በግል ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች ላለው የትምህርት ጥራት ጉድለት ተጠያቀው ተማሪው ወይስ …?

  Рет қаралды 22,643

Fana Television

Fana Television

2 жыл бұрын

በግል ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች ላለው የትምህርት ጥራት ጉድለት ተጠያቀው ተማሪው ወይስ …?

Пікірлер: 81
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በቂ እና አጥጋቢ መልስ ስለሰጡ ያሎትን የዳበረ እውቀት አሳይተውናል እጅ ነስቻለሁ ዶክተር 🙏
@yonastafesse7709
@yonastafesse7709 2 жыл бұрын
Big respect Dr. Arega proud to be under ur leadership
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 2 жыл бұрын
this person realy want to defend privet college
@demewozadmasu8351
@demewozadmasu8351 2 жыл бұрын
Interesting, informative and critical interview. To its inclusiveness, however, private higher education institutions emerging and growing ought to take part in such interview.
@samsonnegussie3442
@samsonnegussie3442 2 жыл бұрын
Very Interesting Interview! Dr. Arega was on point!
@ethiopiaservice
@ethiopiaservice 2 жыл бұрын
ዶ/ር አረጋ ይርዳው በሰጡት ሚዛናዊና በሳል መግለጫ ረክቻለሁ። ጋዜጠኛ ዳዊትም ሞጋች ጠያቂነትህን አደንቃለሁ። ፍሬው አ.
@historyofethiopia4860
@historyofethiopia4860 2 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ምን እያለ ነው ሪፍት ቫሊ እንኳን ታክስ ስላለባቸው ነው የግል ከፍተኛ ተቋማት ሚሰርቁት አላለም። የመንግስትም ችግር አለበት ይላል ስለ ግል ተጠይቆ። ራሱን ዲፌንድ ለማድረግ ነው ሚገጋጥ። የሱን ወረቀትም መርምሩት
@marthabelay9454
@marthabelay9454 2 жыл бұрын
ዶክተር አረጋ በራሳቸው የሚተማመኑ በትምህርት ጥራት የሚያምኑ ለተማሪዋቻቸዉ አክቡሮት ያላቸዉ ለት/ቤቱ እዱገት የሚጥሩ ተመርቀዉ በስራ ላይ የሚገኙ ተማሪዋች ምስክር ናቸዉ በጥራት እሚሰሩ ናቸዉ ክቡር ይገባቸዋል።
@Asmera-1
@Asmera-1 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ 150- 200 ሺ ያህል የሃሰት ድግሪ በኢትዮጵያ መገኘቱ በጣም ኣስደንጋኝ ሆኖ ያገኘሁት። ምክንያቱ በግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለስላስ እና ደርጊ ግዜ ሙሁራን በዓለም ተወዳዳሪ እንደ ሆኑ በተግባር ኣሳይተዋል። ለምሳሌ በኣመሪካ universities በ ፕሮፈሴርነት እየሰሩ ናቸው። በNASA በርከት ያሉ ሳይንስቶችም እየ ሰሩ ይገኛሉ። የወያነ መሪዎች PHD ያላቸው የሚባሉ ከኣነጋገራቸው ዲግሪ በገንዘብ እንደ ገዙት ያስታውቃሉ። ዶኩተር ኣረጋዊ ስለ ችግሩ በትክክል በኣሳማኝ መንገድ ገልጸውታል፣ good job 👏.
@fasileyayu
@fasileyayu Жыл бұрын
Worry about your failed state. You’ve no business here.
@wossensegedassefa7526
@wossensegedassefa7526 2 жыл бұрын
Among all other things that Dr. Arega did to enhance the quality of education provided by Unity University, one that impresses me the most is the respect he has for the position he assumed. By the time he was leading 26 companies as a CEO, he has PhD (Doctor of philosophy) in management and leadership. And when he assumed the position of presidency for Unity University, he studied his second doctorate degree (EdD - Doctor of Education). This alone shows how he respects the world of education and education leadership. He toils to enhance quality in everything he does. The authorities should pay attention to every word he says because his words are plated with knowledge, experience and wisdom. Much Respect for You Doc.
@zelekemengiste3325
@zelekemengiste3325 Жыл бұрын
Clear, balanced, holistic and system oriented (not problem centered) interview
@birhanugetachew7542
@birhanugetachew7542 2 жыл бұрын
ሀገር እንዲህ አይነት ሰዎች ናቸው የሚያስፈጉን በበቂ ዕውቀት ሌሎችን የሚመክሩ የሚገስፁ ።
@mesfinlaeke1469
@mesfinlaeke1469 2 жыл бұрын
አንዳንዴ እንዲህ ነው ለመሞገት ሂደህ ተምረህ መጣህ።የግዴታ ሟጋች ጋዜጠኛ መሆን ፊትህ ላይ ምታሣየው መኮሳተር ባይበዛ በተረፈ ሁሌም ማትረሣው ገጠመኝ ይሆንልሃል ዶ/ር አረጋ እናንተን ያሥተማረች ኢትዮጵያ በእንዲህ አይነት የትምህርት ሥርዓት መጓዟ ያሣዝናል የንሥር አይን ነው ያለዎት ከፊት ሁነው ባይዎት በጣም ደሥ ይለኛል
@tesfayegelan8308
@tesfayegelan8308 2 жыл бұрын
ጥሩ እይታ ነው ወንድሜ
@samuelpetros5585
@samuelpetros5585 2 жыл бұрын
Dr. arega thanks a lot. You did Educative interview .I wish long live.
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Arega for teaching ABC to wrong accusers. Africans mentality to call wrong other universities (if not Harvard) should be calibrated correct. :)
@danielayele8254
@danielayele8254 2 жыл бұрын
ዶ/ር አረጋ ያሉት ትክክል ነው። ተማሪው - ኮሌጁ-ተቆጣጣሪው ባለሥልጣን- ት/ሚ/ር ናቸው ተጠያቂ የሚሆኑት።
@robelsolomon5380
@robelsolomon5380 2 жыл бұрын
Basic takeaway from the interview, there needs a neutral board of education and training directorate where every stakeholder is sure that the board is not under higher influence from any stakeholder, Now to reach such an iconic consensus the education sector must listen closely to individuals such as Dr Arega who walks his talks. keep up the good work.
@fitsumk6411
@fitsumk6411 2 жыл бұрын
Great Jornalist 👍 really great work 👏👍
@selamleethiopia1966
@selamleethiopia1966 2 жыл бұрын
Thank you dr
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 2 жыл бұрын
Good Answer Dr Thanks
@mulatualaro6108
@mulatualaro6108 2 жыл бұрын
Dawit your are great pls continue on this issue further
@Kibrusha
@Kibrusha 2 жыл бұрын
As if the quality of education in the public university is good.
@yitayaleayalew2230
@yitayaleayalew2230 2 жыл бұрын
ዋው ይመቸው, ሰውየው ገለጻው ተመችቶኛል, ሁሌ ችግር አለባቸው የሚባለው የግሎችን ብቻ ነው, ለምንድነው? ይሄ ኮንሴብቱራሱ የተሳሳተ ነው, ዋው ሁለቱም እኩል መታየት አለባቸው, ገለጻው ተመችቶኛል, የመንግስቶቹንምኮ እናቃቸዋለን,
@historyofethiopia4860
@historyofethiopia4860 2 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ምን እያለ ነው ሪፍት ቫሊ እንኳን ታክስ ስላለባቸው ነው የግል ከፍተኛ ተቋማት ሚሰርቁት አላለም። የመንግስትም ችግር አለበት ይላል ስለ ግል ተጠይቆ። ራሱን ዲፌንድ ለማድረግ ነው ሚገጋጥ። የሱን ወረቀትም መርምሩት
@babbagecollege958
@babbagecollege958 2 жыл бұрын
Dave, Berta, tiru program eyakerebk neew....we do appreciate!
@natnaeldemeke9576
@natnaeldemeke9576 2 жыл бұрын
Dr Aregha the best leader
@habtubezu4305
@habtubezu4305 2 жыл бұрын
The whole system from pre-licensure to licensure, initial program accreditation to renewal of both program and institutional accreditation needs an overhaul. Both private and public institutions should follow a set of Standards. The agency established to regulate and evaluate HEIs should be an independent agency with the appropriate level of human and other resources. I urge Dr. Berhanu to declare a moratorium on both public and private colleges until such. a time the current sad state of higher education quality is fully addressed.
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 2 жыл бұрын
የመንግስት ዩንቨርስቲ እራሱ በዚህ ዘመን የሚያስመርቃቸዉ ተማሪዎች አዉን ዩንቨርስቲ ተምረዋል የሚያሰብሉ ናቸዉ እኮ ለእኔ እንደዉም መምህራኖቹ ራሣቸዉ በግል ተቋማት ላይ ተግተዉ እንደሚያስተምሩ የመንግስት ተቋም ላይ አያስተምሩም
@historyofethiopia4860
@historyofethiopia4860 2 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ምን እያለ ነው ሪፍት ቫሊ እንኳን ታክስ ስላለባቸው ነው የግል ከፍተኛ ተቋማት ሚሰርቁት አላለም። የመንግስትም ችግር አለበት ይላል ስለ ግል ተጠይቆ። ራሱን ዲፌንድ ለማድረግ ነው ሚገጋጥ። የሱን ወረቀትም መርምሩት
@shegawekindu866
@shegawekindu866 2 жыл бұрын
@@historyofethiopia4860 ሙሉውን ቃለ ምልልስ ብትሰማው ጥሩና ጠቃሚ አስተያየት ሰጥተዋል ጊዜ ሲኖርህ ሙሉውን ብትሰማው ጥሩ ነው
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 2 жыл бұрын
@@shegawekindu866 ሠዉየዉ እኮ አርጅቷል ጡረታ መዉጣት የነበረበት ነዉ ከሡ በቂና አሣማኝ መልስ አይጠበቅም
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 жыл бұрын
በግል ዩንቨርስቲ ተምረን የድግሪ ሰርተፊኬት በተለያየ ምክንያት ያልተሰጠው ሰው የተነው መጠየቅ የሚችለው?የክፍያ ሂሳብ አግባብ የሌለው የተጠየቀ የትነው መጠየቅ የሚቻለው
@meysawminilik6676
@meysawminilik6676 2 жыл бұрын
የመንግስትና የግል ዮኒቨርሲቲዎችን ለማወዳደር የተጋበዘ ይመስላል!! ትምህርትና የግል የሸቀጥ ንግዶችን የሚያወዳድር የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት በጣም አሳሳቢ ነው።
@jesussaves4444
@jesussaves4444 2 жыл бұрын
Smart discussion
@wossensegedassefa7526
@wossensegedassefa7526 2 жыл бұрын
It is only a confident leader that argues for the independence of a government body that controls his actions. ETA, the former HERQA, should publicly applaud the points mentioned in this interview. As mentioned in the interview, it would of a paramount importance for ETA to be independent and report to the House of Peoples Representatives directly. I strongly urge Dawit (the journalist) to keep up the good work he is doing in this regard.
@ethiopianationnationalitie5043
@ethiopianationnationalitie5043 2 жыл бұрын
Bravo Agega!
@birukaklilu3401
@birukaklilu3401 Жыл бұрын
Exactly
@eyumule3893
@eyumule3893 3 күн бұрын
I respect D. r arega atgabi mels new
@kirubeldemelash5535
@kirubeldemelash5535 2 жыл бұрын
ere min aynet response new misetutut ke erso endet aynet milash yisetal
@sisay111
@sisay111 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብሮት በእውነት ትልቅ ሠው
@tafesseayalew6560
@tafesseayalew6560 2 жыл бұрын
ጠያቂውም መላሹም ጎበዝ ናችሁ
@daved.1284
@daved.1284 2 жыл бұрын
ምን የሚሉት ድርቅና ነው። ተማራው የግል ተቋማት ባመቻቹት ክፍተት ነው የገባው ወይም ተባባሪ የሆነው። ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ሳይጠይቁ ማስተርስ ተማሪ መዝግበው የሚያስመርቁ ናቸው እኮ። ሲጀመር ተማሪው የማይመዘግቡት ቢሆን ለመመዝገብ አይሄድም። ገንዘብ ጌታ ሆኖ ሌባና ፖሊስ ሆነ እኮ። ችግሩ የተቋማት ብቻ አይደለም ፍቃድ ሰጪው እጁ አለበት።
@smartcityfool
@smartcityfool 2 жыл бұрын
ከጥራት አኴያ ባጠቃላይ የከፍተኛ ትምህርት ጥራት በጣም ቀንሰዋል።
@iccitiifayyaa8018
@iccitiifayyaa8018 2 жыл бұрын
Unetunot dr Systemu ke ly eska tach andi ly mesarat allebet Kely eska tach enda halafinatu mekotater allebat
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 2 жыл бұрын
Dr Abiyii please this Gaye's Come to public center thanks
@Amele-z3h
@Amele-z3h 2 жыл бұрын
በጭብርብር ድግሪ የሚሰጥ ኳሌጅ ስላለ ነው ተማሪው በማጭበርበር ለመማር የመጣው ስለዚህ ኳሌጁ ነው ተጥያቂው ዶክተሩ ደረቅ ናቸው
@bayeteketay511
@bayeteketay511 2 жыл бұрын
ዋ! እንዴት ሌባን ያስጠጋ ሰው እራሱ ሌባ አይደለም? ከመቁረጫ ውጭ ለምን ይመዘግባል?
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 2 жыл бұрын
ዳዊት በርታ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
👍👍👍
@Amele-z3h
@Amele-z3h 2 жыл бұрын
ሁለት መመዝገብያ ት/ቤቱ አዘጋጅቶ ይህንን ስተት ይባላል እንዴ
@meysawminilik6676
@meysawminilik6676 2 жыл бұрын
ይህን ሰውዬ እራሱ በደንብ መመርመር አለበት የራሱ የትምህርት መረጃዎች ጭምር መመርመር አለባቸው
@freeworld6783
@freeworld6783 2 жыл бұрын
ሀላፊነት ማን ይውሰድ በሚለው መልሳቸው አልስማማ
@alemayehuasemerie1272
@alemayehuasemerie1272 2 жыл бұрын
ዶር አረጋ ማብራሪያው አንጀት አርስ ነው
@fentax111
@fentax111 2 жыл бұрын
በትምህርት ብቃት ሳይሆን በብሔር ኮታ የሚገባ የዮኒበበርስቲ ተማሪ እና ምን ይጠበቃል ! በብሔር ኮታ ይገባል በብሔር ዲግሪ ይገኛል በብሔር የሀገሪቱ ቁልፍ ቦታ ባለስልጣን ይኮናል በቃ ሀገሪቱ የአለም አቀፍ ትምህርት ስርዓት ሰረዛ ትምህርት መመዘኛ እና የስራ የፓለቲካ የኢኮኖሚ የሁሉም መመዘኛ የብሄር ኮታ አርጋ ቆይታለች !! ይህ ኢትዮጵያን ለዚ ውድመት ውድቀት አድርጓል !! በሌላ ሀገር የደከመ የማህበረሰብ ክፍል ተወዳዳሪ እንዲሆን የተለየ ድጋፍ እየተሰጠው ከአደገው ከነቃው ጋር እኩል በፍትሀዊነት እንዲሁን ይሰራል እንጅ ! ብሔር ማንነት ብቻ ካለ ብቃት በነፃ ካለውቀት ስልጣንም ሆነ ዲግሪ ማስትሬት ዶክትሬት አያሰጠውም !!
@habetamubond8813
@habetamubond8813 2 жыл бұрын
አንድ ዩኒቲ ምናልባት ከሞላ ጎደል የተሻለ ሆኖ ሥራውን እየሠራ ነው ብለን ከእርሶ አተያይ አኳያ እንቀበልዎ ፣ ነገር ግን የኢትዮጵያ የግል ተቋማት አሁን በግልፅ በታየው አካሄድ የዲግሪ ወፍጮዎች ናቸው የተባሉበት እውነታ የሚገልፃቸውን ተገቢ መደምደሚያ ያለዝብዝብ ማጎናፀፍ ምኑጋ ነው አስተቺ የሚሆነው በአገር እና በትውልድ ላይ እየተቀለደ የኖረን አሰራር ለመጠየፍ ለመኮነን ምንድነው ችግሩ ! በስራው የሚተማመመን ተቋም ንፁህ ከሆነ የሚናገርለት አያስፈልገውም እኮ ያስተማራቸው ሰዎች እኮ በስራቸውም ወተው በመናገርም ክብሩን ይጠብቃሉና።
@user-dw6ly9qp5m
@user-dw6ly9qp5m 2 жыл бұрын
ዶክተሩ አረጋ ያሉት ትክክል ነው አልካዱም ስህተት እንዳለ ። ውናው ተጠያቂ ግን ስራአቱ መሆን አለበት ለ27 አመት ትውልድ አፍራሽ የትምህርት ካሪኩለም ቀርጾ የነበረ መንግስት የግል ትምህርትቤቶች ስህተቱን እናተ ብቻ ውሰዱ ማለት ይከብዳል ። ቢያንስ ቢያንስ 4አመት የሚመረቅ ተማሪን 4 አመት ከመጠበቅ በየአመቱ ኤንጀንሲው ቢቆጣጠር የግል ትምህርት ቤት የሚሰሩትን ስህተት ማቆም ይችል ነበር ። ያ ሳያረግ ቀርቶ ልጁ በተመረቀ ግዜ ጠብቆ መያዝ ለሚዲያ ፍጆታ መስራት ካልሆነ በስተቀር ትርፉ መካሰስ ብቻ ነው ሌባን ከመስቅረቁ በፊት ትከላከላለህ እንጂ ከሰረቀ በሁላ እና የስረቀውን ንብረት ካጠፋው በሁላ መያዝ እሱ ራሱ ሌላ ችግር ነው
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg 2 жыл бұрын
የሜድሮክ የቀኝ እጅ .... ጂንየስ mind ባለቤት ነው:: መንግስት ተጠቀምበት ይህን ሙሁር
@habviral22
@habviral22 2 жыл бұрын
🤭
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 2 жыл бұрын
This person want to defend privete college and thinking education like other business .
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
ከነገሮች ያለ ተጠያቂነት የማምለጥ፤ ሀገር የገደለዉ የሀበሻ ብልጣብልጥነት መቶ በመቶ ያሚያሟሉ ዶክተር ናቸዉ።
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@tollabulla9063
@tollabulla9063 2 жыл бұрын
He is very illusive on key issues. He is good at analyzing the problems and pin pointing where the problems are but he is good at shifting blames. I don't see him accepting responsibility for mishaps but he knows how to interject how good his institution is doing. There are some good points he raised; the gaps from giving license to follow-ups but I disagree with his line of argument. Directly or indirectly he is using the corrupt culture that became rampant in the country as the reason for the cause of the problem. It is this kind of lame excuse that created corruption. Yes, each individual should be responsible for his or her action. Governments create guidelines & policies but they can't 100% implement it if there are individuals willing to cheat. We as a society should reject cheating. If the society is against cheating and consider it as a shameful action, government will have no role to step and tell the institutions and students what to do and how to do it. If the institutions care about quality of education; they are the main gate keepers and they can do it too but MONEY and its evil power made them not to implement the right policy. This is a fact. I agree with him on the quality issue is not only the problem of private institutions; it starts from preschool all the way to higher education. It is complex issue that may live with us for a long time but we have to come together and condemn cheating regardless of where and by whom it happens. Action is required now.
@charontube5059
@charontube5059 2 жыл бұрын
I disagree with you if you want to fight Bureaucracy then we need to build a system that’s electronic that’s the only way as long as people meet face to face ….
@tollabulla9063
@tollabulla9063 2 жыл бұрын
@@charontube5059 System is as good as the people who operate it. The fact is nothing will replace human honesty & integrity. Systems are created by human beings and can be manipulated by human beings. I don't expect perfection in today's world but what can bring us closer to perfection is only & only human honesty & integrity.
@rblsoul8128
@rblsoul8128 2 жыл бұрын
Exactly why the government is requiring exit exam. For you and you alike 😂🙂😂
@rblsoul8128
@rblsoul8128 2 жыл бұрын
There is no perfection in yesterday's , today's and also tomorrow's world. Our Galaxy will pass while a few work towards perfection with vain. If you are looking for honesty, you will have to wait until you met your maker. As to integrity, we all can work towards it. Because of the ever changing human conditions , systems and institutions put by men will always have flaws. strong regulatory agencies are must. The guest were not trying to shift blame or as you put it to be illusive, he was calling out the problem as is as well as the remedy. I know there is a reading and comprehension class given in Addis but from you understanding of the interview, I'll write the education ministry to start a new course - listening and comprehension. I suggest you listen to the program once or twice again. But, this time have a paper and pen in hand and take notes.
@tollabulla9063
@tollabulla9063 2 жыл бұрын
@@rblsoul8128 Sorry, I was done 36 years ago and I am just wishing the privilege I enjoyed for the next generation. Sorry for bursting your bubbles. Keep giggling LOL!!!
@fitsumk6411
@fitsumk6411 2 жыл бұрын
Unity pay and get your degree !😄 no evaluation is required
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
ከአንድ ዶክተር ሞራል የሚባል ነገር ያላየሁበት ።🤔 ለቀይ መብራት መኪናየን የማቆመዉ የቅጣት ትኬት የሚሰጠኝ የትራፊክ ፖሊስ በአካባቢዉ ካለ ብቻ ነዉ፤ የሚል መልስ ከአንድ ሙሁር መስማት ያማል ።🤔🤔🤔 የሌሎችን ተቋማት ተጠያቂነት ለምን ለጋዜጠኛዉ ሄዶ አንዲጠይቅ አይተዉለትም? እርሶ ለተጠየቁት ጥያቄ ብቻ በቀጥታ ቢመልሱ መልሶት ባያረካንም በትክክል እርሶ እንዳሉት በአጠቃላይ አገሪትዎ ከገባችበት ችግር አኳያ አድማጭ ችግራችሁን ሊገነዘብይ ይችል ነበር ። ከእርሶ የተመለከትኩት ሌላዉ ላይ ማላከክ እና እኔ ብቻ አይደለሁም ወይም ክህደትን ነዉ🤔🤔 💔💔
@danielmengist9088
@danielmengist9088 2 жыл бұрын
aneta dengyeras mndn nw yametekabatraw
@aselftekela8346
@aselftekela8346 Жыл бұрын
Ye health department gn betam chiger alebet doctor endew werdew emiserawen sera bimeleketu teru new
@shegawekindu866
@shegawekindu866 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ችኮላ ይታይብሀል አስተያየቴ ከጠቀመህ ተቀበለው
@tesfahundagnaw2446
@tesfahundagnaw2446 2 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ምን እያለ ነው ሪፍት ቫሊ እንኳን ታክስ ስላለባቸው ነው የግል ከፍተኛ ተቋማት ሚሰርቁት አላለም። የመንግስትም ችግር አለበት ይላል ስለ ግል ተጠይቆ። ራሱን ዲፌንድ ለማድረግ ነው ሚገጋጥ። የሱን ወረቀትም መርምሩት
@Amele-z3h
@Amele-z3h 2 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ደረቅ ነው
@wojogirma
@wojogirma 2 жыл бұрын
Rift Valley Model
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 110 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 29 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 195 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
Midday News in Tigrinya for August 6, 2024 - ERi-TV, Eritrea
17:42
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 3,7 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 110 МЛН