No video

ብዙ ሰዎች ቪዲዮ የሰሩበት የተወደደው ስልጤኛ ሙዚቃ ከሰራሁት 20 አመት አልፎታል ድምፃዊ አሊ ኑር | Seifu on EBS

  Рет қаралды 160,049

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

ብዙ ሰዎች ቪዲዮ የሰሩበት የተወደደው ስልጤኛ ሙዚቃ ከሰራሁት 20 አመት አልፎታል ድምፃዊ አሊ ኑር | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 348
@icvivobo
@icvivobo Жыл бұрын
ጓደኛዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ኑዶ የባድ ወልዶ የዛሬ 30 አመት በስልጤ ህዝብ ዘንድ በጣም ተወዳጅ የነበረ አሁንም ዝናውን ይዞ የቆየ ስራ ነው
@lenam1325
@lenam1325 Жыл бұрын
ማሜ ጀግነችን አለህ ይጠብቀቹ የኘይ ፈፉቸ ወገሬተሙ የብዘ
@Al_Silte
@Al_Silte Жыл бұрын
ማሜ ፋፍ 🙏
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
ቋንቋውባይገባኝም ዘፈኖችህደስይሉኛል አንተምበሰይፉበትቀርብደስይለኛል
@yesuf875
@yesuf875 Жыл бұрын
የኔው ማሜ ጀግናው ለስልጤ ዋጋ የከፈልክ ብቻኛው ወጣት
@fatiozil7095
@fatiozil7095 Жыл бұрын
Mame yagna jegna behuletachum betam nw mnkorabachu hul negerachu yaewnat nw
@samsungacountacount8412
@samsungacountacount8412 Жыл бұрын
ወላሂ የስልጤ ጀግና አሊ ኑር በርቱ ስልጤ ስልጤ#ማለት የ ኪስ ብር ነው# እኔ ጉራጌ ነኝ ስልጤ የጉራጌ የጀርባ አጥንት ነው# ጉራጌም የስልጤ የጀርባ አጥንት ነው# ወጥሩ የባድ ወልድ# እድገት ልማት አንድነት ወደ አገራችን ወደ ትውልድ አገራችን# አደራቹ አገራችንን ጥለናል# አርዴ, ዘርማሌ እድገት ወደ ራስህ ተባብረን ከሰራን ታአምር እንፈጥራለን አፍ ሚከፈትብን ሁሉ እናስደምመዋለን ከማንም በላይ በላይ ነን።
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን የስልጤን ከፍታ ምመኘው ከኔ በላይ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ertftg80
@ertftg80 Жыл бұрын
አሽቋላጭ
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
@@ertftg80 እሰይ ደግ አደረኩ😡😡አሁን ስልጤ ከፍ ይበል የኛ ጉራጌ ተብዬኦች ከሙስሊም ጠል ኦነው የጉራጌ ሙስሊምን ሚያሰቃዩ አውሬ ናቸው ስልጤ 99 ሙስሊም ራሱን ያስከበረ ነው
@fatiyahulchafo
@fatiyahulchafo Жыл бұрын
እናመሰግለን❤❤❤ ብዙ ጉራጌዉች እንደች አይደሉም ሰልጤን ይጣለሉ ለምን እንደሆና አለቅም
@fatiyahulchafo
@fatiyahulchafo Жыл бұрын
​@@ertftg80 እንግድህ መልካም መቃጠል 😏😏
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
@@fatiyahulchafo የቡታጀራ መስቃን ኡሌም ከስልጤ ነው ምክንያቱም መስቃን ሙስሊም ነው አሁንም ስልጤ ውድድድ🥰🥰🥰❤
@WorabeTube
@WorabeTube Жыл бұрын
"...ባለው የማይብቃቃ ሀገሪቷን በሙሉ ብታሸክመው እሪ ማለቱ አይቀርም..." አሊ ኑር ክበርልን🙌
@KonjoMustafa-ed5kj
@KonjoMustafa-ed5kj Жыл бұрын
yes 100%
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
አንተ እራሱ ውድ ነሕ እውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፅሕ ዋው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ 🙏ሰይፍሻ በአሑኑ ያቀረብካቸው ሑሉም 👌👌
@abdurezakhassen8862
@abdurezakhassen8862 Жыл бұрын
1- አትፍራ 2- አትስረቅ 3- የሰውን አክብር 4- አትዋሽ 5- እምነትህን አክብር የትም ሂድ የትም ስራ ውጤታማ ነህ !
@misrachtube3180
@misrachtube3180 Жыл бұрын
Wonderful principles!! I appreciate it.
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ያአሊ ኑር አድናቂ 🙌🙌🙌
@Tadedigaso
@Tadedigaso Жыл бұрын
እኔ ከሀዲያ ነኝ በእውነት አሊ ኑሮን በጣም የሚከብርህ የሚወድ ለእርሱ ብዙ አክብሮት አለኝ ሰይፉ በጣም አመሰግናለሁ ስለ አቀርብክልኝ አሊ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-tq5rm4be9g
@user-tq5rm4be9g Жыл бұрын
ሰይፉዬ እናመሰግናለን👏🥰❤ 🧡#በቃጣይ_አርትስት_መሀመድ_ስርጋጋን_አቅርብልን❤🎉 #አርትስት_አሊ_ኑር ለስልጤ ለበራካቱት መልካም ሥራ እናመሰግናለን❤🥰❤❤🎉🎉
@ridwanjemal1048
@ridwanjemal1048 Жыл бұрын
ስልጤን የገለፅክበት መንገድ በጣም ደስ የሚል ነው።
@tdiresse
@tdiresse Жыл бұрын
ይሄን እንቁ ኢትዮጵያዊ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@Aberostube3222
@Aberostube3222 Жыл бұрын
ሂዱ የተባለው ኢትዮጵያ ነው (ሐበሻ) የሀገር ወዳዱ ማህበረሰብ ልጅ❤🙏
@amberiyaidris8350
@amberiyaidris8350 Жыл бұрын
ስልጤዎች ፍቅር ነቻው🎉🎉🎉🎉
@musthafak6763
@musthafak6763 Жыл бұрын
ባለው ተብቃቅቶ ካልተደሰተ ዓለም የያዘችው ሁሉ ቢሰጠው አይደሰትም ዋው ድንቅ አገላለፅ ❤❤❤❤❤❤
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ትርጉሙን ሳላውቀው የአሊ ኑርን እና የሙሀመድ ሲርጋጋን ዘፈኖች እወዳቸዋለሁ
@m.muadenimohamdilalamida7505
@m.muadenimohamdilalamida7505 Жыл бұрын
ዶ/ር ለስልጤ ህዝብ ለበራከው ሁሉ እነመሰግነሌ ለስልጤይ ኡመት ለሼሀይ ለልፈታሃ የሾክርነን አለህ የቅራሃ በፈሙ አይመለው።
@m.muadenimohamdilalamida7505
@m.muadenimohamdilalamida7505 7 ай бұрын
😂
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ይሄ የስልጤ ዘፈን በጣም ተመችቶኛል። የማን እንደሆነ አላዉቅም ነበር። እድሜ ለቲክቶክ ፈታ አልንበት እኮ። አዲስ ሙዚቃ እንጠብቃለን።
@fuhadshara1417
@fuhadshara1417 Жыл бұрын
ሰይፉ አከበርኩህ በጣም አላህ ሁሌሙ ለእውነት የምትቆም ያርግህ❤❤❤❤❤ አሊ ኑር የ ስልጤ ባንዴራ ነህ ለኔ ❤❤❤❤❤❤
@user-du8bm3yw7v
@user-du8bm3yw7v Жыл бұрын
አሊ ኑርን ሰይፍ ላይ በማየቴ በጣም ዳስ ብሎኛል አሊ ኑር ታሪክ የማይሽረቻዉ ስራ ብዙ ነው ሰይፍ እናመሰግናለን ክበርልን🙏 ❤👍 ቀጣይ ደሞ ደራጄ ናስርን አቅርብልን ምርጥ ምርጥ ስራ አለው ? ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹 ፍቅር ለህዝባችን❤️❤️ ሰይፍ ከምር በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ 👍
@Tube-nx7ui
@Tube-nx7ui Жыл бұрын
ስልጤ ስትሆን እንዲህ ነህ ❤ ሂዱ የተባለው ሀበሻ ነው አሊ ኑር ባፋ ይንዣት ቁዘን❤ ስልጤነት ይለምልም ስልጤነት ውበት ኢትዮጵያዊነት ነው
@sinanalemu4250
@sinanalemu4250 Жыл бұрын
ለነገሩ ልክ ነሽ ስልጤ ከሌለ ቦቦሊኖ የለ
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
​@@sinanalemu4250 ክክክክክክያሳስበሽ እሱ ነው ሀሀሀ
@amex_entertainment
@amex_entertainment Жыл бұрын
ስልጤ የከተማ ሞተር❤❤❤
@mohammedhussen3998
@mohammedhussen3998 Жыл бұрын
ሰይፋ እናመሰግናለን 🙏 አሊ ኑር ዘፋኝ ብቻ ሳይሆን ታሪክ አዋቂ ጸሀፊ ለስልጤ ባህል እድገት የራሱን አሻራ ማሳረፍ የቻለ ጀግና
@officialtube1527
@officialtube1527 Жыл бұрын
አሊ ኑር አላህ ሂዳያ ይስጥህ ከሙዚቃ አለም ያረብ በዱአቹ አስቡት
@mohamedfitamo4892
@mohamedfitamo4892 Жыл бұрын
አሊ ኑር በጣም ትልቅ የስልጤ አርትስት ነው ባህሉን የሚያከብር ፣የሌላውንም ባህል የሚያከብር ሰው አክባሪ፣ስራዎቹ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው፤፤ ሀገሩን የሚወድ፣ስራውን አክባሪ ነው‹‹ በጣም የተረጋጋ አርትስት ነው፡፡ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ለአሊ ኑር
@hussenkedir5015
@hussenkedir5015 Жыл бұрын
አይ አሊ ምን አይነት መፃፍ ማንበብ ይመቸሃል የአሊ መልስ Quran
@ahmedhaire8919
@ahmedhaire8919 Жыл бұрын
ክብር ዶ/ር አሊ እውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በቃ አንተ ልዩ ነህ
@kamilapptube1644
@kamilapptube1644 Жыл бұрын
Please ሰይፊሻ ለቀጣይ ድምፅ ምረዋዉን መሀመድ ስርጋጋን ጋብዘን ሰበርተን ይዝፈንልን
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
ስልጤ የስለጥ❤❤❤
@awolljemila4414
@awolljemila4414 Жыл бұрын
ለኘቴ ስልጤ ያኜህኔተይ ቤዘግዝ ሁሉ ያሸኩርነሀን አኩም ሰላም ባልናን ሊንካኩናነይ አላህ በገግኑም ሀጃ ያግባይሙ አሊነም መሀመነም የሄነክ ቶዶሙ በበላይክ አቲሩኝ❤
@one2Loveeeeeeeeee
@one2Loveeeeeeeeee Жыл бұрын
❤❤🎉
@zebibreshidreshid6589
@zebibreshidreshid6589 Жыл бұрын
ስልጤ እኮነኝ ጥሩ መልስ ❤
@user-fl5ru3sn9x
@user-fl5ru3sn9x Жыл бұрын
ዋው ትለይልክ እኩ አላህ እርጅ እድሜ ይስጥ በዙ እንጠብቃለን
@user-qh5iq6gx8l
@user-qh5iq6gx8l Жыл бұрын
ስልጤነት እልመል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግነችን ስለገበዝከልን እነመሰግነለን ሰይፉሸ
@kira4759
@kira4759 Жыл бұрын
እንዳንተ የሚያስበውን ያብዛልን
@fatiyahulchafo
@fatiyahulchafo Жыл бұрын
ያሰልጤዉ ጀግና አሊ ኑሪ በጣም ነዉ ምኖድህ❤❤❤❤
@soresa5238
@soresa5238 Жыл бұрын
ስልጤ ሀርዴ 💪🏿💪🏿💪🏿
@m.muadenimohamdilalamida7505
@m.muadenimohamdilalamida7505 Жыл бұрын
አሊ ኑር ስልጤ የስራ ህዝብነው።
@ergf6488
@ergf6488 Жыл бұрын
ስልጤ Love😍😍😍
@zuzuhamid4033
@zuzuhamid4033 Жыл бұрын
ስልጤ ሀገር ወደድ ነው ክበርልን
@wubanchiatugar-3001
@wubanchiatugar-3001 Жыл бұрын
እዉይ እንዴት እንደምወድህ ☺️የካአሀ የሚለዉ ዘፈንን 💛
@user-rx6uh5tn6d
@user-rx6uh5tn6d Жыл бұрын
ምርጥ የሀበሻ ጀግና ኑርልን ወንድማችን በርታ❤👍👌
@user-gq7zd1ju3j
@user-gq7zd1ju3j Жыл бұрын
ስልጤ የፍቅር ሰው
@shemsianuri
@shemsianuri Жыл бұрын
በጣም ነው ምወደው አሊ ኑር ረጅም እድሜ ይስጥህ አረፋ ሲመጣ አስተውሰዋለሁ❤❤❤❤
@NejatSrmolo-is9bp
@NejatSrmolo-is9bp Жыл бұрын
ጃግና ከና እውቃቱ ነው ምትዘፉናው ስልጤ አይዳለሁም ግን የአእምሮና የሰታሰበቻው ምጥቁናት ዳስ ይላኛል
@muked3670
@muked3670 Жыл бұрын
እነማሰግነለን❤
@user-zq2bi2zi4z
@user-zq2bi2zi4z Жыл бұрын
እነማሰግነላን ሰፉ የስልጤ ጀግነ ስላቃረብከልን😍😍😍😍😍
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
ኑዶ የባድ ወልዶ ❤❤❤
@Aberostube3222
@Aberostube3222 Жыл бұрын
ጊዶር ኡምር ተአፊያ ያብና ጋሽ አሊ ኑር❤🙏
@greendesert9163
@greendesert9163 Жыл бұрын
Seifuye ሁሌም መውደድ ብቻ ለሁሉ ቢሆንልኝም ብቻ አንተን መውደዴ ብቻ የጊዜዬ እይታና ይዘት ነው ብዬ እግዜርን በማመስገን አንተን ወዳለው አይገልፀውም #ትልቁጀግናችን 💯
@one2Loveeeeeeeeee
@one2Loveeeeeeeeee Жыл бұрын
ድምቀታችን አሊዬ አላህ የቂራህ❤❤❤❤
@ugyf4094
@ugyf4094 Жыл бұрын
ስልጤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdilkadirrame9283
@abdilkadirrame9283 Ай бұрын
ነአም ወላሂ በትክክል ሄዱ የተበለዉ ሀበሻ ነዉ❤❤❤አላህ እድሜና ጤና ሰቶ የቁይልን አቴን አላህ ያቅረሃ የኛይ ጀግና ንበርነ❤❤
@user-jl7wn7vi7n
@user-jl7wn7vi7n 3 ай бұрын
እዉነትም ስልጤነን ❤❤❤❤❤
@user-gz7qb5td6v
@user-gz7qb5td6v Жыл бұрын
ኢድሜ ኢና ጤና ይስጥህ አሊ ኑር ♥♥♥♥
@Vanity_vanity
@Vanity_vanity Жыл бұрын
ስልጤ ወንድሞቼ እና እህቶች እንወዳቹሀለን❤❤❤
@tofahusen4924
@tofahusen4924 Жыл бұрын
እኛም እንወዳቹሀለን
@digistidigisti7010
@digistidigisti7010 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-nt9br6hh6j
@user-nt9br6hh6j Жыл бұрын
​@@digistidigisti7010 ምን ያስቃል 😏🙄
@amberiyaidris8350
@amberiyaidris8350 Жыл бұрын
ስልጤ ኮ ❤🎉
@user-kg3dq9nv8y
@user-kg3dq9nv8y 2 ай бұрын
ሰይፉ ጀግና
@sipara8333
@sipara8333 Жыл бұрын
የታሜ ልጅ በርታልኝ አባትህ ልዩ ጨዋ ቅን እና ድንቅ የጥበብ ሰው ነበረ አንተም በመልካም አስጠራው የኔ ወንድምም. ሮባየ በርታልኝ
@user-ts3wd1ey8w
@user-ts3wd1ey8w Жыл бұрын
ዘፈን በእስልምና ሀራም ነው አላህ ክልክል የደረገው ነገር ማድረገ አላህ ማመፅ ነው ።
@MahiWubit-kp8js
@MahiWubit-kp8js Жыл бұрын
Ali Nuri ስወድህ እድሜና ጤና
@mikoroph3426
@mikoroph3426 Жыл бұрын
ትለያለህ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@muhmmadishaq6302
@muhmmadishaq6302 Жыл бұрын
እኔ ህፀን እየለው ትንሺዬ ውሽት ወሺቼ አየቴ እሲክመሺ ጠብቀ ነ አፍህን ክፍት ፍም እስት ምለሲህ ለይ አሲቀምጠለው አለችኜ እንዴ ለምን ብዬ ሲጠይቅ ተነደ ጭርሺ ለምን ብለ እንድህ ብለሀ ለምን ወሽህ አለችኜ ከዘች ቀን ጀምሮ ሊወሺ እልነ አየቴ ነው ፍት ለፍቴ የምትመጠው ርጂም እድሜ ሉሴት አየቴ ኑርልኜ እመ ❤😂😂
@kuwaitjamilaa1058
@kuwaitjamilaa1058 Жыл бұрын
ወይ ወላሂ ወድሜበጣምነው የሚወደው❤😘😘😘
@asas-rb1ln
@asas-rb1ln Жыл бұрын
ስልጤ ሰረ ወደዲ ነው ግን መተገገዝ አያውቅም ለረሱ ሰው አይሆንም ምቀኝነትም አለበት ይቅርተ ኢኔ ረሴ ስልጤ ኢትዮጵያዊ ነኝ
@mukamilmohammed6862
@mukamilmohammed6862 Жыл бұрын
Nice to see you nure you are legend for silte people
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu Жыл бұрын
እናታችን የመቶ አለቃ ውቢሻው ስለሺ ወደ ወርቃማው ዘመን ይዘሽን ጭልጥ አደረግሽን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ።
@user-yw3xb9kb5s
@user-yw3xb9kb5s 11 ай бұрын
ስልጤ❤❤❤❤
@AbdhuSlita-nf7fw
@AbdhuSlita-nf7fw Жыл бұрын
ሳይፉ እናመሳግናለን ❤ስልጥኛ በአማራኛ ቤት አይመተም ነዉጂ አሪፍ ሙዚቃ ነዉ❤❤
@user-cw4jm9wu7h
@user-cw4jm9wu7h Жыл бұрын
አሊ ኑር ጀግነችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdurehmandari8997
@abdurehmandari8997 Жыл бұрын
ወደ ዉቺ አቴድም 🤣ሂዱ የተባለው ወደ ሀበሻ ነው 🥰🥰🤸 በ ሙዚቃ ነው ምትተዳደረው ስልጤ ኮ ነኝ 😂get to work 🦾 ምን አይነት መፃፍ ያስደስትሃል 🤔ቁርአን ❤✨️
@user-ow7lk7th8e
@user-ow7lk7th8e Жыл бұрын
አሊ ጀግነዬ የስልጤው ፈርጥ❤❤❤
@BeyreSiltew-zd3jf
@BeyreSiltew-zd3jf Жыл бұрын
ሰይፉ እናመሰግናለን አሊ ኑር እንወድሃለን ቀጣይ መሀመድ ስርጋጋን አቅርብልን
@fatiozil7095
@fatiozil7095 Жыл бұрын
Masha Allah Ali nur Betam qn sew nh LaEthiopia hegerachn endanta aynatun Allah yebzaln
@user-fl8zp4jq7x
@user-fl8zp4jq7x Жыл бұрын
አሊ የባድ ወልድ አህለን 😍ሴፉ እናመሰግናለን
@user-ho6ro3sx2w
@user-ho6ro3sx2w Жыл бұрын
ምርጥ አገለለፅ ጀግነችን
@ibrahimali6657
@ibrahimali6657 Жыл бұрын
Masha Allah brother ❤
@RediMohammed-xy6vs
@RediMohammed-xy6vs 11 күн бұрын
wow Ali natural song
@abiysemi559
@abiysemi559 Жыл бұрын
South selte one love Ethiopia from kaffa bonga🇪🇹
@user-rs9pi4ik6y
@user-rs9pi4ik6y Жыл бұрын
የባድ ወልድ ❤
@tube-cd5je
@tube-cd5je Жыл бұрын
ያአሊ ኑር ኡምራ ለአለሀ ኤጋ
@shemsedin9495
@shemsedin9495 Жыл бұрын
Ali my best❤ my memory goes to yebabo
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Жыл бұрын
ዋው አሊ❤
@Al_Silte
@Al_Silte Жыл бұрын
እናመሰግነለን ሰይፉ🙏
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 Жыл бұрын
ፈየ ቢል በሶመንን ቢቾ አልባሌን ሁሉም ጊነ ፈየቢልብያሲ ኻቲመነ ያቢዢነ
@dearkedir9713
@dearkedir9713 Жыл бұрын
አሊ ቁጥር አንድ ለኔ❤
@Hawiti_31
@Hawiti_31 Жыл бұрын
ፋፍ አሊ ኑር የበድ ወልድ❤❤❤❤❤❤
@MdRasel-hx2px
@MdRasel-hx2px 2 ай бұрын
አሊ ኑር ምርጥ ትዋን❤❤❤
@Bilalali-y8n
@Bilalali-y8n Ай бұрын
You are wright
@HabibaFedlu-mp9ix
@HabibaFedlu-mp9ix 5 ай бұрын
ሹክራን ሀቢቢ ስልጤዎች ፍቅር ነን ❤❤❤አሊ ኑር የመንናት መገላጫችን እንወድሃላን
@rihanaumuesmael1771
@rihanaumuesmael1771 Жыл бұрын
አሏህ ከዙፈኑ ያውጣህ
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 Жыл бұрын
I’m from halaba Ethiopia I Love ❤❤silt
@dagitube2148
@dagitube2148 Жыл бұрын
Betam tewedaj musica nw ke wolayta ❤❤
@user-ql8rp2ir5f
@user-ql8rp2ir5f 5 ай бұрын
የኔ ጀግና
@nejatabatu6205
@nejatabatu6205 Жыл бұрын
ዋውውው ሰፍሻ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@sala-nass
@sala-nass Жыл бұрын
የባድ ወልድ አቦ ሽባል ስልጤነት ይለምልም😮😊
@user-hv2zj5cs7y
@user-hv2zj5cs7y Жыл бұрын
ly love ስልጢ❤❤❤❤❤❤
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 Жыл бұрын
My Allah bless you more healthy Ameen ❤❤
@semir1st
@semir1st Жыл бұрын
Where is my slta people’s ?❤
@gstv9261
@gstv9261 Жыл бұрын
Where ?
@bobbykassa5401
@bobbykassa5401 Жыл бұрын
የባድ ወልድ 😊
@user-fl8zp4jq7x
@user-fl8zp4jq7x Жыл бұрын
አለን
@semir1st
@semir1st Жыл бұрын
@@gstv9261 😂😂😂🫡🫡🫡
@abdenureabdenure5032
@abdenureabdenure5032 Жыл бұрын
ወው በጣምነው ምወደቹ ሁለተቹንም እነማሰግነለን ሰይፍሸ ተወደጁን ስለቀራብከልን እነመሰግነለን
@bahar_tube
@bahar_tube Жыл бұрын
ሰይፉ❤እናመሰግናለን🎉አሊ ሀቢባችን
@surajtiub5213
@surajtiub5213 Жыл бұрын
የበድ ወልድ ሚከት ኢሎድ ስልጤ ቀፈት ❤❤
@rukya837
@rukya837 Жыл бұрын
አሊ ኑር የኔ ጀጊነሀ ❤❤❤❤❤❤❤
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 128 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 56 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 30 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 128 МЛН