No video

ብዙ ሰው ንዋይ ደበበን እንጂ ማንደፍሮ ደበበን አያውቀውም ፤ማንደፍሮ ማነው ? ንዋይ ገጠመኞቹን ሲነግረኝ በሳቅ ፈነዳሁ !

  Рет қаралды 284,985

Mese Show

Mese Show

Ай бұрын

መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
#abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
#talkshow #entertainment #events
#interview

Пікірлер: 687
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 Ай бұрын
ንዋይ፣ ስታወራ ውለህ ብታድር የማትሰለች ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ፡፡ ስላበረከትህልን ዘመን ተሸጋሪ የጥነበብ ስራዎች ላቅ ያለ ምስጋና እና አክብሮት ይገባሀል፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡ መሴ ይህን ድንቅ የጥበብ ሰው ስላቀረብህልን እናመሰግናለን፡፡ ጨዋታ ግን አታቋርጥ፣ በትዕግስት አድምጥ፤ ንግግር አስጨርስ፡፡
@habtamuasmamaw6077
@habtamuasmamaw6077 29 күн бұрын
"ጨዋታ ግን አታቋርጥ፣ በትዕግስት አድምጥ፤ ንግግር አስጨርስ፡፡" ሃሳብህን እጋራለሁ
@dinqtube3727
@dinqtube3727 28 күн бұрын
የእኔን ጭንቅላት ያነበብህ ይመስለኛል!!! ጥሩ ዕይታ ነው!!!
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 Ай бұрын
ንዋይን ስትጋብዙ ሰአት ዉሰዱ አጣደፍከው ነዋይ በጣም ጫዋታ አዋቂ ነው እረጅም እድሜከጤና ጋር ያድልህ ነዋይዬ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Ай бұрын
ጊዜ ካነሰሕ በሁለት በሶስት ክፍል አድርገው እንጂ የነዋይን አይነት ታሪክ እና ጨዋታ አዋቂ የመድረክ ፈርጦችን ፈጽም አታቋርጣቸው ሰከን ብለሕ እንዲያወጉ እድል ስጣቸው።
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 Ай бұрын
ንዋይ እንቁ ኢትዮጵያዊ ጨዋታው አይጠገብም እረጂም እድሜ ተመኘሁ we love u bro
@madamuae-hj2kp
@madamuae-hj2kp Ай бұрын
የኔም ሐሳብ ነው ጨዋታው ሲጣፍጥ
@thewodrosmedhanit3761
@thewodrosmedhanit3761 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n Ай бұрын
ትክክል
@admasuyirgalem3371
@admasuyirgalem3371 Ай бұрын
Exactly
@habtamuregassa2852
@habtamuregassa2852 Ай бұрын
ጋዜጠኛ መሰለ የፕሮግራምህ ጅማር አሪፍ ነው፤ነገር ግን እንደ አንጋፋው የሙዚቃ ሰው ንዋይ ደበበ ያሉ ዘለግ ያለ የሙያም ሆነ የገጠመኝ ተሞክሮ ያላቸው ታዋቂዎችን አቅርበህ ሃሳባቸውን ሳይቋጩ ደጋግመህ ከማቋረጥ በተለያየ ክፍል ብታቀርባቸው መልካም ነው።🙏🙏🙏ብዙም የቃለ መጠይቅ ቪዲዮ ለሌለው ንዋይ ለትውልዱ እንደ ዶክመንትም ይሆናልና አስብበት።
@Meseshow
@Meseshow 25 күн бұрын
@@habtamuregassa2852 በቅርቡ የተቀረጸውን እለቀዋለሁ
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 23 күн бұрын
አራት ነጥብ ። 🙏🙏🙏💚💛❤
@user-lr9uv5dk1k
@user-lr9uv5dk1k Ай бұрын
መሴ የምታቋርጠዉና ጣልቃ ምትገባዉን ነገር አልወደድኩልህም።ንዋይ እጅግ በጣም ወድሀለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ!!
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Ай бұрын
ነዋይዬ ሁሉን የሰጠህ የስብና ጥግ ነህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ🥰🥰🥰🥰
@ermiasmelesse2088
@ermiasmelesse2088 Ай бұрын
ንዋይ የክብር ዶክትሬት የሚገባው ሰው ነው
@romiooo0193
@romiooo0193 16 күн бұрын
በትክክክል❤
@ruthmime73
@ruthmime73 Ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥህ ድምጻዊ ንዋይ ደበበ የልጅነት ትዝታችን ነበርክ። አሁን ለዚህ እድሜ ያበቃህን ቀሪውን እድሜህንም እንዲባርክልህ በንስሃ ለነፍስህ ምግብ አዘጋጅላት የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነህ እንወድሃለን።
@solomnashagre8680
@solomnashagre8680 28 күн бұрын
ንዋይ እጅግ ብዙ ነገሮችን ሊያጫውተው እየፈለገ ጋዜጠኛው ብዙግዜ ሲያቋርጠው አይቻለው ባይሆን ፕሮግራሙንበሁለትና ሶስት part ቢኸፋፋፍለው ይችል ነበር በተረፈ ንዋይ ደበበ አንጡራ የሀገር ሀብት ነህ እንወድሀለን and thank you
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
ንዋይ አንድ ሳይሆን መቶ ፕሮግራም ይገባዋል፥፥ ንዋይ የኢትዮጵያን ማህበረሰብ ጠንቅ ቆ የሚያውቅ ምርጥ የሙዚቃ ፊሎሶፎር ነው፥፥ሁሌም አከብረዋለሁ፥፥ሳገኘው ደስታየን በተግባር ብዙ ጊዘ ገልጨለታለሁ፥፥ ንዋይ የሙዚቃ ግጥሞቹን ከታሪኮቹ ጋር አካቶ ባዮግራፊውን ሊጽፍ ይገባል፥፥ንዋይ የሙዚቃ ጄግና ነው፥፥
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 Ай бұрын
ዝግጅቱ እንደ መጀመሪያ መልካም ነው። ንዋይን የሚያክል በርካታ የጥበብ ገጠመኝና የጥበብ ችሎታ ያለውን ታረክ መንገገር ማውራት መደመጥ የሚችልን የጥበብ ባህር የሆነን ድንቅ ከያኒ ግን በሚመጥን መልኩ ኢንተርቪ አልተደረገም...! ንዋይ ስለ ድርሰቶቹ ብቻ ቢጠየቅ የሚናገረው ብዙ ማራኪ ቃና ያለው ተወዳጅ ሰው ነው ። ሃሳቡን ስሜቱን ነፃ እና ግልጽ ሆኖ የሚናገር የጥበብ ፈርጥ ነው.... እንደ ቅምሻ ይህን ያህልም ስላሳየኸን መሴ እናመሰግናለን...በርታ! ንዋይ በሰከነ መንገድ በዝግጅት ሊጠየቅ የሚገባው ድንቅ የጥበብ ፈርጥ ነው! ነዋይ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ!
@AdinaYinges-fq6qi
@AdinaYinges-fq6qi Ай бұрын
በጣም አዋከብከው ምንም አላስወራ አልከው።ሰዓት ጨምር።ንዋይ ምርጥ የጥበብ ሰው ይመችህ።
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c Ай бұрын
እንቁው ተወዳጁ የየተከበርከው የአገራችን አርቲስት ነዋይ ደበበ አንተ ታሪክ አዋቂ ብታወራ ብታወራ የማትሰለች ንግግር አዋቂ ነህ 🤔🤔🤔 ለምን የአርቲስት ነዋይ ደበበ ሾ ከፍተህ ታሪክን አታቀርብልንም ?????? ሌላው ደግማ ለጌታህ ለእግዚአብሔር በተሰጠህ ድምፅ ለመዘመር ያብቃህ 🙏❤️ እወድሃለን እናከብርሃለን በረጅም እድሜ ከጤናህ ጋር ይስጥህ🙏❤️
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 Ай бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው የነዋይ ጨዋታ አይጠገብም፣ መሴ በርታ ግን ንአዋይን ጨዋታውን ቁርጥ ቁርጥ ስታደርግበት ነበር
@birtkanqn5009
@birtkanqn5009 Ай бұрын
ዶክተር ንዋይ ደበበ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ እድሜ ከነጅ መድሜ አድርገልክ የእለት አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Ай бұрын
ራስ ቲያትር ልጅ ሆኜ ነዋይ ደበበ አንድ ብር ሸልሜዋለሁ የልጅነት ዘመን አይረሳም 😂😂😂
@scorpion-mk9by
@scorpion-mk9by Ай бұрын
yimelesilek hahah😂😂😂
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 29 күн бұрын
@@scorpion-mk9by በዛን ሰሀት እንድ ብር ከፒያሳ ቦሌ ታክሲ ደርሶ መልስ ነበር 🤣🤣🤣🤣
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 18 күн бұрын
​@@amnuelsolomon30ሚስኪን ተቀበለው አሁን ሀብታም ሆኗል 😂😂😂😂
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 18 күн бұрын
@@user-zx4mt8dx6o 🤣🤣 በአሁን ሰአት እኔም አብታም ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን።
@culturalmusictube5569
@culturalmusictube5569 Ай бұрын
Huge show shining at the screen....ሸጋ አቀራረብ ነው ግን ግን Story ባታቋርጥ መልካም ነው።አስከመጨረሻው ብታዳምጣቸውና የ ታሪካቸውን ዓውድ ፍሰት እስከፍፃሜ ብትጠብቅላቸው?!አንዱን ነክቶ አንዱን ጭብጡ ባዶ ስለሚሆን ብዬ በማሰብ ነው።Unless keep doing this amazing show vigilantly...
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው😅
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Ай бұрын
እና ይሄ የሚያስቅ ሆኖ ነው ?ደግሞ አትዋሽ እንዲህ ብሎ ለህዝቡ አይናገርም ምንም እንኳን ልጆቹ የ እውነት እየሞቱ ቢሆንም ብልጽግና ​ግን አይኑ ደረቅ ነው እውነቱን አይናገርም @@Samitrghh
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i Ай бұрын
ያ ለፍኩ እንደሄን😢ባንቺ መንደር ቅር ቅር ይለኛል ❤በዛው እደር ነዋይዬ የልጅነት ትዝታዬ ይህንን ዘፈንክን ድሮ ድሮ😢😢😢ኡፍፍፍፍ ምናለ ያን ግዜ ባንተ ውስጥ ምርጥና እንቁዋ የቀድሞዋ ባለቤትህን❤ሃይዳን አስታውሳታለው አደንቃታለው ለብዙ ታዋቂ ሰዎች ተምሴሌት እንደምትሆን አልጠራጠርም አይዳና ነዋይ ደበበ ረጅም እድሜ ተመኝውላችሁ
@lidacall2815
@lidacall2815 Ай бұрын
ነዋዬ ስወድክ ትዝታችን እኮ ነክ ጨዋታ አዋቂ ቀልደኛ አትጠገብም ደሞ ገና ነክ 65 ገና ገና ጎልማሳ ነክ ኑርልን ❤❤❤❤❤
@abebagetachew
@abebagetachew Ай бұрын
እስይ!! ፈታ አልን መሴ እናመሰግናለን ፡፡የኪነት ጥበብ ስው ተወዳጁ ንዋይ ደበበ ኑርልን❤❤❤❤
@user-qi5mr3dy5v
@user-qi5mr3dy5v Ай бұрын
ንዋይ በጣም ትዕግሥት አለው እንጂ በየንግግሩ እያቋረጥክ ማን ይቀበልካል።
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v Ай бұрын
ነዋይንሳይ አሰፊቲን የሰታወሰኛል😢😢😢😢እንዴትኮ እንደሚወደዉነበረ አሰፊቲኸበ
@yunusesmail4061
@yunusesmail4061 Ай бұрын
😢
@azebgera8601
@azebgera8601 Ай бұрын
😢😢
@melonmerkato1732
@melonmerkato1732 Ай бұрын
ልጆችህ ሲያምሩ እግዚያብሔር ይባርካቸው አሜን። ከጅምሩ ቆንጆ አቀራረብ ስርዓት ያለው ነው በርታ።
@jjyisak1575
@jjyisak1575 Ай бұрын
አቦ አይዳ ..... ዘርሽ ይባረክ .... ❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 16 күн бұрын
ነዋይ ደበበ ክብር ዶክትሬት የሚገባውሙዚቀኛም ብቻም አይደለም ላይብረሪም ጪምር ነው❤ እረጂም እድሜ እና ጤና ለክብር ነዋይ ደበበ 🎉🎉🎉🎉
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Ай бұрын
ዋውው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው መሴ በርታ ። ንዋዬ የኔ አባት እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ❤ መቸም ለአምላክህ ምን አይነት ጥሩ ዝማሬ በዚህ ድምፅህ እንደምትሰራ ተስፋ አለኝ። ኑርልን እንወድሃለን ❤❤❤
@FunnyColourfulShirt-jo8wb
@FunnyColourfulShirt-jo8wb Ай бұрын
ታላቅ ነህ አንተ የኔ ህልሜነህ ፈጣሪ ፍቃዱ ይሁን አንተ እዳገኝህ አንተን መሣይ እደሆን
@somehow21
@somehow21 Ай бұрын
ንዋይ ሙሉ የኪነጥበብ ሰው። ተጫዋች ፣ዜማ አርቃቂ ፣ገጣሚ ታላቅ ሰው
@userenter2635
@userenter2635 28 күн бұрын
መሰለ በዩቱብ መጣህ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይክ ጎበዝ በርታ ትልቅ ጋዜጠኛ ነው አበረታቱት🙏የማይጠገበው ነዋይ ደበበ❤❤
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Ай бұрын
አባይ ቲቪ ደመቅ ያለ በብረሀን የተዋበ ፈርኒቸሩም ደስ የሚል ቢህን መድረኩ የሴፉ ምትክ ነዉ ይህ ዝግጅት ፍጠኑ😊
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 Ай бұрын
ነዋይ ደበበ ❤ ልጅነታችንን አስተዳደጋችንን ያስታውሰናል ❤ እንወደዋለን ❤
@user-nq7cg6qr4o
@user-nq7cg6qr4o Ай бұрын
ነዋይ በጣም ነው ማደቅክ እድሜ ይስጥክ
@tirhaskiroskahsay6862
@tirhaskiroskahsay6862 Ай бұрын
Ll
@marigoldan1
@marigoldan1 29 күн бұрын
ንዋይየ እድሜ ይስጥህ የአማርኛ ሀብታም ነህ በንግግርህም በዘፈን ግጥሞችህም የቋንቋ ችሎታህን አደንቃለሁ ❤❤❤ የአሁን የመድረክ ሰዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ፓለቲከኞች፣የኪነ ጥበብ ሰዎች ሳይቀር ይህ ችሎታ ሲያንሳቸው ማየት የተለመደ ነው። የመሰለ አሁንም አሁንም ሀሳብን አለማስጨረስ በጣም ይረብሻል
@tadessegeleta3078
@tadessegeleta3078 Ай бұрын
ጋዜጠኛ መሰለ ገ/ህይወት በቅድሚያ የንዋይ ደበበ አድናቂ በመሆንህ አክብሮቴን ልገልፅ እወዴለሁ ! ምክንያቱም ንዋይ ደበበን ማድነቅ ሙዚቃ ውስጥ ያሉ የጥበብ ሙያ ክህሎቶችን መረዳት ነው ብዬ አምናለሁና ! ንዋይ ደግሞ ሁሉንም ክህሎቶች አሟልቶ የያዘ የዜማ ባህር ፣ ተፈጥሮን ገላጭ የሆኑ ምስል ከሳች ግጥምች የሚፅፌ የተለየ ብዕረኛ እና ማራኪ የመድረክ አቀራረብ ያለው ድንቅ የሙዚቃ ሰው ነውና ፕሮግራሙን በተመለከተ ጥድፊያ የበዛበት ፣ በጥያቄ ላይ ጥያቄ የተደራረበበት ፣ እሱ እየሰጠ እያለውን መልስ ከማዳመጥ ይልቅ " ቀጥሎ የትኛውን ጥያቄ ላቅርብለት ?" የሚል ሀሳብ ውስጥ መሆንህን የሚያሳብቅ ሆኖ ነው ያገኘሁት ፣ እያንዳንዱ ስራዎቹ ብዙ ነገር የሚባልላቸውን ንዋይን ደበበን የሚያህል ሰው ጋብዘህ የሙዚቃ ብፌህን ብዛት መቀነስ ፣ ወይ ደግሞ ኩኩ ሰብስቤ እንዳደረገችው በ 2 ወይ በ 3 ክፍል እንዲቀርብ ማድረግ ነበረብህ ንዋይ በጣም ተረጋግቶ በቀረበበት ሾው ላይ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እንዲያወራ ብታደርገው ደስ ይለኝ ነበር ! ስለ መዝሙሩ ካነሳው ውጪ ብዙዎቹ በሌሎች ሾው ላይም የተናገራቸውና የሰማናቸው ናቸው ! በቀጣይም ከሌሎች እንግዶችህ ጋር አራፍ ሾው እንጠብቃለን !
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Ай бұрын
ነዋይ. ታላቅ ሰው ነዋይ. እንቁ. ነዋይ. ታሪክ ነዋይ. አንተን. ሳይኸ በአጠቃላይ. የድሮዋን. ኢትዮጽያ. አያታለሁ. ረጅም. እድሜ. እመኛለሁ. ስለአንተ ቃላት. የለኝም የማውቀውም. ይጠፋብኛል ያ.
@sewasewalemsiker3929
@sewasewalemsiker3929 29 күн бұрын
We respect you Neway!
@M7T21
@M7T21 Ай бұрын
አጠያየቁ ላይ ስክነት ቢኖር መልካም ነው። ጨዋታም ስክነት ከጎደለው ለዛ ያጣል። ጣልቃ መግባት አለ። እንዲሁም ገና ለገና ድምፅ አለኝ ብለህ ስለምታስብ ረዘም ላለ ጊዜ ዘፈኖችን ለመዝፈን ባትሞክር። በግሌ ብከላ ነው የሚሆንብኝ። አንዳንድ ስራዎች አይደለም ሌላ ሰው ለዚያውም አማተር ራሱ የስራው ባለቤት ድጋሚ ቢሰራቸው የማይመጡ አሉ። በተረፈ በርታ
@jjyisak1575
@jjyisak1575 Ай бұрын
65 አመቱ ግን አሁንም ወጣት ነው ሚገርም ነው ..... አምላክ ባርኮሀል .... ለጌታ ኢየሱስ ... ዘምር ነዋዬ ...በያሬዳዊ ዝማሬ
@user-qw5dk3br8u
@user-qw5dk3br8u Ай бұрын
እየሱስ ነብይ ነው መርምር አንብብ እኔ ጌታ ነኝ አላለም እሱ ከአላህ የተላከ ነብይ ነው
@jjyisak1575
@jjyisak1575 Ай бұрын
@@user-qw5dk3br8u የአርብ ተረት መፅሃፍ ነው ቁራን .... አትሽወድ... በጦርነት ... የተስፋፋ ... ሀይማኖት ... ምንም ... መሰረት የለውም...! ከክርስትና እምነት 6መቶ አመት በሀላ የመጣን ... እስልምና ... እውነት የለውም...! ነብይም ጌታም ነው ኢየሱስ...! ከሰማይ ወረደ ቁርአን ሲሉህ ካመንህ እኔ ምን ላርግህ ... ታድያ...! ፈጣሪን ጠይቅ በፀሎት .... ቁርአን አንብበህ አትጃጃል
@meharidegefaw2617
@meharidegefaw2617 Ай бұрын
የንዋይን ያልተነገሩ ምርጥ ታሪኩን እንድናውቅ ስላረከን እናመሰግናለን
@meklitgelila527
@meklitgelila527 Ай бұрын
ወይ መሴ ዜና ማንበብ አሰመሰልከው አጣደፍከው ነዋይን የመሠለ አርቲስት ሀሳቡን ሳይጨርሰ እያቋረጥከው ቁምነገር አዘል ቀልዱ ሁሉ አስተማሪ ነው መደገም አለበት ነዋይ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና እንመኝልሀለን ኢትዮጵያን ወዳጅ ነዋይ ❤🎉 መሴ ያንተም አድናቂ ነኝ በርታ አታቋርጥ ጫዋታን
@themane9894
@themane9894 Ай бұрын
ምርጥ ዝግጅት መሴ በርታልን በጣም ደስ የሚል ለዛ ያለው ፕሮግራም thanks
@mulukentigabuchanie9155
@mulukentigabuchanie9155 29 күн бұрын
የፕሮግራም መጀመሪያ ክፍል አይመስልም፣ የተሟላ እና ሀሪፍ ነው፡፡ የንዋይ ደበበን የሙዚቃ ችሎታ የግጥም እና የዜማ ድርሰቶቹ እጅግ ማራኪ ናቸው፡፡ በርታልኝ ለስራህ ክብር አለኝ!!
@newharg5548
@newharg5548 Ай бұрын
መሴ በጣም ሀሪፍ ነው ተስማምቶሀል ኛም ተስማሞቶናል በርታ
@habtamuasmamaw6077
@habtamuasmamaw6077 29 күн бұрын
ቆንጆ ነው መሴ! ጨዋታ አስጭርስ የሚለውን የሌሎች አድማጮችህን አስታያየት እኔም እጋራለሁ።
@marthaketsela
@marthaketsela Ай бұрын
መሴ! ጋዜጠኛነትህ በሙዚቃ ውህደት ታጅቦ ላቀረብከው ልዩ ምግብ ከአክብሮቴ ጋር ተባረክልኝ በርታ ቀጥልበት እላለሁ!!
@atire2020
@atire2020 Ай бұрын
ዋው ነዋይ ደበበ ለኪነጥበብ ከፈጣሪ የተበረከተ ምርጥ ድምጻዊ ነው በተለይ ከሮሀ ባንድ ጋር የነበራቸው ጥምረት መቼም የሚረሳ አይደለም።እውነተኛ የመድረክ ፈርጥ ነው ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥህ።
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 Ай бұрын
ንዋይዬ እድሜ ጨምሮ ይስጥህ❤❤❤ ምርጥ ሰው በእድሜህ ስጠኝ ተብሎ ይለመናል መሰለ ደግሞ ማሙሽ መሆን ያምረዋል።
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 Ай бұрын
ለነዋይ ይገባዋል የትዝታችን ንጉስ ዕድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር መሴም ትልቅ ስራ ነው የጀመርከው ልጆችህም ይባረኩ
@abdifentie
@abdifentie Ай бұрын
ነዋይ የኪነ ጥበብ ሙሉ ሰው በትዝታ አሳፍረው የሚያደርሱን እነዚያ ስለ ፍቅር ስለ ሃገር የሚያዜሙ ስራዎች ስለሰጠኸን እድለኞች ነንና እናመሰግናለን እንወድሃለን ከልብ እድሜና ጤና እንመኝልሃለን
@nurumohammed4835
@nurumohammed4835 Ай бұрын
ከዜና ማንበብ ተፅእኖ አልወጣህም አስጨርሰው ሀሳቡን አንጅ አንዱን ሳይጨርስ አቋርጠህ ወደ ሌላ የፖለቲካ መድረክ አደረግከው ንዋይ እንደውም ቆይ ልንገርህ እያለ ያስተካክልለሀል ለማንኛውም የመጀመሪያህ ነው አሻሽል
@belyanjemal5144
@belyanjemal5144 27 күн бұрын
በጣም ጎበዝ አድማጭ መሆንህን ሳላደንቅ አላልፍም ሲጀመር ማሃደሩ ራሱ ይለያያል አደል ትንሽ ልምድ ቢወስድ የቃለመጠየቁን cours
@MeazaBirhanu
@MeazaBirhanu 23 күн бұрын
ንዋይ በጣም የሚወደድና የማይሞት ሙዚቃ አለው ፡፡ምክንያቱም የድምፅ ቅላፄ ፣ግጥም የመድረክ አያያዙ የንዋይ ሀገር ወዳድነት ሁሌም ይኖራል፡፡
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 Ай бұрын
የነዋይ ደበበ አድናቂው ነኝ ነዋይ ደበበ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጥልና ይስጥህ
@demisrefisa8092
@demisrefisa8092 29 күн бұрын
መሴ ሾው ድነቅና በልምድ የበሠለ ለወቅታችን የሚመጥን ሾው።በርታልን ።የሚያጠግብ እንጀራ,,,,,, ሁለቱም እንግዶችህ ድንቅና መወድድ የሚያንሳቸው ድንቆች።በርታልን መሴ።
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma Ай бұрын
ነዋይን ሳየዉ አባቴን ይመሥለኘል ወላሂ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ነዋይዬ መሲ የምንወደዉን የምናከብረዉን የኢትዮ እንቆ የማይጠገብ የማይሰለች ሰዉ ሰላቀረብክልኝ በደስታ ነዉ ማመሰግንህ❤❤❤🙏ገን አዳምጣቸዉ እረጋ ብለህ እንደዜና ማንበብ አታራሮጣቸዉ 😂አተንም በአዲስ ፕሮግራም ሰላየሆህ ደስ ብሉኛል በርታ ቀጥልበት❤❤
@GenteSofe
@GenteSofe Ай бұрын
በርታ ወድማችን እንኳን ደህናአ መጣህ ነዋይ ደበበ ረጅም እድሜ ከጤናአ ይስጥሀ ❤🎉
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Ай бұрын
መሠለ ገብረ ህይወት ምርጥ ነባር ጋዜጠኛ የፅሑፍ ሰው !
@repsmatter1880
@repsmatter1880 Ай бұрын
መሴ ንዋይን በማቅረብህ በጣም እናመሰግነዋለን ሆኖም ንግግሮቹን ሳይጨርስ ማቋረጥህ ግን ተገቢ አልነበረም ለአየር ጊዜ ከሆነ ደግሞ በሁለት ክፍሎች ማቅረብ ትችል ነበረ በተለይ አጠር አጠር እናድርግ ብለህ እሽ ወንድምየ እስኪልህ አንተ ተጭነኸው ነበር ...
@kamo9882
@kamo9882 Ай бұрын
አዳል ግመሊቱን & ባንቺ መንደር • ነዋይ ከልቡ የዘፈናቸው የኔ ምርጦች. Neway Debebe the Legend.
@dinqtube3727
@dinqtube3727 28 күн бұрын
ወንዝ ያፈራሽስ ብትል?
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Ай бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ ግን ባይቆረጥ ጥሩ ነበር. ወይም ተከታታይ ሁለት ክፍል ብታረገው ሸጋ ነበር. እደመጀመርያህ እደመሆኑ ግን ጥሩ ነው እና መጨረሻ ላይ ስእል አድኖ ሰተውት ግን ፈዘን ባይጋብዙ ሸጋ ነበር 😢😢😢ነዋይዬ የልቤ ትርታ አንተን ሳይ አስፍው ትዝ ይለኛል አንስቶ አይጠግብም ነበረ ብቻ ነብሱን ይማረው 😢
@EthioEnata
@EthioEnata Ай бұрын
የሰማይ ያህል የሚርቁን አርቲስቶችን በቅርብ አየናቸው ኡ እስኪ ፀገዪንም አቅርብልህ እንዴው መድረክ ላይ አይቼው አላውቅም😅😊
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 Ай бұрын
ንዋይ ጨዋታ ያምርበታል። የራሱ ሾ ቢኖርው።
@bineluda7558
@bineluda7558 29 күн бұрын
ትክክለኛ የጥበብ ሰው ለመጀመሪያ ኘሮግራም መክፈቻ መምረጥህን ሳላደንቅ አላልፍም እረዥም እድሜና ጤና ለጥበብ መዝገብ ንዋይ ደበበ
@salcnail6660
@salcnail6660 Ай бұрын
Part 1 part 2 አድርጉት, ነዋይ ያወራው ግማሹ ተቆራርጧል ብዙ ቦታ ላይ, በተረፈ አሪፍ ዝግጅት ነው🎉
@wenedsenAbebe
@wenedsenAbebe Ай бұрын
ተወዳጁ ገጣሚና ድምጻ ዊ ነዋይ ደበበን እድሜ ከጤና ይስጥልን መሴ አንተንም እንደዚሁ
@geminimars7704
@geminimars7704 Ай бұрын
ንዋይዬ የኔ ፍቅር እነዴት እንደምወድህ ብታውቅ!!! ❤️❤️❤️ከልጅነት እስከ እውቀት ለሰጠኸን ወርቃማ ዜማዎችህ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏🏼
@KaluKidane
@KaluKidane Ай бұрын
መሴ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@DerejekefoYes
@DerejekefoYes Ай бұрын
እረ ሁሉንም እናረጋለን በርታልን ወደ ትክክለኛው ቦታ መጣህ
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 Ай бұрын
መሴ በጣም እናመሰግናለን❤ ።ለወደፊቱም ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን።ንዋይ ምርጥ ድመጸ መረዋ❤።እንዴው እንዲስተካከል ብየ ምመኔው የቪዲዮ ጥራት ብቻ ነው።
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 Ай бұрын
መሴ ሾው በጣም ደስ የሚል ሮግራም ነው። ኮሜዲያን አለባቸውን (አለቤ ሾውን) ነው ያስታወስከኝ። አያያዝህና ጥያቄህ ያልተሰሙ ታሪኮችን ማንሳቱ ሾውን ልዩ ያደርገዋል።በጣም ወድጀዋለሁ። የስቲዲዮህን interior designe ግን ለእይታና ለቴሌቪዥን ሳቢ ብታደርገው መልካም ነው። ከሸሚዙ ጅምሮ ነጭ በዛበት በተለይ የሰርጌ ለታ ላይ የስቱዲዮው እይታና ጠረጴዛውን ጨምሮ ቢስተካከል የበለጠ ሳቢ ስቱዲዮ ይኖርሃል። በተረፈ በርታ!!! ቦታህን አሁን አገኘህ። I also consider that the television show has taken a long time to follow in the late night .Make it in two different programs. first one day about marriage and the other day music buffet.Thanks a lot for your wonderful program.
@million3056
@million3056 Ай бұрын
ዜና ማንበብ ብቻ ነው የምትችለው አዘጋጁ totally አድማጭ አይደለህም ሌላኛው ሰይፉ ፋንታሁን ነህ። Salute Neway Debebe
@AbaynheFanta
@AbaynheFanta 29 күн бұрын
መሴ እጅግ የማደንቅህ ለሙያህ ክብር ሰትል በከበረ ዝቅ ብለህ ከፍታህ የሆዳም ዘመንኛ ምንዳ የማያማልልህ አንቱታ ቢያንሰብህ እንጂ አይበዛብህም።ይህ ብቁነት ይመሰለኛ ዛሬን ይህን አንጋፋ የሙያ አባት የእንቁ ፈርጥ ለማቅረብህ እጅግ እያመሠገንኩ። ለዝግጅቱ መንቀሰና ቄንጥ ማውጣት ባይሆንብኝ ይህ እንቁ ሰው ብዙ ብዙ አሰተምሮቶችና ነገሮችን እንደ አንድ ነብይ የመተንበይን ብቃት የለው ለመሆኑ ከሠራቸው የታየ ነው።
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
Neway Debebe is amazing Ethiopian musicians!! Thank you for inviting him. He was living in USA but he back to Ethiopia which is very very good for him. Yes, respect,love and everything is in your country Not in forgin county. See he gets his respect. The most surprising things is, Neway Debebe is looks Young after 33 years!! He looks like 20 years old man Long life for you. His music is still now new .
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj Ай бұрын
ጅምሩ በምወደው አርቲስት ነዋይ ደበበ ዋው ነው ፕሮግራሙ
@Ethiopi1219
@Ethiopi1219 Ай бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው መሰለ እናመሰግናለን ንዋይዬ በጣም እወድሀለሁ ዘፈንህ እሸት በላሁ ስታወጣ የገጠር ልጅ ነበርኩ ከልብ እንወደው ነበር የዛሬን አያድርግ እና ፍቅር አንድነት ነበር ለኢትዮጵያችን የተለየ ፍቅርና ክብር ነበረን አሁንም ይሆናል ልጆችህንም ይባርክልህ መሴ ወንድማችን❤
@muhammedabdela2666
@muhammedabdela2666 29 күн бұрын
ነዋይ ነዋይ ከልጅነት እስከ እውቀት ከልቤ የምወድህ ውስጤን የምትገልፅልኝ ነህ።ትንሽ አመታት ብትበልጠኝም በአንድ ዘመን የኖርን በመሆኑ የሚገርመኝ ሳንተዋዉቅ ታሪኬን የዘፈንክልኝ ይመስለኛል።ሌሎቹም ስሜትህን የሚገልፁ ዘፈኖችህ የኔን ስሜት ይገልፃሉና የማደንቅህና የምወድህ በሳል ገጣሚ፣የዜማ ደራሲና ድንቅ ድምፃዊ ነህ ።ዛሬ ከዘፈን ርቄ ወደ ፈጣሪ አምላኬ ባደላሁበት ጊዜ እንኳን የአንተን ዘፈን ሳገኝ በተመስጦ አዳምጣለሁ።ነዋይ ረዥም እድሜና ጤና ስኬቶችና ደስታን በቀረው ዘመንህ ገንዘብህ እንዲሇን እመኛለለሁ። መሴ በርታልኝ።ትንሹ ወንድሜ የአገሬ ልጅ።
@tomw6504
@tomw6504 Ай бұрын
ይገርምሀል እኔም መጀመሪያ ሀ ብዪ ሙዚቃ የሰማሁት ንዋይ ደበበን ነው ። I love this guy መሴ በርታ አሪፍ አሪፍ ነገር እንደምታስኮመኩመን ተስፋ አለኝ ድል ለፋኖ
@getumuler9172
@getumuler9172 25 күн бұрын
በደንብ ዝግጅት ያስፈልግሀል እንደ ዜናው አጣደፍከው ኑዊሻን 😊
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
❤❤❤❤በጣም ምርጥ መዝናኛ ቀልድ ጨዋታ ያለበት ቁምነገሩ የሚበዛ ልናጋራዉ የሚገባ ሾዉ እናመሰግናለን።
@ambaye3115
@ambaye3115 Ай бұрын
ነዋይን በቃል መግለጥ ጨርሶ አይቻልም::
@ChewakaEndale
@ChewakaEndale 29 күн бұрын
ነዋይ ግጥሞቹ ተፈጥሮ ላይ ያተኮሩ ናቸው ገና ብዙ የሚሰራ የጥበብ ሰው ነው ዕድሜና ጤና እንመኝልሃለን።
@KaluKidane
@KaluKidane Ай бұрын
ንዋይ የተለየ ሙዚቀኛ ነው ስራዎቹ ሁሌም ኣዲስ ናቸው ንዋይ እድሞህን ያርዝምልን
@mulugetashimelis
@mulugetashimelis Ай бұрын
ንዎይ ድንቅ አርቲስት እድሜህ እንደ ማቱሳላ ይርዘም!!
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr Ай бұрын
My favorite singer with my favorite news anchor 👌👌
@esmaelmohammed817
@esmaelmohammed817 22 күн бұрын
ንዋይ እና ወንድምህ ጸሀዬበየአልበሞቻችሁ በዘፈኖቻችሁ መሀል ኢትዮጽያን ስለምታወሳት የሀገሬ ፍቅር ሰርጾ በደም በአጥንቴ እንዲዋሀደኝ ስላደረጋችሁን እጅ ነስቻለሁ
@user-wr6vb2mf8b
@user-wr6vb2mf8b Ай бұрын
ነይ በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው ብዙ ትዝታ አለኝ መዚቃ ሰንፈተን እሸት በላውኝ ነበር ጓዜው አንድ ተማሪ ይወጣና እሽት በላውኘረ የሚቀጥለው እሸት በላውኝ እኔም ብዙ ተማሪ እንደዘ አሰተማሪያችን አውን ጠገብኩ ያለው መቼም አረሳም የዋ እና ጫወታ አዋቂ ነው እንወድካለን ኑርልን🙏🙏🙏
@dinqtube3727
@dinqtube3727 28 күн бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! ንዋይ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ!!! አንተን እየሰማሁ ስላደግሁ ሁሌም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ!!!
@MuleWerr
@MuleWerr 29 күн бұрын
እባክህ መሰለ በፈጣሪ ይሁንብህ ንዋይን ደግመህ ደጋግመህ አቅርብልን ሰምቼው አልጠግበውም 1000 አመት ኑርልን ንዋይ
@bekalumihretu
@bekalumihretu 29 күн бұрын
የምወድህና የማከብርህ ነዋይ ደበበ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ፡፡
@meseretbezuayehu5747
@meseretbezuayehu5747 28 күн бұрын
እውነት ነው ነዋይ ጣዕም ያለው፣ ከለዛ ጋርጨዋታ አዋቂ የሚገባውን ተጫውቶ /አውርቶ/ ሳይጨርስ እየቆረጥከው በመሆኑ ለሚቀጥለው እንግዳህ እርማት ውሰድ፣ ወይም የአየር ሰአትህን አስተካክል፣ በተረፈ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል❤❤‍🩹💘💘💘💝💝💝💝💝💝 ነዋይን የመሰለ ልዬ እግዳ በመጋበዝህ፣ በቀጣይ ላይ ፀሃየን ወይም የነዋይ ክፍለ ሁለት ይቀጥልልን፣
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Ай бұрын
መሰለ ገ/ ህይወት Gobeze neh የአባቴ አገር እና የእናቴ አገር ሰው ነህ ከ 5 አመት በፊት Ethiopia መጥቼ ከእኔ ጋ ስለዋልክ ስለተዋወቁህ ደስ ብሎኛል የአሜሪካኑ Sami ነኝ Nice 2 me to you.
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 29 күн бұрын
አሜሪካ ውሠደኝ ተው ያገርሕ ሠውነኝ ስትመሠገን ትኖራለሕ
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d Ай бұрын
ንዋይየ እኔ ትዝታ አለኝ በጥቅምት አበባ ካሴትህ የወጣ ጊዜ ገዝቶ የሰጠኝ የመጀመሪያ ቦይ ፍሬንዴ ነው ተጣልቸው ነበርና መታረቂያ ሆነን ያንተ የሙዚቃ ካሴት እና አይረሳኝም በጣም ነው የማደንቅህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለምትወደው ለፈጣሪህ ንሰሃ ገብተህ ብትዘምርለት ጥሩ ነው በቃህ ዘፈን❤
@BirukZewduBirukzwd
@BirukZewduBirukzwd Ай бұрын
እባክህን ማዳሠጥ ማስጨረስ ልመድ ወይም አትጠይቅ እኛ ስንት ዘመን ሰማንህ እስቲ ዛሬ እኳን ማዳመጥ ልመድ የምንወደውን ንዋይን መስማት እንፈልጋለን
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j Ай бұрын
ሁለታችሁንም ስላየሁኝ ደስ ብሎኛል እንኳን ደሕና መጣችሁ
@add.teg2009
@add.teg2009 29 күн бұрын
ወንድሜ መሴ እንኮን ደስ ያለህ ...በጣም ጥሩ መዝናኛና ትምህርታዊ ፕሮግራም ጀምረሃል። በርታ በርታ እግዚአብሄር ያበርታህ
@ATO-TUBE
@ATO-TUBE 28 күн бұрын
አቦ አትነካካው እየጀመረ አታቋረጠው አቤት ታሪክ ነገራ ነዋይ ረዥም እድሜ
@TaMrat-gq5bb
@TaMrat-gq5bb Ай бұрын
በርታልን ምርጥ ፕሮግራም ነው መሴ!
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Ай бұрын
ንዋይ ደበበ ሁሌም የማይጠገብ ሙሉ ድምፃዊ እንወድሀለን
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 24 күн бұрын
በእዉነት በዚያን ጊዜ ገንዘብህን ከኪስህ ዉስጥ ከወሰዱት ዉስጥ አንዱ እኔ ነኝ ፣ ንዋይዬ ይቅር በለኝ ፤ ኑሪልኝ ።
@halimab609
@halimab609 29 күн бұрын
መሱ የኢቲቪ ንጉስ እዛም ባናጣህ ደስ ይል ነበር ፡ በርታ በጣም ያምርብሀል ምንም ብትሰራ
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 Ай бұрын
መሰለ በዩቲዩብ ስራ እንደነዚህ አይነት ምርጥ ምርጥ ሰዎችን ስታቀርብ ፕሮግራሞቹ ረጃጅም ከሆኑልህ በክፍል አንድና ሁለት እያልክ ቆራርጣቸው በአንድ ጊዜ ከሰላሳ ደቂቃ በላይ አታስተላልፍ እልሀለው በርታ
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 30 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Ethiopia - WINTA: The Show - Episode #29
34:08
Ethio One Love
Рет қаралды 317 М.
♦️በስውሯ ማርያም ሕፃኑ አፉ ተፈታ... ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ
39:25
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.