''በየቀኑ ወታደር እና ሠራዊት ይሞታል ፤ ቤት ተቀምጠህ ሠላም አምጣ አትበለኝ'' ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 185,768

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ай бұрын

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 532
@aradaw320
@aradaw320 Ай бұрын
አሜን በል አሜን ለኢራን መሪዎች የደረሳቸው ፅዋ ለኛ መሪዎች ይድረሳቸው ......አሜን በል አሜን አሜን አሜን .................አሜን....
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
እብይ እኳ ብሏል አማራን በአማራ ነው የማጠፋው የማአደህየው ብዙ ማገዶ አይፈጅም ብሏል አይ አማራ መቼ ነው አንድ የሚሆነው ትግራይ ሄዶ አንድ ወታደር እንኳን አላገኘም እንግዲ ከማንም በላይ ከአብይ ቀጥሎ የትግራይ ህዝብ የተበደለው በአማራ ነው ግን ምን ያሀል አሰተዋይ እደሆኑ እዴት ቆይ አማራ በአማራ ይሞታል?
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Ай бұрын
አሜን!!
@abduMama-vl9mf
@abduMama-vl9mf Ай бұрын
ትበዳለህ ፉኖ
@SikoSilo-gw7ih
@SikoSilo-gw7ih Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tb3yl4ht4q
@user-tb3yl4ht4q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያንሳልን በኪነጥበቡ
@Ahmed-wj9rz
@Ahmed-wj9rz Ай бұрын
ኢትዮ ፎረም ለዘላለም ይኑር ! እውነተኛ ትንታኔ ድንቅ ነው !
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Ай бұрын
ኢትዮጵያን መታደግ የውጭ ሀይል ከየትመጣ እርስ በርስ ተባሉ የሚል መሪ እግዚአብሔር ከሀገራችን ያጥፋልን ቀን ያልፋል የዚህ ጠቅላይ መጨረሻ ያሳየን
@AmiGetachew
@AmiGetachew Ай бұрын
የሰማዩ ጌታ አምላክ በቃ በለን
@sentayewadmasu4121
@sentayewadmasu4121 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v Ай бұрын
እግዞ ማርና ክርስቶስ😭😭😭ስንት እናት እርሟን በላች ተጋሩዎችስ ጀግና ናቸው ህመማቸውን ቻል አድርገው መርዶ አርድተዋል
@genetnegash3152
@genetnegash3152 Ай бұрын
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 Ай бұрын
ተጋሩ እለያለሁ
@genetnegash3152
@genetnegash3152 Ай бұрын
@@ccasiisismaciil8406 😜😜😜😜😜😜😜😜
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i Ай бұрын
ለዚህ እኮ ነው እሚጠሉን እውነቱን ያለውን ሁኔታ ስለሚናገሩ
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 Ай бұрын
@@user-yx5tm1tt9i ማን አለ እንደ ተጋሩ ብቻቸው የመከተ የዉስጥም የዉጭም ጠላት ወላሂ የምገርም ጀግና ማኀበረሰብ ነዉ እኔ ሱማሌ ተወላጅ ነኝ ተጋሩ መከላከያ አባል በነበርኩበት ግዜ ነዉ የለመድኩት በጣም የምወደው ህዝብ ነዉ አለህ ይጠብቃቸው ያሁሉ መከራ አሳልፏል እንሻ አለህ አሁንም ያልፋል ምዕራብ ትግራይ የተፈናቀሉ ወደ ቤታቸው እንደ ምመለሱ አልጠራጠርም
@MeseretHaile-nb5gm
@MeseretHaile-nb5gm Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ወጣት አይብቀልብሽ ተብላ አገሬ ተረግማ ይሆንን አንዴ በጦርነት ሌላም ጊዜ በስደት ልጆችሽ ይለቁ ያላት ምህረትህን ስጠን አንድም ቀን ያልደላቸው እንቦቅቅላዎች አለቁ
@mamaydubale8465
@mamaydubale8465 Ай бұрын
አንተ በጣም ይምተግርም ጋዜጠኛ ነህ ትባረክ ብድንብ ትብርራልህ
@makhailu4974
@makhailu4974 Ай бұрын
15:29 15:32 15:34 15:40 15:40
@mulukenakalneh1121
@mulukenakalneh1121 Ай бұрын
እንዴት አይነት ጉሩም አቀራረብ ነው ሞያ እንዲህ ሲሰራበት እንዴት ያምሬል ተባረክ
@MolaYemataw
@MolaYemataw Ай бұрын
ሰላም ኢትዮ ፈረም ድል ለጀግናው fano 💪💪💪💪
@user-uf7xe3qq3w
@user-uf7xe3qq3w Ай бұрын
እጅግ እድሜና ጤና ያድልህ ያየሰው ትንተናህ ያስደምማል 4ኪሎ ተቀምጠው ድሃውን ያሰጨርሳሉ
@amanuelgebrerufael9540
@amanuelgebrerufael9540 Ай бұрын
ደፋርና ሞኙ አብይ አሕመድ እኔ ኢትዮጱያ ነኝና ኑ ሙትልኝ የሚል ቀሽም ጥሪ እያስተላለፈ ነው
@samsamsun367
@samsamsun367 Ай бұрын
ትክክል ራሱን ለኢትዬጲያ እያለነው ሚጠራው
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Ай бұрын
አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያን ታደጋት ሰለ እናት ሰለድንግል ማርያም አሜን
@user-yh8el8bg8m
@user-yh8el8bg8m Ай бұрын
አሜን
@zeharakassie5384
@zeharakassie5384 Ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@TadeseArgaw
@TadeseArgaw Ай бұрын
ኢትዮጵያ የለችም ግለሰቦች ናቸው ሚጨፍሩት
@rutafruh6588
@rutafruh6588 Ай бұрын
ትክክለኛ አባባል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤
@samuelteshome3650
@samuelteshome3650 Ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥክ ቆንጆ ማራኪ ገለጻ ወንድም ለወንድሙ ያሳዝናል በጣም
@endalnewgossayechuko448
@endalnewgossayechuko448 Ай бұрын
አይበቃም ወይ ጌታዬ ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@hope8216
@hope8216 Ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ኢትዮጵያውያንን እርስ በእርስ የሚያገዳድልና በአስመሳይ ቃሉ የሚደልል የኢትዮጵያ አስተዳደር ከስር መሰረቱ ለዘለአለም ይፈራርስ:: ሰላም ለተጨቆነውና ለምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን:: አሜን:: ሃሌሉያ::
@marukebede4433
@marukebede4433 Ай бұрын
ያንቺ ጌታ የሱስ ሠይጣን ነው ፣የአብይ. ጌታ ።ሰይጣን
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Ай бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ኢ ፎረም my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@afubunnawi390
@afubunnawi390 Ай бұрын
ያኔ ቀኝ እጁን በደረቱ እየለጠፈ ከመከላከያ ጎን ነኝ ሲል የነበረውን እና የደነዘዘውን ደንቆሮ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲህ እያስታወስክ ልኩን ንገረው ሾርት ሜሞሪ ኋላ ቀር ደንቆሮ መንጋ
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie Ай бұрын
ደፋር ስድ ህዝብ አይስደብም ካለፈው የደም የሴራ መንገድ የተሻለ ይመጣ ይሆን በማለት ክውስጡ የተፈለፈለ የእባብ እንቁላል መሆኑን አልጠበቀም ነበር ኢትዮጵያ በሚል ቅብ ለማታለል ተሞከረ አሁን እፈሱን በቁና ሆነ ነገሩ ህዝብ አሁንም ትግስቱ ጥግ ድረስ ነው ህዝብን እረግጦ ገሎ ሞጭልፎ የእፎይታ ኑሮ የለም ጊዜ ይጠይቃል !!!
@habtom1983
@habtom1983 Ай бұрын
​@@AsterWeldesilassieምክንያትሽ ቀሽም ነው የትግራይ ህዝብ ይጠፋል ብላችሁ ነበር ሁሉም የሃገሪቱ ህዝብ ከጫፍ እስከጫፍ የጎረቤት ሃገር ጦር ሳይቀር የተረባረባቾሁት ነገር ግን ምንም እንኳን ውድ ዋጋ ብንከፍልም በፈጣሪ ሃይልና ትግራይ በልጆቿ መስዋዕትነት ጠቅልለን አልጠፋንም! እናንተ ግን????
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Ай бұрын
​@@AsterWeldesilassieእና ምን ልትይ ነው አጭበርባሪ ውሸታም። የዚያኔ ወገኖቻችንን ከኤርትራ ጋር አብረን የጨፈጨፍነው የሚረሱት መሰለሽ? ጌታ ይመስገን ዛሬ ወደነሱ ተገልብጦ ላይመለሱ ተሸኝተዋል።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ትክክል ! ህዝብ አብይ የወያኔን ተንኮል በልቡ ይዞ እነደነበር ሳያውቅ ነበር የደገፈው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ረሃብተኛው የትግሬ ህዝብ ቢያልቅ የሚጠቀም የለም። ወያኔ ግን መጥፋት ያለበት ነው።
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi Ай бұрын
May God bless you brother you my save a lot of young people thank you 🙏💗
@hwhshhsgwhwhhhs6756
@hwhshhsgwhwhhhs6756 Ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ ይብዘሐለይ እቲ ሕነ ብባዕሎም ይምለሰ አሎ👌👌👌🥰🥰🥰🥰
@salamsalam1464
@salamsalam1464 Ай бұрын
አሜን ሰላም ንኩሉ ወዲ ሰብ❤❤❤
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Ай бұрын
አማራን ማሸነፍ ህልም ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mizangebreselama9134
@mizangebreselama9134 Ай бұрын
ሁሌም እንደተሸነፈ ባክህ።አማራ ፊት ለፊት ገጥሞ አሸንፎ አያዉቅም።ታሪክ አንብብ።አማራ መታዘል ብቻ ነዉ የሚችለዉ። Fact
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Ай бұрын
@@mizangebreselama9134 እሱን አብረን እናየዋለን
@abisinya117
@abisinya117 Ай бұрын
እበት የኔ አማራ ባይኖር ምቀኝነት ተገዝታችሁ ነበር😂
@BereketGebru-cg7cm
@BereketGebru-cg7cm Ай бұрын
አይፈራም አይፈራም ሞሶሎኒ
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 Ай бұрын
ሰላም የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ ያየሰው አገላለፅህ በጣም አንጀት ያርሳል በርታ ያአባገኖችን በአለም ያሉትን ነው። አቅርብልን እናመሰግናለን !!!
@Amen499
@Amen499 Ай бұрын
Abiye ye seyetan lij😡😡😡😡👿👿👿👿👿💀💀💀💀☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️
@abrahamhailemariam4016
@abrahamhailemariam4016 Ай бұрын
I am really proud of The best Ethiopian reporter we have like ethio forum thank you very. The best and the only one .thanks again. I am really proud of you.
@AmlakalegnBizuneh-tc1im
@AmlakalegnBizuneh-tc1im Ай бұрын
ገና መች አየን...😭😭😭😭 እየተላለቅን መሆኑን ልንሰማ ፈቃደኞች ባለመሆናችን.....ውጤቱ በጣም የከፋ ነው። ያየ ግን ክብር ይገባሀል 🙏
@tinadina6358
@tinadina6358 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሰላም ናፈቀኛ 😭😭😭
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 Ай бұрын
እግዚአብሔር መቼ ነው እነዚህን ህሊና ቢስ ነብሰ በላወችን የሚያነሳልን!
@kalkidan9913
@kalkidan9913 Ай бұрын
ያዬ😭🙏
@Merir4077
@Merir4077 Ай бұрын
ደንቆሮ ህዝብ ለአንድ አምባገነን ሲል ይህ ሁሉ ያገር ገንቢ ወጣት ቁጭ ብሎ ለሞት ይልካል
@zenuaklilu869
@zenuaklilu869 Ай бұрын
የተጋሩ እንደ አለት የጸና አቋማቸው ተአምር ነው። ሌላው ወታደር ቅጠሩኝ ብሎ ሲለምን ፡ ተጋሩ ግን 20 ሺ ኮታ ተመድቦላቸው አንድ ሰው ፍቃደኛ አለመሆን ተአምር ነው። ይህ ጽናት በሌሎች ሀገር ቢሆን ምክንያቱን ለማወቅ ሰፊ ጥናት ይደረግ ነበር፡ ምን ዋጋ አለው ተጋሩ በዚህ ምድር ካለቦታቸው የበቀሉ ዕንቁ ፍጡራን!
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 Ай бұрын
Excellent information Ethio forum! Your information is very essential to understand the truth about the so called national military service.
@okdf6826
@okdf6826 Ай бұрын
ትግራይ እንኳን ""እንኳን ለአብይ መንግስት ለኢቲዮጵያ ዳግም """ደም """"አታዋጣም።!!!!!
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Ай бұрын
No, never ever❤💛❤💛❤💛❤💛
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 Ай бұрын
Never again that is true, thank you
@smithbdr2526
@smithbdr2526 Ай бұрын
እውነት ነው ግንኮ አለቆቻችሁ የአብይ ምንጣፍ ጐታች ሆነዋል
@hgfana6731
@hgfana6731 Ай бұрын
​@@smithbdr2526መስሎሀል👉 ያንተ ዘር መሪዎች ናቸው ያነጠፉለት
@Zghnbn
@Zghnbn Ай бұрын
​@@smithbdr2526ባንተ / ባንቺ / ኣባቶች ያየሺው ውታፍ መንቀል በሁሉም ቤት ያለ እየመሰለሽ/ህ ነው ? እኛጋ ውታፍ መንቀል ነውር ነው
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Ай бұрын
ወንድማችን ያየሰው ሺህ ዓመት ኑር፣ የኢትዮጵያ ወጣት ህዝብ ካንተ ሀቀኝነት ንቃት መማር አለበት🙏
@goytomtesfay9088
@goytomtesfay9088 Ай бұрын
ያያስው ከጋዜጤኝ በላይ ነው ለፍትህ ለእኩልነት እሚታገል ነው ትናትና ስው አይገደል አይታስር እያለ በብዕሩ ስፅፍ በሚያምርው ድምፁ ፍትህ ይንገ እያለ ስታገል መልሱ ሌላ ነበር ዛሬ ግን ጀግና ሲሉት ግዜ ደጉ ያያስው ሁሌም ጀግና ነው 🙏
@kassahunmelese6151
@kassahunmelese6151 Ай бұрын
Diaspora it is time to wake up and put aside our differences and be a voice put a pressure on the International community lets do it wherever we are
@Tigawblack
@Tigawblack Ай бұрын
ያየ ምርጡ
@michalgebre1289
@michalgebre1289 Ай бұрын
መጀመራያ እርሶ ከፊት ያሆኑ ከዛ እንከተላለን
@nurmobile3203
@nurmobile3203 Ай бұрын
ያዬ ከቃላትም በላይ ነው አቀራረብህ በጣም ይመቻል ትንታኔህ ባላለቀ ነው ሚያስብለው ሃገራችንን ፈጣሪ ይማራት ዳሯን እሳት መሐሏን ገነት ያረግልን ተባረክ 🎩 😁 👕👍Great! 👖
@finfinetimes
@finfinetimes Ай бұрын
ጥሩ ትንተና ነው። Jabeessaa.
@esess-wx1ud
@esess-wx1ud Ай бұрын
ፋኖ በርታ ከዚህ አረመኔ አብይ ኢትዮጵያን ነፃ አውጣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት ድል ለጀግናው ፋኖ ሞት ለአብይ ።
@daniman1216
@daniman1216 Ай бұрын
እግዘብሔር ያንሳው ይሄን አውሬ እግዚአብሔር ይሁነን ህዝብ አፋጅቶ ቁጭሊል ነው የሚፈልገው
@user-bb8gz9fd8c
@user-bb8gz9fd8c Ай бұрын
አገሬ አገሬ ስንል ጠባብ ፅንፈኛ ኋላቀር ምናምን እያሉ ሀገር የሚባለውን ስሜት ከውስጣችን ጠራርገው አወጡትና ሀገር ተወረረች ስንባል ምናገባን ማለት ጀመርን ምክኒያቱም ከየትኛው ጠላትጋ ነው ተዋጉ የምትሉን ከወገኔጋ ?????
@marucarsale
@marucarsale Ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን🥰🥰🥰
@tesfayekinfu1558
@tesfayekinfu1558 Ай бұрын
አትዮ ፎረም ለህዝቡ በሚያቀርበዉ እዉነተኛና ወቅታዊ ዘገባ ያለኝን አክብሮት እገልፃለሁ።አገራችን እነደዚህ ግዜ ምን ተብሎ ለመግለፅ የሚከበድ ምንም የሆነ መሪ ገጥሟት አያዉቅም።በርቱ
@hgfana6731
@hgfana6731 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ 👉በትግራይ ህዝብ የሰራሀውን ግፍ የፈጣሪህን ምህረት ታገኝ ዘንድ ንስሀ ግባ
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Ай бұрын
ምንም ንስሐ አያስፈልግም። እግዚአብሔር ቀኑን ጠብቆ የትግራይን እናት ዕንባዋን እያበሰ ነው። የትግራይ እናት የማንንም ንስሐ አትፈልግም። የትግራይ እናት ለዘላለም ትኑር።
@salamsalam1464
@salamsalam1464 Ай бұрын
ብሓቂ😢
@SamuelHaile-yu1oo
@SamuelHaile-yu1oo Ай бұрын
ለምን ተብሎ ?እነሡ አይደለ ይህን ሠውየ አምጥተው ለዚህ ያበቁን።
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Ай бұрын
@@SamuelHaile-yu1oo እነዚህን ጀግኖች ለቀቅ መቀነታችሁን ጠበቅ። ስታሸረግዱ የነበራችሁ አናንተ አልነበራችሁ እንዴ? ገጥማችሁ መስሎኝ።ተፈሳፈሱ ይዋጣላችሁ።
@hgfana6731
@hgfana6731 Ай бұрын
@@woinshetkassaye7174 ምነው ባታናግሪኝ 👉 ታዝለሽ ተንጠልጥልሽ ተሸከሙኝ እዘሉኝ ብለሽ ከ3 አገራት ሰራዊት ለምነሽ የአገር ውስጥ ኮተትሽን ሰብስበሽ ከዓረብ አገራት መሳርያ ተውሰሽ፤ ይህን ሁሉ አድርሽ ገብተሽ እናቶችን አበሳብሰሽ ንፁሀንን ጨፍጭፈሽ በtdf ተዶቁሰሽ የወንድሞችሽን ሬሳ ማዳበርያ አርገሽ ማረኝ tdf ብለሽ ለምነሽ እንደተደራደርሽ 👉አታቂውም ማለት ነው ወይንሸት ካሳየ 👉ምናልባት አንቺ የጨፈጨፍሽውን ሚስኪን ንፁሀን በየቤቱ የገደልሽውን 1ሚልዮን እያሰብሽ ነው ምትፅናኝው አይደል? ነገር ግን ከ7መቶ ሺ በላይ የመከላከየ ሰራዊት፣ ከ3መቶ ሺ በላይ የኣማራ ታጣቂ አና ከ70 ሺ በላይ የኤርትራ አራዊት እና በመቶ ሺዎት የየክልሉ ልዩ ሀይል በትግራይ ውስጥ አፈር ድመውን በልቶ የኣዳም አፈር አጥቶ የኣራዊት እራትና የትግራይ አፈር መዳበርያ እንደሆነ ማን በነገረሽ
@gezunegash789
@gezunegash789 Ай бұрын
ያየሰው ትግራይ ላይ ላገኜህ ብዙ ጥሬያለሁ አልተሳካልኝም መቸም ግን ለአንድ ቀን ያልተለየሁህ ደካማ ወንድምህ ነኝ አቦ ማርሽ ቀያሪ ናችሁ
@petypety6303
@petypety6303 Ай бұрын
ወይ አለመታደል እህ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
እርግማን ነው ያለብን
@atsion7214
@atsion7214 Ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@esayyaswesin5410
@esayyaswesin5410 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@gixy2024
@gixy2024 Ай бұрын
ሂድ ዝመታ፣ በአፍ ለዘላለም አትኖርም። ወይስ ሌሎች ሞተው ነው ያንተ ኢትዮጵያ የምትኖረው?
@zetamful
@zetamful Ай бұрын
You keep your self save you have to frist
@salamsalam1464
@salamsalam1464 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይአክል በለና ኩናት ወረ ኩናት የጥፈአልና
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
እብይ እኳ ብሏል አማራን በአማራ ነው የማጠፋው የማደህየው ብዙ ማገዶ አይፈጅም ብሏል አይ አማራ መቼ ነው አንድ የሚሆነው ትግራይ ሄዶ አንድ ወታደር እንኳን አላገኘም እንግዲ ከማንም በላይ ከአብይ ቀጥሎ የትግራይ ህዝብ የተበደለው በአማራ ነው ግን ምን ያሀል አሰተዋይ እደሆኑ እዴት ቆይ አማራ በአማራ ይሞታል😮
@mesimesi4541
@mesimesi4541 Ай бұрын
ያየ ሰው በክፉ የሚያይህ አይኑን ያፍሰው
@halima681
@halima681 Ай бұрын
አቤት ሀገራችንን😢😢😢😢😢
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Fetari keinante gar yihun fanowoch ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ff1xi8px2o
@user-ff1xi8px2o Ай бұрын
በእውነት ግሩም ትንታኔ
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf Ай бұрын
ጆሮ ብቻ ሳይሆን ጤና ህሊና ላለው ሁሉ ግሩም መልእክት ነው። ችግሩ በኑሮ ውድነትና በስራና ትምህርት እድል እጦት ዙሪያውን የጨለመበት ወጣት መብዛቱ ነው።አብይ አህመድ ከኢሳያስ አፈወርቂ የተማረው ዋናው ክፋት ትውልድን ራእይ አልባ አድርጎ ስልጣኑን ለመጠበቅ ጭዳ እንዲሆን ማድረግ ነው። ለዚህም ዩንቨርሲቲ የመግባት እድልን በመዝጋት ሰፊ ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል ።የተወሰኑት ዩንቨርስቲዎች ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማእከልነት ተቀይረው በቅርቡ ማየታችን አይቀርም ። ህዝቡ እንደሆነ በዘረኝነት መርዝ በክለውት ልጁን ከጉያው ሲነጥቁትም ሆነ ለስልጣናቸው ማራዘሚያ የአሞራ ሲሳይ ሆኖ በወጣበት ሲቀር እንኳን ልጄ የትደረሰ የሚልበት አቅም አሳጥተውታል። ኢሳያስም ያረገው ይህንን ነው። ተሰፋ ቆረጥ ትውልድ ማፍራት!
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Ай бұрын
እውነት የሆነ ትንታኔ ነው ትችላለህ ግን ግራ ዘመም ያሸንፍሀል ለሁሉም በርታልኝ የመሰለህን ያመንክበትን እየሰራህ ነው ከሞላ ጎደል ይሁን
@---em5nb
@---em5nb Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ምህረቱ ያለው አንተ ጋር ነው።
@Mesfintesfaye-sf8dy
@Mesfintesfaye-sf8dy Ай бұрын
በአለም ላይ ግን እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ያለ እርስ በእራሱ በጥቂት ፖለቲከኞች ፕሮፖጋንዳ በጭካኔ የሚጨራረስ ህዝብ ይኖር ይኾን? ሌላው አስገራሚው ነገር ደግሞ ለምን? እንዴት? ብሎ የሚመረምር የሚጠይቅ አለመኖሩ እና እልፍ መንጋ በቀደዱለት ሁሉ የሚፈስ መሆኑ ነው መጠናት የሚገባው ህዝብ ነው።
@alexandershewitalexander2394
@alexandershewitalexander2394 Ай бұрын
አቢይ አህመድ እንዲኖር አናቶቻችን ወላድ መሃን ሁኑ😭
@user-nf5de9nq1e
@user-nf5de9nq1e Ай бұрын
በጉጉት የምጠብቅህ
@YohannesGebere
@YohannesGebere Ай бұрын
Bertu etioforum
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 Ай бұрын
ከዛ እንደ መንግስቱ ሀይለማርያም ይፈረጥጣሉ ለማንኛውም ትግራይን እንደ አንድ ሓያል አገር ሁሉም ተረባርቦ ከውስጥም ከውጭም ህዝቤን እንደጨፈጨፋችሁ ሳስብ የዋሁ ልቤ ደርቅ ይላል እግዘአብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልን 🙏❤
@gammebiru9438
@gammebiru9438 Ай бұрын
Welcome
@rutafruh6588
@rutafruh6588 Ай бұрын
ግድ የለህም ሰልጥነው ወደ ፋኖ ይቀላቅላል 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar Ай бұрын
ያድርገዉ። አ
@user-lh4jo5pl1e
@user-lh4jo5pl1e Ай бұрын
Long live ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seydwollo1462
@seydwollo1462 Ай бұрын
የሀገራች ጉዳይ ❤️የገደለዉ ባልሽ 💚የሞተዉ ወንድምሽ አይነት ነዉ
@negusmamo7153
@negusmamo7153 Ай бұрын
በጣም ሚገርም ትንታኔ ነዉ በማስረጃ ኢትዮ ፎረም ሚዲያ በርቱ ድል ለተገፋዉ
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Ай бұрын
"እኔ ሳልሞት በህይወቴ ቆሜ እያንዳንዷ ጡት ነካሽ ወንበዴ ስትቀበር አያለሁ'' ( ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያም) ንጉሱ ወደውጭ ሃገር ተማሪዎችን ለትምህርት ሲላኩ ሃገርን እንድንወድ፣ሰንደቅአላማን እንድናከብር አደራ ይሉ ነበር!(ወደውጭ ሀገር ለትምህርት የተላከ ተማሪ) ለጥፋት ለውድቀት ለድህነት ታጥቆ የተሳው ኢትዮጵያ ጠሉ ነጻ አውጭዎች(በምሁራን እብደት፣በምሁራን ክህደት፣በምሁራን የሚሰራ ሴራና ተንኮል ለሃገር ያደርጉት ውድቀት) አሜሪካኖች፣አውሮፓዊያ በአፍሪካ ውስጥ የተፈጥሮ ሀብት ካለ ለአህጉሩ አማጻዎችን እንደአሸን ያስልፉሉ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
OH God have mercy upon your people, your sheep!?🙏🙏🙏 Thanks for your efforts!
@Amen499
@Amen499 Ай бұрын
Betam yasazenal. Men god new ye ETHIOPIA hizb yagegew😭😭😭😭😭😭😭
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Ай бұрын
Thanks EF❤❤❤❤❤❤
@user-qi8lo9er8t
@user-qi8lo9er8t Ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ብደም ተሓፂብኪ ኢኺ እሞ ኣምላኽ ኣይሳኣኖን ብወርቂ ቀለም እትሕፀቢ ይግበሮ ዝኩሉ ግፍዒ ተመሊሱ እንታይ ከም ዝመስል የርኤና ኣሎ እዝጋኣብሄር ኣይሳኣኖን
@user-wv6rf7gq2p
@user-wv6rf7gq2p Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ የእርስ በርስ ፍጅት ይብቃችሁ ይበለን ።
@rishanbitow3197
@rishanbitow3197 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉
@seydwollo1462
@seydwollo1462 Ай бұрын
በአሁኑ ሰአት ለአብይ የሚሰለጥን ሰዉ ማሰብ የተሳነዉ ነዉ
@wediofla3230
@wediofla3230 Ай бұрын
How about 2 years ago???
@DeerMoose
@DeerMoose Ай бұрын
ያየሰው አንተን የሚያክል አምስት ልብ ያላቸው ጋዜጠኞች ቢኖሩልን ምንያክል ሀገር ይድንልን ነበር!!
@BerhemesfinMegos
@BerhemesfinMegos Ай бұрын
ህዝቡ ድንቁርናው ወሰን የለዎም። ሁሉም ዱሪየ ይጫወትበታል
@Fifolifo-re8gz
@Fifolifo-re8gz Ай бұрын
እኢትዮጵያ እየመከረች ነው የሚል text በስልካችን የሚያደነቁረን ስንቶቻችን ነን ? ምን ልትመክር ስንል ባንድ ፊት ሰላም የሚል የተስፋ ቃል በጎን ጦር እና ዘማች!
@menutube7647
@menutube7647 Ай бұрын
አስጨናቂው ፋኖ ድል ለፋኖ ❤️💪
@abdurahmanahmed9194
@abdurahmanahmed9194 Ай бұрын
Yasazenal yasazenal bezi zemn endezi wedetach
@enabura9969
@enabura9969 Ай бұрын
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪
@Yoniweyanew-zxkp
@Yoniweyanew-zxkp Ай бұрын
ማሰቢያህ በፕላስተር የታሸገ
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Ай бұрын
ሽታም ፋኖ ቀረርቶ ብቻ
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Ай бұрын
ምን እያወራ እንደሆን አይነማም😂😂​@@hamudseid4461
@Amen499
@Amen499 Ай бұрын
Zem belhe fetarin lemen selam endiwerd ena yeh seytan mengest endiyatefalen..
@user-nh5vc3db3j
@user-nh5vc3db3j Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
የ ግንቦት 20 ው ፍሬ 27 ኣመት የጨለማ ዘመን ኣስወግዳቹ የ 6 ኣመት የብርሃን ጉዞ ያሸጋገራችሁን ፃሎታችሄን ያሰመረው ኣምላካችሁን ጎንበስ ብላቹ ኣመስግኑ 😂😂#ሳብስክራይብ በሉኝና ተቃጠሉ
@yonaswolderufael6121
@yonaswolderufael6121 Ай бұрын
ዝም በል ቆራጣ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
@@yonaswolderufael6121 ተበዳ ጥንባታም
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg Ай бұрын
Excellent reporting. Such type of reporting is very important to save the uninformed and confused young people’s life. Keep it up. Especially what the “Generals-to me “mercenary” do to benefit themselves and close relatives with no shame to their profession and the “Oath” they took to serve the country and wellbeing of the people.
@yearsamak.b2000
@yearsamak.b2000 Ай бұрын
fano fano fano❤❤❤❤❤❤❤
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm Ай бұрын
የናተን ስልጣን ለማስጠበቅ የሚዋጋ የለም በግድ እያፈስክ ካላስገባክ
@user-vm3ky2lb8b
@user-vm3ky2lb8b Ай бұрын
ይህ ዜና እባየ እየዞረ ነዉ የሰማሁት 1990. በ14 አመቴ ለዉትድርና ልቀጠር ስሄድ ሻለቃ እረዳይ የተባሉ መኮነን አይሆንም ብለዉኝ ያለቀስኩት ለቅሶ ለማታለያ አንድ መቶ ሃያ ብር የአንዳንድ ብር ኖት አዳዲስ ብሮች ሰተዉኝ ተመለስ ወደቤትህ ሲሉኝ አልፈልግም ብየ ብርሸለቆ ተላኩ ስልጠናየን ጨርሸ ብርሸለቆ እንድቆይ ተደረኩ እዘ አድጊ ወደአማራ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ተላኩ እዛ በሗላ ካገር እስክወጣ የደረሰብኝን ብነግራችሁ አንድ መፀሐፍ ይወጣዋል
@musefaawol8038
@musefaawol8038 Ай бұрын
ያ ስናየው ምንረካበት መከላከያ እንዲህ ስናየው ያስጠላናል ብለን ኣንድም ቀን አስበን አናቅም ነበር።
@itrustingod3506
@itrustingod3506 Ай бұрын
Only in Tigray 345'000 PP have died...Sad but True..🤷‍♂️
@Gezae-lv3dv
@Gezae-lv3dv Ай бұрын
ትክክል ነው ማን አገር ይጠብቅ ።
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 Ай бұрын
ለጅ ወትምርት ቤት ቀርቶ ወድም ግድያ በእትዮጵያ ያሳዝናል እዲነው እትዮጵያ።
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi Ай бұрын
እነሱ ምን ይሆናሉ ምንም የማያውቀው ህዝቤ አለቀ የኔ ፍቅር ያየሰው ድምፁን ፊቱን ባታሳየን ይህን ሰው በላ አብይ እብድ አለዘሜ
@dawit4227
@dawit4227 Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን እንደ አብይ አህመድ ያለ መሪ ይገባቸዋል። ክፉዎች ናቸውና እግዚአብሔርንም መፍራት የላቸውምና።
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Ай бұрын
ፋኖን፡ማሸነፍ፡አይቻልም፡እየገባ፡ማለቅ፡ብቻ፡ነው፡አማራ፡ክልል፡የገባው፡አይወጣም፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Ай бұрын
Abet 😂 sibale semetachu😂😂😂
@user-dl8kd8cp4h
@user-dl8kd8cp4h Ай бұрын
ድልለአማራ ድልለአማራ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Liual egizihabher heil gulbet yhunachw ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 28 күн бұрын
ድል ለተጨቆነውለአማራህዝባዊሀይል ፍኖ
@Mekelakeya
@Mekelakeya Ай бұрын
ኢትዮጲያ በኛ የሕይወት መስዋዕትነት ትፀናለች!!!
EMS ዜና Mon 01 July 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 548
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 27 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН