልፃል እናም እሱም ሊቀበላት እጁን ዘርግቶ ነበር እናም እሱም ያሳዝናል
@Amina-dt7pi
@Amina-dt7pi 14 күн бұрын
Abiy yyya yena wede❤❤❤❤❤💐💐🇪🇹🇪🇹
@MekdesBekele-wx5gg
@MekdesBekele-wx5gg 14 күн бұрын
ዝንየ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 14 күн бұрын
ሠላም ወዳጀ
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c 14 күн бұрын
❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@negussuasrat
@negussuasrat 14 күн бұрын
ጠባቂ መላዕቶች በዙሪያህ አሉ የነዚያ ምስኪን ደሀ አሮጊቶች ምርቃት ና ፀሎት ጠብ አትልም አንተም ኢትዮጵያን ልትሠራት የተመረጥክ መሪ ነህና ምንም አትሆንም
@fatumagelato
@fatumagelato 14 күн бұрын
Abbichuu yena jagen allha yetbkwal ye sew tabaki saywn ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ji5wd3yh6f
@user-ji5wd3yh6f 14 күн бұрын
Bertalgn le ne andegna gazetegna neh fetari keante gar yhun ,
@Black-2024
@Black-2024 13 күн бұрын
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@NardosSolomon-kr1pt
@NardosSolomon-kr1pt 14 күн бұрын
አጆኪ ሐፍተይ እየሱስ ክርስቶስ አል ምሳኪ ክብር መራሕና ብትውፆ መንገድ ፈጣሪ ይሐልካ
@HassetViews
@HassetViews 13 күн бұрын
ይቺ ልጅ ትቅረብልን❤❤
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo 13 күн бұрын
እንዲት መታደል ነው በዚህ ልክ መወደድ ተባረክልኝ መሪዬዬዬዬዬዬዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 күн бұрын
አብችዬም ሰላም ልትለዉ እየሮጠች የመጣችዉና የተከለከለችዉም ሁለቱም አሳዘኑኝ
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 13 күн бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያን የሚወድ ሰዉ ዶ/ር አብይን ቢያገኝ እና ቢያቅፍ ደስ ይለዋል ፤ ደስ ይለናል ፣ እኔም እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ።
@user-yj8zn1co6b
@user-yj8zn1co6b 13 күн бұрын
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ የእግዚአብሔር ሴት በጣም ታሳዝናለች:: ጌታ ይጠብቃቸው ሁሉንም መሪዎቻችን.
@salamsselmon1621
@salamsselmon1621 13 күн бұрын
እናመሰግናለን ጋርድን❤❤❤❤❤
@user-nb7xs6zk8n
@user-nb7xs6zk8n 14 күн бұрын
Abichu
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 14 күн бұрын
Fatare kasugayehuni 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘💚💛♥️
@getiyeyado420
@getiyeyado420 13 күн бұрын
እኔ በጣም ያሳዘነችኝ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ነች ደንግጣለች በእጁአም ለመያዝና ለመጎተት እየሞከረች ነበር
@bereketbezabh1651
@bereketbezabh1651 12 күн бұрын
አብቹን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም።አብያችን የኢትዮጵያ ስጦታችን ስለሆነ ክፉዎች እርሱን ልያጠቁት አይችሉም።እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነው
@AntenehKassu
@AntenehKassu 13 күн бұрын
እንደው ካለችበት መታ ቤተመንግሥት ተጋብዛ ብትገናኝ ደስ ይለኛል ግን 4ም ያሳዝናሉ በተለይ ጋርዶቹ ጀግና ናቸው የንስር አይን ነው ያላቸው ስራቸው ከባድ ነው ነገሮችን በንቃት እና በጥንቃቄ እንደሚሰሩ ጥሩ ማሳያ ነው ብራቮ ቦዲ ጋርድ !!!!!
@user-rh3cd3xd7u
@user-rh3cd3xd7u 14 күн бұрын
እኔም ባገኘው ደስ ነው የሚለኝ።
@user-zs9rg9hc1j
@user-zs9rg9hc1j 11 күн бұрын
አቦ ተባረክ ወንድሜ ሰዉዬዉ ጠባቂዉን ያዉቃል Bro.የእሱ ከሰማይ ነው ።
@f7_o7
@f7_o7 13 күн бұрын
አላህ ይጠብቀው
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 14 күн бұрын
Tormeda yenebere gize new. Geta yitebikih Dr❤
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 13 күн бұрын
እኔ ብሆን እለምናቸውና እንደምንም አቅፍው ነበር!!!በዙሪያው ያሉ ጠባቂዎችን ግን ጀግናቼ ናቸው ከፈጣሪ በሻከር ለመሪያችን ያለቸውን ጥንቃቄ ሳይ ኮራውባቸው👍ማን አሳዘነሽ ካልከኝ ከዳማዊት እመቤት ዝናሽ በየጊዜው ሰቀቀኗን ሳስብ ታሳዝነኛለች!የኢትዮጲያ አምላክ፣ የቅዱሳን አምላክ በደሙ ይጋርድልን መሪያችንን🙏
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 13 күн бұрын
ዮኒ እኔም ልጅቷ ብታሳዝነኝም እጅግ በጣም የደነገጥኩበት ወቅጥ ነው የ አቢቹ ጠባቂዎች ቀልጣፋ እርምጃ አስደስቶኛል አቢቹ በእግዚአብሔር የሚመካ መሪ ነው የልጅቷ ግን አንድቀን ታገኘው ይሆናል
@Imagemohamed
@Imagemohamed 14 күн бұрын
Nigaracaw abeyin enfaligawaln
@dawitkassaye6602
@dawitkassaye6602 14 күн бұрын
Prime Minister
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 14 күн бұрын
ቀዳማዊቷ ግን አንጀት ትበላለች
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 13 күн бұрын
የኛ ውድ ሰላም ይብዛልህ!!!
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 13 күн бұрын
ጠቅላይ ሚንስቴርራችን ነው, ትውልድ ያምንበታል, ለውጥ ያሳየ መሆኑን መስክራል
@Anjulo959
@Anjulo959 13 күн бұрын
Abitchu, a living legend 🙌 👏 ❤️
@HanaMulugeta-cn8wt
@HanaMulugeta-cn8wt 12 күн бұрын
አቢቾን የሚጠ ብቀው እግዚአብሔር ነው ❤
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 9 күн бұрын
የኛ ጀግና አስተዋዮ መሪያችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!የሚጠቡቅክ አያቀላፍም!!!
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 14 күн бұрын
NO mistake is allowed regarding the safety of our leader PM. NO PITTY, we are in such dangerous political CAOS
@asterwolde245
@asterwolde245 13 күн бұрын
እግዚአብሄር ክፎችን ይያዝልን እኛ ከምንጠብቀው የበለጠ የአዛኙ የርሩሁ የቸሩ ሀይል ይጠብቀው፣ እስከዛሬም ያልተለየው አሁንም ወደፊትም፣ በጥበቃው ይገርደው ደግሞ ፣ እንደ እርግብ የዋህ። እንደ እባባብ ብልህ ። የተባለ አባባል ። የሚመስለኝ እራስን መጠበቅ ።ለሁሉም ያሰፈልጋል።
@jemberebiza-nv6ee
@jemberebiza-nv6ee 13 күн бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤❤❤
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 14 күн бұрын
አፈላልገህ ጠይቃት እስቲ....?
@Ethiope2030
@Ethiope2030 14 күн бұрын
ጆንዬ ይህንን የጎዳና ጉዞ ቢቀር አልተመቸኝም
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 12 күн бұрын
አረ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ! ዶ/ር አብይ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ እባክህ ለእኛ ከፈጣሪ ቀጥሎ ለኢትዮጲያ ታስፈልገናለህ ! በጌታ ደም ተሸፈን ❤
@user-qn4et4fy9s
@user-qn4et4fy9s 12 күн бұрын
አብቹ አላህ ይጠብቅህ
@menberemegersa6730
@menberemegersa6730 12 күн бұрын
እውነት ነው በጣም አሳቆናልወደ ኦኦግዚአብሄርመፀለይ ጀመርኩ አሁንም አምላክ ይጠብቀው
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 14 күн бұрын
Ene meda medawun endihed aldegfem
@Sane-mf4ux
@Sane-mf4ux 13 күн бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@nanny3146
@nanny3146 13 күн бұрын
Selam selam le abichu also Ethiopians people's yes they have to protect him 😊😊
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 79 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 7 МЛН
ቤቲ ያወጣችው ጉድ‼️ ዘከዘከችው‼️
15:53
ጉድ ፈላ‼️ ዐብይ ዋሸ?! ወይስ ነጮቹ?!
20:40