አባ ገብረኪዳን እውነቱን አፈረጡት " እርሶ ግን ጳጳስ ኖት " አቡነ ሩፋኤል ጉድ በል ethiopian orthodox tewahedo

  Рет қаралды 67,472

NaKi React

NaKi React

Ай бұрын

አባ ገብረኪዳን እውነቱን አፈረጡት " እርሶ ግን ጳጳስ ኖት " አቡነ ሩፋኤል ጉድ በል ethiopian orthodox tewahedo
እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
🚩 የ ቴሌግራም :t.me/naki251
🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
• አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
• 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
• 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Пікірлер: 187
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏 በኛ ዘመን ቤተክርስቲያን አትዘጋም የምትሉ ከሆነ ይሄን 👇👇ቻናል SEBSCRABE በማረግ የተለቀቁ ቪዲዮ በማየት የራሳችንን ድርሻ እንወጣ🙏👇 youtube.com/@betehage_media?si=wHklqjXpzWPYkKqX
@askaleknife6615
@askaleknife6615 Ай бұрын
ለአባታችን ለአባ ገ/ ኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደሳቸው ያለ አባትን እግዚአብሔር ከነፀጋቸው ይጠብቅልን ::
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
እውነት ብለዋአ አባታችን ከዚ አይነት ይሁዳ ጳጳሰ የሞተ ሃገር ቆጠር በትክክል ይህን ሰውዬ በሰላማዊ ሰልፍ ማሰወገድ ነው አቡነ በርገር ምነው ጠገቡ ቀዝቀዝ ቢሉ ይሻላል እግዝዬ 😂😂😂😂
@muluwijira2440
@muluwijira2440 Ай бұрын
Amen
@MuhammedJjj
@MuhammedJjj Ай бұрын
እምዬ ተዋህዶ እናቴ ጠላትሽ አበዛዙ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ግን ያልፋል
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
በትክክል 🙏🙏😢
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x Ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሁሉንም ማድረግ ትችላለህና ከዚህ ክፉ ዘመን አሸጋግረን🙏🙏🙏🙏🙏
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 Ай бұрын
አሜን
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Ай бұрын
አሜን ፫
@medilema9481
@medilema9481 Ай бұрын
Amen be ewunat😢
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem Ай бұрын
እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም ይህንን የጨለማ ዘመን ቸሩ መድሀኃኒያለም ያሳልፍልን🤲🙏ለአባታችን ለአባ ገብረ/ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🤲🙏💒💝
@BayoushAndargie
@BayoushAndargie Ай бұрын
ይህ ንግግር ከአንድ ጳጳስ ቀርቶ ከአንድ አህዛብ አይጠበቅም አግዚአብሔር ልቦና ይሰጥህ
@Ye-maryam
@Ye-maryam Ай бұрын
ያልፋል ያልፋል እያልን ዝም ስንል በዛ የተዋሕዶ ቤተሠብ ምን እንጠብቃለን ዝምታችን ይሰበር
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
በትክክል በጣም በዛ 😢
@user-rt8ju3yx5o
@user-rt8ju3yx5o 29 күн бұрын
እሺ ምን እናድርግ
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c Ай бұрын
እባከሺ እመቤቴ እኛሰ ቋሺሸናል ከልጂሺምህረትን ለሚኝልን😭😭😭😭😭😭
@zinashtezera190
@zinashtezera190 Ай бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@RedietTaha
@RedietTaha Ай бұрын
እግዝኦ ማህርነ ክርስቶስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠብቅልን እባክክ ከዘመኑ አዉሬዎች ጠብቀን እኛን ኦርቶዶክስን❤
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir Ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይርዳን ጊዜው መጥፎ ነው
@fantufantu306
@fantufantu306 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Ай бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር አደበቶትን ይዝጋው 😭😭😭
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ ማረን
@user-qp5vp5ej8w
@user-qp5vp5ej8w Ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻ ነን ያሳምርልን 😢😢😢
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@User-rh8di
@User-rh8di Ай бұрын
አይይይይይይ ስለእውነት የሚኖር ይጥፋ አምላኬ ሆይ 😭😭😭😭😭
@tigistbekele
@tigistbekele Ай бұрын
ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን ቤትህን አፅዳ ቅዱስ መንፈስህን አሳድርብን ማደጉን ዘመን አምጣልን የሚሳንህ የለም ጌታ መድሃኒአለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@Rakb553
@Rakb553 Ай бұрын
አሁን መጨረሻው ሰአት ደርሷል🔔🔔🔔 የቅድስት ቤተክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሰአት ነው ሁላችንም ጠንክረን መቆም አለብን እግዚአብሔር ይርዳን ያግዘን ከነበደላችን በምንጸልየው ጸሎት አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱😥😥😭😭😭
@Meme-gq9iu
@Meme-gq9iu 6 күн бұрын
ለአባታችን ለአባ ገበረ ኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@demissielegese4959
@demissielegese4959 Ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ ሆይ ሁሉንም ማድረግ ትችላለህና ከዚህ ክፉ ዘመን ቶሎ አሳልፈን
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
አሚን አሚን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ምርጥ ትምህርት ነው ምን ግዜ የሚያሰተምሩን ❤❤❤
@TigstBanti
@TigstBanti Ай бұрын
የብፅዕ አቡነ ማትያስ በረከታቸው ይድረሰን
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 May God continue strengthen us,the Orthodox parishners, believers who know the right path to the Lord teaching!
@wendesenkabeta1936
@wendesenkabeta1936 Ай бұрын
የአባቶችን ለአባቶች...
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
ኣሮማዉች። ጉበዝ። ናች። በንሱ ሰም። ምረበቩት። እግዝአብሔር የግሰፀችው
@FiqrAwke
@FiqrAwke Ай бұрын
አቢቱ,በቸርንትህ,ብዛት,ስላምን,አምጣልን,ለሰው,የማይቻልልግዛብሒር,ይቻላል,❤❤❤😢😢❤❤❤❤
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 Ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥክ ኦርቶዶክስ ቤሄር የላትም
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በትክክል የላትም ይህንን ሰውዬ ከየታባቱ የመጣ ዳቢሎሰ ነው እንዴት ነው ጵጵሰና ያገኘው ኧር መድሃንያለም ይጥርግልን ይሄ ውሻ ነው በሰመ ኦሮሞ አታጭበርብር ውሻ ነው
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
ቸሩመድሀኔአለም ደጉንቀን አምጣልን😢😢😢😢
@user-pi1fj2oq4g
@user-pi1fj2oq4g 19 күн бұрын
አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው እኛንም በፀሎቻቸው ይጠብቀን
@seyefachewkassaye5658
@seyefachewkassaye5658 Ай бұрын
ሩፋኤል የሚባለውን ጳጳስ የተዋህዶ ልጆች ማውገዝ አለብን ዘረኞች ጳጳስ ነን ባዮች በተገኙበት አለመገኘት ኦርቶዶክስ እንደነሱ እንድትበታተን የሚፈልጉ ፕሮቴስታንቶች ይገኙ
@zizitino6797
@zizitino6797 Ай бұрын
ሁላችንም ለተቃውሞ እንነሳ የሳዎሮስ ግሩፕ ባጭሩ መቀጨት አለበት
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 Ай бұрын
እባክህ የድንግል ልጅ በቃን ፊትህን አሳየን እኔ በበኩሌ ሰቆቃ ሰለቸኝ እባክህ ታረቀን
@TadfieTazebew
@TadfieTazebew Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማረን
@sosenakasia
@sosenakasia Ай бұрын
ዝርኝነት መግሰተ ሰማያት የሚያውርሰን ይመሥል እንባላለን አቤቱ አንተ ታርቀን
@nebebeandargie5437
@nebebeandargie5437 Ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን
@WaseGizaw-zt2oo
@WaseGizaw-zt2oo Ай бұрын
አባቶቻችን እባካቹ አንድ አርጉን
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Ай бұрын
በጣም እኚህ አባት ይለያሉ
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
🥰🥰🙏
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Ай бұрын
እዲህ ከመቅለል ይሰውረን መዳንያለም .ማርያምን ተሳስቶ ይሆናል በውነት ምነካቸው አመማቸው
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Ай бұрын
Kale hiwotn yesemaln wedemachn EGZEABEHEIR betkrtstanachn yetabkln❤❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
አሜን 🥰🙏🙏
@meazasemereab7296
@meazasemereab7296 Ай бұрын
❤️❤️❤️Kale❤️❤️❤️ hiwet ❤️❤️❤️yasmalna ❤️❤️❤️
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 Ай бұрын
እውነትህን ነው ወንድሜ ባሮክ አይናችንንን አናነሳም።
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx Ай бұрын
አቡነ ሩፋኤልማ ብቻቸውን አይመስሉኝም የምር,, ይቅር ይበልዎ ብቻ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Ай бұрын
እውነት
@marituadeba2614
@marituadeba2614 Ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen❤❤❤❤❤❤❤❤
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 Ай бұрын
እኔም በአባቴ ኦሮሞ ነኝ። አቡነ በርገርን በሚያራምደው ፖለቲካ ነክ መልዕክት እቃወማለሁ። 7ኛ ፓርያሪክ ኦሮሞ መሆን አለበት ብሎ መወሰን ኦሮሞ ሕዝብ በእምነቱ ደካማ አድርጎ ማየት ነው። ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል፤ ስለሚል በምስጢር በፀሎት መጠየቅ እንጂ በአደባባይ ማወጅ በራስ አለማመን ነው። ሰውዬው ሲጀመር ኢ አማኒ እንደሆነ ያሳያል።
@Dawitwakalu
@Dawitwakalu Ай бұрын
ልቦና ይስጣቸው ይህን ያሠበው የሳቸው ጭንቅላት ነው።የእኛ ሀሣብ ከእኛው ጋር ስለሆነ ብዙም ቦታ ባትሠጡት።
@user-re6uh5tx1u
@user-re6uh5tx1u Ай бұрын
እግዝአብሄር ለደጉዘመን ያብቃን
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Ай бұрын
በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዳ አምላክ አሜን
@tubenegedemelaekt9260
@tubenegedemelaekt9260 Ай бұрын
አባታችን ያቆይልን
@birehanumola9099
@birehanumola9099 Ай бұрын
Ewnet betam yemiyasafru abat nachew fetari ykrybelachew
@Buzunash417
@Buzunash417 Ай бұрын
Qalee hiwoot yasemaleen wendimochachin🙏 langi abatim egzaber lebonaa estachoo 🤲😭😭😭geen atisadebu ketechale endimekeru enadergi enjii sedeb egzaberin maskefat new wulachenem leniregaga yigebal hit wendimochee ❤❤❤orthodoox tewhidoo lee zelalem tinoralechii🤲🤲🤲
@user-qf6xl6uo1k
@user-qf6xl6uo1k Ай бұрын
Ebeffamee
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x Ай бұрын
qale.hiwet.yasemalen❤❤❤❤
@seladngay2906
@seladngay2906 Ай бұрын
yehane dury sgemr manew papas argo yesomew
@user-ds7ll3rq7f
@user-ds7ll3rq7f Ай бұрын
በደሙ የመሠረታትን ይሕችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እራሱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይዋጋላት!!! እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው።
@sabahaddis295
@sabahaddis295 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@fikrubelay5033
@fikrubelay5033 Ай бұрын
አይይይ😢😢😢😢
@user-uw5ze2pi1i
@user-uw5ze2pi1i Ай бұрын
❤❤😢😢
@yafetlijyee
@yafetlijyee Ай бұрын
አምላካችን ሰላም ያውርዲልን ለእምነቱ እጂ ለሆዱ ያደርን እሱ ያፅዳልን እሱ ምን ይሳነዋል ይሄ ብሄር ይሁንልኝ ብሎ የተወለደ የለ እሱ እደፈቀደ ነው እጂ
@user-nt8nc6lq3s
@user-nt8nc6lq3s Ай бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን ምን ጉድ ነው የሚሰማው መቼም እግዚአብሔር አይተወንም ቄስ በላይን ከርቸሌ ያወረደ አምላክ እነኚነም ጉደኞች ጳጳስ ተብዬ እግዚአብሔር መላ ይበላቸው
@user-lo3wi3rq2n
@user-lo3wi3rq2n Ай бұрын
በእውነት የቤተክርስቲያን አጥር ግንብ ይሆናል ተብሎ እየታዩ የግል ጥቅም አሰከብሩልኝ የሚል ምልጃ ነው በታቦቱ የተነገሩት በእውነት የቤተክርስቲያን እውቀት የላቸውም የእኔ ሳይሆን የእግዚአብሔር ሀሳብ ይቅደም ነው የሚባለው
@asfawbono8250
@asfawbono8250 Ай бұрын
ምኖት ያኬሳሃ አትመኝ ክፉ የመንጋ እሬኛ ስሌሆን ለመንጋ የማትጬኔቅ መንጋው የማትራራ ስሌሆንክእግዝአቤሔር አይሴጥህም እኛም እንዳይ ሰጥህ እየፀሌይን ነው እግዝአቤሔር ቤውስጥህ ያሌውን አስቄድሞ ያውቃ ለቴኩላ ቤጎችን አይሰጥምና አሜን
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Ай бұрын
ሰለቃሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏻 ወንድማችን የምታስተላፈው መልክቶችን እከታተላለሁ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ሁላችንን በቤቱ ያፅናል ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ከኃላ ላሉ የስእለ አድህኖች ላይ ያደረከው መብራት( Christmas light) በቤተክርስቲያናችን ስረአት ይፈቀዳል ወይ አንተስ ለምንድነው የምትጠቀመው❓❓❓አመሰግናለሁ
@habtamumamoleben1365
@habtamumamoleben1365 Ай бұрын
Abba Rufaa'eel nagummaafii akkas isaan raasaa jamaa. Qalbiitti deebh'aa jedhaanih adaraa.
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Geta Hoyi Le Hagerachin Ethiopianina Le Hizibuw Selamun Lakeyin Mareyin Yikir Beleyin Eraralin 🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏
@Abelkiros-jd3gw
@Abelkiros-jd3gw Ай бұрын
እግዚአብሔርይባርክህ፣በኦሮመኞ፣ለቤተክርስትያን፣ድምፅየሆናችሁ፣ሀይማኖታችሁንአስቀድሙ
@halasaade8338
@halasaade8338 Ай бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
😢
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Ай бұрын
Leuelachuime Kala Hiyewoitne Yesamalne
@user-nr2yi7ey8s
@user-nr2yi7ey8s Ай бұрын
ከ ዚ ሩፋኤል ከሚባል ጳጳስ ኢዩ የሚባለዉ መናፍቅ ሳይሻል አይቀርም ለምን ክብሩን ገፋ ቤተክርስትያን እንደማታሰናብተዉ አላወቅንም በጣም በጣም ፈትኖናል ንቆናል::
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
በትክክል 😢😢
@ElfSaron
@ElfSaron Ай бұрын
የተማመነውን ተማምኖ ነው እንዲ የሚበጠረቀው እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን 🙏
@ethio-bi9vy
@ethio-bi9vy Ай бұрын
ገና ሲጰጵስ የተቃወመ ነበር ለፖለቲካው አስፈላጊ ስለሆነ አለሙያው የተሾመው
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 Ай бұрын
Qobuen auleqo wedee koere negacha yigba betolo.
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
እሱም ከዛ ኛው አይሻልም ሁሉም በቁማቸው የሞቱ ናቸው፣
@TegadidAntine
@TegadidAntine Ай бұрын
ወደሚ በወነት ትልቅ ትምህርት ነወ የወሰድኩት ግን እኔ ያለውበት ቡታው ይከብዳል እና እመኝታዬ ላይ ተቀምጭ ነው ፅሎት የማደርገው ችግር አለው ከቻልክ በወሰጥ መሰመር ብትነግርኝ ምን አድርጌ መፀለይ እዳለብኝ❤❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Ай бұрын
እኪ የክርስቶስ ልጆች ከመከፋፈል አድኑንን ኦሮሞ ሁሉም የእግዚአብሔር ልጅ ሁኖ ሳለ ዘረኝነት 😢😢😢አንተ ፍረድ እግዚአብሔር ሆይ 🙏🙏🙏
@user-eh6ij1sg7m
@user-eh6ij1sg7m Ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
ጉበዝ። በርታ። ውንድሜ። አንድ። ጥያቃ። አልኝ። አባ ገበር ኪደን ጥሩ የሰተመራሎ። ግን። ም መህር ግርማ። በጣም የቃወምሎ። ፆሙፀለዮ። ነሰሀ። አባት የዙ። አሰረት አዉጡ። የሎ አባት። አሁን። ክረሰትን። የወራ ሰየሁ። የሰራ ነዉ የደንው። በተልዬ። መሀበ ረ ቅድሰን።
@mkedeswolde
@mkedeswolde Ай бұрын
ምንድን የፃፍከው ተርጉምልን
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw Ай бұрын
እኔም በጣምነዉ ትምሕርታቸዉን የምሰማ መምሕር ግርማምእከታተላለሁ የሚጠቅመንን መዉሰድነዉ በቃ
@fikirteyirgu2772
@fikirteyirgu2772 Ай бұрын
ኧረ ወዴት እንደበቅ ይህንንመስማት አያስፈልግም ይሄ የቤተ እምነትን ስረዓት አይመጥንም
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k Ай бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ደመወዝ አልፈልግም ብለው በነፃ የገሙን ዳቤና መቁነን ብቻ እየተመገቡ የሚያገለግሉ ድንቅ የበቁ ታታሪ አባት ናቸው::
@user-vc5vq1ut7h
@user-vc5vq1ut7h Ай бұрын
ኦሮሞ እኔ ሳቀው ፍቅር የሆነ ሰው ነው እሱ የኦሮሞን ህዝብ አይወክለውም ፈጣሪ ወደ ልቦናው ይመልሰው።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aynalemmersha9001
@aynalemmersha9001 Ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው። ምን አልባት ዋቃ ጉራቻ ጠርቷቸው ይሆን?
@GiftyDejene-xi1yj
@GiftyDejene-xi1yj Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-fs3dm2qk3l
@user-fs3dm2qk3l Ай бұрын
Aney alawkm mn andegebabn hegerachn lay hulum zerey ybeltal ayale new aney arasuw yemalawkewn amaranet ahun amara neg malet jemreyalew yeawnet zeregnetn ke hegerachn yatfaln❤
@YohanesTerefe
@YohanesTerefe Ай бұрын
ሩፋኤል ዘረኝነት የተጠናወታቸው ምን ይባላል ከአንድ ጳጳስ የማይጠበቅ
@sisayassefa-yb8en
@sisayassefa-yb8en 17 күн бұрын
Original video የት አለ የምናገኝበትን link አስቀምጥልን
@user-ph7pn4bp1g
@user-ph7pn4bp1g Ай бұрын
🎉
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ዘረኝነት ከሐይማኖታቸው በለጠባቸውና ጭንቅላታቸው ውስጥ ትል እየተተራመሰ ማሰቢያቸውን ለወጠው፣ እነሱ እርኩስ ናቸው በሐይማኖት ነጋዴዎች፣
@leuoladdis
@leuoladdis Ай бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር የቅር ይበለኝና እኒህ የአርቶዶክ ልጆች አባት አይደሉም ሊሆኑም አይችሉም ምክንያቱም በሲአይ ኤ ሰይጥነው በመሐል የገቡ ተኩላዎች ለመሆናቸው የፍስሐ የዜን መፅሐፍ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵየን ማየት መልካም ነው
@yidnekachewkassahun
@yidnekachewkassahun Ай бұрын
የአባታች ድምጽ አልተሰማንም
@AkilogYitbarek
@AkilogYitbarek Ай бұрын
ዮሐንስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንዳትሰናከሉ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። ² ከምኵራባቸው ያወጡአችኋል፤ ከዚህ በላይ ደግሞ የሚገድላችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን እንደሚያገለግል የሚመስልበት ጊዜ ይመጣል።
@YohanesTerefe
@YohanesTerefe Ай бұрын
ሩፋኤል አባ ኬኛ ሚቲ
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 Ай бұрын
Egiziyabehere libi yisitoti hayimanoto zerighineti ayisebikim fetari yimaren
@BRAKES226
@BRAKES226 Ай бұрын
Oneg kabet werda kaia ezbhe
@etag.b.6850
@etag.b.6850 Ай бұрын
We will buy for Ato Rufael burgers to eat .
@meazakefeni678
@meazakefeni678 Ай бұрын
Gaalootomi
@alebachewworku8505
@alebachewworku8505 Ай бұрын
please sent the mobile phone of Aba Gebrekidan. on behalf of God
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Ай бұрын
የእውነት አምላክ ይርዳን ይህ ሁሉ በእግዚአብሔር ይፀዳል የእውነት ቀን ሲመጣ ይህ የዳቢሎስ መንግስት ሲወገድ ምላሳቸው ይቆረጣል ሁሉም የስራውን ያገኛል
@ababasufaraw5806
@ababasufaraw5806 Ай бұрын
🤔🤔ኡፍ
@AMEN271
@AMEN271 Ай бұрын
ይብያልተማረ ገልቱ ነው
@demissielegese4959
@demissielegese4959 Ай бұрын
Amantaan ilma namaa hundaaf malee saba tokkof hindhaabanne siyysatu saba tokkof qofa dhaabata siyaasiinifi amantaan gargari
@demissielegese4959
@demissielegese4959 Ай бұрын
Abuuna Rufaa'eel Waaqayyo siyaasa sagnii lakkawuu keessaa isin baasee lubbuu ilima namaa hundaaf waliqixa akka yaaddan Goofta` Iyasuus kirstoos qalbii amantaa afuura qulquluu isiniif haakennu
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
Dhuga ket 🙏🙏 gosumaf amanitan wolin hin demu 🥰 tokko kesa filachutu baribachisa🙏
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
​@@demissielegese4959🙏🙏
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar Ай бұрын
ሩፋኤል ታመዋል። ከባድ የአህምሮ ሕም ላይ ናቸዉ። የእግዚአብሔር መንፈስ ርቋቸዋል። ፀበል ይግቡ። ኦሮሞእንዲህ መቀለጃ መነገጃ ይሁን??
@user-ov7zg9bw2d
@user-ov7zg9bw2d Ай бұрын
ይህ ንግግር ከአንድ ጰጰስ አይጠበቅም 😂😂😂😂😂😂
@BRAKES226
@BRAKES226 Ай бұрын
Efrat khadey yueda nahew
@user-ou3ct2pq2p
@user-ou3ct2pq2p Ай бұрын
Brgar yamebàlw ahunm bsm aglgay lay nw by
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Ай бұрын
የኦሮሞቃንቃፍቢአለባችሁእግዛብሄርይማራችሁአባታችንእኮኦሮሞአደሉምኦሮሞንሊያስበሉብንሊያባሉብንፈልገውካልሆነእንካንእሳቸውእኛምእናቃለንየሁላችንምዘርክርስቶስነውዘራችንሰውነውቃቃዘርየላትምበግባብያናቃቃ
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 Ай бұрын
አንሰማማም ኦሮምኛ ተርጉመው
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 40 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 112 МЛН
ንብ አናቢው ወጣት በጅማ
30:03
Fana Television
Рет қаралды 31 М.
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 4,1 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 14 МЛН
Живые куклы и злая племянница! Часть 3! #shorts
0:35
He has no power to use all tomato 🍅 🤣
0:15
LikvoFam
Рет қаралды 4 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28