ብዙ ጊዜ አለቅስ ነበር / ሥምምነቱ አስደስቶኛል ! |ከአርክቴክ እና ደራሲ ሚካኤል ሽፈራው ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ | ክፍል አንድ - አልፋ ቶክ

  Рет қаралды 17,943

Alpha Media አልፋ ሚዲያ

Alpha Media አልፋ ሚዲያ

Жыл бұрын

#Alphatvnewsethiopia_አልፋ_ዜና_ethiopia_news_potics #2014ዓ

Пікірлер: 148
@alphatvMedia
@alphatvMedia Жыл бұрын
ለስራችን ድጋፍ ያድርጉ። በ Supper thanks ድጋፍ እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።
@gezhagne408
@gezhagne408 Жыл бұрын
BEKALU WOYANE HAS NO SHAME TO ASK US FOR MONEY KKKKKKK 😃 REMEMBER WE WILL CLOSE YOU AGAIN . WATCH IT. 💩💩💩💩
@thomaskemba40
@thomaskemba40 Жыл бұрын
ለጦርነት የሰዉን ልጅ ባርካችሁ የላካችሁ የሃይማኖት አባቶች ተብዬዎች ከዚህ ወንድም መልካምነትን ተማሩ፣
@fitsmtermnhu2779
@fitsmtermnhu2779 Жыл бұрын
ትውልዴ ኤርትራዊ ነኝ ኣስተዳደጌም ልክ እንዳንተ ሩህሩህ ከሆነው ኢትዮጵያዊ ጋር ተወልጄ ያደኩኝ ስሆን ኣሁን ላይ ኢትዮጵያ የሚለው ቃል በጣም ያመኛል ፣ዳንኤል ክበረትን ፣ ኣብይ እህመድ፣ እነ ተሻገር እነ ባጫ ደበሌ በውሽት ያለች ሓገር በጣም ያመኛል ስለእውነት ኢትዮጵያውያን ሳያቸው ስዎች ይመስላሉ ሆኖም ግን ልክ እንድ ኣውሬ የሆኑበትን ዘመን ኣየሁ ኣዘነኩ
@user-kb6bk7np2f
@user-kb6bk7np2f Жыл бұрын
በጣም የሚገርም አስተያየት ።ልክ አኔ የጻፍኩት ነው የመሠለኝ።እኔም ትውልዴ ኤርትራዊት እድገቴ አ.አ ነው።አሁን ግን በነዚህ ጨካኞች ንግግር ኢትዮጵያ የምትባል አገር አንገሽገሸችኝ።
@gezhagne408
@gezhagne408 Жыл бұрын
WE kept our country intact by breaking our enemies . You taught we will be syria or Libya ,we are God Fearing people otherwise this 2 in the studio won't have a chance to sit In this manner if we take our revenge
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Жыл бұрын
@@user-kb6bk7np2f እና ለቆ ኤርትራ መኖር ነዋ አባቴ ምን ታረጋለህ የምትጠላው ሀገር ውስጥ
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Жыл бұрын
ይቺ የሰሞኑ አጀንዳ ናት ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ማጣያ 😅
@fitsmtermnhu2779
@fitsmtermnhu2779 Жыл бұрын
@@artsentertainment6985 ካባኳ ንላእሊ ሓሳድ ኣሎ ዲዩ ዝቆንደፍካ እስካ ዝደንቆርኻ እስኻ ትምህርቲ ዘይብልኻ እስኻ ሬሳኻን ነብስኻን ፎቆዶ ባሕሪን ጎንደር ኾይኑ እንበር ከ ታሕስብ ፍጡር ኢኻ ኮይኑ ግን ከምኣድጊ ትጻኣን ናይ ብሕሶት ትነብር ናይ ብሓቂ ትመውት ስብ ኢኻ ።
@user-fp4ox8fn4d
@user-fp4ox8fn4d Жыл бұрын
የኔ አባቴ ኣሁንም ፀልይልን እግዝአብሄር ይስጥህ ሙሁር ስባል እንድህ ነው እንጅ ታች ወርደው ዘራፍ እያሉ ካኣንድ ጎራ መወገን ኣይደለም
@AmanAman-lf4wt
@AmanAman-lf4wt Жыл бұрын
Great man with great heart. God protect you from the evil eyes
@genetpooki
@genetpooki Жыл бұрын
You are One in a million thank you✊🏾
@mikelemikele2996
@mikelemikele2996 Жыл бұрын
በጣም በጣም 1000% ትክክል ሀሳብ ነዉ እናመሰግናለን ሙሁራ ሰዉ።
@zemamhaftu5666
@zemamhaftu5666 Жыл бұрын
ሚካእል ሽፈራው ከልቡ ስው ነው እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ !
@user-xv1rj2cb2w
@user-xv1rj2cb2w Жыл бұрын
ሁሌም ሲናገር ቀልቤን የሚገዛኝና ማስተዋል የተመላበት ደራሲ ሚካኤል ምንጊዜም ቢያወራ ፍፁም የማይሰለች ሰው ነው። እናመሰግናለን አልፋ ቲቪ
@thomaskemba40
@thomaskemba40 Жыл бұрын
ቅዱስና መሐሪ የሆነው የኢስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህንና ትዉልድህን ይባርክ፣ ከተናገርከዉና ካሰብከዉ ልክ በላይ ፈጣሪ ይባርክህ ። እንደአንተ ባሉ ጥቂት ባለአዕምሮዎች ፀሎት አሁን ላለንበት ጊዜ ደርሰናል ። እኔም ከአንተ ብዙ ተምረዋለሁ።
@atsedemengesha5383
@atsedemengesha5383 Жыл бұрын
He is a real human being! That’s the culture that I knew.
@marthabemnet8441
@marthabemnet8441 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሁለታችሁም የልቤን ምኞትና መናገር የምፈልገውን ስላላችሁልኝ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👋👋🌹🌹
@ethiotg2883
@ethiotg2883 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ቅን ሰው ነህ እንደ እዚህ ያለውን ሰው ያብዛልን
@ranirani3899
@ranirani3899 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭 ህመማችን ሰለተሰማህ እናመስናለን ክፉ አይንካህ አልፋ ሚድያም እናመስግናለን በእጣት እሚቆጠሩ ሰዎች እንዳሉ በኢትዮጵያ የምትባል ምድር ከዛ ሁሉ ነብሳ በላ ህዝብ እነዚህን ማግኘት ታአምር ኘው
@lemlem1974
@lemlem1974 Жыл бұрын
❤እስየ ስላም ፈላጊ ያሽንፍል ለምን የዝጋብሔር ቃል ነው የሽይጦን አይደለመ
@berhedessalegn1772
@berhedessalegn1772 Жыл бұрын
God bless you! It is very unlikely to get people like you at this time!!
@ephremgebremichaeltesafats849
@ephremgebremichaeltesafats849 Жыл бұрын
This is one of few nicest and smart people. We can learn a lot from him. Good bless you.
@kiyakiya1202
@kiyakiya1202 Жыл бұрын
ምንም አልልህም ዘርህን ይባረክ
@meresameresa5025
@meresameresa5025 Жыл бұрын
ፍጣሪ ይባርክህ
@demyteklu5345
@demyteklu5345 Жыл бұрын
ለካ እንደዚህ ዓይነት ስውም አለ!! ደስ የሚልና ተስፋ ሰጪ ውይይት 😊 እግዚአብሔር ፍቅሩንና ሰላሙን ይስጠን 🙏🙏
@sgebrese
@sgebrese Жыл бұрын
One of the very few with great heart that cares about everyone. Thank you Ato Micheal!
@robelabraha5512
@robelabraha5512 Жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው ነህ አንተ በመጀመሪያ ሂደህ ትግራይን ብትጎበኝ እንዴት ደስባለኝ❤🌷💯👍
@Archicamera
@Archicamera Жыл бұрын
Hi Robel this is Michael.I will defenately go and visit tigray on the first opening.
@bekelekumsa4994
@bekelekumsa4994 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሰው ልጆች ታሪክ ጀርባ ሆኖ ሁኔታዎችን በይቆጣጠር ኖሮ እንደስራችን... እግዚአብሄር በቃ እግዚአብሄር ነው። ስሙ ለዘላለም ይክበር።
@danielzenebe4575
@danielzenebe4575 Жыл бұрын
ሚካኤል ስለ ሀቅ ህሊናህን እንዳይወቅስህ እዉነትን ስትናገር ሰላም እንዲሆን የተቻለህን ሁሉ ስላደረክ ትልቅ አክብሮት አለኝ። ሰዉ በጠፋበት ዘመን ሰዉ ሆነህ በእዉነት ተገኝተሀል። እንደዉ በእመ አምላክ ልጠይቅህ በዉጭ ሀገር ያሉ ተጋሩዎች ላይ ያለዉን ፈተና የተረዳሐዉ አልመሰለኝም።
@Archicamera
@Archicamera Жыл бұрын
Dear brother this is Michael I know the difficult time you are passing through I am worried not to loose this opportunity for peace.
@almazhailu8748
@almazhailu8748 Жыл бұрын
ተባረክ ኣባቴ 🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤
@hanihani8381
@hanihani8381 Жыл бұрын
እግዚአብኘሔር ይሠጥህ 👍👍
@haileatsbeha5697
@haileatsbeha5697 Жыл бұрын
Wow it is amazing Mikeal. Welcome to see you in this Chanel. I miss you long time . For the reality you stand with realty Go will bless you . Among mass opportunities and short memory people to get one person who stands with reality is amazing .
@hailishgebreslassie5135
@hailishgebreslassie5135 Жыл бұрын
I respect you
@hadasg702
@hadasg702 Жыл бұрын
የጎንደር ህዝብ ናው የጠነሰሰው የትግራይ ህዝብን ገለው ንብረቱን አቃጥለው እንዲሰደድ ያደረጉ እግዛብሄ ፍርድን ይሰጣል ለሁሉም ጊዜ አለው እንደ ፍየል ጠብስ መብላት ናው ስሉ በጭካኔ መጋፍጥ ና ሲሉ እረ ስንቱ ስለዚህ መድሓኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ይፍርዳል🙏
@helomtesfay2423
@helomtesfay2423 Жыл бұрын
In fact you are one of extremely genius person I ever seen I the history of ethiopian politics
@ephremgirma1413
@ephremgirma1413 Жыл бұрын
አርክቴክት እና ደራሲ ሚካኤል ሽፈራው ከሺ ወይም ሚልዮን ሀበሻ አንድ እውነተኛ ሰው እጅግ ታላቅ አክብሮት አለኝ፡፡
@hayatabdu9702
@hayatabdu9702 Жыл бұрын
ሚኪ ምርጥ ስብዕና ያለህ human genuin
@abrehagebru5674
@abrehagebru5674 Жыл бұрын
ወንድሜ ያለህ ፀጋ አብልጦ ጌታ ይጨምርልህ
@brhanbrhan7225
@brhanbrhan7225 Жыл бұрын
እናመስግናልን ጡሩ ሓሳብ ነዉ!! እንዳተ ያለ ያብዛልን!!
@alganeshshifre3466
@alganeshshifre3466 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mrhwtmrhwt7384
@mrhwtmrhwt7384 Жыл бұрын
We need pic god bless tigray and all off people 🙏
@gsgdgeheh189
@gsgdgeheh189 Жыл бұрын
ኡነት ለመናገር ባሁን ግዜ እንዳንተ ኣይነት ሰዉ በእትዮጵያ ማየት ታኣምር ነዉ በትግራይ ህዝብ ስም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@danielzenebe4575
@danielzenebe4575 Жыл бұрын
ሚካኤል እና በቃል የሳታችሁት ነገር ቢኖር ወንድም እህቶቻችን እናት አባቶቻችን እየምቱ መስዋዕትነት እየከፈሉ እንደሆነ እናተ ከተረዳችሁ እንዴት በዉጭ ያለዉ የቤተሰቦቹን መምትና መኖር ፣ መብላት መራባቸዉን ፣ ህክምና መድሓኒት ያግኝ አያግኝ እናተ የዘረዘራችሁትንና የተረዳችሁትን እንዴት እናጣዋለን? እዚህ በባዕድ ሀገር እዉነት ነዉ የምለዉ በድናችን እኮ ነዉ የሚወዛወዘዉ። ከማንም በላይ ሰላም ነዉ የምንፈልገዉ። መስዋዕትነት በቅቶናል እባካችሁ የተሳሳተዉ አረዳዳችሁ አርሙት። በዉነት ከናተ እንደ ኳስ ጨዋታ የምታዩት ብሎ ማፊዝ አይጠበቅም ። ምን ያህል ልባችን እየተሰበረና በፍርሀት ዉስጥ ሆነን እንደምንኖር ልትረዱ ይገባል።
@solomon6733
@solomon6733 Жыл бұрын
ሚካኤል ሽፈራው እጅግ ትመቸኛለህ በዋናነት በማህበረስብ ውስጥ ከብዙ ማህበረሰብ በተለየ ሁኔታ ጥቂት ዘመናትን ተሻግረህ መጪውን ዘመን የምትቃኝ ከሌሎች በተሻለ መጪው ዘመን ምን እንደ ምት ምስል የተሻለ ግንዛቤና የተሻለ ሀገር እንዲሆነን የተሻለ ሀሳብ ያለህ በብዙ በአንድ ማህበረስብ ውስጥ ጤናማ ስው ሆነህ እያየህ ምን ማረግ ብትችል መፍትሄ ያጣህ ግራ የገባህ ስው ሆነህ አያለሁ ላለፉት 10 አመት አካባቢ አንተና አለማየሁ ገላጋይን እከታተላለሁ እግዛብሄር ይባርካችሁ። በትክክለኛ መስመር ላይ ያለህ ስው ነህ።
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 Жыл бұрын
ያንተ አይነት ሰዎችን ሳያችሁ ከክር የቀጠነችም ብትሆን ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ ተስፋ አደርጋለሁኝ...ክብር ይገባሃል🙏
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 Жыл бұрын
Loveeeee you mickiye God bless you .As usual, you are kind-hearted and loving to goodness and peace, your face is cheerful, may God bless your family, and here is what you wished for peace, God has heard you
@nolikassa4543
@nolikassa4543 Жыл бұрын
ድሮ ኢትዮጵያዊ ጋሽ ሚካኤልን ነበር የሚመስለኝ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Жыл бұрын
2 melkame sewoch Thanx 🙏❤️
@fitsumbitew5027
@fitsumbitew5027 Жыл бұрын
ስብእና በጠፋበት ሀገር... አቶ ሚካኤል ቤትህ ይባረክ ሰላምህ ይብዛ🙏ገና ሲጀመር ጥፋት እንደሆነ ተናግረሃል...ቤያንስ የህሊና እረፍት አለህ።እነ ዳኒኤል ክብረት አሉ አዳል እንዴ🤔
@tesfayeasheber7709
@tesfayeasheber7709 Жыл бұрын
Bravos Michael..
@solomon6733
@solomon6733 Жыл бұрын
በብዙ በአበዱ ህዝቦች መሀል ያለ ጤነኛ ስው።
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 Жыл бұрын
Veryyyy true
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 Жыл бұрын
Very true
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c Жыл бұрын
Yitegeray Hezeb betam yasazenal
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 Жыл бұрын
Beqalu selam! Ato Mikaeal edmehn yarzmew. Be enba yezerahwen bedesta tachdaleh.
@gideyhi
@gideyhi Жыл бұрын
Sew hulu yeberaleh ewnet yibealet
@haileworku5431
@haileworku5431 Жыл бұрын
God bless you both
@ermeeethiopia1223
@ermeeethiopia1223 Жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ደግ አርቲስት አለ እንደነ ደበበ እሸቱ እና እንደ ፀጋዬ እሸቱ አይነት ነውረኞችና ክፉዎችም አሉ
@asfawabera1821
@asfawabera1821 Жыл бұрын
ወገኖቼ ጦርነቱ ኣባት ከልጁ ጋር ከሚስቱ ወንድም ወይም ከልጆቹ አጎት ገር ለአቅመ ሄዋንና አዳም ያልደረሱ ልጆች ደግም የመከላከያዉ ልጆች እንደማንኛዉም የትግራይ ልጆች በድሮን በጀትና በመድፍ ይደበደባሉ ይህ እዉተኛ ታሪካችን ነዉ ከፈለጋችሁ አጣሩ
@kibromadinoabate4777
@kibromadinoabate4777 Жыл бұрын
Respect 🙏💯 Dear Bekalu can you ask him to send us worth reading books he can suggest for this generation
@rahilhayale2627
@rahilhayale2627 Жыл бұрын
Yam mailekma sawa🙏❤
@beletu7041
@beletu7041 Жыл бұрын
ሚኪ አምላክ ምን ይሳነዋል ሌሎችወገኖቼ ያላገኙትእድል አገቼ ድጋ ሚየተፈጠረው የጦርነት ስቃይ ስሚትበሚድያ ለታጋራት በመጋበዝህደስብለኛል አምላክን አመስግኘሎ ፣ በ
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 Жыл бұрын
MICKIYE tebarek
@booboo9616
@booboo9616 Жыл бұрын
Tikikl 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏
@aynalem_kiros
@aynalem_kiros Жыл бұрын
Ygemal bezi chlema zemen tenansh brhanoch alu
@getnetnegash5414
@getnetnegash5414 Жыл бұрын
ወንድሜ ምኞትህ ጥሩ ነበር ግን ስምምነቱ እንዳይስማሙ እየተስማሙ ነው ያሉት። ከበባውና አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ሳይቀርቡ ጦርነት ሳይቆም ፣ሻቢያ ሳይወጣ ትጥቅ መፍታት ወይም ተኩስ ማቆም እንዴት ይሆናል ? መሳሪይህን አስርክብና እስርቤት ልወርውርህ ከዚያ ሻቢያ እንደፈለገ ያርግህ ነውኮ ጨዋታው።
@anicheheramo5882
@anicheheramo5882 Жыл бұрын
Qoy 1 yaligabeh nager Yale yemsilagnal isum ye Ethiopia military ka tigeray hiloch gar asitemamagn wasitina or secure ground kalegagna ye ertirea hayilochin maqawom silamayichil lazih now tdf ka endf gar yiwahad bilow agreement yaderegut mikiniyatum endf kafitim kahalam likabab yichilal yih dagimo military science now so tdf tixiq yifatal Sibal zim bilo ayidelam
@nahomtekeste3429
@nahomtekeste3429 Жыл бұрын
betam tilek sawoch enanten ayew Egizeabher zemenachun yebarklachu tigray demtse hunachual ena alakem becha keberu enamasegenalen enwedachuwalen
@etheth5034
@etheth5034 Жыл бұрын
❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@tulufirew
@tulufirew Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ብስል ሰዎች በኢትዮጵያ መንግስት ዉስጥ ቦታ ቢኖራቸው ኖሮ የት በደረስን! ግን ማንም አያስጠጋቸውም:: በቃሉ የኦሮሞ ትግል በተለይ OLA ላይ ያለህን የተሳሳተ እይታ ጠይቀህ ተረድተህ ብታስተካክል ጥሩ ነው::
@Theking-mq1gz
@Theking-mq1gz Жыл бұрын
The Excellency Arctector Mike wos real political Observer in fact
@gechu71
@gechu71 Жыл бұрын
ዛሬ ጠዋት በአጋጠሚ ቀደም ባለ ጊዜ በአውሎ ሚዲያህ በ"የትላንቷ ኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ ያደረጋችሁትን ውይይት ወደ ስራ መጣ እየሰማሁት ነበር፡፡ አርኪቴክት ሚካኤል እንደሁልጊዜ በጥበብ የተሞላ የሩቅ አላሚ ሀሳቦችን በሚገርም የንግግር ብሰለት፣ አርቆ አሳቢነት ስሰማው ነበር፡፡ ግጥምጥሞሹ ቢገርመኝም ይህን ቃለ መጠይቅ አሁን ሰማሁት፡፡ ምን አለበት ልቦና ቢሰጠንና ሚካኤልን መሰል ወንደሞቻችንና እህቶቻችን የሚሉንን በእርጋታ ብንሰማ? በእድሜና ጤና አብዝቶ ይባርክህ፡፡
@somiyakha6830
@somiyakha6830 Жыл бұрын
😍😍😍😍
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zenebehadgukidanu2540
@zenebehadgukidanu2540 Жыл бұрын
እውቀት ያለው ሰው ሲናገር ያስደስታል ።ይህን ንግግር ለዳንኤል ለዛ የቤተክርስቲያን ዱርየ ዳንኢል ሰይጣን ጋብዘው
@jagme334
@jagme334 Жыл бұрын
Issayas Afeworki bedemb new yegeletskew, bilih sew 👍
@abdllog1723
@abdllog1723 Жыл бұрын
ሰንት ህልና ያለው ሰው በመሆናቸው ብቻ ለሰው የምያዝኑ ከሰንቱ ጦርነት ናፋቅ መሃል ሳይ እጅግ ደሰታ ይሰማኛል
@emuta19
@emuta19 Жыл бұрын
NO PEACE WITHOUT JUSTICE.
@abduslamnuradinhussin1430
@abduslamnuradinhussin1430 Жыл бұрын
አቶ ሚካኤል ያአንድ ቤህር ወይም ጎሳ ደጋፊ አይደለም የህዝብ ወዳጅ ንው ያንተአይነት ሰው ይብዛልን እናመሰግናለን
@bezaalemu2580
@bezaalemu2580 Жыл бұрын
ሚካኤል ሚካኤል ሚካኤል! ካህናት ቀሳውስት በጠፉበት ጊዜ ልቆ የተገኝ ዕንቁ የሆነ ሰው፥፥❤❤❤
@hlufmahari4078
@hlufmahari4078 Жыл бұрын
ኣቶ ሚካኤል ኣስተዋይ ና ኣስተማሪ ቸርነት የተደልህ ስው ነህ።
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho Жыл бұрын
Egezabehair yemesegene yehene mesemate true negere newe.
@solomon6733
@solomon6733 Жыл бұрын
በብዙ በአንድ ህዝቦች መሀል ያለ ጤነኛ ስው ነህ ይህ እንደማይደንቅህ አውቃለሁ። ለማንኛውም ያንተ ሀሳብ ተከታይ አለው ጥቂትም ቢሆን ። ከመንጋው ካልተገነጠልን መዳንም መፍትሄም የለም።
@solomon6733
@solomon6733 Жыл бұрын
ሁለቱም አላሸነፍም ብቻ ሳይሆን ይሄም የመጨረሻ አይደለም በመቀጠል አንፃራዊ የሆነ ህዝቦች ሁሉ ተከባብረዊ ዲሞክራሲያዊ የሆነ ሀገር መፍጠር ካልቻልን የትም አንደርስም።
@comemusic6928
@comemusic6928 Жыл бұрын
ሁለቱም ድል አግኝተናል ለማለት ሞራል የላቸውም ምክንያቱም ሁለቱም ሀገሪቷን አውድመዋታል።
@asefamamo1352
@asefamamo1352 Жыл бұрын
Ehe new ewunetegna sew malet
@gideyhi
@gideyhi Жыл бұрын
Endezi yeteregaga be egziyabher yeteregaga sew yabzalen
@derejed6418
@derejed6418 Жыл бұрын
ብዙ ፡ እውነት ፡ የተናገሩበት ፡ የኢትዮጵያ ፡ ፍቅር ፡ የታየበት ፡ ቃለመጠይቅ ፡ ነው። በተጨማሪ ፡ በጣም ፡ የተደበላለቀ ፡ ስሜት ፡ የታየበት ፡ ቃለመጠይቅ ፡ ነው። I wish the interviewer follows real journalist ethics and challenge the interviewee with real substantive questions. አንድ ፡ ጥያቄ ፡ መጠየቅ ፡ የነበረብህ ፡ ለምሳሌ ፡ ኅወሀት ፡ ተመልሶ ፡ አዲስ ፡ አበባ ፡ መግባት ፡ ፈልጎ ፡ እንደነበር ፡ ተናግሮዎል። ታዲያ ፡ ይህ ፡ የህወሓት ፡ ትእቢት ፡ ደግፎ ፡ የመከላከያ ፡ ሰራዊትን ፡ አርዶ ፡ በኢትዮጵያ ፡ ስም ፡ ያከማቻቸውን ፡ መሳሪያ ፡ ተማምኖ ፡ የጀመረዉን ፡ ጦርነት ፡ በኢትዮጵያና ፡ በአጋሮቿ ፡ መከላከል ፡ መቀልበሱ ፡ ምን ፡ ይሰማሃል? ፡ ነበር። He also misinterpreted the #NoMore movement. He knows that Europe and the USA were supporting TPLF for their own reason. Here is a clear explanation about the movement: #NoMore is a global movement originating in Africa whose mission is to create a cooperative network of diverse peoples and organizations who explicitly say "no more" to the tools of exploitation-disinformation, division and war-with the ultimate goal of building a more peaceful, creative and prosperous society. The movement began on November 1, 2021 as a month-long campaign to bring awareness to and end the war on Ethiopia. The date was chosen to commemorate the start of the war only one year prior when a United States-backed ethnonational terrorist group attacked a federal military base in an attempt to topple the Ethiopian government and break apart the Ethiopian federation into 80+ balkanized ethnic states. This bloody affair quickly led to a cascade of events that internationalized the conflict to include other African states (e.g. Eritrea, etc.) and triggered the US to impose harsh, unjustifiable punitive measures on those African states acting merely in self-defense, ultimately pitting the US and its local proxies against the very idea of African sovereignty. The mainstream media framed this regime-change war as an ethnic "genocide" with arguably one of the most intense disinformation campaigns ever witnessed. While the war raged on, the US and its allies proceeded to instigate coups, threaten invasions and pass sanctions against multiple other African countries (Eritrea, Somalia, Mali, Guinea, Burkina Faso, etc.), making it clear that Ethiopia was fighting a broader Pan-African war in defense of African sovereignty. Fed up with the mainstream media's propagation of disinformation and division in support of US aggression and exploitation, a number of African organizers, mainly emanating from the Horn of Africa, began to coalesce on social media and communicate on messaging apps about a campaign of resistance. They decided to loudly say "no more" to disinformation, division and war by using the hashtag #NoMore on social media and posting photos of themselves wearing purple and yellow and holding a sign reading "no more." The campaign spread like wildfire. To demonstrate #NoMore's popularity among the global masses, organizers planned simultaneous rallies across 27 cities on November 21, 2021. Hundreds of thousands of people came out into the streets and said, "no more." That day, the campaign officially became a movement. It was no longer about Ethiopia's war but about a global fight against exploitation. The #NoMore hashtag became so popular and so effective that it started trending internationally. US social media companies like Twitter, perhaps under pressure from the US government, began to censor leading voices within #NoMore and disabling the "trends" feature in multiple African countries. These draconian measures only grew the movement, leading members to call for the creation of a new platform, for greater clarity of mission and for higher levels of organization. It is for this reason that this website was created. www.nomore.global is the official website of the global #NoMore movement and the primary digital organizing tool to engineer the movement and help it achieve its mission. 0 Comments Sign in or become a #NoMore - Global movement of solidarity for the Horn of Africa member to join the conversation. Just enter your email below to get a log in link. Send a log in link Powered by Cove Subscribe to see what we're thinking Subscribe to get access to premium content or contact us if you have any questions. Subscribe Now #NoMore - Global movement of solidarity for the Horn of Africa Navigation Privacy Policy Contact Contribute Contact Info 1 NoMore way, Africa, CA nomoreglobalinfo@gmail.com © 2022 #NoMore - Global movement of solidarity for the Horn of Africa Developed by Hypertext/Labs Bekalu seems to promote a view of a Tegaru who seems to find a way to vent his frustration. To tell you the truth, majority of Tegaru were silent when TPLF was abusing and ransacking the poor people of Ethiopia in a broad day light. Some Tegaru were extremely busy enjoying themselves and didn’t even bother to check on their own people until they were pushed out of power. ይቅርታ ፡ ለመጻፍ ፡ የአማርኛው ፡ keyboard ስሚያስቸር ፡ ነው። I can see also your English very good. Please read Ezekiel 34. God assigns government leaders as shepherds . TPLF miserably failed that role and worse abused its subjects for 27 years. The truth is many Tegaru stood by the abuser and fought against justice. That’s why majority of Ethiopians stood with the government despite their reservations about the government distorted ethnic political agendas. Bekalu please challenge your guests or stop supporting a group by not becoming a propaganda tool. Here is another link how CIA and CNN were working with TPLF www.cato.org/commentary/how-national-security-state-manipulates-news-media
@rahilhayale2627
@rahilhayale2627 Жыл бұрын
Thank you mikiy❤🙏
@yonasberhe6869
@yonasberhe6869 Жыл бұрын
በቃሉ! በቃሉ! በቃሉ አላምረው ስምን መላክ ይወጣዋል ይባል የለ በጭለማው ግዜ በራስህ ወስነህ አብርሃን የሆንከን ዓዲ በለው ጭላ ዛሬ ሳይህ እንደ አዲስ..? አንተ ግን በውስጣች ትኖራለህ።
@speaktruth9586
@speaktruth9586 Жыл бұрын
The people of Tigray do not deserve to live with this people again.They should live with consideration!!
@alemwelela5777
@alemwelela5777 Жыл бұрын
ለታሪክ ይቀመጥ..
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Tikikl
@tebletsekiros2713
@tebletsekiros2713 Жыл бұрын
Unfortunately! you can't teach commonsense. Welcome back 🙏
@archsamtesfay6601
@archsamtesfay6601 Жыл бұрын
በዚህ ሁሉ ግዜ ያንተ ንግግር ሳስብ ይገርመኝ ነበር
@speaktruth9586
@speaktruth9586 Жыл бұрын
I share your feeling the Architect and read the story the difference is Germany had few heroes who stand and give their life like bonhoeffer for the cause of the Jew.The story is very similar to Tigray. is not right to put all in the same basket.The good thing is all videos are kept for the record.How many time Tigray leaders ask let’s negotiate from the beginning.How many Pastors said things are right.
@belaabay8903
@belaabay8903 Жыл бұрын
አቶ ሚካኤል ሽፈራው ❤❤ከመጀመሪያ ሃቀኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እንዳንተ ይብዛ ሃቀኛ ያሸንፋል
@birukabraham7285
@birukabraham7285 Жыл бұрын
ስለሰላም ከማውራትና ሆኖ ከማየት ውጭ ምን የሚያስደስት ነገር አለ።ፖለቲከኞች ላሳያችሁን የመቻቻልና የመደማመጥ ምግባር እናመሰግናለን።ኢሳያስ የኢትዮጵያን መውደቅና መበታተን የሚመኝ ርጉም ግለሰብ ነው።በጦርነቱ የተጠቀመ አረመኔ
@noshortcuttoglory6443
@noshortcuttoglory6443 Жыл бұрын
አርኪቴክት የትግራይ ህዝብ ከመጀመርያውም ለሰላም ዝግጁ ነበር። እርሶም ያውቁታል። አትንኩኝ ልኑርበት ነበር ያለው። ትግራይን ከነብሰበላዎቹ አብይና ኢሳያስ ጋር እኩል ማየት ፍርደ ገምድልነት ነው።
@ayengeta1270
@ayengeta1270 Жыл бұрын
It is very sad that all together invaded the Tigray people, locked for more than 2 years, no food no service not enough and every day bombarded by air and land, but no one said enough. So a question for you are you going to call tigrayans are ethiopians, well unimaginable is done to tigray and tegaru.
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Жыл бұрын
Tplf and TDF A.A yemegebate ena mengeste yemehon felagot bé fetsum alenberem. Le netsanetachew New yetagelut💯
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Жыл бұрын
@@matimahtem4848 yemene yesew agere? Ethiopia agerachew nate 27 Amet yegeneboite agere. 2 Amet yetezegawen mengede lemaskefet ena hezbachewen le madane New . Agere le mafrese ema Abye beki New🤣
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Жыл бұрын
@@matimahtem4848 Dr. Debrtsione and Geche bé tigraye hezbe temertewale ::::we love tplf 💯❤️
@selamnokrach2842
@selamnokrach2842 Жыл бұрын
😡😡😡😡☝☝ we never never forget ☝☝☝ we are not Ethiopian. We are Tigrya. Ethiopian is Genocide 😡☝
@amilion3341
@amilion3341 Жыл бұрын
አክራሪ የእስልምና አስተሳሰብ የሚባል ነገር የለም ጋሼ የምዕራብያኑን ፕሮፓጋንዳ እርሶም እየደገሙት ነው
@gezhagne408
@gezhagne408 Жыл бұрын
YOU BOTH BANDA'S , WE THINK WE FORGET WHAT YOU WERE DOING ?? WE WILL KEEP AN EYE ON BOTH OF YOU. ASHBARI WOYANE HULA. YOU BOTH CROSSED THE LINE.👀
@AmanAman-lf4wt
@AmanAman-lf4wt Жыл бұрын
I understand why you are mad at them . They are exposing your evilness
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 Жыл бұрын
gezhagne seytan ye seytan lje go to hail
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho Жыл бұрын
No one listen to you. Truth always win.
@gezhagne408
@gezhagne408 Жыл бұрын
@@Hope-nh6ho Because they listen he was put to PRISON ×2 ask him.
@ninaabay2140
@ninaabay2140 Жыл бұрын
Don’t be blaming Tigray the war was planned and staged by the Arabs and Ethiopia and they knew Tigray and Tplf will fight them back
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Жыл бұрын
አባቴ ወንድም ቤቱን አይዘርፍም ወንድሙን አይገልም ጭራሽ ብሎ እናትህ ለመግደል ሲኦል ድረስ የሚሄደው ? ምን አይኑት መፅሀፍ ነው የምታነበው ?? ሂሳብ አወራርዳለሁ ብለህ ከ7 እስከ 70 አመት ሽማግሌ ነቅለህ መጥተህ ንብረት ወደመ ተዘረፈ የሰው ሂወት ጠፋ ??? እኛ እኮ አይደለንም ሄደን የዘረፍነው ?? አሁን ነው የኛ ህመም የሚሰማህ ? አሁን ማንነታችንና መሬታችንን አግኝተናል አለቀ ሰላም ነው የምንፈልገው ተውን
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Жыл бұрын
@@alemtesfamichael2121 ከዚህ በኅዋላ ወልቃይትን በህልም አታያትም አይደለም ልትኖር ትግረኛ ካወራህ ጆሮህን ነው የምቆርጥህ ረሀብተኛ አርፈህ የእርዳታ ስንዴህን ብላ ድሮም አጋሜ ሲለምን ነው የሚያምርበት ጆ ባይደን ኡኡኡኡኡ በል እንደለመድከው የተንከባላይ ልጅ ቱ
@hddd313
@hddd313 Жыл бұрын
ታዝልህ ፎክር
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Жыл бұрын
@@hddd313 ታዝለህ እንደመጣህ አትርሳ 😘😘
@hddd313
@hddd313 Жыл бұрын
@@LA-lx2pf የት ታዘልኩ? በሻቢያ በዎሮሞ በድሮን የታዘለ ያቀዋል ከዛ ተላይ ሆኖ ብቻ መኩረፍረፍ
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Жыл бұрын
@@hddd313 😅😅 1983 4 ኪሎ የገባሽው ብችፕን ነው እንዴ ?? 😏 ቀልዳችሁ እኮ አይጠገብም 😂
@AaronTura6601
@AaronTura6601 Жыл бұрын
After reaching at the gateway...hahahahahahaha....u tell lie over hear..... somehow u trying to be balanced despite a number of sided narratives!not so bad
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 27 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Amharic - A Semitic language of Ethiopia
16:40
Langfocus
Рет қаралды 975 М.