አባ ገብረ ኪዳን የጸሎት ሁሉ ትልቁ ጸሎት ዳዊት ነዉ ዳዊት የሚጸልይ ሰዉ እድሜዉ ሁሉ ይረዝማል

  Рет қаралды 155,130

ቀጸላ ቲዩብ (Ketsela Tube)

ቀጸላ ቲዩብ (Ketsela Tube)

10 ай бұрын

ዳዊት የሚጸልይ

Пікірлер: 239
@user-lz2rb4mk8i
@user-lz2rb4mk8i Ай бұрын
ዳዊትን መድገም ከጀመርኩ 8 አመት በላይ ሆነኝ ግን ፈተናዎች እጥፍ ድርብ ነው የሆነብኝ ወዳጆቼ ጠላት ሆኑብኝ እምወዳቸውን ሰዎች አጣሁ ህይወቴ ምስቅልቅል ነው ያለው ግን ሳይደፈረስ የሚጠራ ስለሌለ የሰይጣን ፈተና እንደሆነ ቢገባኝም ከእግዚአብሔር ጋር እወጣዋለሁ ብቻ ፅናት ይኑራችሁ እንዳትሰላቹ 🙏
@AnaniaDemissew
@AnaniaDemissew Ай бұрын
ተሳስተካል ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጥክ ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናልና ክርስትና በፈተና የታጠረ ነው።
@abie790
@abie790 26 күн бұрын
ኣባትየ እኔም እንዳንተ ብዙ ግዜ ስፀልይ ነበር ግን ፀለቱ ማኻል ላይ ስልኪ ስደወልብኝ ኣቋርጠዋሎህ የሆነ ነገር ካዮው እስቃሎህ እየፀለይኩ በዉስጤ በሌላ ሀሳብ እመሰጣሎህ በቃ ምን ልበልህ ብቻ በብዙ ክፍተት ሆኘ ነው ስፀልይ የነበርኩት ኣሁን ላይ ግን ሁሉም እያስተካከልኩ ነው:: ለማንኛዉም ስንፀልይ እናማትብ "እሰግድ ለኪ ቅድስት ቤተ ክርስትያን ኣምሳለ ኢየሩሳሌሜ ሰማያዊት" ኣቡነ ዘበሰማያት ስእለ ኣድኖ ብንጠቀም የተሻለ ይመስለኛል ሰላማቹህ ይብዛልኝ🙏🙏🙏
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 25 күн бұрын
​@@abie790ነግህ ላይ ጸልይ መዝሙረ ዳዊትን ሁሌነው እምጸልየው በጣም ብዙነገር ተገልጾልኛል ቁጥሮቹ ግእዝ ሰለሆኑ በደፈናውነው እምጸልየው ለይቼ እማቀወ መዝሙር 22ነው እምጸልየው
@tikmahder
@tikmahder 8 күн бұрын
በርታ!!!! 8 አመት የበረታ መመለሻ የለውማ። ምክንያቱም አንተ ከ 8 አመት በላይ መንገላታትህ ምንአልባት እግዚአብሔር ወደፊትህን ሊያሳምረውና እንደ እዮብ ልበ ደንዳና አርጎ ሊባርክህ ይሆናል። ወንድም እውነት እውነት እልሀለው ስላለፍክበት ስቃይ ቢሆንም ወደፊት ስለሚመጣው ደስታ ያለህን ትልቅ በፍፁም እንዳትረሳው፥ እርሱም ፈጣሪህ እግዚአብሔር ነው። አንተ ያጣኸው ምንም ነገር የለህም ምክንያቱም ምንም ስላልነበረህ ስለማይኖርህም፥ ምንም ነገር አለኝ ብለህ አታስብ( ቤተሰብ , ፍቅረኛ, ገንዘብ) ሁሉም ህወትህ ውስጥ ስታገኛቸው/ሲሰጥህ ፈጣሪ በነሱ ውስጥ የማትረሳውን ስንቅ ሊያሲዝህና ብቻህን ስትቀር የማትቀልጥ ብረት እንድትሆን ነው እነጂ አንተ ሊጎዳህ ፈጣሪ ምንም አያሳጣህም። አለም ግን ሁሌም አንተን ለመጉዳት አትተኛም። ፈጣሪ ደግሞ አለምን የምትጋፈጥበትን ሀይልና ፅናት ይሰጠሃል። ፈተናን ያልቀመሠ ቢኖር አለም ቀላል ናት ሊል ይችላል ፤አለምም አንተ እየፈተነች ካልሆነ እንግዲያውስ ፈተናህን መአበል ልታደርገው እያጠራቀመች ነው ሚሆነው።
@kidesttesfaye9808
@kidesttesfaye9808 2 ай бұрын
በእውነት ዳዊት መድገም ትልቅ በረከትን ያስገኛል በህይወቴ አይቸዋለሁ የአጋንንትን ፆር በጣጥሶ እሚጥል መሳርያ ነው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
አባታች በእውነት እኔ በግሌ ዳዊትን መድገም ከጀመርኩ ጀምሮ ታአምር ነው ያየሁትኝ በህይወቴ ክብር ለሀዬሉ ጌታ ፫ 🤲❤
@tigistteshome2562
@tigistteshome2562 2 ай бұрын
በጣም እፈልጋለሁ ግን ሰነፍኩ ቆመን ነው መፀለይ ያለብን
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 2 ай бұрын
የእለቱን ሙሉውን ባትጨርሺም የቻልሽውን ያህል ድገሚ እግዚአብሔር ያበረታሻል
@lovepower1440
@lovepower1440 2 ай бұрын
Wow , awo enem betam bemigerem huneta lewet eyayehu naw. Temesegen
@ZaZu-tc7dt
@ZaZu-tc7dt 2 ай бұрын
Lante yderselhe kidus Egeziabehre egnanem yemelket🙏🙏🙏
@HanaChane-dr5ww
@HanaChane-dr5ww Ай бұрын
በናት አስረዳኝ የሰኞውን ሙሉው በፈጣሪ ካየህ መልስልኝ
@getinetmekuria7669
@getinetmekuria7669 Ай бұрын
እውነት ነው አባታችን እኔ የህይወቴ ወሳኝ ነገር ዳዊት በመድገም በረከት አግኝቻለሁ የቅዱስ ዳዊት አምላክ ይክበር ይመስገን ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን!
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 2 ай бұрын
ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት ረድኤት በረከትአይለየን ❤❤❤
@genetg2956
@genetg2956 Ай бұрын
እኔም ስለ ዳዊት መድገም እመስክራለሁ ዲያብሎስን የሚበታትንልኝ መድኃኒቴ የዳዊት ፅሎት ነው እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 Ай бұрын
እስኪ ልምድ አካፉሉንልቦናየ አይሰበሰብም በዛለይ በስልክ ነው እምሞካክረው
@GODsw9kq8tv1r
@GODsw9kq8tv1r 2 ай бұрын
የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እርሱ የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ይስጥልን::
@atliderbew961
@atliderbew961 2 ай бұрын
እውነት በቃልመግለጥ አልችልም ልብ የሚያረጋጋ ትምህርት ነው በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@HelenBeshir-vn4uy
@HelenBeshir-vn4uy 2 ай бұрын
አባታችን ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@user-dq5ky7zp1u
@user-dq5ky7zp1u 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን እረጅም እድሜን ይሥጥልን አባታቺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@B34456
@B34456 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! እኔ ምስክር ነኝ ስለሆነልኝ ሁሉ ተመስገን🙏🙏
@sisaynigussie2265
@sisaynigussie2265 2 ай бұрын
ዳዊትን በየዕለቱ መድገም ከጀመርኩ 6 ወራት እየሆነ ነው ውጤቱ እጅግ በጣም ድንቅ ነው።
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 2 ай бұрын
እንኳን እዚአብሔር ረዳህ🙏
@lovepower1440
@lovepower1440 2 ай бұрын
Wow, enem 3 weeks honigne .... temesegen lewet alen
@haymi211tube
@haymi211tube Ай бұрын
አባታችን በጣም ነዉ የማከብሮት ያሉት ሀሉ እዉነት ነዉ ነገር ግን ሱባኤም እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ ደግሞም ጠቅሞኛል ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-ej4nn7zh4i
@user-ej4nn7zh4i Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሔር እርጅም ድሜየ እና ጤና ይስጣችሁ
@michalegg1956
@michalegg1956 2 ай бұрын
አባ ትምህርትዎ እጅግ መልካም ነው ዳዊትን ደሞ መድገም እንጀምራል ጥልቅ ምስጢር ነው ቃለህይወት ያሰማልን ነገር ግን ሱባኤ መግባት መልካም ነገር ነው እኔ በህይወቴ የብዙ ብዙ አትርፌበታለሁ ስለዚህ አሁንም እገባለሁ ከፈጠሠሪ ጋር
@hanilove8635
@hanilove8635 6 күн бұрын
Ebaksh betlotsh asbge welte merkerws😢
@user-ge2jy3km5u
@user-ge2jy3km5u 12 күн бұрын
ረባቴ ያ ኑ ሩ ወት
@birhanulemessa8409
@birhanulemessa8409 Ай бұрын
በእውነት አባ ቃል ሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ዘውትር ይደርብን አሜን።
@songuru1
@songuru1 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisietafere1918
@addisietafere1918 29 күн бұрын
አሜን አምላከ ዳዊት ይማረን
@Jfcgyghx
@Jfcgyghx Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤
@maniyilshukkorbappu8083
@maniyilshukkorbappu8083 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@alemtsehayseyoum6954
@alemtsehayseyoum6954 9 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልን አባታቺን
@songuru1
@songuru1 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sraayele840
@sraayele840 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እርኛየ ነዉ እሚያስፈራኝ የለም❤❤❤❤
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 Ай бұрын
አባታችን አንደማቱሳላ አድሜ ይስጥዎት አንድያዉ ለመመረቅ አይደለም ትዉልድ አንዲድንንጂ ! ትምህርትዎ የልብ መድሐኒትኮነዉ🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@ketselatube
@ketselatube Ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@tesgaweldaslasse835
@tesgaweldaslasse835 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@abenetnegash82
@abenetnegash82 2 ай бұрын
Amen Kalhiwot Yasemalen Tesefa Menegeset Semayat Yawareselen Amen Amen Amen Yehunelen Yederegelen Amen Amen Amen
@user-k913
@user-k913 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን።
@user-se5jv8uc1u
@user-se5jv8uc1u Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@songuru1
@songuru1 2 ай бұрын
Father I wish God give you Long Live and Helth ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistdemissie
@tigistdemissie 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህየወት ያሰማልን
@user-cp2bn6hp9r
@user-cp2bn6hp9r 2 ай бұрын
አባቴ እኔ በጣም ነው የሚያዛጋኝ እምባየ ይፈሳል ሳነብ
@sanas7429
@sanas7429 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ty2xv5gj5s
@user-ty2xv5gj5s Ай бұрын
Amen Amen Amen
@songuru1
@songuru1 2 ай бұрын
Father Thanks for everything you doing for as ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ketselatube
@ketselatube 2 ай бұрын
You are so welcome thinks
@agegnehumihretu3212
@agegnehumihretu3212 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@adisgetachew1451
@adisgetachew1451 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታች ዘመኖትን ይባርክልን
@amaremebratu3291
@amaremebratu3291 Ай бұрын
ኣባቃለሕይወትያሰማልን
@user-mr3nq6zn1c
@user-mr3nq6zn1c 2 ай бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን ብዙ ተጠቅመንበታል።
@user-ku9nf7zu4n
@user-ku9nf7zu4n Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን፡፡
@user-ox6kw5ss4b
@user-ox6kw5ss4b 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@masreshabelete6527
@masreshabelete6527 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zr3ul9yz9u
@user-zr3ul9yz9u Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን
@shimelistekalign6220
@shimelistekalign6220 Ай бұрын
Be ewunet egziyabiher yimesgen ihewu bedawit aganintin gira agabten ihewu arbedbidenal egziyabiher simu yetekeberena kaf kaf Yale yihun Amen Amen Amen ❤️❤️❤️
@WeiniTeklay-wo1fy
@WeiniTeklay-wo1fy 3 күн бұрын
🙏🙏🙏
@aronuymengstu345
@aronuymengstu345 17 күн бұрын
amen yedawit amlaki yasebkutin molalin !!! amennnn
@RobelBrhane-ko1vs
@RobelBrhane-ko1vs 2 ай бұрын
ኣሜን
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 2 ай бұрын
🙏❤️ Blessings!!
@getubaye542
@getubaye542 22 күн бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን!!!
@fikadushitawork5788
@fikadushitawork5788 2 ай бұрын
አባ እድሜ ይስጥልን
@NeoTechnologiesplc
@NeoTechnologiesplc 2 ай бұрын
Kale Hiwet yesemaln Abatachn
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 2 ай бұрын
Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@biniyamadmassu7921
@biniyamadmassu7921 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን🙏
@user-ul1bk3fh1e
@user-ul1bk3fh1e Ай бұрын
እኔ የምፈልገው(የሚያሳስበኝ) ነገር እንዲሳካ አምኝ እያነበብኩኝ ነው ።ለምስክርነት ያብቃኝ
@lizagebreselasi8135
@lizagebreselasi8135 Ай бұрын
እንዳታቋርጪ/እንዳታቋርጥ መልስን እንደምታገኚ/ኝ 100% እርግጠኛ ነኝ።
@user-rt3pf1kh8t
@user-rt3pf1kh8t 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትያሠማል
@Hadguasgedom4
@Hadguasgedom4 2 ай бұрын
Enquan Degmehew yezehewum yadinal lemiskirent yabkagne enji ketetokosebigne tiyit kemot Dignalow yedingil Mariam lij Eysus kirstos kibir ena misgana yidresew ❤
@yonasbisrat6082
@yonasbisrat6082 2 ай бұрын
አባታችን ዳዊትን እንዴት መድገም እንዳለብን ቢያስረዱን
@ftr5908
@ftr5908 2 ай бұрын
ሠኞ መዝ1 እስከ 30 ማክሰኞ ከመዝ 31 እስከ መዝ. 60 ረቡዕ ከመዝ. 61 እስከ መዝ.80 ሐሙስ ከመዝ. 81 እስከ መዝ. 110 አርብ ከመዝ. 111 እስከ መዝ.130 ቅዳሜ ከመዝ. 131 እስከ መዝ. 150 እሁድ ጸሎተ ነብያት እና መሓልይ መሓልይ ዘሰሎሞን
@sipara9224
@sipara9224 Ай бұрын
በቅንነት እንደዚህ ማስረዳት በረከትን ያሰጣል​@@ftr5908
@meazasemereab7296
@meazasemereab7296 2 ай бұрын
❤❤❤Kale ❤❤❤hiwet ❤❤❤yasmaln ❤❤❤abatachin❤❤❤
@user-sy4jk3fy8l
@user-sy4jk3fy8l 5 ай бұрын
ቃለ ሒዎት ያሰማልን አባ
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 Ай бұрын
Bewente abatachne Kale heywetene yasemale tegawen yabzalene ❤❤❤🙏🏽
@GeraWorke
@GeraWorke Ай бұрын
Kalehiywet yasemalin aba
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤
@Galaxychocolate3668
@Galaxychocolate3668 8 күн бұрын
Aba gn yleyubgnal tmhrtwo ende wha newmitemagn ende tafach new mitmegn❤❤❤
@AmanWorku-fl6zu
@AmanWorku-fl6zu 2 ай бұрын
egziabher yimesgen betam yilal
@user-mx3mp2ih4g
@user-mx3mp2ih4g 27 күн бұрын
Amennnn amennnn amennn kale hwet yasemaln abatachn rejm edmena tena ystwot fetari
@user-qn6rt3rt9o
@user-qn6rt3rt9o 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@yaslfBelayne
@yaslfBelayne 2 ай бұрын
ያኑርልን
@user-lw3cb1th4q
@user-lw3cb1th4q 29 күн бұрын
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤
@user-hw4xe1uq1n
@user-hw4xe1uq1n 2 ай бұрын
Kale hiwot yasemaln abatachen
@user-wx8pl1op1n
@user-wx8pl1op1n 2 ай бұрын
እውነት ነው አባቴ
@elbeessinanian9131
@elbeessinanian9131 2 ай бұрын
Abay amlake dawete edemi ke tena ystowote nurulen ❤❤
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 2 ай бұрын
ተመስገን እውነትነው።❤❤❤
@alemayehubitew7356
@alemayehubitew7356 2 ай бұрын
@user-ib4ck6vz6e
@user-ib4ck6vz6e Ай бұрын
Ewnet nw nikatehilinachin egigun yichemral
@hanilove8635
@hanilove8635 6 күн бұрын
Yelbe meshat enbaye tabso lemsekrnt yabekage abtye😢
@teklitamaha4099
@teklitamaha4099 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-fh6ff2zo8g
@user-fh6ff2zo8g 2 ай бұрын
አባታችን እውነት ተናገሩ
@user-nu8tj6ix8z
@user-nu8tj6ix8z 2 ай бұрын
🎉th🎉🎉🎉🎉🎉excellent
@saragasa174
@saragasa174 3 ай бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
@user-by7df3fk5b
@user-by7df3fk5b Ай бұрын
በቀን ምን የህል እንፀልይ አባታችን ከፋፍለው ይስጡን።
@ketselatube
@ketselatube Ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት 150 የተከፋፈለ ስለሆነ ከሰኞ እስከ እሁድ ድረስ የየለቱን መድገም ይቻላላል
@ElfeneshGeremew
@ElfeneshGeremew Ай бұрын
የሰኞ 1-30 የማክሰኞ 31-60 የህረቡ 61-80 የሀሙስ 111-130 ሀርብ 131-150 መምህር ተስፋዬ አበራ እንዲህ ነው ያስተማሩን። ከተሳሳትኩ አርሙኝ።
@taliileeayano2289
@taliileeayano2289 Ай бұрын
@@ElfeneshGeremew ye kidamewus?
@Tsegamichael
@Tsegamichael Ай бұрын
የሰኞ ከ1-30 የማግሰኞ ከ31-60 የረቡዕ ከ61-80 የሐሙስ ከ81-110 የአርብ ከ111-130 የቅዳሜ 131-150 የእሑድ ጸሎተ ነቢያት
@ketselatube
@ketselatube Ай бұрын
@@Tsegamichael እናመሠግናለን ቤተሰባችን ቃለሕይወት ያሰማልን በዉነቱ
@tewabechyifru5123
@tewabechyifru5123 2 ай бұрын
Kale hiwotn yasemaln mengste semayatn yawursln
@user-xh3vh8oq4s
@user-xh3vh8oq4s 2 ай бұрын
ሁለት ዓመት ሙሉ ፀልየ
@user-gy6sj1je5g
@user-gy6sj1je5g Ай бұрын
Dawitin be eleti yetekefele ale.
@habtamuyimer2904
@habtamuyimer2904 2 ай бұрын
yene abat kele hewet yasemaln ye ewunet bzu sew eyemelesu new edme ystln
@LesuHds
@LesuHds 2 ай бұрын
እዉነት በቃል ለመግለፅ አልችልም አልጠግባቸሁም እኮ
@helinatesfaye1649
@helinatesfaye1649 2 ай бұрын
በጣም ተጠቅመናል
@user-zs2rq4ng5i
@user-zs2rq4ng5i 27 күн бұрын
Egziyabiher yistlen edmewoten yarzimew
@ErmiaYimar
@ErmiaYimar 15 күн бұрын
ቢሆንም እስካሁን በሂወት መኖርምትልቅ ነገረ ነው
@Tigest-hu4nb
@Tigest-hu4nb 25 күн бұрын
እውነትነውለውጥአግቻለሁ
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi Ай бұрын
abatachen eregem edemina tena yestelien enedenanete ayenetune likawenete yabezalen
@teferiyigletu1680
@teferiyigletu1680 2 ай бұрын
አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። መዝሙረ ዳዊት በግዕዝ ወይሰ በአማርኛ ልፀልይ? ግዕዝ አልተማሰርኩም።
@user-nu8tj6ix8z
@user-nu8tj6ix8z 2 ай бұрын
Amharic language is ok
@henokgir
@henokgir 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። የትዬችን መዝሙር ብደግም የበለጠ የሀሳቤን መሻት ማገየው
@esuendalewaylele2012
@esuendalewaylele2012 Ай бұрын
ዳዊት ከተባለ ሁሉንም በእየእለቱ ያውን ይድገሙ ይጸልዩ ።
@AbebawAdamu-xc3cu
@AbebawAdamu-xc3cu Ай бұрын
አባ ግን እኔ ብቻ ነኝ ሌላ ሰዉ ሲወዳቸዉ የምቀና
@BbbBbb-kc3lb
@BbbBbb-kc3lb Ай бұрын
ዳዊት ስፀል ማቓረጥ ይቻላልወይ? የለቱ በየትያውም ሠአት መፀለይ ይቻላልወይ::አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@hanilove8635
@hanilove8635 6 күн бұрын
Abatvhn endekalu yehunlen
@user-jk4gq6fw4l
@user-jk4gq6fw4l Ай бұрын
አባቴ መፅሀፍ ቅዱስን በቅድሚያ ማጥናት አይሻለንም። ሁሉንም ነገር የሚጠቀልል መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነውና ኦርቶዶክስ ነኝ።
@Hiwot21
@Hiwot21 Ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት እኮ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ እኮ ነው ያለው።
@SolomonKinfe1
@SolomonKinfe1 Ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት የት ነዉ ያለዉ መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ አይደለም ?
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@filiposhaile7738
@filiposhaile7738 Ай бұрын
✝️✝️✝️💚💛❤🇪🇹✝️🇪🇷✝️✝️✝️
@tsedalgashegebre7264
@tsedalgashegebre7264 2 ай бұрын
በውነት አባ ሁሉንም ትቶ እርሶን ብቻ መከተል ይሻላል
@abel2933
@abel2933 2 ай бұрын
አምላካችን ክርስቶስን መከተል ይሻላል ፣ መልአክ የነበረው እንኳን...
@merontesfaye9716
@merontesfaye9716 2 ай бұрын
ቃሉን እንጂ ሰውን አትከተሉ ይላል!!
@TomasAyele-xm6gl
@TomasAyele-xm6gl 2 ай бұрын
ተበልቶ መፀለይ ይቻላል ፡?እና ደም የየለቱን ስናነብ ሳንጨርስ ብናቆርጠው ችግር አለዉ
@ketselatube
@ketselatube 2 ай бұрын
ውዱ ቤተሰባችን መዝሙረ ዳዊትን ስንጸልይ የየለቱን ሳናቋርጥ ብንጸልይ ጥሩ ነዉ ግን ከግዜ ማነስ ሰአት ማጠር ካለ ከመዝሙሩ 10ሩን መጸለይ እንችላለን ተበልቶ መጸለይም እንችላለን ግን ጠዋት ጠዋት ምግብ ሳንቀምስ ብንጸልይ የተሻለ ነዉ ቤተሰባችን እናመሠግናለን ለጥያቄዎ
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi Ай бұрын
የእለቱን ዳዊት ሣንበላ በፊት ማድረሥ ከቻልን ደግሞ ከእለቱ ዉጪ ያሉትን የምንችለዉን ያክል መድገም እንችላለን
@user-wq2zw8ie3b
@user-wq2zw8ie3b Ай бұрын
የየለቱ ስትል የትኛውን ነው ከይቅርታ ጋር ዝርዝሩን ብታስረዳን
@ketselatube
@ketselatube Ай бұрын
@@user-wq2zw8ie3b የየ እለቱ ማለት ልክ እንደ ውዳሴ ማርያም የሰኞ የማክሰኞ እስከ እሁድ ድረስ አለ ተከፋፍሎ ይገኛል ማለት ነዉ መዝሙረ ዳዊቱን ማለት ነዉ
@ZewdituMuluneh
@ZewdituMuluneh Ай бұрын
😊😊..​
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 225 М.
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 50 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 19 МЛН
ለችግራችሁ መፍትሔ ምሥጢር | መምህር ዘበነ ለማ
32:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 10 М.
ሀጢያተኛ ነኘ እንዴት ልፀልይ? በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን
28:17
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 5 МЛН
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 60 МЛН
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 3,7 МЛН
SIUUUU!
0:15
ARGEN
Рет қаралды 1,2 МЛН