"ነብዩ ዘነበ ትሉኛላችሁ !" ... እኔም "አቤት!" እላችኋለሁ። ዘነበወላ ከፀሀይበታች

  Рет қаралды 18,409

ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola

ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola

3 ай бұрын

#reading #zenebe #wola #zenebewola #ዘነበወላ #ከፀሀይበታች #ዘነበወላ #ZenebeWola #zenebe #wola #ዘነበ #ወላ #Zenebe #Wola #kesehaybetach #ዘነበ #ወላ #ማነበብ

Пікірлер: 66
@nebiyuzewdu7384
@nebiyuzewdu7384 2 ай бұрын
ነብዩ ዘነበ ብዬሃለው! የምር ዘኔ በጣም ነው የምወድህ።
@abdu_se
@abdu_se 3 ай бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ ያቆይልን ጋሽ ዘነበ(ነብዩ)
@TeyimHiwot
@TeyimHiwot 3 ай бұрын
ጋሽ ዘኔ...ሃሳቦችህ እንደወይን እየቆየ የሚጣፍጥ ነውና ፈጣሪ ሃሳቦችህን እልፍ ያድርግልን 🙏👌...እድሜን ከጤና ያድልህ..❤
@amareeyob354
@amareeyob354 3 ай бұрын
Zena my favorite person👍
@abdurohemanmuhammed-yf6lp
@abdurohemanmuhammed-yf6lp 2 ай бұрын
ጋሽ ዘኔ ብልሕ ሰው ነህ ትምህርትን በማይጎረብጥና በሚያዝናና መልኩ ነው የምትመግበን ፈጣሪ ይጨምርልህ ❤❤❤
@mikyasmotuma2970
@mikyasmotuma2970 3 ай бұрын
ጋሽ ዘነበ እጅግ አክባሪ ነኝ ሁሌም ባለክ እውቀት ቀናለሁ ረጅም እድሜ ላንተ እመኛለ ው!!!!
@wedibchlo635
@wedibchlo635 3 ай бұрын
Gashe i m Eritrean im one of ur funs i m proud to be ur brother gashe zenebe
@abdulrezak2259
@abdulrezak2259 2 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር______
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 ай бұрын
በሰላም ነው ጠፋህብን ።እኔኮ የአንተ ምታቀርበውን ሰምቼ አልጠግበውም ።እናመሰግናለን
@DanDan-dw8hl
@DanDan-dw8hl 3 ай бұрын
ዘኔ ከባድ ምስጋና የአለም ጥግ ከሆነችዉ አዉስትራልያ። ኢትዩዽያ እያለሁ ሁሌም እሰማህ ነበር። ክበርልን።
@robelbhc6167
@robelbhc6167 Ай бұрын
Great message Thank you zene
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 3 ай бұрын
ዘንዬ ሰላም ብያለሁ ኢትዮጵያ አገራችንን ክፉ አይንካብን ይብዛም ይነስ ትንሽ ዋጋ ስለከፈልን።
@tarekegnshadoshano5012
@tarekegnshadoshano5012 3 ай бұрын
Great idea. no words . This is what we expect from the scholars of Ethiopia. To document and tell the strength and weakness of each Regime / leadership to build on the success of the previous regime and correct its weakness rather than totally destroying the whole development in the previous regime. Thank You ZENBE WOLLA.
@user-rp3dn4mr8k
@user-rp3dn4mr8k 2 ай бұрын
Happy to see you. I have deep memory when you were work on FM Addis 97.1 with your friend Girum Zenebe. O my God. At that time I am in elementary schooling now graduate student....ufffffff...happy to see you....Zene Tilk nebern Tilkm enhonalen
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 3 ай бұрын
በርታል !!!
@getulegesse3577
@getulegesse3577 3 ай бұрын
Definitely you are right my dear berther
@MrBaky05
@MrBaky05 3 ай бұрын
Zena, I just wanted to let you know how much I admire your writing. Your stories always pull me in and make me feel like I'm right there alongside the characters. Your words have a way of painting such vivid pictures in my mind, and I always look forward to getting lost in your books. Thank you for sharing your incredible talent with the world.
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 3 ай бұрын
ዘኔ በጣም እወድካለሁ።በርታ
@mindaomer
@mindaomer 3 ай бұрын
ረጅም እድሜ እንዳሉት ነብዩ ዘነበ ጋሽ ስብሀት ለአብ ጋ ስትሄድ ማን ይሆን ስላንተ የሚዋሳልን ብዬ ሳስብ ክው እላለው በድጋሚ ረጅም እድሜ ተመኘው ምኞቴን ሳይሆን ፍርሀቴን አይፐሲዜ በልልኝ
@habtamushiferaw1984
@habtamushiferaw1984 3 ай бұрын
ዘኔ ላንተ ድንቅ🙏🙏🙏🙏
@user-uw3ic3mc7b
@user-uw3ic3mc7b 3 ай бұрын
ሰላምታዬ ይድረስህ ዘኔ እንኳን ደህና መጣህ ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ዘውድነሽ ነኝ ።የዚህ አይሁድ ታሪክ የእኔም ነው ።እስከአሁን ድረስ በቤተሰቦቼ እየተቀጠቀጥ ጉልበቱን የሰጠኝ ደግሞ ፈጣሪ ነው ።ለ54አመታት የተለወጠ ነገር ሳይኖር በትዳርም ተከትሎኝ በፅናት አለሁ ።አመሰግንሀለሁ።ይቅርታ አድርግልኝ ብዙ አወራሁ።
@user-ht4uu7ik4h
@user-ht4uu7ik4h 3 ай бұрын
ስትይ ትተሽ አትሄጂም ነበር ????????
@animuthone272
@animuthone272 3 ай бұрын
ጋሸ ረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤ የኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውዱ ልጅ ሺ አመት ኑርልንንንንን
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 3 ай бұрын
መጨረሻየን አሳምርልኝ አሉ አበው ሂደህ ሂደህ😂💔🙄🤲
@sositt4090
@sositt4090 Ай бұрын
የምር አቶ ዘነበ በጣም ደሰ የምትለኝ ሰው ነክ
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 Ай бұрын
ጋሽ ዘኔ መሽጋገሪያ ሙዚቃውን የድሮውን አድርገው በጣም ደስ ይለኛል
@Sahlemariam.D
@Sahlemariam.D 3 ай бұрын
ለምን በደም እናምናለን? ያለችንም ህግ በተግባር ላይ ስለሌለለ። ግፍ ስለበዛ። ያለንን በቂ ሀብት በፍትህ መከፋፈል ስላልቻልን። ሆዳሞች ስለበዙ። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን እፍ ይበልብን!
@YonathanZerihun
@YonathanZerihun 3 ай бұрын
Thank you sir
@danieltadesse9461
@danieltadesse9461 3 ай бұрын
ሰላም! ብናል ዘኔ ነብይ የሚመጣውን ሚናገር ነው ።ያለፈው የሆነው ተረድቶ እና ገብቶት ሚተነትን ምን እንበለው? አሁን ላይ ስላለፈው እውነታ ተረድቶ እውነቱን በእንዳንተ አይነት መረዳት ገብቷቸው የሚነግሩን ብዙ ነብዮች ያስፈልጉናል ።አሁን የቸገረን ያለፈውን ተረድቶ መጪውን ገምቶ ዛሬን በተገቢው የሚመራ እና ገብቶት ሚመራ ህዝብ ነው። ዘኔ ጤናን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን።ፈጣሪ መልካም ጥረታችንን ይርዳ!አሚን !!!
@Lovelywond
@Lovelywond 3 ай бұрын
😢ጋሽ ዘኔ ስለሃገር እርርርር ምርርር....ምነው እመብርሃን...ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው 🙏🙏
@ashume7757
@ashume7757 Ай бұрын
magna sew zelalem nur
@JhonJackie-wh9gi
@JhonJackie-wh9gi 2 ай бұрын
Yemigerim eyite new gash zene
@Abreact9
@Abreact9 Ай бұрын
ጋሼ የሚያዟቸውን መፅሐፍ የት እንደምናገኝ በዛው ቢጠቁሙን ስፈልግ አጣቸዋለሁ እና እባኮትን ቦታ ጠቁሙን
@hawiroba6911
@hawiroba6911 3 ай бұрын
ዘኔ ክበርልኝ
@debebe97
@debebe97 3 ай бұрын
ጋሼ እድሜህን ያርዝመው ፈጣሪ
@ababonga1
@ababonga1 3 ай бұрын
መንጌ በ1967 ፣36 ዓመታቸው የነበረ ይመሥለኛል።
@user-og3gl9ct5t
@user-og3gl9ct5t 3 ай бұрын
Derasi gazetegn ye qedmo bahr hayl endihum yetarik Maheder zenebe wela antu beye yaltafkut 110 amet selememegn lane gena wetat not❤😂bihonem antu maleten ewedalew yeabsira ebalalew ye erso yemengizem adamach ena teketatay negn erson say ethiopian bimeru beye kemasebachew sewoch bechegna tewedadari selemalagegnlachu nw abet Ethiopia endet genet Endemeton imagine arekut mn waga alew echi hager ye mibejaten atakem abet zene erson ayeche lejochoten salkuachw mn aynet sebena linorachew endemichl zene ante malet le Ethiopia yaltezemerelet jegna belhe maganen ayhonebegnem gash zene edeme ketena eyetemegnew lesenabetek❤❤❤
@yosefassefaagilo3359
@yosefassefaagilo3359 3 ай бұрын
Gash zena shallom bertaln❤
@Zray-rx8ps
@Zray-rx8ps 3 ай бұрын
ይሄዉ ታሪክ ሲያሳየኝ መንግስቱ ይሄዉ አርጅቶ የትራስ መታፈኛ እድሜ ላይ ደረሰ። ግዜ ብዙ ያሳያል
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m 3 ай бұрын
የኛ ሙሉ መፅሐፍ እኮ ነህ
@hassenhamze5399
@hassenhamze5399 3 ай бұрын
ጋሽዘኔ❤
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal Ай бұрын
Please everybody subscribe, like, share, comment this vedio. We should aprciate ,and seport this guy Zenebe wela he is uniqe for Ethiopia
@Stif-03
@Stif-03 Ай бұрын
minawe sela Minilike bea Oromo masadabachawen atawerame. Minilike tilqe neguse nachawe ina yihe yegabachawale? wayse Zenebe teferlahe selanasu mawerate???
@Fkbtbwsnc1
@Fkbtbwsnc1 3 ай бұрын
ጋሽ ዘነበ ጥሩ ሄደህ ሄደህ መጨረሻህ ተበላሸ የባሰ ሀገሬ ምስቅልቅልሏ መጣ ያሳዝናል ከተነሱ መሪዋች መካከል እንደዚህ ዘመን ያስጠላኝ የለም
@zemenjonedi1047
@zemenjonedi1047 3 ай бұрын
1966 " የ20ኛዉ ክፍለዘመን አጋማሽ ነዉ።
@user-ch8gw9ri1c
@user-ch8gw9ri1c 2 ай бұрын
አሪፍ ነው ዘኔ 2 ጥያቄ 1) አቦይ ገዛኢ ለምን እየገነቡ ያፈርሱ ነበር የራሳቸውን ተግባር ግንባታ.......(ለምሳሌነት በተጠቀምክበት አንግል ገብቶኛል 2) ለምን እነ ስብሃትን ቀናችሁ ይጠር ይሉቸዋል ለምን? 3) በሰላም ገብተን እንወጣ እንነግድ ነበር እኮ ያለፈው 27 አመት(የኔ አተያይ ነው) መደመር አንብቦ የመጣ ለውጥ ሰላም እድገት አለ ወይ? ተስፋስ ይታይሃል? 4) የዶክተር አብይ መምጣት ግዜ የነበረውን ሪፎርም አንተም በበጎ ተመልክተሃው ነበር ይቻላል እንደዛ ማሰብ በተለይ በዳንኤል ክብረት እና በ መራራ ጉዲና ሹመት ይስተካከላል ብለህ ያሰብካቸው ነገሮች ተስተካከሉ? ወይስ ብሰው ተገኙ? ነብይ ዘነበ ወላ እንዴት እንበልህ ምን ይሆናል አልከን? ሆኖ ስናገኘው ነብይ እንድንል ወይስ እኔ ነኝ ያልገባኝ የዛሬው ፕሮግራም በአብዛኛው ባለፈው ታሪካችን ያንተን አረዳድ(እዚ ላይ እኔም እጋርሃለሁ) ነው የነገርከን ምን ተነበይክ ከ 5 አመት በፊት ምን ተንብየህ ነበር ዘኔ?።
@nebeyudawit6579
@nebeyudawit6579 3 ай бұрын
GASH ZENE BEMEJEMERIYA BETAM AKEBRHALEWO TENA EDME YESTH KALASCHEGRKU SELE 9/11 YESHIBER TEKAT BETSERA
@zackyirdaw475
@zackyirdaw475 9 күн бұрын
Birhanu Bayeyh lied there I believe....it doesn't add up with other stories i read/ know
@kirubeltekletsadik8527
@kirubeltekletsadik8527 Ай бұрын
Your analysis is from the opportunist view points.
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 25 күн бұрын
Most your videos volumes are a bit low !
@john7630
@john7630 3 ай бұрын
Yetekuar menfes
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 3 ай бұрын
ዘኔ በተራማጅ አለም ቋሚ ነገር የለም ። ውትወታህ ይሰማኛል ። መሻትህ እውን ቢሆን ምንኛ ጥሩ ነበር ። መጨመር ቀርቶ ያለንን መጠበቅንኳ ተስኖናል ። ይህሁሉ ምስቅልቅል ያነቃን ይሆናል ። 💚💛❤️
@BlenPeteros
@BlenPeteros 3 ай бұрын
ጋሽ ዘነበ ገና ለጀማሪያን ምን አይነት መፀሀፍ ትጠቆመናለኸ
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 3 ай бұрын
Meleheke
@yidneqachewawraris3010
@yidneqachewawraris3010 19 күн бұрын
I have wasted my 38 minutes, just a collection of nice words with no meaning.
@benben3820
@benben3820 3 ай бұрын
ጋሽ ዘንበ አብዬ እራሱ ጨፍጫፉ ነው
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 3 ай бұрын
Ben Ben abeyen atawekewem
@afwrkge79
@afwrkge79 3 ай бұрын
ጋሽ ዘነበ አሁንም በዐቢይ አህመድ 'መደመር' ታምናላህ ማለት ነው? ሰለዐቢይ መደመር መጨረሻ አካባቢ ስትናገር የሰማው መሰለኝ። የዐቢይ አህመድ መደመር እኮ 'በደም ሰርዔት' የሚምን ነው። የሀሳብ ስርዔትን ሽፋን አድርጎ በደም ስርዔትን ለማምጣት ከደርግ ዘመን ቀይ-ነጭ ሽብር የባሳ ፣ ከደርግ ዘመን የእርስ በእርስ ጦርነት የከፋ እልቂትና ደም አፋሷል፣ እያፋሰሰም እኮ ነው! የደም ስርዔትን እይተቃወምክ በአደባባይ የሀሳብ ስርዔት ጭንብሎን ጥሎ በደም ስርዔት አገር እያመሰ፣ ህዝብን እየጨረሰ ያለን መደመርን እየደገፍክ እንዴት ነብይነትን ተመኘኸው!? ምንም ነብይነትን የማይጠይቀውን ምድር ላይ ያልን የአፈጠጠና ያገጠጠን ሀቅ የካደ ፍርደ ገምድልነት ነብይነት እንዴት ነገን ሊተነብይ ይቻለዋል? ከአክብሮት ጋር!
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 ай бұрын
አቦ አትጨቅጭቀው መብቱ ነው በፈለገው ማመን ይችላል ።
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 3 ай бұрын
Selalegebahe new medemere
@mightyg8545
@mightyg8545 Ай бұрын
@afwrkge79 ደግመህ ብትፈጠርም አሁን ዘነበ ያወራውን የመረዳት አቅም አይኖርህም
@kalebkebede1391
@kalebkebede1391 3 ай бұрын
የፈረደበት የትግራይ ህዝብ እንዲህ አይነት... አፍ መክፈቻ ሆነ
@ashtesera6949
@ashtesera6949 Ай бұрын
It is Lie. 😂😂😂😂
@fissehahaile291
@fissehahaile291 3 ай бұрын
ዘኔ እስትንፋስህ እስካለ ድረሥ ላንድም ለሁለትም ሰው ቢሆን የለውጥ እድል ስለምትፈጥር ተሥፋ ሳትቆርጥ ታገል።ክርስቶስን አስበው---"አንድም ሦስትም ሆናችሁ--------!!!!!!"የትውልዱን ነገር ጌታ በኪነ ጥበቡ ይጎብኘው።አገሪቱ ያለችው በጥቂት ባላወች ብቻ ነው።ይኸውም እናንቸ ናችሁ።ማገር የላትም ።ይሄኔ አንድ ትርጉም የሌለው አልባሌ ወሬ ለጥፈህ በነበር ወይም አንዱን ብሄር ተሳድበህ በነበር ላይክና ሼሩ በጎረፈ ነበር።የሆነ ሆኖ ግን እግዚአብሄር ልፋትን ጥረትን ያያልና ሁሉም እንደሚሥተካከል ተሥፋ አለኝ።እኔ በበኩሌ የኔም የቤተሠቦቸም መካሪ አማካረ እንደሆንክ እወቅ።ወዳጂህ ነኝ ከአፋር ምድር።
ማወቅና መኖር... ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
21:39
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 9 М.
" ለንቁ ፈረስ ያለንጋ ጥላ ይበቃዋል "  ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
21:21
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 10 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 9 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
"ለብልህ ይነግሯል እንጂ አይመክሩም"    ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
22:35
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 9 М.
ከታሪክ የምንማረው ቢኖር ከታሪክ አለመማርን ነው ። ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ
31:14
ማንበብ ከሞትም ያድናል... ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
22:29
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 7 М.
" አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል !"   ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
23:22
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 10 М.
"ጦርነትን እጠላለሁ ፣ ለነፃነቴ ግን እዋጋለሁ !"  ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
24:02
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 12 М.
"ምሁር ፍጹም ሊቅ ...የሚጠየቅ እንጂ የማይጠየቅ " ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
24:18
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 2,4 М.
የራሷ አሮባት የሰው  ታማስላለች    ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
18:07
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 8 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН