ብዙ ቆንጆ ከመሆን ዓመል ነው የሚበልጠው | እማማ ዝናሽ አዲስ ቪዲዮ emama zinash new video| Zeki Tube

  Рет қаралды 123,048

Zeki Tube

Zeki Tube

Ай бұрын

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@zekitube2212?si=...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Пікірлер: 234
@saradezi8588
@saradezi8588 Ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ ፍቅር እኮ ናቸው የኔ እናት ብልጥ እኮ ናቸው አዋቂ የዋህ ሀቀኛ የኔ እናት እድሜ ይስጦት❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
እማማ ዝናስ እድሜና ጤና ይስጣቸው ዘካሪያስ ተባረክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-qg1ff9mi8i
@user-qg1ff9mi8i Ай бұрын
አታሰጨንቋቸው መሰኪን ወታደርይፈሪሉ ለምሪዳቸው አዘኑለት ዘካሪያሰ እንዲታሰር አፈልጉም በጣም ነው የሚጨነቁት❤
@Ambassel
@Ambassel Ай бұрын
ምስኪን እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይጨምርልዎት!
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w Ай бұрын
እማማ ዝናሽ የዩቱብ አምባሳደር መሆን አለበቸው የኔ ቆንጆ እናት❤❤❤❤❤
@merhawiethu6113
@merhawiethu6113 Ай бұрын
አረ እማማ ዝናሽየ በጣም ናፍቀውኝ የዛሬ ሁለትና ሶስት አመት ቪዲዬ ስገርብ ነው የሰነበትኩት
@ahme9759
@ahme9759 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እና ልውጥ እዴትነው
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
መገረብ ለጫት ብቻ መስሎኝ ለካ ሁሉ ነገር ይገረባል❤❤❤🙏ለውጥማ አለ እማማ ዝናሽዬ😂😂😂😂
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Ай бұрын
​@@Helenabebe-fu5slክክክክክ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Ай бұрын
እማማ ዝናሽ ብልህ ብልጥ ናቸው ክክክ😀 እረ ወይኔ ደብሮኝ ነበር
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv Ай бұрын
እማማ ዝናሽ ጨዋታውት አይጠገብም ቁፍጠን ያሉ ነት እግዛአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት
@menberefisiha8690
@menberefisiha8690 Ай бұрын
እባካችሁ ከእናት የተወለዳችሁ ወጤዏች እኝህን አዛውንት እደ እናታችሁ እይዋቸው አታስጩዋቸው
@mestewatjobatunta7036
@mestewatjobatunta7036 Ай бұрын
ማርያምን እጅግ በጣም ናፍቆኝ የድሮ ቪዲዮ እያየውት ነበር አድሜና ጤና ያደላቻው
@santaqudah3412
@santaqudah3412 Ай бұрын
መንአለ ሁሉም ሰው እንደ እማ እማ ዘናሽ mengest አክባሪ ቢሆን ቢጠቀምም ባይጠቀመም አመስጋኝ ቢሆን የኔ እናት እድሜ ይስጦት ❤️❤️❤️❤️
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k Ай бұрын
አፋቸው እንደ ህፃን ልጅ ይጥማል
@TeseSafari
@TeseSafari Ай бұрын
እኔም እድሌ ከቀና አንድ ቀን ለኔም ህልም ይፈቱልኛል እማማ። እድሜ ከጤና ይስጦት💚💛❤💚💛❤
@felizhappy253
@felizhappy253 Ай бұрын
አፄ ኃይለ ስላሴ ግን ታድለው አይ እማማ ዝናሽዬ 👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ይስጥዎት እባልችው አታረቋችው
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 Ай бұрын
እማማ ዝናሽየ የኔ ጣፋጭ ደስ ነው ሚሉኝ😍😍😀😀😀
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Ай бұрын
ዘካ ራስ ምን አለበት በሳምንት አንዴ እንኳን ብታሳየን የኛን ደስታ ሳስባቸው ነበር አሁንስ ዘገዩ ብዬ እባክህ በህግ አምላክ አትዘግይብን።
@I_am_Fano
@I_am_Fano Ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ስወዶት ዘኪዬንም እማማ አንቺናሉንምበጣም ነው የሚያስቁኝ
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Ай бұрын
እማማዝናሽዬ❤❤❤❤!! በመቶ አይመረቅም!!!!
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Ай бұрын
ወፍረዋልእማማ ዝናሽዬ የኢትዮጵያ አያት ተስማምቶታል የኔእናትትትት
@user-yg7wf4xl8e
@user-yg7wf4xl8e Ай бұрын
እናቴ እርሶ የሚመኙትን ወታደር ሰላም ያለው ሰላም አስከባሪ ለኢትዮጵያውያን ይስጠን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🥰🥰🙏
@ethiopiaislove8868
@ethiopiaislove8868 Ай бұрын
ዘኪ ሸኔ አመጣህባቸው ዛሬ😂😂😂😂
@zekitube2212
@zekitube2212 Ай бұрын
😂
@asterabera5654
@asterabera5654 Ай бұрын
😅😅😅😂
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
KkkkkkkKIRO
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 Ай бұрын
Kķķkkkkkkkkk funny Kķķkkkkkkkkk
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Ай бұрын
አታስጨኑቃቸው ዘኪ
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 Ай бұрын
አጉል አዛኝ ነን የምትሉ ሰዎች እባካችሁ አድቡ ዛሬ እሳቸው ከብቸኝነትና ከተዘጋ ቤት ወጥተው ከሰው ተቀላቅለው በዚህ ደረጃ የሚነጋገሩት በዘካሪያስ ነው ስሙኒ ለማትረዱት አፋችሁን አትክፈቱ!
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia Ай бұрын
የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ ሲያሳዝኑ❤❤❤
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Ай бұрын
የኔ እነት እማማ ዝነሽ ሁሌ የማትጠገቡ ኑሩልን ወይ ዛካሪያስ ተባረክ እድሜያቸውን ያርዝምልክ ጤነውን ይስጦት 😂😂😂😂😂
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts Ай бұрын
እማማ ዝናሺየ የኔ ተወዳጅ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቀውት
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ እድሜ ከጤና ይስጠወት🎉🎉🎉
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
እማማዬ ቱቱቱቱቱ ብያለሁ እምር ብሎባቸወል🥰🥰-🥰💚💛❤🥰
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
ዘካሪያስ ኸረ እባክህ ከማማ ዝናሽ አበሻ ቀሚስ ለኛም ያካፍሉን ከዓመት ዓመት አበሻ ቀሚስ የሚለብሱ እመቤት በጣም ነው የምቀናው በሳቸው😂
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Ай бұрын
እማማዝናሽዬ❤❤❤❤!! በመቶ አይመረቅም😂😂😂😂😂
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s Ай бұрын
አሏህአክበር ማለት እዝጌር ተቀበል ነው ሦላት ሥገጂ አሉ እማማ ዝናሺ ምክራችው ልዪ ነው
@heremelawesene
@heremelawesene Ай бұрын
የኔ እናት❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
ዘኪ ዛሬ ደግም ምን አይነት አደርቅ ስው ነው ያመጣባችው
@mrhwtmrhwt7384
@mrhwtmrhwt7384 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽዬ በየቻለና ዘኪ አይጨክኑም ድርድር አያውቁም😂
@samuelteshome3650
@samuelteshome3650 Ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ስላየዎት ደስ ይለኛል
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
😂😂መጣም ጥሩነው😂በጣም ቆንጆ የማማዬ አባባል😂
@sarayousef2021
@sarayousef2021 Ай бұрын
❤❤❤❤ እማማ ዝናሽ ስወዳቸው እኮ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Ай бұрын
ክምሩ እራሱ ሌባ ነው አይ እማማ ዝናሽ የኔ ደስታ. 😂😂😂 ምችት ድልት ይበሎት።
@user-xr6lk5pq7q
@user-xr6lk5pq7q Ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ህልም እደፈችው ነው 😂😂❤❤❤ የኛ አዝናኝ❤❤
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 Ай бұрын
እማማ ዝንዬ የኔ ናፍቆት የተገኘወርቅ እናት ዛሬ ዘኪ የት ጠፍቶ ነዉ
@rahusolomon4745
@rahusolomon4745 Ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ ናፍቀውኝ ነበር "ደሞ 100 ብር ይዘሽ ህልም ፍቺ ትለኛለች " እማማ ዝናሽዬ ጫን ያለው ካልሆነ አይቀበሉም
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 Ай бұрын
የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ እንኳን ሰላም መጡልን
@user-fk7qi4vr3i
@user-fk7qi4vr3i Ай бұрын
እማማዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥወት🙏👍🌹🌹🌹🌷
@sosiseyum1169
@sosiseyum1169 Ай бұрын
Long life!!! fikir yehonu enat ❤❤❤❤
@Seble67
@Seble67 Ай бұрын
እማማ ዝናሽ ዘኪን ላለማሳሰር 😂😂😂😂
@MarimMarim-wx4qp
@MarimMarim-wx4qp Ай бұрын
አዎ እዳይታሰር ብዙ ሰበብ ሰጡኮ😂😂😂
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Ай бұрын
አምሮባቸዋል ዋ ው❤
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s Ай бұрын
የኔ ሚስኪን ሰያሳዘኑ ያላቸውለሰውልጂ ሰርአት ማንም ይሆን ማን አቱነው እሚሉት❤❤❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Ай бұрын
በጣም,እኔም ይገርመኛል በታደል ነው
@user-xr6lk5pq7q
@user-xr6lk5pq7q Ай бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 Ай бұрын
Thank u
@wirohode506
@wirohode506 Ай бұрын
Please manim eyemeta mikelidebachewu respect
@Yemarkonenat
@Yemarkonenat Ай бұрын
yene enat ❤❤
@negabe7417
@negabe7417 Ай бұрын
ሌባው ነው አማማ ዝናሽ የብልጽግና ፖሊስ መስሎ ነው ተመልሶ የመጣው 🤣 አማማ ዝናሽ 😍 የዛሬ አቀራረጽ professional ነው ለውጥ አለ ዘኪ 👍 ደጋግሜ አየሁት 👍👍👍👍
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Ай бұрын
ወይኔ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ ሆዴ ቆስለ ወይ እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Ай бұрын
God bless you
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Ай бұрын
የኔ እናት ❤❤❤
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 Ай бұрын
Emaaaa zenshiyyy❤
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Ай бұрын
አየህ እንደ ሚወዱህ ዘኪ እየተከራከሩልህ ነው ይሄ ክምረለ ግን ለምን ጠሉት ?ሰምተሀል ክምሩ ክምርህ አቅልል ወፍራም ስለ ለሆነ ይሆን?
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 Ай бұрын
የኔ የዋህ እናት ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጦት
@user-zz1ui4on1r
@user-zz1ui4on1r Ай бұрын
ህልም ማስፈታት የሰለቸው 👍ግጩኝ 😎😎
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Ай бұрын
Egizabeher Yemsgen yene enate wudddddddddd💪❤️🙏❤️
@user-yk5ty7vw5u
@user-yk5ty7vw5u Ай бұрын
የኔእናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@misiriakmekonen
@misiriakmekonen Ай бұрын
Betam nafkewg nebr emaaye
@user-cn2pe9om8t
@user-cn2pe9om8t Ай бұрын
I miss emama zenooo
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 Ай бұрын
❤❤❤Emma zenash sewedot zeki tebarek
@kedjabelayebrahim813
@kedjabelayebrahim813 Ай бұрын
Alh razeem edam yestot yana enat
@Sohi009
@Sohi009 Ай бұрын
Btam saku emaye efffff Nurulgn
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Ай бұрын
ዘካርያስን ይወዱታል እንዲታሰርባቸው አይፈልጉም እማማ ዝናሽ ሸፈንፈን አደረጉ
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 Ай бұрын
የኔ እናት❤❤❤❤❤
@user-tv8kt8nb1l
@user-tv8kt8nb1l Ай бұрын
Emama zenashi edemena tena egizabeher yisetot betam new yemiwedachew
@munagiret5921
@munagiret5921 Ай бұрын
ዎዉ
@user-fu6tb4vt5n
@user-fu6tb4vt5n Ай бұрын
እማማዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Battitu
@Battitu Ай бұрын
እባካችሁን ሰላማቸውን አታናጉ.
@user-jh7qo5uo8p
@user-jh7qo5uo8p Ай бұрын
አማማ ዝናሽዬ ተናፉቀው ነበረ ዙሬ ከረረ 🥰🥰🥰🩵🩵🩵
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ❤💝💖❤❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-cn2pe9om8t
@user-cn2pe9om8t Ай бұрын
Emama zenooo ❤❤❤❤❤❤
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours Ай бұрын
😂ክምሩ ደግሞ ማነው? እባካችሁ ከልባቸው ነው የሚጮኹት ይደክማቸዋል።
@alemejiju143
@alemejiju143 Ай бұрын
ምን ታደርቆችሆላችሁ ስርአት ቢሶች
@sarahaile1041
@sarahaile1041 Ай бұрын
Tikikil..tsebay new wanaw
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Ай бұрын
tata yelm emama zenashe gar ❤❤❤
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
አያችሁ የቻለንና ዘካርያስን ጠበቃ ሲሆኑ እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ይስጥዎች
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Ай бұрын
እድሜ ና ጤና ይስጦት ዘና ያረጋሉ ያሁን ግዜ ወታደር የ አብይ ቡቹሎች ሆናል
@user-uf1xh6pn1t
@user-uf1xh6pn1t Ай бұрын
እማማማ ዝናሽ እወዶታለዉ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Ай бұрын
❤❤እድሜ ይስጥልኝ እማማዝናሽዬ
@mestewatjobatunta7036
@mestewatjobatunta7036 Ай бұрын
ዛኪ please እንደኔ አንቺናሉ ሆነ አንተ አዋራቻው ቢያንስ አመላቻውን ሰላሚታወቅ ሌላው አባክን ቢያንሰ በየሳምንት አድርጊ ቀርፃዉን
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz Ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ❤❤😂😂
@yesalalewatube4540
@yesalalewatube4540 Ай бұрын
በሳቅ ድክም😂😂😂❤❤
@sarahaile1041
@sarahaile1041 Ай бұрын
Pls tilik sew nachew atanadudachew
@user-yk5ty7vw5u
@user-yk5ty7vw5u Ай бұрын
የኔእናት የኔየዋህ
@mulunehalene8750
@mulunehalene8750 Ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ ፍቅር እኮ ናቸው፤ ግን ደግሞ ህገወጥ ነጋዴ ናቸው!
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 Ай бұрын
ሰላም❤❤❤❤❤❤
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
እማማ ዝናሽ❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂😂 ቁርጥ ቁርጥ ያለ መልስ ሲሰጡ አችናሉ የት ናት😂😂😂😂😂😂
@munagiret5921
@munagiret5921 Ай бұрын
ተው ዘኪ አትጫዋትባቸው
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Ай бұрын
ክምሩን ጋብዝልን ዘኪ 😂😂😂😂
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m Ай бұрын
Salam lemama zenashi
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 Ай бұрын
ማማዬ ለልጃቸዉ አገዙ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Ай бұрын
Zekareyase egzabeher yetebeklen
@SabaMengesha-yl3mu
@SabaMengesha-yl3mu Ай бұрын
Tanya enat❤kkkkkkk
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y Ай бұрын
አያቴ ትናፍቀኛለች እማማዝናሺን ሳይ 😢
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg Ай бұрын
ወፍሩ ዝናሺየ ጂም ይስሪ ሸንቀጥ እድሉ😅
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 144 М.
እማማ ዝናሽ - በጥምቀት በዓል
2:44:27
Zeki Tube
Рет қаралды 380 М.
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 139 МЛН
MrBeast Встретился С Сигмой😳 #shorts
0:48
a_ve_znali
Рет қаралды 3,1 МЛН