No video

ብዙ ሙዚቀኞችንና አርቲስቶችን ያፈራችው ማህፀነ መልካሟ ቆላድባ ማሩ ቀመስ ደምቢያ

  Рет қаралды 1,689

Central Gondar Zone Communication

Central Gondar Zone Communication

Күн бұрын

#ቆላድባ #ማሩ_ቀመስ_ደምቢያ #ደምቢያ

Пікірлер: 26
@danielnagado4647
@danielnagado4647 Жыл бұрын
ቆላድባ ለምለሚቱ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@Fasikakassia
@Fasikakassia Жыл бұрын
በርታል በድማችን አገራች ናፍቆነ ነበር
@salamsa9966
@salamsa9966 7 ай бұрын
የቁላድባ ልጆች ካላችሁ ሀይ በሉኝ ዉዶችዬ ያገሬሰዉ ናፎቆኛል ስደተኛ እህታችሁ ነኝ❤❤❤❤❤
@AlehuBetzite
@AlehuBetzite Ай бұрын
HIHi❤❤❤❤
@SerkalemMeskerm
@SerkalemMeskerm Ай бұрын
ናፈቀኝ
@ykatamengstu6416
@ykatamengstu6416 Жыл бұрын
ለምለሚቱአገሬቆላድባ
@user-xl4pu3qf7l
@user-xl4pu3qf7l Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@addisubelete6060
@addisubelete6060 Жыл бұрын
Enatalem dembia
@salamsa9966
@salamsa9966 7 ай бұрын
❤❤❤አገሬ ቆላድባ
@MekonnenH
@MekonnenH 9 ай бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ከሥምራ ሮቢት❤
@melauwondie1605
@melauwondie1605 Жыл бұрын
woow it is nice seen on this way!!!
@naajanojaa7
@naajanojaa7 8 ай бұрын
ወይ አገሪ❤
@tigistabuhay7239
@tigistabuhay7239 Жыл бұрын
እሮቢት ነዉ
@kebebe3818
@kebebe3818 2 жыл бұрын
እናታለም ጎንደር ቆላድባ ከተማ ናፈቅሽኝ እደዚህ ለምታለች ለካበናትህ ሰቀልት ክፍልአሳየን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o Жыл бұрын
ሁለቴ ሂጃለሁ ከወንድሜ ጋር ግን በደንብ አላየኋትም
@53067
@53067 2 жыл бұрын
የእናቴ አገር ግን አንድም ዝርሮቿን ሳናውቅ አለፈች አክስት አጉት ይኖረን ይሆን እግዚአብሔር ይርዳኝ እና ፍለጋ እመጣለሁ ይህንን የመሰለ ሀገር ትታ ወታ ያለዘር ቀረን
@gebyaneshzeleke6858
@gebyaneshzeleke6858 2 жыл бұрын
ሰላም አይዞን ሁሉም በእግዚአብሔር ፈቃድ ይሆናል እስኪ ስማቸውን አስቀምጥልኝ
@53067
@53067 2 жыл бұрын
ስሟን እደቀየረች አውቃለሁ በሀገሯ የምትጠራበትን ስም አላውቅም እኔ የማውቀው አልም ነሽ የሚለውን ስሟን ነው ግን የባቷስም ለገሰ ይባላል የእናቷ ስም በለጡ ይባላል ሰፈራቸው ቆላድባ ጠላ የሚሸጥበት ሰፈር ነው ማሪቱ እና ብርቋ ለም የሚባሉ እህቶች አሏት ታላቅ እህቷ ብርቋለም ሀና ማርያም አካባቢ እደምትኖር ካህን የሆነ ውንድም እንዳላት ነው የማውቀው ይህንንም ከታላቅ ወድሜ የሰማሁት ነው እናታችን ስታርፍ እኔም እሱም ልጆች ነበርን ወዴት ሄጄ እንደምፈልግ አላውቅም እሷን ይውሚያውቁ ሰዎች ስጠይቅ የተለያየ ነገር ነው የሚነግሩን እሷንም ሊፈልግ የመጣ ሰው ይርለም እንደው የምትችለውን ብትረዳኝ ብዬ ነው ፎቶ እንኳን የላትም በፎቶ እንኳን አይተን ዘመዶቿን እዳላገኝ እና ቤታቸው ለ እየሱስ ቤተክርስትያን ቅርብ እንደሆነ
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Жыл бұрын
አይዞሽ ማሪ ታገኛቸው አለሽ ቆላድባ እዘው ከከተማው ነው ሜኖሩ ወይስ ወደ ገጠሩ
@53067
@53067 2 жыл бұрын
እባክህ እዚህ ከሆነ የምትኖረው ምልስልኝ
@gebyaneshzeleke6858
@gebyaneshzeleke6858 2 жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ ወይም ወንድሜ እኔ የቆላድባ ልጅ ነኝ። እናም ስም አስቀምጥ አስቀምጭ
@53067
@53067 2 жыл бұрын
@@gebyaneshzeleke6858 የእናቷ ስም በለጡ የአባቷስም ለገሰ እሷ ስሟን ቀይራዋለሽ አለም ነሽ ነው የምትባለው ግን ቤተሰቧ በዚህ ስም አያውቃትም
@danielnagado4647
@danielnagado4647 Жыл бұрын
ሀገሬ ለምለሚቱ ደንቢያ
@salamsa9966
@salamsa9966 8 ай бұрын
​@@gebyaneshzeleke6858❤❤❤እኔ ቁላድባ ተዉልጅ ያደኩባት ከተማ አይ አገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ዉድሜ እባክህ መልስልኝ ቁላድባ የተሰራ ቤት እስከስት ይገኛል
@zenabzeze7407
@zenabzeze7407 7 ай бұрын
ሰላም እህት ነይ የዚህ ሀገር ልጅ ነኝ
@MekonnenH
@MekonnenH 9 ай бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ከሥምራ ሮቢት❤
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 29 МЛН
Aug 25/2024 ኣቤት ጭካነ የቅልሎ ተኣምራት ዝኮነ ዓወት
18:04
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 6 М.
Girls festival Ashendye, Ashenda, Shadey
4:30
Ethiopian Photography Tours
Рет қаралды 15 М.
ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት
10:16
Central Gondar Zone Communication
Рет қаралды 182
የሰንበት ገበያ በቡኢ ከተማ
10:18
King Media
Рет қаралды 508
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН